የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትድረስልን! በየመን የነበሩ የኢትዮጵያውያን ባሕር ኃይል ወታደሮች ድምፅ፤ ሊቀ ካህናት ብርሃኑ ገ /አማኑኤል ክፍል 2
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትድረስልን! በየመን የነበሩ የኢትዮጵያውያን ባሕር ኃይል ወታደሮች ድምፅ፤ የወህኒ ቤቱ ቤተ ክርስቲያን ቀዳሽ፤
የአንጋፍው ትንሳኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ፤
እግዚአብሔር ይስጥልን ሊቀ ካህናት
እድሜ ይስጥልን 🙏
እሰይ ! የእኔ አባት እንኳን በዓይነ ሥጋ በቴሌቭዥን መስኮት ለማየት እና ድምጽዎ ለመስማት ፈጣሪ አበቃን ።
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን::
❤🎉❤
በእውነት ትልቅ አባት፣ ክቡር ሊቀ ካህናት ብርሃኑ ገ/አማኑኤል፣ ለዚህ ትውልድ እና ካህናት ትልቅ ትምህርት ነዎት፣ እንዴት ቤተክርስቲያንን በቅንነት ማገልገል፣ ከገንዘብ/ ንዋይ ይልቅ ቤተክርስቲያንን ማስቀደም በእውነት ትልቅ ምሳሌነት ነው። ለዚህም ነው እርስዎ በአብዛኛው የጠቅላይ ቤተ ክህነት መምሪያዎችን በኃላፊነት እንዲመሩ የተፈለጉት።
ለዚህ ትውልድና ለመጪውም ትውልድ ትምህርት የሚሆኑ ትልቅ አባት፣ ማኅበረ ቅዱሳንን በክፉ ቀን የታደጉ፣ ብዙ ያልተነገረላቸው አባት፣ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ክቡር ሊቀ ካህናት ብርሃኑ ገብረአማኑኤል።
ጉባዔ ቃና በአይቴ ተረክበ / ቡ/ መምህርነ ሊቀ ካህናት ብርሃኑ።በሞገስ ወክብር ወጸጋ ዘንሬእዮ /ንሬእዮሙ/ አኮኑ።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተከበራችሁ የማህበረ ቅዱሳን እባካችሁ ህዝቡን እና ቤቴክሪስታናን የሚያጠናክር በአሁኑስአት በየሰበካ ግዛቱ በየገዳማቱ ትንንሽ ፋብሪካዎችን ወይም ልማቶችን ባፋጣኝ ይሰራ አሁን በየገጠሩ ካቅም ማጣት የተነሳ ቤተክሪስታኖች አገልግሎት እየቀነሰነው በውነት ወንድሞቸ አሁን እንደግብጽ ኦርቶዶክስ ፋብሪካ መገባት አለብን በውነት ከእምነት ንዋይ አይበልጥም ግን ማልማት ቤቴክርስቲያኒቱን ያጠነክራታል የበለጠም ምእመናን ለማስተማር ያግዛታል በጥቅሉ ጠንካራ ያረጋታል እግዛብሔር ቤቱን ያጽና
እርግጠኛነኝ መቼም ደግመህ በመቅደስ interview ታደርጋለህ አልልም ይህ የተቀዳ ነዉ
በጭራስ ከመንፈሳዊ ሰዉ የማይጠበቅ ሰህተት እየተከናወነ መእመኑን ድፍረት ማላመድ ነዉ
እኔ ከመልክቱ ይልቅ መቅደስ መሆኑን አሞኝ መልክቱን ጠላሁትቨ
መቅደስ እና ቅድስት ይለያያሉ፣ ይህ ቦታ በቤተክርስቲያን ቅድስት በመባል ይታወቃል ። ምእመናንም በዚህ ቦታ ማገልገልም ይሁን መገልገል ይችላሉ።
ስራ እንስራ...