📌አለምን ያስለቀሰዉ ወጣት ማዝን ሙት ተገኘ እስርቤት በደም ታሪክ የሰራ የሶርያ ጀግና ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 194

  • @AnuarMohamed-io12ky
    @AnuarMohamed-io12ky  4 дні тому +20

    ሰላም ለሁላችሁም በላይክ ጀምሩ ሰብስክራይብም አትሪሱ ስደተኛዉ ቻናልን እስከመጨረሻዉ አዳሙጡት😢😢😢

    • @galikomatube9857
      @galikomatube9857 4 дні тому +1

      እያስተረጎምክ ነው..?

    • @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ
      @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ 4 дні тому

      ለምን አረብኛ ለማይችሉት አንዳንዲ አታሰረዳቸውም

    • @asqw6481
      @asqw6481 4 дні тому

      አሻንጉሊት መጠቀም አይፈቀድም 😊

    • @TaibaAbishi
      @TaibaAbishi 4 дні тому +2

      ወነድም አባክህ ተባባረኝ የህቴ አበዳብኛለች የምታወቀወ ሰው ከለ😢😢😢😢

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 4 дні тому +1

      የዚህ ዘመን ሙጅሪም የሙጅሪም ሙጅሪም የሶሪያ መንግስት ቁጥር 1 ነዉ
      አይ ሠዉ ፖለቲካ ለሞቱትም አላህ ይዘንላቸዉ ይህ ልጅ ታሪኩ ሶለሂማን አብደላን አስታወሠኝ እንደት ሁኖ ይሆን በሀቅ ለሚጎዙት አላህ ይጠብቃቸዉ

  • @BerekaKedir-d6r
    @BerekaKedir-d6r 4 дні тому +39

    ሱብሀን አላህ የስሀቦችን ታሪክ የደገመ ጀግና አላህ ቀብሩን የጀነት ጨፌ ያድርግለት

  • @ZinetSeid-n9g
    @ZinetSeid-n9g 4 дні тому +9

    ያአላህ ያረቢ አንተ እሩሩህ አዛኝ ጌታ ነህ ጀነተል ፊርደወስ አላህ ይወፍቀዉ በጣም ነዉ በዚህ ልጂ ሒወት የደረሰዉ መከራ በጣም ነዉ ያለቀስኩትፐሁላቺንንም ልበ ያቆሰለዉ ያደማዉ አላህ ኡመተል ሙስሊምን ከእንደዚህ አይነት የአዱኒያ ፈተና ይጠብቀን አላህ

    • @gdgddgdy9047
      @gdgddgdy9047 2 дні тому

      እሏሁም አሚን ያረብ

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 3 дні тому +2

    ያረሂም ያረህማን አንተ እዘንለት ያረብ

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 4 дні тому +14

    የኔ ጌታ አስለቀስከኝ አይዞህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ እናንተ በሰው ነፍስ የምትጫወቱ መሪዎች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ🙏🙏🙏

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 4 дні тому +3

    እናሊላህ ወኢና ኢለይሂ እራጂኡን

  • @أمةالله-و9س
    @أمةالله-و9س 4 дні тому +10

    የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም ልብ ይነካል ሶሪያወች የደረሰባቸው ነገር በታሪክ ተደርጎ የሚያቅ አይመስለኝም ግን የዚህ ልጅ ታሪክ ላይ አንድ የሳትከው ነገር መጀመሪያ ከእስር ቤት የወጣው ባጋጣሚ ሳይሆን እንዳይሞትም እንዳይድንም አድርገው ከደበደቡት ከተጫወቱበት ቡሀላ ዝም ብሎ ከሚሞት 20ሽህ ዶላር ክፈሉና እንለቀዋል አሏት ለእናቱ ከዛ እናትዬው ከዛም ከዚህም እንደምንም አድርታ ገንዘቡን ከፈለች ደሞ ገንዘቡንኳ ተቀብለው በእጇ አደለም ልጇን ያስረከቧት ዝም ብለው ፈትተው አስወጥተው ለቀቁት ከዛ በስንት ተፈልጎ እናቱኳን አላቀው ብላ በሆነ እጁ ላይ ባለ ምልክት ነው አወቀችው ከዛ ቡሀላ እንደምንም ውጭ ሂዶ ህክምና ተደርጎለት ነው እንደዚህ መናገር የቻለውና ወደ አቅሉ የተመለሰው የእውነት ልብ ይሰብራል
    እና በተረፈ ስደተኛው ወንድማችን በርታ

    • @AbebechieDemisse
      @AbebechieDemisse 4 дні тому

      😢😢

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 дні тому

      ​@AbeechieDemisse 😢😢😢😢😢 አላህ ይዘንለት የኔ ሚስኪን በዝህ ልጅ ልቤ ነው የተሰበረው

  • @weletebirihangebiretsadi-ey1yy

    በጣም አንጀቴ በላኝ እግዚአብሔር በሰማይ ያሳምርለት

  • @minty1188
    @minty1188 День тому

    የዚህ ሰውዬ ታሪክ ከሰማሁ ጀምሮ አስበው ነበር እንደሞተ ልቤ ነግሮኝ ነበር የኔ ጌታ ነብሱ በሰላም ትረፍ ልብ ይነካል በጣም

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 4 дні тому +6

    እባው አላህ ሳት ያረግባችሁ ጀሀነብ ይፈቃችሁ አንተን ድሞ ከረስል አለይሰለም ጋረ ይድብልቅህ የኔ ውዴ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Amenadmasu22
    @Amenadmasu22 3 дні тому +1

    ውይ በእግዚአብሔር በየአገሩ ያለ የዜጎች ስቃይ የመንግስታት ጭካኔና ግፍ ሁሉም የእጁን ያገኘዋል ጀግናው መጅድ ነብሡ በሠላም ትረፍ ስለመረጃው 10qወንድማችን በርታ

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 4 дні тому +4

    ሚስኪን አላህ በጀነት ያኑርህ በቀኙ ኑር 😢😢

  • @whya5801
    @whya5801 4 дні тому +5

    ሱብሀን አላህ በዚህ ልክ ሰው ጭካኔ አላህ የጃቼውን ይስጣቼው.
    ወድማችን አላህ ጀነትል ፊርዶስን ይወፍቀው ያረብ

  • @ZanteDa
    @ZanteDa 2 дні тому

    ሱበሀን አላህ አላህ ጀነትፈርዳስ ይወፈቀው

  • @FezekirMehamed
    @FezekirMehamed 4 дні тому +4

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው ወላሂ አንጀት ይበላል አገራችንም ያዉ ነው አላህ ነስሩን ያቅርብልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 4 дні тому +6

    አድኛ ነኝ ላይክ አድረኩ እናበረታታው አሁን ብራክ ቢሆል ይህ ልጁ ልቤን አሳመመኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mominaahmedmomi2468
    @mominaahmedmomi2468 3 дні тому +2

    አላህ ጀነትን ይወፍቅህ የሸሒዶችን ደረጃ አላህ ይስጥህ ። ኧረ ሠው ሁነን የተፈጠርነው ምናስብበት አዕምሮ ስላለን ነው አላህ የሠውነት ልብ ይስጠን

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 4 дні тому +4

    እንደዚህ ልጅ አይቸው እንቅልፍ የነሳኝ የለም ከሀገራችን ጦርነት ጀምሮ አይቸ እምባየ ሳይፈስ የቀረበት የለም የዚህ ይለያል አላህ የራሀምክ ማዝን

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 3 дні тому

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍሱን በእፀደ ገነት ያኑራት።እርሱ ካለፈ በኃላ ለርሱ የሚጠቅም ነገር የለም ሳይኖር በለጋ እድሜው ።

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 4 дні тому +2

    አለህ የጀነት ያርግህ

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 2 дні тому

    እመብርሃን ሆይ ከክፉ ይሰውረን ዘንድ ለምኝልን!

  • @mominaahmedmomi2468
    @mominaahmedmomi2468 3 дні тому +4

    ሠው በላ የሆኑ ሠወችን አላህ ልብ ይስጣቸው ያረብ የጀነት ጀግና ነህ ቢኢዝኒላህ የኛንስ ሀገር ጉድ ማን አየልን በረህመትህ እዘንልን ያረብ

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 3 дні тому +1

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው ያረብ ያረብ ያረሂም ያረህማን

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 2 дні тому

    ወይኔ አላህ ጀነትል ፈረዲዎስ ይወፉቀዉ አባገነን ስረአት ልክ እደሀገራችን መከራ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aminatseid-g1i
    @aminatseid-g1i 4 дні тому +3

    አላህ ምህረቱን ይስጠው ጀነተ ፊርዶስ ይወፋቀው እጅግ ልብ ያደማል ወላሂ

  • @AAZZ-s5s
    @AAZZ-s5s 3 дні тому +2

    አላሁአክበር የኔወንድም አላህ ይርሃመው በጣም ያሳዝናል💔😢😢

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 3 дні тому

    ሐስቢያላህ.ወኒኢመልወኪል.አላህ.ለጀነት.ይበለዉ.እነዚህ.በንደዚህ.አይነት.ያሰቃዩት.አላህ.ይፋረዳቸዋል.አይቀርም

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው

    የተወላከፈ መረጃ ነው ደግነቱ ባረቦች ሚዲያ ሰምቸዋለሁ አርበኛ ግማሽ ነው የምታውቀው
    ማዝን ሌሎችም አሉ ተናግረዋል ግን የማዝን እንዳጋጣሚ አለም ላይ መነጋገሪያ ሆነ ተቀባይነትም አገኘ የጀግና ነበር ጀግናም ሆኖ ሞተ
    ያሁሉ ሰው እደቀብረው ሆነ ሞት አይቀር

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ 3 дні тому +1

    ለሀገሩ ለህዝቡ ለቤተሰቡ ለድኑ መስዋት የሆነ ጀግና ነው 💪ግን ምነው ይችን ቀን አይቷት ቢሆን ብየ ተመኝሁ ☝️💔😭

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal 3 дні тому +1

    በጣም ያሳዝናል ኢናሊላሂወኢናኢለይሂ ራጂዑን አላህ በጀነት ያበሽረው ወላሂ የኔ ወንድም በጣም ያማል

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 2 дні тому

    ሚሥኬን አሏህ ይራሀመዉ ያረብ ሸሂድ የሆኑትን ሁሉ አሏህ ይዘንላቸዉ ያረብ

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ 2 дні тому

    አሁን የአማራ እስረኞቺ ያሉበት ሁኔታ ማርያምን ይሄ ሰው እቅልፍ ነሳኚ አለቀስኩ ለህዝቡ ሲል እራሱን የሰጠ ጀግና😭😭💔💔

  • @dina_tube1
    @dina_tube1 3 дні тому +1

    Allah yeznlet yarebbb frdosele jenahh allah yewfikew

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 2 дні тому

    በጣም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፋረዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EkramMohammad-f9q
    @EkramMohammad-f9q 4 дні тому +3

    አላህ ይራህመው ለቤተሰቦቹ ነሶብርውሀ ያጠጣቸው ሌላምንይባላል ወንድልጅሲያለቅስ አንጀቴአይችልም እህህህህህ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 4 дні тому +3

    አላህ ይዝንልህ ሱበሀን አላህ ጀንትን ይዉፈቅህ ሸሂድንትህን ይቅበልህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @genethmichael1790
    @genethmichael1790 2 дні тому

    የሱስለታወቀነዉ፡እንጂ በያገሩብዙነገርኣለ፡ፈጣሪይመልከተዉ

  • @makameko4435
    @makameko4435 2 дні тому

    የኔ ላይክ ማድረግ ከጠቀመክ ይሄው ላይክ አድርጌ ገባሁ

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 2 дні тому

    በህይወቴ መኖር የጠላሁት ዘንድሮ ነው ያንንን እስር ቤት ያየሁቀን ነው😢😢😢😢 እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 4 дні тому +1

    ጀዛአውን አላህ በጀነት ያብሥረው
    ጀግናው በእውነት ተጋፍጦነው የሞተው ሞት አይቀር
    በውሸት እና በሌብነት በሠው ደም ተጨማልቆ የሞት ሞት ከመሞት
    የሡ በእውነት መሞት ፅድቅነው አላህ ይረህመው 😢😢😢😢

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 2 дні тому

    አላህ ይራህመው ያረብ በጀነት ጨፊ ይወፍቀው ያረብ

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc 3 дні тому

    የአሏህ አሏህ በጀነተል ፊሪዶስ ያስደስተው

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb 3 дні тому

    አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀዉ ጀግናዉ ሙስሊም

  • @weynshetAyalew
    @weynshetAyalew Годину тому

    በጀነት አላህ ያበስረው

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 дні тому +1

    😢😢😢😢 ሰላም እንኳን ደህና መጣህ የአላህ አላህ በዲናችን የምንሞት አላህ ያድርገን በሻዳ የምንሞታል ያደርገን መጨረሻችንን ያሳምርልን ራህማ ብለናል😢😢😢

  • @hikmaArebu-xt5ey
    @hikmaArebu-xt5ey 3 дні тому

    Allah jantl ferdosi yewofkew yarb

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 дні тому

    አቤት ጌታዬ የሶርያዉያን ለመስማት አቅም ያጣሁ የኤርትራ ጨለማ ሲገለጥ እንዴት እቃቀመው ይሁን 💔💔💔💔😨😨😨😨😨

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 4 дні тому +2

    Subhan Allah 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ስደተኛዋመቅደላዊት

    😢ኢትዮም እድህነው ባአማራ ደም 😭😭😭

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 4 дні тому +1

    ያማልልልልል😭😭😭😭😭 አረወገንንን በርትተን እጸልይይይ ከማዶሲኳኳኳ ይሰማ ከዚሕማዶና መበላላታችንንን ትተን በአንድ ልብሆነንንን ወደፈጣሪ እንመለስ 😭😭😭
    ነፍሱን ይማር ይብላኝላቸው ለገዳዮች ለአሰቃዮች እሕሕሕሕ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 4 дні тому +2

    አለምን ሁሉ ( አገራችንን ሠላም ያድርግልን ) 😢😢

  • @HanaHana-oi3bd
    @HanaHana-oi3bd 4 дні тому +2

    የስው ልጅ መከራ ሲያሳዝን።

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u День тому

    La mazen jant yestew ya rab

  • @MBaba-n1p
    @MBaba-n1p 4 дні тому +3

    😢😢የአላህ ወላሂ ስርቤቱ የተለቀቀው አይች በጣም ነው የሚስፈራው የሰው ልጅ በዚህ ልክ እደት ጨካኝ የሆናል እደት ነው አስክሬን ጋ በአንድ ክፍል 😢😢 አሁን እነዚህ የተረፉት እራሱ ወተው አደት ነው ወደራሳቸው የሚመለሱት

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 3 дні тому

    ጥሩ ስራ ነው በርታ ግን ልመና አታብዛ ሰው ጥሩ ስራ ካየ ለራሱ ሲል ሰብስክራይብ ያደርጋል

  • @HAYATHAYAT-gl3xv
    @HAYATHAYAT-gl3xv 4 дні тому +1

    ሱቢሀን አላህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 2 дні тому

    ሀገራችንንም ሰላም ያድርገው

  • @hebe3258
    @hebe3258 4 дні тому +1

    ሱባሀን አላህ

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan 4 дні тому

    አላህ ጀነትንይወፈቅው❤❤❤

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 3 дні тому

    ስንት ኣመት ለመኖር ነው የሰውን ልጅ እንዲህ ማሰቃየት❤❤❤❤❤

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o День тому

    ሡበሀንአላህ 😭😭😭😭

  • @abbaanana9598
    @abbaanana9598 3 дні тому

    በሰመአብ እግዚያአብሔር ፍረዱን ይሰጣቸዋል ደሀው አልቅሶ አይቀረም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @militeberhane2586
    @militeberhane2586 3 дні тому

    Yahabibi ahl sorya ana hazina wela ana wejaetli alba yakaye eshu bedna neeml hel adunya ana mnalba hazina alah yrhsmak.

  • @jamalahmadahmad3320
    @jamalahmadahmad3320 8 годин тому

    ያሣዝናል ልብይሠብራል

  • @FatumaSeid-bt8xb
    @FatumaSeid-bt8xb 3 дні тому

    አላህ ይዘንት ቤተሰቦቹን አላህ ሶብር ይወፍቃቸው እሁሁሁሁ

  • @DorusHotel
    @DorusHotel 3 дні тому

    Ante mirte wondimachin tebarek. Dink sew nehe.

  • @MeseretMx
    @MeseretMx День тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይስጥ አቅ ንግግር ነው የተናገርከው

  • @SemutiyTubechanal
    @SemutiyTubechanal 3 дні тому

    Subhan Allah Allah erhamh

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 3 дні тому +1

    እኔ ስለሱ እየሰማሁ ስለ ሶሪያ እያየሁ እቅልፍ አጣሁ

  • @munaahmed5876
    @munaahmed5876 4 дні тому

    አላህ የራህምህ ወንድማችን

  • @TewldebrhanTafese
    @TewldebrhanTafese 4 дні тому +1

    አለም እነዚህ እና የመሳሰሉት ጨካኝ የሰው ፍጥረት ያልሆ ኑ ክፍዎች አፈላልጎ ተገቢ ቅጣት እንዲሰጣቸው አሳድም ጭምር ።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 дні тому

    ይህ ሁሉ ጭካኔ ተሸክማ ነው የምትሄደው ዓለም 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 дні тому

    Fetari Ydresln endet yasazenal angt yblal men ladrg Fetari.

  • @ZeriyeKassa
    @ZeriyeKassa 56 хвилин тому

    እረጅም ሳአት ዝም ማለቱ እራሱ አይኑ አንተ ከምትነገረው በለይ የማዝን አይን ይናገረል አትደጋግም

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 2 дні тому

    ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ አስበን 😢😢😢😢

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 3 дні тому

    በጣም ነው ያስለቀሰኝ ታሪኩን ስሰማው ነበር በአረብኛም 😭 ብዙ አሉ ከ አፃን እስከ አዋቂ አሳዛኝ ግፍ የደረሰባቸው 😢

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 3 дні тому

    AlH yerhmeke yake 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MESELUDIRIBA-u2c
    @MESELUDIRIBA-u2c 3 дні тому

    ዉይ የሰዉ ልጅ እዳ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 4 дні тому

    ነፍስህን ይማረው😭😭😭😭

  • @KamilaRose-i1v
    @KamilaRose-i1v 2 дні тому

    ኢናሊላሂወኢናሄእራጂኦ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 4 дні тому +1

    በጣም ልብ ይሠብራል የአላህ😭😭😭😭

  • @asmaaHusen-f2o
    @asmaaHusen-f2o 4 дні тому

    Allah Yiizenillat Allah bee jennet firdos yasdesitew

  • @Hayat-v5h
    @Hayat-v5h 3 дні тому

    አላህ ጀነተል ፍርድወስን ይወፍቀዉ።

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u День тому

    Alah hoy bashar asadenem hona badayochen bamulu janaten herm adregebachew😢

  • @አደይአበባ-ኀ5ዠ
    @አደይአበባ-ኀ5ዠ 4 дні тому +1

    ወላሂ በምድርላይ አደዚህ አድልጂያሳዘነኝ የለም ግፍ ብሶት ሀዘን መልክ ቢኖረው ኑሮ ይሄን ልጂ የመስል ነበር😢😢😢😢😢😢

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 2 дні тому

    አላህ ጀነተል ፍርደወስ ይወፍቅህ

  • @ZeriyeKassa
    @ZeriyeKassa Годину тому

    የዚህን ልጅ ታሪክ ለመዘገብ አቅም የለህም ሀሉንም ታሪክ ሰምተናል

  • @AlmazAsrs
    @AlmazAsrs 3 дні тому +1

    እሺ እኛስ ሀገረ አሁን ያለው ሁኒታ ምን ይመስላችኋል አሁን ያለንበት ከዚህ አይብስም የሚደረስባችው የአማራ ልጆች እንክረስቲያን ታደለ መሰከረም አበራ እረ ቁጥራ አልጨረሳችውም አስቡብት

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u День тому

    Kefu balaseltanochen hulu alah yasqayachew lejochachaw chemer baraka ayehunu ergumoch😢

  • @AhmedReduan-s2y
    @AhmedReduan-s2y 11 годин тому

    አላህንም በደለኞች ከሚሣሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ ዱኒያ ሀዘኑወንም ዳስተወንም እዛ ትሄደላች የቅርቢቱም ሕዮት ያተበላችው እኮ ቅርብ ስለሆነች እኮ ነው አላህ ያሄዱትን ሁሉም አላህ ጀነተል ፊርዶውስን ይወፍቃቻው እኛንም አላህ ኸትመችንን ያሰምርልን ያረብ

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 4 дні тому +1

    ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ

    • @FatmaFatma-yt5zm
      @FatmaFatma-yt5zm 4 дні тому

      انا لله وانا اليه راجعون انا لله وانا اليه راجعون الله يرحم له الله يغفر له الله جنه الفردوس الله يوفقه الله يرحم له يا رب الله يغفر له يا رب سبحان الله سبحان الله سبحان الله اجيب هذا الكلام 💔😭😭😭😭😭لا اله الا الله سبحان الله هاي دنيا دنيا سبحان الله دنيا انا لله وانا اليه راجعون 😭😭😭😭☝يا الله اللهم ارفع بلاه اللهم تنزل عليك رحمتك يا رب

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ 4 дні тому +1

    ለምን ሰሜን ወሎ በርሃብ ለሚዘቅየው ህዝብ ድምፅ አትሆኑም

  • @FariidHassan-o8x
    @FariidHassan-o8x 4 дні тому

    Wayoo yasazina allah yarhamhu😢

  • @Ahammed-yy3kx
    @Ahammed-yy3kx 3 дні тому

    حسبنا الله ونعم الوكيل

  • @ZeynbNegash
    @ZeynbNegash 8 годин тому

    Allah yzenlet😭😭😭😭

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 3 дні тому

    ያአላህ ያረብ

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 4 години тому

    ሲያሳዝን

  • @abunurhan7656
    @abunurhan7656 3 дні тому

    Subhanallah 😢😢😢😢😢

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 3 дні тому

    አላህ ይዘንለት አጀቴነው የበላኝ ።አተግን ወይ በደብ አተረጉም ወይ ዝም አትልም እዴ ።

  • @አማራነኝየጀግናዘር

    የኔ ወንድም እንዴት እንዳሳዘነኝ አይ ይቺ አለም ከንቱ😢😢😢😢😢😢