Ethiopian Music : Zebiba Girma (Gerager) ዘቢባ ግርማ (ገራገር) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- Ethiopian Music : Zebiba Girma (Gerager) ዘቢባ ግርማ (ገራገር) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
ግጥም : ወንደሰን ይሁብ
ዜማ ፡ አህመድ ተሾመ(ድንቢ)
ቅንብር ፡ አብርሃም ኪዳኔ
ዳይሬክተር ፡ ወንደሰን ይሁብ
ሲኒማቶግራፈር ፡ ዳንኤል ግርማ
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #zebibagirma #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~
አለባበስሽ ገራገር
መልክሽ ገራገር ነገር
ቦታው የገራገር የገበሬ መኖሪያ
ልጁገራ ገር ነገር
ሁሉም ገራገር ወድጀዋለሁ ስራሽ አሪፍ ነው
maritu ali እ
Wow new 💜💜💜💜💜💜💜💜🇪🇹
ገራገር ምን ማለት ነዉ ሆዴ በትግሬ
ቅንነትሽና የዋህነትሽ ፊትሽ ላይ ነው
የሚገርም ስራ ከምርጥ ድምፅና ከተረጋጋች ሴት
ያምራል በርችልን ዘቢዬ🎤♥
My one❤❤
ምስጋናችን ለ አህመድ ተሾመ /ዲንቢ/ ይሄን የመሰለ ድምፅ ከሚያምር ዜማ ጋ ላዋሀደዉ አድናቆቴ ላቅ ያለ ነዉ። በርች ዘቡዬ የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ እንደሚባል ባለ ሙሉ ተስፋኛ ነኝ።
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ ያ
@@bilen1573 l
እጅግ በጣም የሚያረካ ለስላሳ መረዋ በሆነ ድምፅ ዘመን የሚሻገር ስራ ነዉ። ከምስጋና ጋር !!
አንች ራስሽ ገራገር ነገር ነሽ
እርጋታሽ
ውበትሽ
ድምፅሽ ብቻ ብዙ ነገርሽ ገዳይ ነው
መልካም እድል ዘቢባዬ💞
beti habesha telobgnem le rasu mert new
Yemaykadew gen gerami mehonu new
Beti min milut comment new wdudir aydelem eko yeyezut tilobgn beltoshal minamn siyastela commentish
አበሻ ወረተኛ ነው ጥሎብኝ ለይ ሻፈደሸ አልነበር ወሬኛ ሁለቱም አሪፍ ናችው
ሁለቱም ለኔ ምርጥ ናቸው የየራሳቸው ውበት አላቸው
ቧቨበ😊@@ffoo4200
ዋው በጣም የተመቸኝ ዘፈን በተለይ የክራሩ ድምቀት ደስ ይላል
ዘፈኑ የተመቻቹ ርገጡኝ በlike🇪🇷🇪🇹
🤣🤣🤣
ማነው እንደኔ በ ጉገት ሲጠብቅ የነበረው ።አሪፍ ሰራ ነው ዘቢባ😍😘
እኔ
4አከሲ
ሁሌም ሁሌምብሰማው የማይሰለችኝ አንድ ሙዚቃ ብቻ አገኝሁ እሱም ገራገር ዘቢባ ብቻ ነች ልክ እንደ መዝሙር ሁሌም ነው የምሰማው ዘቢባ ኑሪልኝ
ምን ነው ፈጣሪ ኣንድነታችንና ፍቅራችን እንደ የUA-cam ኮመንት ባረገልን ።
ዘቢባዬ የሚገርም ስራ ነው ከጠበቅነው በላይ ።
በጣም እጂ ማር ክክክ
እኮ ምቅርተይ ቅቅቅቅቅቅ
😝😝😝😝
Eko min ale
@@HaniGualFikrHani ሃንዋኒ ዝያዳ 😘
From Eritrea 🇪🇷 love you All Ethiopia 🇪🇹❤️🙏🏼
We love u 2 sweety sis
Haben Love TV ሓበን ፍቅሪ ትቪ we love you too
We love you back !! One love
We love u too sweetheart 😘❤️
Fortune ❤️❤️❤️😘
ክልፕ 100%
ድምፅ100%
ግጥም100%
ከጠበኩት በላይ ነው
ከነ ቢጫ ወባ ብዋላ ይሔን የመሰለ ስራ በመስማታ በጣም ነው ደስ ያለኝ እስኪ እደኔ የተመቸው
ሜካፕ ያልገነነ 100 ፀባይ 100 እርጋታ100
በጣም በጣም የምወደው ዘፈን ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ !! እግዚአብሔር
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!
8 ጊዜ ነው ያዳመጥኩ ምንም ልጠግብ አልቻልኩም በጣም አሪፍ ነው የኔ ማር የኔ ቆንጅ ምርጥ ነው
108 ገብቻለው በመቶ በልጨሻለው lol
ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ
sweddddddd shai
ኧረ ማር እኔ ከተለቀቀ ጀምሮ አልተፋታሁትም
ፐ ገራሚ ድምፅ❤🥰🥰🥰
እንደዛሬው ኮመንት አሰጣጥ ገጥሞኝ አያውቅም የምር ከዘርና ከቤት ጣጣ የፀዳ ነው ኮመንታቱሮች ተባረኩ👏👏👏🥰🥰🥰❤
😃😃😃😃👏👏
Ewnatkn nawe
Batekekel
በጣም የሚገርም ነው ልጂቱም ገዳይ ናት
እስክ እኔደ እኔ ዘፈኑ እየስማ ኮመንት የማያነብ ዘፈኑም ኮሞንቱም ይመስጣል ማሬ ውድድድ ቀጥይበት
እኔ
I am so in love with this - have been listening to it for weeks. From a Turk-Iranian living in the UK! Much love for Ethiopian music
The song is about a naive girl in love with a guy who is about town and street smart. Mismatch and heartache.
ጥሎብኝ ረጋ ያለ ሙዚቃ እወዳለሁ 😍 ዘቢባዬ ቆንጆ ስራ ነው በርች!
ልጅቱን እስከ ሙዚቃዋ የወደዳችኋት እስቲ ላይክ ግጩኝ
love it yena marrrrrrrr
ጉድ እኮ ነው! ላይክ ለልጅቷ ሆኖ ሳለ እዚህ ምን ይሰራል
ቆጆውስጥአዋቂ በራሷወበት ያማረት ዉብናት አደኛየኑሪበት
Getenesh Mekont ለሕቴ
እህታችን ቆንጆ መዚቃ ነው ቀጥይበት፡የትግራይ ልጅ ነኝ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ዘር እና ቢሄር የማይቆጠርበት ዘመን ያምጣልን፡፡♥
አሜን የኔ ወንድም የትግራይ እንቁ አከብርሀለሁ
የትግራይ ልጅ ነኝ ብለክ እራስክ ዘር ምናምን ትላለክ ኢትዮጵያዊ ነኝ የክል አስመሰልከው
Amen amen amen
የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ የትግራይ ነውዴ የሜባለው
Amennnnn mamaye
I am from Kerala, in India 🇮🇳 I LOVE ETHIOPIANS
ዋው ያንቺ ድምፅ እና የአህመድ ተሾመ ( ድንቢ) ዜማ እንዴት እንደተዋሀደ የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ቴዲ አፍሮ አንድ ሙዚቃ ቢሰራልሽ ቢሰጥሽ ምኞቴ ነው ገራራራራገገገገገርርርርርርርርር
Eli Habesha
ውዴ የኔ ገራገር እስኪ subscribe አድርጊኝና ገራገርን ልጋብዝሽ😊😊
ፍቅር አርጌሻለው
ዋውውውውው የልብ ትርታን ይሰነጥቃል ድምፅሽ
የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ ብዬዋለሁ 😍😍😍
I love ur voice great song my beautiful Ethiopia woman
P
Imy
Ok thanks
ውበት...100%
ድምፅ....100%
ክሊፕ.....100%
በቃ የአመቱ ምርጥ ክሊፕ
የሚስማማ ብቻ♥♥♥♥
ትክክል ሁሌ ነገረወ ደስ ይላል ዘብባዬ ይቅናሽ ❤❤❤🙏🙏🇪🇹
Agree100%
ብዙም አይመሥጥም የእቁጣጣሽ ያወጣችሁት 1 ኛ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው
@@zebene6506 wow
Uh everyone throwing love from every corner of the world. This makes me happy. Love from Ethiopia!!
Wawoo actually iam from Eritrea 🇪🇷 but I love you Ethiopians 🇪🇹
We love you too
I miss asmera maybe one day
Wo konjoo
We love you too bro 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
We are same men
@Henok Tesfazghi
Sad, politicians divided us for their own purpose. Woyana is our common enemy.
የኔ ቆንጆ ከጠበኩት በላይ ምርጥ ስራ ነው💓💓💓ክሊፑ አንደኛ ነው😍
K tifeteshi nber besemono beslame new
የኔም ጥያቄ ነው
ሰላም ነው እህት??
ኪዱ ይህን ዘፈን እስኪ ዝፈኝልኝ😀😉
አኔ ኤርትራዊ 🇪🇷 ነኝ ግን ኣምሓርኛ music 🎶ብጣዕሚ ይፈቱ ❤! ብጣዕሚ ደስ ደስ ደስ❤ ዝብል ድምጺ ላይክ ላይክ ውንድማቹ ከ ኣስመራ ❤🌟❤
waw 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
እኔ እምለው ኢትዮጵያ ና ኤርትራ ምኑጋ ነው ልዩነታቸው?
I grew up with Bereket Mengestab, Tsahitu Baraki, Tekle Tesfagzi, Brehane, Abraham Afeworki, but I don't know Tigregna. Because we have the same origin or blood, tradition and culture.
@@ሀረግየሥላሴልጅሀረግሓወይ ልይንቱ ኤርትራ ሊላ ሀገር ፡ ኢትዮጵያ ሊላ ሀገር
We love you too
I'm Haitian and I hear some Ethiopian music in tictok then I want to hear them boom I'm stuck don't even understand a word but I love them
ወይኔ ስንቴ እንደሰማሁት ብታውቁ ዘቢባን የምትወዱ👍👍
I don’t understand Ethiopian language but I like Ethiopia 🇪🇹 music 🎶 and I love Ethiopia 🇪🇹 people I’m from Sudan 🇸🇩 🇸🇩🇪🇹🇪🇹🇸🇩🇸🇩❤️❤️✌️✌️
👌
We love♥♥
10q bro we love also 🇸🇩 people ❤
from Ethiopia i love sudan
تسلم ياابن السودان العزيز كلك زوق❤️
ዘቢባዬ የኔ ምርጥ ድምፅሽ እንኳን የቆመ የሞተ ያሰነሳል ዘቢባዬን ድምፅዋን ማነው እንደኔ የወደደውውው ❤❤❤
Im Algerian Amazigh
And realy love Ethiopian music
and culture
Greetings from Algeria
Land of Amazigh
to Ethiopian brothers
and sisters 💓💓💓
You are a brave people
with a great history
thank you man....we love you too
አቤት ድምፅሽ የኔ ውብ በጣም አሪፍ ነዉ በርች የኔ ቢጫ ወባን ይሄን ዘፈን በግልኮስ መልኩ መስጠት ነበር 😉😉
genet one years go 😂😂😂👍👍👍👏👏👏👏
😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
Ere gud tin blot ligelebign new teregage knatam tigshin yaz lene new yezefenelign😏😋🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኢትዮና ኤረትራ ሰብስክራይብ አረጉኝ ሰዉዳችሁ
ክክክክክ እረ ተይው በናትሽ ምስኪን ነገርነው
እስኪ እደኔ ርጋታዋ የተመቻችሁ ብቅ በሉ
ደስ የምትይ ልጂ የተዋጣ ለጆሮ የሚጥም ስራ ነው በርቺ ዘቢባየ
ወይኔ ድምጽ እናቴ ኡፋ ዘቢባዬ
እርጋታ
ውበት
ቅንብር
አንደኛዬ ነሽ ❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ነው
በጣም
እውነት ነው
ምርጥ ዘማ%100
ምርጥ ግጥም%100
ምርጥ ድምፅ%100
አድሎሻል!! %100
ዘቢባ ግርማ
Galatoomi !!!!"""
ሙስሊም ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንኩዋን ለ1440ኛው የኢድ ኣል ኣዳሃ ኣረፋ በሰላም ኣደራሳችሁ....በተለይ እንደኔ ስደት ላይ ያላችሁ መልካም በኣልልልልል
aberwa Adersn
እንካነ አብሩ አድርስን
እንኳን አብሮ አደረሰን 🌷
ምርጦችዬ የኔ ገራገሮች እስኪ subscribe አድርጉኝና ገራገርነታቹን አሳዩኝ
@@nyfmates7927 እሽ ኣሁን ኣደረኩሽ የኔ ጋራገር
I'm from brazil I love this song
😍👌🤗
Yep thank you for watching it the best &super awesome of Ethiopian song....keep it up...
ከብራዚል ነው የልሽው እኛም ከሳውዲ ነው so እርሶ ብራዚላዊ ውይም ብራዚላዊት አይደሎትም ምርጥ የኢትዮጵያ ዲያስፓራ ኖት እዚም እዛም ይደርሳል
@@አዊጄራየእንጅባራዋlke bleshal
,😂😂😂😂 ay hebashe !!
ዋው በጣም ጥሩ ሙዚቃ። like
👇🇪🇹🇪🇷
I’m going to listen 👂 our brothers music Ethiopia 🇪🇹 respect from Somalia 🇸🇴
🥰😘💕💋
Thank you so much Somalian brother people and again thank you so much by listenig Ethiopian music
♥♥♥♥♥♥
❤
❤❤❤❤❤❤
ዘቢባ በጣም አሪፍ ዘፈን ነው ! በጣም ደጋግሜ የሰማሁት ዘፈን ነው! ግጥሙና ዜማው አጅግ በጣም ዉብ ነው ! ገጣሚው ወንድወሰን ይሁብ ዜማ አህመድ ተሾመ (ዲምቢ )ና ሌሎቹም ምስጋና ይገባችአል! አንዴት ላቁመው ጎበዝ ! በቃ Ethiopian በትንሹ ታያታለህ ! ምጥን ዉበት -ድንግል ዉበት ፈገግታ ! መተፋፈር ! Fantastic !
ላለማካበድ ከጠበኩት በላይ ነው ያገኘሁት የኔ ቆንጆ በርቺልኝ እማኪያዬ♥
ዋውው ዘቢባዬ ምርጥ ነው ድምፅሽ በርቺ
ተዋህዶ ሀይማኖቴ
የጥንት ነሽ የናት እና አባቴ።
የፅዮን ልጆች ሰብስክራይብ ግጩኝ። በቅንነት አይከፈልበት
ኢትዮና ኤረትራ ሰብስክራይብ አረጉኝ ሰዉዳችሁ
Ebakachu lik bmare srawan endnk
Emotional love ❤️ ....በጣም ጥሩ ዘፈን from Somalia 🇸🇴. Big love ❤️
we 🇪🇹 Love you our Brothers Somalia 🇸🇴
I am student in ethiopian universities, but from Somaliland.
I like ethiopian people due to there Respect
We love you and appreciate Somalianders you will always be apart of the Ethiopia and our hearts ❤️
🥰😘💕💋
Qof waalan in aa tahy walagu fahmey Ethiopia ayaad qeyb ka ahaneysaa walagu sheegay
@@selamamhara7524 ethiopia is gone and will be nothing, don't dream to grap other territory the chance was but not now.
Tahliil Qurbadiid um...what
በአመቱ መጨረሻ ባይሆን የአመቱ ምርጥ ሙዚቃና ምርጥ ኪሊፕ ይሸለም ነበር ገራገር♥
ማነው እንደኔ ዩትዩብ በር ላይ ተጎልቶ የዋለው ዘቢናዬ አዳምጬ እመለሳለሁ😍😍😍😍
ሚ
Megolete bicha tezefezefeku enji 😉😂😂😂😂
@@ethiohagere1926 ክክክክክክክ የምር ልክ ስልችት ብሎኝ ልነሳ ስል ድንገት አየሁት
@@ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ ነብሴ😍
Ere yene ybsal ke sira endet eyerotku endegebahu wede bete lisemat netu demo exi hono inbaye new yemetaw ygbatal zebiba jegnaye
I am from Brazil I like Ethiopia music!!!
😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👈 ወይ ብራዚል
አይሻልም ከሱዳን
@Abu Tube አቡ ቲዩብ
ብራዚል ትብላህ😂😂
በምን ቋንቋ ሠማኸው ባክህ
I have listened this song about 20 times. I can't understand the language but love the melody. Lots of love from 🇳🇵🇳🇵Nepal
Thnank you so much Amharic languages it's esay if you want learn Amharic languages please contact me I can help you
Hi Ayele don’t forget your name and number
@@yonasme2608
Please.,olso me ,il like to much ,I have many song aramarico but i don't undestand like amsal mitike,Anteneh Dina,Manalemosh Dibo soon soo
Same here listened more than 1000 time! Still listening.
ምንድነው ላይክ ማረግ በዘመድ ሆነ እንዲ ? 🤔
ለምንድነው ላይክ የማታርጉኝ ግን ! 🤔
በጣም ያታዛዝባል ፡። ቆንጆ ሙዚቃ 100%💯❤🌟❤
👍👍👍👍👍
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቆጅየ
ፍቕሪ ሙዚቓ
kkkk
👍👍👍
ኣው ሰይ ሰይ እንደዛ ነው እንጂ !❤💋❤💋
ከዘፈኑም በላይ እርጋታሽ ይመስጣል አንቺ እራሱ ገራገር ነገር ነሽ ያበደ ነው ነፍሴ ይመችሽ
1ኛ ኩልል ያለ ድምፅ
2ኛ ቆንጆ ዜማና ግጥም
3ኛ በሜካፕና በጌጣጌጥ ያለተዝረከረከ ፊት
4ኛ ቆንጆ ቀረፃና የቀረፃ ቦታ…
5ኛ እናንተ የተሰማችሁን አስተያየት ቀጥሉበት
እውነት ነው ቆንጆ ስራ ነው ምርጥ
በጣምምም
በሜካፕ ያልተዝረከረከ አላቹ ሃሃሃ
@@eldalemm2392 አወ 😏😒
ከጥሩ ስነምግር ሃገራዊ ከለር
I am from Eritrea and speak Tigringa i can not speak Amharic but just i love This heartly song. Thanks Zebiba your are amazing Singer😍❤️❤️❤️
በ5 ሰዓታት ውስጥ 94k ቪው 10k ላይክ 2k ኮመንቶ ገራሚ ነው ዘቦዬ ይገባሻል👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍
እንደኔ ደጋግሞ የሰማው👍👍👍
ፀዴ ፀዴ
ዋዉ ድምፅሽ እንዴት አባቱን እደሚያምር እኮ ዘቢባየ የማንም መቀለጃ ሁነን ነበረ 😍😘
tigest andualme
ማለት የፈለግሽዉ ገብቶኛል!
. አቤት ድምፅሽ የኔ ውብ በጣም አሪፍ ነዉ በርች የኔ ቢጫ ወባን ይሄን ዘፈን በግልኮስ መልኩ መስጠት
😀😀😀
የቢጫ ወባም ቢሆን የራሱ ብቃት ነው አቤት ሰው ማጥላላት ግን ዘቢባዬ የኔ ውብ ስራአት ባለው አረባበስ መሆንሽ ደስ ይላል
😂😂😂
እውነትም ገራገር እስኪ ይሄን ሙዚቃ ሰምተን እንኳን ገራገር እንሁን በዘር ከመጣላት ገራገር ብዙ ትርጉም አለው እኖድሻለን በርቺልን
አንቺ እራሱ ገራገር ነገር ነሽ የኔ ድምፀ ምርዋ ምርጥ ስራ ነው በርቺ😍
እግዛቤር ይመሥገን ከነ ቢጫ ወባ የገላገለን አምላክ ምርጥ ስራ ነው በርቺ
ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ
😂😂😂
betam bicha weba kikikikikikii
Betty
ብጫ ወባ?
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የምትስማሙ ላይክ ግጩ
ትክክል
ኣሜን
@@hiwotkassa9951 ዋውውውውው ቢስማው ቢስማው ዬማይስለች ዘፈን በታም አሪፍ ነው
🤣🤣🤣
ምርጥ ሥራ ነው በርቺ በዚህ አጋጣሚ በዚህ አሪፍ ሥራ ላይ አሻራቸው ላኖሩ ሁሉ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው
አቤት ድምፅ አቤት እርጋታሽ የኔ ድምፀ መርዋ ደስ የሚል ዜማ ከምርጥ ክልፕ ጋሪ የሚገርም ስራ ነው በርቺልን
ሳሮናችን" ዘቡዬ" ነው ያልሻት? ግዴለሽም ቁልምጫውን ቀይሪው ይሄ ዘበኛ ለሚለው መጠሪያ የሚሆን ቁልምጫ ነው ዘቢ .... ብትያት ለማለት ነው
ዋወወወወወወ ዘቢብ ተዋቶልሻል
ሙዚቃው በተለቀቀ አንድ ስዓት ውስጥ አራት ጊዜ አየሁት:: በጣም አሪፍ ሙዚቃ!!!! You go talented zebiba!
ሙዚቃ እንዲ ነዉ እረጋ ያለ ከዉብ ድምፅ ጋር የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ በርችልኝ
Medanit Alehegn አበባ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ቆንጆ
በአየ ተዋወርኩበት ቦታዎች ሁሉ በፍቅር ሲደመጥ የምሰማውና እኔም እጅግ በጣም አምወደው ዘፈን ስለሆነ ልባዊ አድናቆቴን ለዘቢባ እገልጻለሁ ።
በቃ ለሳምንት ከፖለታካ እርቂያለው፡ ያንቺን እየደጋገምኩ ስሰማ ነገሮችን መርሻ😍😍 አቦ የኔ ምርጥ👌👌
Kkkk
ሀሀሀ
ግጥም አንደኛ
ዜማ አንደኛ
አንቺም አንደኛ
ወንዶችዬ እንኳን ከዘመነ ምን ላርግልክ እና እዚጋ እዛጋ ወደ ገራገር በሰላም አሸጋገራቹ😁በተረፈ ዘፈኑ ምርጥ ኖ
እነሱ ገራገር አይደሉም እኛ ነን
😁😁😁😁
@@demozdemoz5279 አዉንት ነው
ቅ
ውይ ተለቀቀ ይህ ሙዚቃ ዋው ነው ዘቢባዬ ድምፅሽ አንደኛ ነው በርቺ💓💓
ሰብስክራይብ ያድርጉን
@@unitytube8067 የምታስተምሩት ነገር አለ?
@@ሰውነኝ-ጠ8ለ አዎ ይቀላቀሉን
I am from s Sudan 🇸🇸I don't understand a single word but I love it❤
የስራሽን ይስጥሽ አላስችለኝ ብሎ ፆም አስገደፍሽኝ💕👑 ሌላም የገደፈ አለ?
እኔም ገደፍኩት ማሬ😆
@@maryamenate1879 ይቅር ይበለን🙏
ኧረ ምታወሩትን እወቁ ለዘፈን ፆም ገደፍኩ ምናምን ስትይ ትንሽ አታፍሪም አሰዳቢ ናቹ
Tsion Aklilu 😂😂😂😂 ገራገር ነሽ
@@AbcdEfg-ew8pg ወይ አንተ ሲጀመር ክልክል የሆነን ነገር መስማት ሀፆያት ነው ከመግደፍም አልፎ በቸርነቱ ይቅር ይበለን እጅ
ዋዉ ምርጥ ስራ ነው ገና ሳሰሙት ለመኮመት እምትሮጡ ሰወች ግን ፈጣሪ ትግስቱን ይስጣችሁ
ምርጥ ዘፈን ነው አለባበስሽ ደግሞ ሥነ-ሥርዓት ያለው ነው እንደኔ የተመቸው ላይክ ላይክ!!!
Who is here 2020 and don’t know the meaning of this song but loves Ethiopian Songs
2021 till the end of the Time. I love the music and culture of my neighborhood brother’s
❤❤❤❤
ልጄ በጣም ወዳታለች ቀን ሙሉ ነው ስታዳምጣት ምቱለው
ለልጄ 👍👍👍👍👈
kkkkkkkkkk
ለላይክ ነው አህነዬ እንኳን ልጂ ባልም አላገባሺ
አንቺ እራስሽ እኮ ገራገር ፀባየኛ ነሽ በጣም ነው ምወድሽ እንደዚሁ ታስታውቅያለሽ 😍😍
I'm Form Jomaicka i'love Ethopian 🇪🇹🇪🇹🇯🇲🇯🇲🇯🇲
👍🌼🌼🌼🌼❤😘
Jamaica
lol liala yelehm endewum alert.. betele newu yebelet like metageghwu
We luv u too
Comment sechiwoch batenoru beminem eznana naber
She’s so beautiful and her music is amazing, love it 💝🇪🇷
ገራገር አንተልጂ አራዳ ሆዴ ነፍስ ነገር (ገራገር)
ገራገር እንዴት አረክልኝ የመውዴን ነገር (ገራገር)2
አንተን ባዩ በዝቶ ልቤ ከሚቸገር (ገራገር) 2 ሚነው ባወቀልኚ የኔ እንደሆንክ አገር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰
ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ
Ethiopian Bird እሺ
ድምፅዋ ልክ እንደ ስሟ ዘቢባ ነው😍
ዘቢባ ግርማ እንደኔ እሚወዳት like እሚፈልግ ኮመንት
እኔኮ ከድምጿ ቀጥሎ እምወድላት እርጋታዋ ውይ ተባረኪ እንደ ዘንድሮ አርቲስት አትንቀዠቀዥ እዩኝ እዩኝ አትል ደርባቤ ነገር
Am yemeny, but I like Ethiopia and Ethiopian music
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ እኮ ገራሚ ድምፅ 😘😘😘ቀኑን ሙሉ ያንቺን ብቻ ነው ስሰማ የዋልኩት
I am from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I like the song n lyrics everything.....
ለባሌ ጋበዝኩት💕💕 ምርጥ ሙዚቃ ነዉ ዋዉ💗💗አስኪ እንደ እኔ የተመቸዉ👍በሉኝ
Zefrnu ko kena laltegenanu tndoch new...bedenb enadmt enji jal
@@foziamehdi2556 😂😂😂new ende enem aljemerkum😂😂😂😂le wedefitu bale new yalkut 😂😂
@@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ wwwyyyy bezi edmesh eskahun😊😁
I love this song from somalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴
እሚገርም ስራ ከሚገርም ክሊፕና ድምፅ ጋር የኔ ውብብ አንደኛ ነዉ።ቅንንተሽና የዋህነትሽ ከፊትሽ ያስታዉቃል የኔ መልካም ትችያለሽ👌👏❤❤
Ilike Ethiopia music and I have to be with yourself and your family and friends good bless you 👍🏼👌🇪🇷♥️🇪🇹😍😍😍
we love you to my dear..
we are one any ways
@@obiyya3372 thanks for you😍😍
With yourself ,😂temechitoghal
@@massimpact3750 kkkkkkkkk
💓💐
ማነው እስኪ እንደኔ UA-cam ላይ ምነው ሽዋ በር ቁጭ ብሎ ሲጠብቅ ያመሸው🤔👍👈
ትንቢተ ዳንኤል
አልገባኝም!
From India 🇮🇳🇮🇳 I love Ethiopia music thank you
🥰😘
I love Indian music too very much
ምነው ሸዋ ሁሌም አሪፍ ሙዚቃዎችን ነው የሚለቀው የማይረባ ዘፈኖችን ለHop ትተውታል
እኔ ይህቺ ልጅ ምርጥ ድምጽ ብቻ አይደለም ያላት ምርጥ ነፍስ ነው ያላት እውነትም ዘቢብ ናት ይሁንልሽ አቦ 🙏🙏
ይሄን ሙዚቃ ያለማጋነን እንደኔ ከ10 ጊዜ በላይ ያደመጣችሁት እጅና እግራችሁን አውጡ 🙌🙌🦶🦶😂😂
እኔ በጣምነው የምወዳት
ተዋህዶ ሀይማኖቴ
የጥንት ነሽ የናት እና አባቴ።
የፅዮን ልጆች ሰብስክራይብ ግጩኝ። በቅንነት አይከፈልበት
From Kenia with Love, i know there is internet lock-down in Abyssinia but thanks i can still watch my favorite tune by Zebiba. I pray for Ethiopia.
Before you pray for us plz correct your said about us Abyssinia Abyssinia is only represent the northern part of Ethiopia then also please pray about you .we Ethiopian have had our own beauriful collection religion so don't worry about us
@@habtamuteshome9909 every thing is poiticed here in ethiopia but thank u for having information what foolish things are done over abyssiniya people the currently called tigray derived from tigre word w/c is latin meaning tigers that realy describe to their bravity and intelligence. no one surrender tigray
🥰😘💕💋
Thank you for your prayer ❤❤😘
Mind your own business
ይሄ ሁሉ ኮሜንት ከመቸው. ሙዚቃ አድማጭ አይደለሁም እንዲሁ ስለምወድሽ ልየው
የምር ግን ምን ታዘብኩ ይሄን መዝሙር ቢሆን እንዲ ባለቸኮልን ነበር ብቻ ልብ ይስጠን እራሴን እራሱ ታዘብኩት
እግዚያብሄር ፍቅር ነው እኔም ገርሞኛል
እኔም ብዙም አላዳምጥም ግን ልጅቷን ስለምወዳት ነው
@@meronkalayu8932 besmame betam e/r yirdan enjiii
ገራገርነትሽ ልብን በፍቅር ያቀልጣል!
keep it up....we love you
ከጀርባ የሚወዛወዙት ወዝ አለው፣ በጣም ደስ ይላል።
Am Eritrean Love Ethiopian music 🇪🇷🇪🇹
Michael Tesfay we love ❤️ you too.
me too
በደላችንን ሳትቆጥር የደከመው ጉልበታችንን እያበረታች፤ የረከሰው መንፈሳችንን እያደሰች ሁሌ በአማላጂነቷ እዚህ ያደረሰችን የአማኑኤል እናት ክብር ምስጋና ይገባት!
ENAT MEDIA amennnnnn
ይችን ገራገር የሆነች ልጅ የአንደኛ አንደኛ ለማድረግ በድጋሜ እየገባን ስራዋን እያየን ቁጥሩን ከፍ ለማድረግ እንሞክር ከዚህ በላይ ነው እና የሚገባት🙏🙏🙏 pelsss
@@mironatsbha1742 sebscribe adrugna girl
😍💔💔
አሜን
ዘፈኑ 100% ምርጥ ነው:: ችግሩ ገራገር ወንድ መጥፋቱ ነው::
ene alehu
Gerager sayhon Gerger honbsh nw yalew ahun 😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Isayas Worku ድጋሚ ብትወለድ ገራገር አትሆንም ምክንያቱም የለማ
🤣🤣🤣
I'm South African 🇿🇦. I wish I understood the language, I love Ethiopian music ❤
እውነት ለመናገር ዘቢባየ በጣም ስለምወድሽ ሙዚቃው ሲተዋወቅ አሪፍ ባይሆንስ ብየ በጣም ፈርቼ ነበር:ግን ስጋቴን ስላቀለልሽኝ🙏🙏
Wow endene yetesemaw sew agegnew yemr frche neber enem..gn mrt nw