ትረካ - ጭምብልዎን ያውልቁ እንጂ... | ያልተሰሙ ፖለቲካዊ ድብቅ ሚስጢሮች | ቤተልሔም ታፈሰ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 13

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  4 місяці тому +14

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡

    • @Aynekulu.kinfegabriel
      @Aynekulu.kinfegabriel 3 місяці тому

      መፅሐፏን እስካሁን አለማንበቤ ፀፀት ጭሮብኛል ይሕ ተረካ 👈 በተረፈ ለቤቲ የነበረኝን መልካም አመለካከት አጠናክሮልኛል ...🙄🙄🙄

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 4 місяці тому +3

    Awsa lecture was excellent. He knew Bethlehem idea behalf of TPLF.

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 4 місяці тому +8

    ቤቲ በጣም የምወዳትና የማደንቃት ጋዜጠኛ ነች እጅግ ደፋር ናት
    ቀጣዩን እጠብቃለው እባክክ

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 3 місяці тому +1

    ታላቁ እስክንድር ፅናቱን አደ
    ንቅለታለው መስሎ ሳይሆን ሆኖ የተገኘ የአለማችን ምርጥ ሰው በተራኪ አንደበት ስንሰማው ታሪኩ ህይወት ይሰጠዋል እናመሠግናለን

  • @GeremewChere
    @GeremewChere 4 місяці тому +1

    ደፋር እና ምርጥ ፕሮግራም ነበር ቤቲዬ አንቺ እውቀት ላይ የተመሰረተ ጋዜጠኛ ነሽ

  • @wegf6808
    @wegf6808 3 місяці тому +1

    ፍፁም ከጋዜጠኝነት ሙያ በምንም መንገድ ሊሄድ የማይችል ጥያቄ (ጭምብልህን አውልቅ) ፍቅርን የምትዝናና ከሆን የከፋ የበታችነት ስሜት ውስጥ ነው ያለችው በጊዜ ሀኪም ትይ መሉ በሙሉ ባትድን እንኮን ይሻላታል!!!

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 4 місяці тому +7

    በለውጡ ሰሞን ሁላችንም አጨብጫቢ ስለነበርን የቤቲን ለየት ያለ ኃሳብ ቦታ አልሰጠነውም ነበር አሁን ነው የገባን ከረፈደ😅😅😅😅

    • @birukadane8022
      @birukadane8022 3 місяці тому +1

      አላጨበጨብኩም ብቸኛ ሳልሆን አልቀርም ትንሽ ያለፈ ታሪክ ለማንበብ መሞከር ማን ያልተደነቀ አለ ሲመጣ እስቲ እንየው እል ነበር
      በቤቴ ማንም አልሰማኝም ሰውየውን ለማወቅ 6 አመት የፈጀባቸውም አሉ እረ አሁንም የሚፀልዩለት ነብያቶች አይጠፉም

  • @mansoursunusy1962
    @mansoursunusy1962 4 місяці тому +1

    ደባሪ.

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 4 місяці тому +3

    Betye endit endemitmchen

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 2 місяці тому

    To be honest, it is nothing