Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔንም ጌታ ያመጣኝ ከሙስሊም ቤተሰብ ነው ሙስሊም ጌታን ሲያገኝ አይደራደርም ።ለምን መሰላችሁ ጌታ ተገልጦላቸው እራሱን ነው ለእኔ የገለጠልኝ ከዛ ምንም ነገር አይነቀንቀኝም በብዙ መከራው ውስጥ ባልፍም የተገለጠኝ ኢየሱስ ግን ሁን እንድረሳው ያደርገኛል ።
JJjjjjjjjjjjjjjjjjnnnnnm
Egizabari awakino wonigali yashanifali halaluya❤
አቤት የእግዚአብሄር ምህረት አሁን ዘመን ላለን ክርስቲያኖች ትልቅ የእምነት ሀይል ነዉ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉሥ ብቻውን የሚገዛ ❤❤❤❤❤❤❤
ከዚህ ምስክርነት የተማርኩት ጌታ ሁል ግዜ ፈቃዱን እንድንፈጽም እና እግሩ ስር እንድንሆን(እንደስንጸልይ) እንደሚፈልግ እምቢ ካልን ለገዛ ምኞታችን እንደሚሰጠን2.ለካ ጠላትም መልካም ትክክል በሚመስል ድምጽ ወደኛ እንደሚመጣ ሊያሳስተንም እንደሚሞክር ገብቶኛል ከዚህም በኋላ መጠኝቀቅእንዳለብኝ።3.በረሀብ በመከራ እንድናልፍ እግዚአብሄር እንደሚፈቅድ ያም ከኛ ላይ ትቢተኝነትኝ እኔነትን ሊያነሳ እና ፈጽመን በእሱ እንድንደገፍ እንደሆነ ገብቶኛል።አቤቱ ለኔ እንደገና እራስህን እንድትገልጥልኝ እኡምንሀለው በተረዳሁትም መኖር እንድችል እርዳኝ።አሜን። ጋሽ ገዛኢ እግዚአብሄር ይባርኮት
ከዚህ ምስክርነት ብዙ ተምርያለው:: እግዚአብሔር ያስፈራል: ምሕረቱ ደሞ አብሮን ያኖረዋል::
አዎን እግዚአብሔር ያሰፈራል
ተባረክ እግዚአብሑርን ፍራው
ወንድም ገዛኢና ባለቤቱ እ/ር በፍፁም ባርኮቱ ይባርካችሁ በጌታ በኢየሱስ ደም ከማናቸውም ክፉ ይጠብቃችሁ ሰልፋችሁን እርሱ የዋጋ!!!እኔ የዘላለም ህይወት ብርሃን ያየሁት በናንተዋ ኤልሻዳይ ቁ 1 መጽሔት ኢማም (ዮሐንስ) እና በሊያ ምስክርነት ነው ስለ መልካም አገልግሎታችሁ ክብር ለጌታ የሁን አወዳችኋለሁ!!!
የቀደሙት ኣባቶች የእግዚኣብሔር ክብር እያዩ ወንጌልን ሰበኩ የቀደመውየኣምላኽ ክብር የመለስልን
አሜን ጌታ ይባርክህ መረዳትህ ይጨምርልህ
የተወደዱ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ገዛኢ ጌታ ይባርኮት ።ውይ እኔማ እንዴት ጌታ በልጅነቴ ይገልጥል የነበረውን ጌታ እንደገና ወደዛኛው ልምምዴ እንድመለስ ለእኔ መልህክት ነው ።ጌታ በእኛም ዘመን ህያው ነው እኔ ምስክር ነኝ
አሜን ዛሬም ፍቅሩ ያዉ ነው
አሜን ጌታ ከምናውቀው በላይ ነዉ አንተ ግን ከጌታ ጋር የነበረህ ህብረት የት ቦታ መቼ እንደተቆዋረጠ አሰታዉሰና በንሰ ተመ
እዴት አደሰማሁት ብታዩ ሰው የእግዚአብሄርን ማዳን ካየ እደዚሰው ይይ ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚያሳድዱትን ሲለውጥ በመመገርም ሁኔታ ሙስሊም ሆናቸሸው ይሄንን ጌታ ያያችው ማዳኑን የቀመሳችው ምስክርነታችውን እዳታቋርጡ እየሱስ ያድናል ብላችው ነብሳትን ወደእግዚአብሔር መግስት አስገብ ተባረኩ
እግዚአብሔርን መስማት እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን።ዛሬም ጌታ ኢየሱስ ህያው ነው።❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ለዘልአለም ጌታ ነዉ ጌታ ይባርክሸ
ኢየሱስ ድንቅ አምላክ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ኢየሱ ጌታ ነው ተባረኪ
አዎ ጌታ ከምናውቀዉ በላይ ነዉ
ሀሌ ሉያ እየሱስ ጌታ ነው በእውነት ታላቅ ነው ልኡል ሆይ ስምህ ይባረክ አንተ ብቻ ተናገር ሁሉም ይሆናል እየሱስ እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዶክተር እግዚያብሄር ይባርኮት ❤
አሜን
Please do more on this...if other episodes are there....amazing may lord bless u❤
Pastor Gezae እወድካለው ❤❤ደስ ትላለህ ትህትናህ ..egzabher zemenk yibark yilemlem we love you ❤❤❤❤
፡ቭአመሰግናለሁ
Thank you jesus my father lord I love you jesus 😭😭💕
አሜን ይወደዳል የበለጠ ስትቀርበዉ ፍቅሩወሰን የለዉም
Hallelujah! thank you my almighty God!
glory to GOD
😢 wow abet geta
ተባረክ
በመሰጠት በደንብ ሰማሁት ከቁጥር አንድ ጀምሮ እስከ አራት ድረስ ሰማሁት ከእንባ በስተቀር ቃል የለኝም ዘመናቹሁ ይባረክ❤❤❤
ይቀጥላል ከዚህ የተሻለ ሌላ ብዙ አለ
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ በምታቀርባቸው ትምህርቶች በእንባ ነው የምሰማቸው እራሴን በንሰሐ አቀርባለሁ በውይይት የምታቀርባቸው ትምህርቶች በጣም የሚገነቡ ናቸው እኔ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርቶችህን ተባረኩ❤❤❤@@gezaiyohanneselshaddai9737
Taberk pastor Dr Gazi 🙌 Neska Berk nay Amlak sab Eka wonderful testimony Blessed 🙌 more my Dear Blessed Brother 🙌🛐💜🧡👏👏👏
አሚንተ ባክለይ ክንደይ ድማ አሚንተባክለይክንደይድማ አለው ሰርሔይ እንዳወሰዱ ንገንዘቦ ተርጉሞም ዝሰርሑ ጎይታ ይገሰጶም
እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል።❤❤❤❤
ጌታ ምህረቱ ሰፊ ፍቅሩ እጅግ ብዙ ነዉ ቃላት አይገልጰዉም ስሙ ይባረክ የእ ር ሰዉ ተባረክ አንተ አኛ በረከታችን ነክ❤❤❤❤❤❤
የጌታ ፈቃድ ይሁን
ኡኡኡኡኡፉፉፊፉ በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረዉ
ተባሩክልኝ በዚሁ እንቀጥላለ ጸልዩልን
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ፡፡
i have learned so much from this !! eneneten teten besu becha ena becha medegef! THANK YOU GOD! Tebareku
ሀሌ ሉያ ኢየሰስ ጌታ ነው።እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እናተም ተባረኩልን ኢየሱስ እንድንወደው ከእነርሱ ጋ ሞር እንድንጣበቅ እያረጋችሁን ስለሆነ ብርክ በሉልን🙏❤
አሜን አላማችንም እሱ ነው ሰዉ ከጌታ ጋር እንዲጣበቅ ነው
Wawuuuu tebareku Geta melkam new ❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢 የጌታ ስላም ይብዛላችሁ ዶክተር ፕሮግራማችሁን ያየሁት ክፍል ሁለት ላይ ነው ያወቀሁት ስስማው በእውነት ከክፍል አብድ ጀምሮ የሚታየኝ እየሱስ ከሙታን ከተነሳ በሁላ ተቀምጦ ዝም ሲልና ሲራመድ የተወጉት እጆቹን እያየሁ በእንባ እንዲንሁም ዘርፋፋ ቀሚስ ለብሶ ሲመላለስ አየሁ እኔም እንደሱ እንዲገለጥልኝ ተመኜሁ እና በፊልጶስ ወደ አዛጦ ወርዶ ለኢትዮጵያ ጃንደረባ ወንጌልን እንደስበከ አሁንም ይህን ወንድም ከአንድ ጫካ ወደ ሌላ መንፈስ ቅዱስ እንዳዘዋወረው ስመለከት አሁንም ይቻላል አልኩ😢😢😢😢😢 የእሱን ስጨርስ የኢራቁን ወንድም እህህህህ እሱን ስጨርስ የህንዷ ሂና በአባዬ ለእኔስ መች ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢 ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔንም ጌታ ልየው ተመኜሁ
ጌታ ሰላን ይባረክ ገና ብዙ ነገር ያሳየሀል አን ተ ብቻ ጵናና ተከለዉ እንጂ
@@gezaiyohanneselshaddai9737 አሜን አሜን ዶክተር እውነት በየቀኑ እንደነሱ መች እንደማየው ናፈቀሁ በጣም አስባቸዋለሁ እፀልያለሁ እንዳየውም እንደ ታሊባኑ ታገይ መሀመድ እና እንደ ኢራቁ አሊ እና እንደ ሂንዷ ሂና እያልኩ ጌታ ያገኜኝ ሳውዲ ነው አሁንም እየስራሁ ነው ጥሩወርቅ እባላለሁ አስበኝ በፀሎትህ ዶክተር ተባረክልኝ በብዙ ❤🙏
ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
አሜን🙏🙏🙏
my brother God bless you and your family ❤❤❤ and I hope new testimony in future thanks ❤❤❤❤
yes God Isb Good We Will Have Anayher More
Waw amazing testimony God bless you and your Family Jesus is Lord thanks
አሜን እናንተም ተባረኩ
አምላካችን ትልቅ ነው።
Getaye iyesus abzitew yibarkachu. Hiwote yezaalle menfese lemelemechi beretachi.
God bless you
Amen ❤❤❤❤❤geta tilq new kibr le eyesus yihun ❤❤❤❤
eyesus yadinal yitadegal kibir lesu yihun
Thank you so much I was so impressed. God bless you
amen Bless You Too
Gezae hawey. We love you me and my family. May God’s mercy be upon you until the end
ተባረኩ ፡እኔምእ ወዳችሀለሁ
Geta hoy lenem tsegahan abzalign.
አንዳንዴ ፀጋ ብቻውን አይመጣም፡፡ አልፎ አልፎ ደግሞ መከራ መነቀፍ ሰምህን በውሸት ማጥፋት አ ለ ይህም ይመጣል ያውም ኢትዮጰያ ውሰጥ
Kibr le eyesus yihun ejig betam des yilal begugut neber eyetebeku yeteketatelkut ejig betam des yilal enem yegetan kibr mayet enafikalew lenantem yegeta tsegana mihret yibzalachu
ተባረኪ ኢየሱሰ ይመጣል
ጌታ ይባረክ
Thank you so much pro gezai ❤
አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጉጉት ስጠብቅ ነበረ
አሜን ተባረኪ
❤❤❤❤
እኔንም ጌታ ያመጣኝ ከሙስሊም ቤተሰብ ነው ሙስሊም ጌታን ሲያገኝ አይደራደርም ።ለምን መሰላችሁ ጌታ ተገልጦላቸው እራሱን ነው ለእኔ የገለጠልኝ ከዛ ምንም ነገር አይነቀንቀኝም በብዙ መከራው ውስጥ ባልፍም የተገለጠኝ ኢየሱስ ግን ሁን እንድረሳው ያደርገኛል ።
JJjjjjjjjjjjjjjjjjnnnnnm
Egizabari awakino wonigali yashanifali halaluya❤
አቤት የእግዚአብሄር ምህረት አሁን ዘመን ላለን ክርስቲያኖች ትልቅ የእምነት ሀይል ነዉ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉሥ ብቻውን የሚገዛ ❤❤❤❤❤❤❤
ከዚህ ምስክርነት የተማርኩት ጌታ ሁል ግዜ ፈቃዱን እንድንፈጽም እና እግሩ ስር እንድንሆን(እንደስንጸልይ) እንደሚፈልግ እምቢ ካልን ለገዛ ምኞታችን እንደሚሰጠን
2.ለካ ጠላትም መልካም ትክክል በሚመስል ድምጽ ወደኛ እንደሚመጣ ሊያሳስተንም እንደሚሞክር ገብቶኛል ከዚህም በኋላ መጠኝቀቅእንዳለብኝ።
3.በረሀብ በመከራ እንድናልፍ እግዚአብሄር እንደሚፈቅድ ያም ከኛ ላይ ትቢተኝነትኝ እኔነትን ሊያነሳ እና ፈጽመን በእሱ እንድንደገፍ እንደሆነ ገብቶኛል።
አቤቱ ለኔ እንደገና እራስህን እንድትገልጥልኝ እኡምንሀለው በተረዳሁትም መኖር እንድችል እርዳኝ።
አሜን። ጋሽ ገዛኢ እግዚአብሄር ይባርኮት