Radio Addis
Radio Addis
  • 52
  • 396 719
ትረካ ~ ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ ~ አዳም ረታ ~ ክፍል አንድ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #Radioaddis
Radio Addis ትረካ ~ ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ ~ አዳም ረታ ~ ክፍል አንድ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Ethiopian Audiobook ~ Amharic Book Narration ~ Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #amharicvlog #love #storytime #goodaudiobookinethiopia #part #radioaddis #viralvideo #fyp
ደራሲ :- ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ
ርዕስ :- አዳም ረታ
00:00 - አንደኛዋ መንገድ
22:22 - ሁለተኛዋ መንገድ
43:35 - ሶስተኛዋ መንገድ
Переглядів: 748

Відео

🔴ትረካ ~ አጫጭር ልቦለዶች ~ ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #Radioaddis
Переглядів 1,8 тис.9 годин тому
Radio Addis Present ትረካ ~ ማምሻ ~ ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #Radioaddis Ethiopian Audiobook ~ Amharic Book Narration ~ Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #amharicvlog #love #storytime #goodaudiobookinethiopia #part #radioaddis #viralvideo #fyp ደራሲ :- አሌክስ አብርሃም ርዕስ :- ማምሻ 00:00 👉 መግቢያ 00:50 👉አቤልን ፍለጋ 12:00 👉ኤሊን ...
ትረካ ~ ማምሻ ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #Radioaddis
Переглядів 4,4 тис.16 годин тому
Radio Addis Presentትረካ ~ ማምሻ ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook ~ Amharic Book Narration ~ Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #amharicvlog #love #storytime #goodaudiobookinethiopia #part #radioaddis #viralvideo #fyp ደራሲ :- አሌክስ አብርሃም ርዕስ :- ማምሻ
ትረካ ~ በር ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #Radioaddis
Переглядів 4,1 тис.День тому
Radio Addis Present ትረካ ~ ከዕለታት ግማሽ ቀን ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook ~ Amharic Book Narration ~ Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #amharicvlog #love #storytime #goodaudiobookinethiopia #part #radioaddis #viralvideo #fyp ደራሲ :- በር ርዕስ :- አዳም ረታ
🔴ትረካ ~ ከዕለታት ግማሽ ቀን ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 3,6 тис.День тому
Radio Addis Present ትረካ ~ ከዕለታት ግማሽ ቀን ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook ~ Amharic Book Narration ~ Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #amharicvlog #love #storytime #goodaudiobookinethiopia #part #radioaddis #viralvideo #fyp ደራሲ :- አሌክስ አብርሃም ርዕስ :- ከዕለታት ግማሽ ቀን 00:00 👉 ክፍል አንድ 47:34 👉 ክፍል ሁለት 01:13:00...
🔴ትረካ ~ የ ቀለበት ስንብት ~ ዳግላስ ጴጥሮስ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 5 тис.14 днів тому
Radio Addis Present ትረካ ~ የ ቀለበት ስንብት ~ ዳግላስ ጴጥሮስ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #amharicvlog #love ደራሲ :- ዳግላስ ጴጥሮስ ርዕስ :- የ ቀለበት ስንብት
🔴ትረካ ~ ኩርቢቷ ~ አለማየሁ ገላጋይ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 8 тис.21 день тому
Radio Addis Present ትረካ ~ ኩርቢቷ ~ አለማየሁ ገላጋይ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #amharicvlog #love ደራሲ :- አለማየሁ ገላጋይ ርዕስ :- ኩርቢቷ
ትረካ ~ ስፌት ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 7 тис.21 день тому
Radio Addis Present ትረካ ~ የ ቢሾፍቱ ልጆች ጥላሞት ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #ethiopianzena #storytime #adamreta #story #amharic #part #canada #ethiopiafilm #fooryou #viral ደራሲ :- አዳም ረታ ርዕስ :- ስፌት
🔴ትረካ ~ የ እንባ ቀብድ ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 8 тис.28 днів тому
Radio Addis Present ትረካ ~ የ እንባ ቀብድ ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #amharicvlog #love ደራሲ :- አሌክስ አብርሃም ርዕስ :- የ እንባ ቀብድ
ትረካ ~ የ ቢሾፍቱ ልጆች ጥላሞት ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 5 тис.Місяць тому
Radio Addis Present ትረካ ~ የ ቢሾፍቱ ልጆች ጥላሞት ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #ethiopianzena #storytime #adamreta #story #amharic #part #canada #ethiopiafilm #fooryou #viral ደራሲ :- አዳም ረታ ርዕስ :- የ ቢሾፍቱ ልጆች ጥላሞት
ትረካ ~ ከ ፍሪጅ የተጫረ እሳት ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 14 тис.Місяць тому
Radio Addis Present ትረካ ~ ከ ፍሪጅ የተጫረ እሳት ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #amharicvlog #love #ethiopianzena #story #part #storytime #canada #usa ደራሲ :- አሌክስ አብርሃም ርዕስ :- ከ ፍሪጅ የተጫረ እሳት
ትረካ ~ ሻሽ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 10 тис.Місяць тому
Radio Addis Present ትረካ ~ ሻሽ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #ethiopianzena #storytime ደራሲ :- አዳም ረታ ርዕስ :- ሻሽ
ትረካ ~ ሚስቴን አከሸፏት ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 15 тис.Місяць тому
Radio Addis Present ትረካ ~ ሚስቴን አከሸፏት ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #amharicvlog #love ደራሲ :- አሌክስ አብርሃም ርዕስ :- ሚስቴን አከሸፏት
ትረካ ~ ጉዳት እርዝመቱ የት ይደርሳል? ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 9 тис.Місяць тому
Radio Addis Present ትረካ ~ ጉዳት እርዝመቱ የት ይደርሳል? ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian ደራሲ :- አዳም ረታ ርዕስ :- ጉዳት እርዝመቱ የት ይደርሳል?
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ሙሉ ክፍል ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 9 тис.Місяць тому
Radio Addis Present ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ሙሉ ክፍል ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian ደራሲ :- አሌክስ አብርሃም ርዕስ :- አልተዘዋወረችም 00:00 👉 ክፍል አንድ :- አብርሃም 01:50:50 👉 ክፍል ሁለት ፦ማህደረ ሰላም 05:14:40 👉 ክፍል ሦስት ፦ ሀይማኖት 06:46:46 👉 ክፍል አራት ፦ ዮናስ
ትረካ ~ ሊሊ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 51 тис.Місяць тому
ትረካ ~ ሊሊ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ትረካ ~ ጣቶች ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 7 тис.Місяць тому
ትረካ ~ ጣቶች ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ትረካ ~ ቀዳዳ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 10 тис.Місяць тому
ትረካ ~ ቀዳዳ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ትረካ ~ ልፎ (Lfo) ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 11 тис.2 місяці тому
ትረካ ~ ልፎ (Lfo) ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ትረካ ~ አሕዛብ ማ'ድ ቤት በር ላይ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 29 тис.2 місяці тому
ትረካ ~ አሕዛብ ማ'ድ ቤት በር ላይ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ትረካ ~ ኩሳንኩስ (ሊጥ) ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 11 тис.2 місяці тому
ትረካ ~ ኩሳንኩስ (ሊጥ) ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ትረካ ~ጠቅሞ ላይጠቅም ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 1,1 тис.2 місяці тому
ትረካ ~ጠቅሞ ላይጠቅም ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
🔴ትረካ ~ ፀረ - ሰላሙ ሰርግ ቤት ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 7813 місяці тому
🔴ትረካ ~ ፀረ - ሰላሙ ሰርግ ቤት ~ አሌክስ አብርሃም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ የመጨረሻ ክፍል ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 18 тис.3 місяці тому
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ የመጨረሻ ክፍል ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ክፍል 5 ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 10 тис.3 місяці тому
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ክፍል 5 ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ክፍል 4 ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 10 тис.3 місяці тому
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ክፍል 4 ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ክፍል 3 ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 8 тис.3 місяці тому
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ክፍል 3 ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ክፍል ሁለት ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 13 тис.4 місяці тому
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ክፍል ሁለት ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ክፍል አንድ ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 53 тис.4 місяці тому
🔴ትረካ ~ አልተዘዋወረችም ~ ክፍል አንድ ~ አሌክስ አብርሀም ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ወግ ~ የ አገር ክህደት! ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Переглядів 6084 місяці тому
ወግ ~ የ አገር ክህደት! ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

КОМЕНТАРІ

  • @kachi6306
    @kachi6306 2 години тому

    ላለፉት አስር ዓመታት በዩቲዩብ የፖለቲካ ቅራሪ ሳንቃርር የፈጀሁት ጊዜ ያንገበግበኛል። ከዚህ በፊት አፍላ ጎረምሳ ሆኜ ከአደጋ የተሸሸግሁበት፣ ወጣት ሆኜ ደግሞ ማስተዋል ያገኘሁበት፣ አሁን ደግሞ ጎልማሳ ሆኜ መደበቂያዬ ወደምትሆነው ስነ ጽሁፍ በውብ ድምፅ መልሰህኛል። አመሰግናለሁ።

    • @Radioaddis
      @Radioaddis Годину тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @sewdatoyeb3388
    @sewdatoyeb3388 2 години тому

    Bravo❤❤❤

  • @edilawitgetachew7143
    @edilawitgetachew7143 4 години тому

    U Know I m Obsesed with your Voice❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Next ዶክተር ኣሽብር pls

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 4 години тому

      አመሰግናለሁ!🙏 Eshi I will.

  • @wondesnderese3667
    @wondesnderese3667 5 годин тому

    በጣም ደስ የሚል አተራረክ ሱስ ሆነህብኛል ቶሎ ቶሎ ናልን በርታ

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 5 годин тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @rahelworku3729
    @rahelworku3729 6 годин тому

    😢

  • @user-hs5bk8lp7e
    @user-hs5bk8lp7e 9 годин тому

    በጣም ያስጠላል ያሳዝናል 😢ፍቅረተ የት ነች እናቷስ?ቡና ቤት ሄዶ ሠላም ለማለት ብቻ ራሱ መሄድ ነበረበት ወይም ተመልሶ መምጣት ነበረበት

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 10 годин тому

    ሁላችንም ያሳለፈውን የልጅነት እድሜ ወደ ኋላ መልሶ የሚያሳይ ምርጥ ታሪክ እረጋ ባለ ጥሩ አተራረክ❤እናመሰግናለን😅😅🎉🎉😅

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 8 годин тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @user-cz9yh1hz5j
    @user-cz9yh1hz5j 14 годин тому

    በጣም አምሰግናለሁ እኔ የአዳም ስራዎች ሱስ አስዘዉኛል ከአንተ አተራረክ ጋር እግዚአብሔር ያክብርህ አመሰግናለሁ 🙏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 8 годин тому

      አመሰግናለሁ!

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 14 годин тому

    እናመሰግናለን !!

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 14 годин тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @WegeneKuma
    @WegeneKuma 15 годин тому

    Tanks❤

  • @HalimaJemal-l5m
    @HalimaJemal-l5m 17 годин тому

    መሀሪ አንጀቴን ነው የበላኝ 😢😢

  • @hiwotgebreselase5968
    @hiwotgebreselase5968 18 годин тому

    እስኪ ለጠፋህበት ብዬ ሱስ ይዞኝ ሌሎች የተረኩትን ለመሥማት ተዘጋጀው ።ግን አልቻልኩም ድምፅህ ነብስን ሰርስሮ ወደ ውስጥ የሚጋፋ ሀይል አለው ።በምናብ ላይ ምስልን እንድንስል ከራስ ህይወት ጋር እንድናነፃፅር ያደርጋል ።ድርብብብብ ያለ ድምፅ በርታ ወንድሜ ባትቆይ ደስ ይለናል 😊 ድምፅህ ይባረክ 👏👏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 18 годин тому

      ክብረት ይስጥልኝ፤ ያክብርልኝ...አመሰግናለሁ!🙏

  • @Radioaddis
    @Radioaddis 18 годин тому

    ሰላም እንዴት አላችሁ ውድ ቤተሰቦች...እስከዛሬ ስተርክላችሁ የቆየሁት ፤ ሊሊ፣ አህዛብ ማድቤት በር ላይ ፣ ኩሳንኩስ...ወዘተ የያዘው የመፅሐፉ መጠሪያ የሆነውን ዛሬ ክፍል አንድን ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ! LIKE አድርጋችሁ ብትጀምሩ ለብዙ ሰዎች ይደርሳል። ይመቻችሁ!❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 День тому

    በጣም ከምወዳቸው ከነደጀኔ ጥላሁን ፀጋዬ አብራር ተፈሪ አለሙ ተራኪ አንድ አንተን ጨመርኩ ምርጥ ተራኪ ከረጋ ድምፅ ጋራ ! ❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis День тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @abrahamtelila6333
    @abrahamtelila6333 День тому

    Alex አብርሃም + ያንተ ትረካ =🥰🥰🥰

    • @Radioaddis
      @Radioaddis День тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 День тому

    በጣም ደስ የሚል አተራረክና እርግት ያለ ድምፅ። ግሩም ታሪክ።

    • @Radioaddis
      @Radioaddis День тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @seli-nz3kq
    @seli-nz3kq День тому

    የእዉነት እየሳቅሁም እያዘንሁም የሰማሁት🤗🥰

    • @Radioaddis
      @Radioaddis День тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @seli-nz3kq
    @seli-nz3kq День тому

    ፍቅርና ሀሐኑን😍ገራሚ ትረካ❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis День тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @ShalomEthiopia
    @ShalomEthiopia День тому

    Great writing, great narration. Thank you.

  • @kal-fe4ow
    @kal-fe4ow День тому

    በርታ ይለያል🥰

    • @Radioaddis
      @Radioaddis День тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @seli-nz3kq
    @seli-nz3kq День тому

    ቀጣይ የለምዴ?

  • @biniamanbesse3935
    @biniamanbesse3935 День тому

    ቆንጆ ትረካ ነው ትሽ ፍጥነት ብትጨምር ቆንጆ ነው ባይ ነኝ። በተረፈ አመሰግናለሁ ❤🙏🙏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis День тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @user-xy1uw2tb7s
    @user-xy1uw2tb7s 2 дні тому

    ትልቅ ትምህርት አግኝቼ በታለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 2 дні тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @MahirUsman-eb9ly
    @MahirUsman-eb9ly 2 дні тому

    መጨረሻዉስ😢🤕🤕🤕

  • @brukb9185
    @brukb9185 2 дні тому

    ለተሰማኝ ጥልቅ ስሜት የሚገልፁ የሚመጥኑ ቃላቶች በፍፁም የሉኝም። አቻ የሌለዉ መፃፅፍ። የመንገዱን ዱካዉ ላለፍንበት እዉነትነቱ እዉስጣችን ተቀብሮ ስለሚኖር ተርፈን እራሳችንን በመስኮት እንድናይ ላደረገን ጥቂት እደለኞቾ ለፀሐፊዉ ክብረት ይስጥልኝ ማለት ግን ግድ ይላል ።

  • @አይዳ
    @አይዳ 2 дні тому

  • @SamrawitHaile-oe4px
    @SamrawitHaile-oe4px 2 дні тому

    አድናቂህ ነኝ... በርታ

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 2 дні тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @SamrawitHaile-oe4px
    @SamrawitHaile-oe4px 2 дні тому

    ግሩም ነዉ በርታ!

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 2 дні тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @user-wc7ui7pv4d
    @user-wc7ui7pv4d 3 дні тому

    የምር በጣም ደስ ይላል ትረካህ ❤❤❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 3 дні тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @MihretMare
    @MihretMare 3 дні тому

    Betam new yemiyasferaw tegnche neber megelabet enkuan ferahu gen ❤❤❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 3 дні тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 3 дні тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @samsonasrade4945
    @samsonasrade4945 3 дні тому

    ወንድማችን፣ ድንቅ ስራዎች በምርጥ የትረካ ስልት ነው እያቀረብክልን ያለኸው፣ እናመሰግናለን። ለዚሕ ድካምሕ ግን ምስጋና ይገባሐልና Donate ማድረግ ለምንፈልግ ወገኖች፣ መክፈያ መንገዱን እዚሑ ላይ ብታመቻች።

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 3 дні тому

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ!🙏 email አድራሻዬን ተጠቅመው ማውራት ይችላሉ። addisbel7@gmail.com

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 3 дні тому

    በጣም አመሰግናለሁ እናመሰግናል። ሙዚቃውን ማስቀረት ባይቻል ቀነስ ቢደርግ ደግሞ በጣም ሀሪፍ ነው።

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 3 дні тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @samsonasrade4945
    @samsonasrade4945 3 дні тому

    ወይ አተራረክክክክክ...ምርጥ!!!!!! ኡፍፍፍ...አቦ ቀኔን አበራኸው።

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 3 дні тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @KalekdanHabtome
    @KalekdanHabtome 3 дні тому

    🙏🙏🙏

  • @melik7177
    @melik7177 3 дні тому

    ፓፓፓፓ ነው

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 3 дні тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 3 дні тому

    እየሱስ የተወለደው ከስንት ዘመን በሃላ እንዴት ከነአዳም እድሜ እኩል ይሆናል

  • @EllaHappiness605
    @EllaHappiness605 4 дні тому

    ሙሉ ሙሉ የሆኑትን ልክ እንደ አልተዘዋወረችም እንዴት ነዉ የማገኘዉ

  • @joy-tt8sj
    @joy-tt8sj 4 дні тому

    Your voice 🤌🤌🥰

  • @user-wc7ui7pv4d
    @user-wc7ui7pv4d 4 дні тому

    wow

  • @user-pg7dg8du6l
    @user-pg7dg8du6l 4 дні тому

    በርታ ወድሜ ግን በማለዳ መያዝ የመምህር ግርማን መፅሀፍ ተርክልን ያው ፍቃደኛ ከሆንክ🙏♥🙏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 4 дні тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @mat.5211
    @mat.5211 4 дні тому

    Ancchi mirti

  • @mat.5211
    @mat.5211 4 дні тому

    Awesome❤

  • @rahelasana7974
    @rahelasana7974 4 дні тому

    Thanks!

  • @melik7177
    @melik7177 4 дні тому

    Truth voice

  • @melik7177
    @melik7177 4 дні тому

    Truth voice

  • @hiwotgebreselase5968
    @hiwotgebreselase5968 4 дні тому

    number 1 😊💪

  • @bahrnameretna5687
    @bahrnameretna5687 4 дні тому

    Des yelal ❤🇪🇷

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 4 дні тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @አይዳ
    @አይዳ 5 днів тому

    አሬፉነው❤🎉ደስይላል

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 5 днів тому

      አመሰግናለሁ!🙏

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 5 днів тому

    ከምር የአዳም ረታ ነው?

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 5 днів тому

      ይወስዳል መንገድ መፅሐፍ ውስጥ የተወሰደ.