Lualawi ሉዓላዊ-ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በአንካራ /“የነወልቃይት ጉዳይ የተከፈለው ዋጋ ተከፍሎ ይወሰን ” የሕወሐት ሃይሎች ከራያ መውጣት ጀመሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    UA-cam
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

КОМЕНТАРІ • 131

  • @Bahadnsani
    @Bahadnsani 3 місяці тому +12

    ትኩረት በኢትዮጽያዊነቱ የማይደራደር ለራያ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 3 місяці тому +14

    ኢትዮጵያ. ጥሪ. ስታደርግ. መልስ. አልሰጠንም። ለጥሪያችን ሶማሊላንድ መልሰውልናል።

  • @gashaw773
    @gashaw773 3 місяці тому +8

    ሰላም ሲስ የሰዉ ልክ በርታ

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 3 місяці тому +11

    ሰላም የሀቅ አምባሳደር ሲሳይ በእውነቱ እይታህና ትንታኔህ በእውነታ ነታገዘ ሀቅና ቀጥተኛ ነው።ሀገራችን በባንዳና ሆዳም ዮቱበሮች በተሞላችበትና በውስጥ ባንዳዎች በተሞላበት ጊዜ ባንተና በመሰል ጓደኞችህ ጥረት ተስፋችን ለምልሟል።

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 3 місяці тому +3

    ሰላሙ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 3 місяці тому +1

    X ሉዓላዊ እንደ ስማችሁ ነው ሥራችሁ።❤❤❤

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 3 місяці тому +1

    ሰለ ምርጥ ትንተናህ እናመሰግናለን ሲሰ

  • @twdrskss
    @twdrskss 3 місяці тому +5

    ተፈናቃወች ወደቤታቸው መመለሳቸው ቅዱስ ተግባር ሲሆን እኛ ኢትዮጵያውያን ባገራችን ውስጥ የደንበር መካለል አልነበርም አናውቅም ነበር ነገርግን ክፍ ልጆች በኢትዮጵያ ምድር ተወልደው አገራችንን አመሰቃቅለው ሄዱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 3 місяці тому +4

    ሰላም ወንድሜ የሱማሌ ላንድ ስምምነቱ መዘግየቱ ካበሳጫትና ሞራሏ ከወደቀ አስቸጋሪ ነገር ሊፈጠርና አለመተማመን ሊኖር ይችላልና ዋናዋ ሱማሌም ጊዜ አግኝታ ከአልሸባብ ጋር ውስጥ ለውስጥ ለመዘጋጀት ቢሆንስ በዚህ ላይ ሀሳብህን ብትሰጠን ደስ ይለኛል ስጋት ስለገባኝ ነው

  • @oumerhamid3469
    @oumerhamid3469 3 місяці тому +5

    እናመሰግናለን ስለ ሱማሌ ድርድር ጥሩ ትንታኔ ሰጥተህበታል የሚያዋጣን ሱማሌ ላንድን የሚያስከፋ ነገር አለማድረግ ጠቃሚ ሆኖ ይታዬኛል

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 3 місяці тому

    I❤❤❤🇪🇹

  • @kassechtaedesse4631
    @kassechtaedesse4631 3 місяці тому +1

    ሲስ ትለያለክ ለእውነት መቆም የአይምሮ ሰላም አለው እንወድካለን ❤❤❤❤

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 3 місяці тому +9

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ጀግናችን ተባረክ

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 3 місяці тому +12

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 місяці тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🙏

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 місяці тому +6

    የደህንነት ሀይላችንና የሚመለከተው አካል ጥብቅ ክትትልና ጥንቃቄ የተሞላዊ ተግባራዊ ስራ መሥራት አለባቸው ማዘናጊያ ሊሆንም ይችላል ።

    • @tesfayedula852
      @tesfayedula852 3 місяці тому +1

      በትክክል ሱማሌ ላንድ ሌላ ውሳኔም ልትወስን ትችላለች ዋናዋ ሱማሌም ከአልሸባብ ጋር ውስጥ ለውስጥ ለመስራት ጊዜ ለማግኘት ይመስለኛል

  • @merkebuteshome6997
    @merkebuteshome6997 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 3 місяці тому +3

    በትክክል ራሳቸዉን የቻሌ ዞን ተጠሪነቱ ለፈደራል መንሥስት የሆነ ወይም እንደ ድሬዳዋ የፌዴራል ከተመ ሆነዉ መቀጠል

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 3 місяці тому +10

    ስላም ስላም ሲሳይ ውስጤነህ ❤በርታ

  • @emebetshibeshi3564
    @emebetshibeshi3564 3 місяці тому +3

    ❤❤❤

  • @tezeragetahun5553
    @tezeragetahun5553 3 місяці тому +3

    ❤❤❤❤

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 3 місяці тому +4

    ❤❤🎉🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 місяці тому +4

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን ጀግናችን ነህ ከነቤተስቦችህ ሰላምህ ይብዛልህ ባለህበት ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 3 місяці тому +3

    የፌዴሬሽን ም ቤት ውሳኔ ካልሰጠ መከላከያ በምን ህጋዊ መሠረት ጣልቃ ሊገባ የሚችለው ?ያውም ፋኖ ሕወሓት አጋሬ ነው እያለ ባለበት ሁኔታ ፣ችግር ቢፈጠር መከላከያው ከፊትም ከኋላም ሊጠቃ ነው ማለት ነው ።

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 3 місяці тому

      Derom Kefite Ke Jereba Nebere Yemetut Be Xorenetu Geze

  • @SirajBirreabo
    @SirajBirreabo 3 місяці тому +3

    ሲሳይ ዛሬም ብርታቱን እንዲሰጥህ አምላኬን እመፀነዋለሁ።ጊዜ ያለፈበትን የበላይነት በሽታ ተሸክመው የሚንገታገቱ ዘረኞችን መጠበቅ አይገባም ።የሠላሙን ጥሪ ተቀበለው ቢመጡ ጥሩ ነው።ልባየውን የሞላው ትዕቢት ግን የሚፈቅድላቸው አይመስለኝም ።ጌታይርዳቸው ከማለት የተለየ ነገር የለኝም።

  • @musbahmadamo9548
    @musbahmadamo9548 3 місяці тому +1

    Balance

  • @TekluWerku-d9g
    @TekluWerku-d9g 3 місяці тому +1

    አማሰግነለሁ ስሳይ በማስታዋል የምታራጋዉን ትንታኔ ሁሌም ኢደሰታላዉ ሚክኛቱም ሚዛነዊ ስላሆንክ በጥልቃት ነጋሮችን ታራድታ ስላምታናትን የራካኛል

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому +4

    ለ21፡ ብዙ፡ የፕሮቴስታንት፡ አማኞች፡ ፆምና፡ ጸሎት፡ ይዘዋል፤ የምክክር፡ ጉዳይ፡ እንዲጸና

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 3 місяці тому +1

      ጥሩ ነው። በዕለተ ማርያም መሆኑ ደግሞ ደግሞ እጅግ ጥሩ ነውና ።

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 3 місяці тому

      Haily Mary Mother of God pray for us sinners now and the hour of our death 🙏🙏🙏

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 3 місяці тому +1

    Weyanewochu yemiyadregut eyandandu enkisenkase kealkochachew gar eytngagru ena amine mekniyat aydelem

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 3 місяці тому

    የአሜሪካውን አምባሳደር ሁሌ ስትጠራው "ኧርቪንግ ሙሲንጌ" ነው ምትለው:: በትክክለኛ አጠራሩ ግን "ኧርቪን ማሲንጋ" በመሆኑ ብታርመው ጥሩ ነው::

  • @YerayawAmbesa-ro3uu
    @YerayawAmbesa-ro3uu 3 місяці тому

    እናመሰግናለን🙏 የራያ ህዝብ የማንነት ጥያቄና ራስበራስ የማስተዳደር ፍላጎት ልፈታ የሚችለው የህወሓት ታጣቂዎች ሙሉበሙሉ ከራያ መሬት ለቀው መውጣት ስችሉና የአካባቢው ህዝብ ፀጥታ ደህንነት በመከላከያ ሰራዊት ስጠበቅ ብቻ ነው። የህወሓት ታጣቂዎች ሙሉበሙሉ ከመላው ራያ ራዩማ መውጣት ይኖርባቸዋል‼

  • @OsmanLiencha
    @OsmanLiencha 3 місяці тому

    እንዳተ አይነት ጀግና የአቋም ሰዉ ለእውነት የቆመ ጋዜጠኛ አይቸ አላቅም🙏🙏🙏🙏

  • @grazmachtube
    @grazmachtube 3 місяці тому

    Ato ሲሳይ የማንነት ጥያቄ ከደቡብ ሲነሳ ለምን ጥያቄዉን ለማሳነስ ትሞክራለህ" ለአንተ የማንነት የሚለው ጥያቄ ትክክል የሚሆነው ከትግራይ ከኦሮምያ እና ከአማራ በኩል ሲሆን ብቻ ነው ወይ?? በግለሰብ ደረጃ የኔ ማንነት ይኸ ነው ካልኩ" ማንነቴም ጥያቄዬንም ልታከብር ይገባል" እንደ መደበርያ ምናምን እያልክ እራስህን አታዋርድ ዝቅ አታድርግም።

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 3 місяці тому

    ሲሳይ ምን ይመስላን ጸጉረ፣ን የተላጨች እሴት ይመስላን የወንድ ልጅ ገጽታም የለው

  • @kassahunabite
    @kassahunabite 3 місяці тому

    የነ ወልቃይት ጉዳይ በፌዴራል መንግሥት እጅ ቢቆይ ችግር አለው ሲሳይ በርታ

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul 3 місяці тому +4

    ሠላም ሲሱ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 місяці тому

    Mr Sisay ! Thanks to Meles Zenawi's project of filling Ethiopian Bureaucracy with inferior minds the country is in Kakistocracy and hence don't expect a remedy from such a weak leadership .otherwise in a country where Harari is a full-fledged regional state , to resolve Welkait and Raya in the same manner does not need to have Einstein mind .

  • @ashenafigudeta2564
    @ashenafigudeta2564 3 місяці тому

    ሲስ በርታልን እንወድካለን !!
    ከቻልክ እዚህ 🇬🇧 uk በተለይም London ለሚገኙ ተመልካቾችክ እባክክን የኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል 12ኛው አመታዊው festival from July 12-14 ስለሚካሄድ ጥሪ አቅርብልን እናመሰግናለን ESCFUK commute

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 3 місяці тому

      @@ashenafigudeta2564 ፌስቲቫሉ ዓላማውን ስቶ የፅንፈኞች የፖለቲካ መንቦጫረቂያ ሁኗል። ሲሳይን ይተዉት። ስንት ሚዲያ እያለልዎ፣ ምነው?

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 3 місяці тому +3

    ሰላም ❤❤❤❤

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 3 місяці тому

    5:42 "#የአፍሪካን_ጉዳዮች_በአፍሪካውያን" የሚለው መሪ ሃሳብ (መርህ) ወደጎን ተትቶ፣ወደ አውሮፓ (ተርክዬ) የተሄደው በማን ምርጫ ነው⁉️ በኢትዮጵያ ወይስ በሱማሊያ⁉️ለምንስ አስፈለገ⁉️

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 3 місяці тому

      Turkey Hulem Agerochen Taderaderalech Wedaje Yehonuten Russia and Ukrain Turkey Aderadera Lisemamu Silu America Neche Yaferesechew

  • @naolamenu5615
    @naolamenu5615 3 місяці тому +3

    👍👍👍 እናመሰግናለን

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 3 місяці тому +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbdelaShafi-zv4ic
    @AbdelaShafi-zv4ic 3 місяці тому

    ሲሳይን የሚሳደብ ምን የተለየ አማራጭ አቅርቦ ነው?

  • @gethab2306
    @gethab2306 3 місяці тому

    Tx

  • @kibromniguse
    @kibromniguse 3 місяці тому

    ጠማማ ግም የግም ልጅ ሕመሓት ገና ሕወሓት እያልክ ትቀዝናለህ

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 3 місяці тому +3

    Sisi.berta

  • @TAYE-db4vp
    @TAYE-db4vp 3 місяці тому +3

    ሲሳያችን

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 3 місяці тому +1

    Ethiopia should and must hold on the agreement made between Somali land and Ethiopia and forget Mogadishu once and for good.

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 3 місяці тому

    የበጌምድርን ቦታ በአይነደረቅነት እና በሰአቱ በሀይል እና ኢትዮዺያ ላይ የጌዜ ቦንብ እና ለነሱ በማንኛውም ሁኔታ ሊላላክ እና ሊያስፈፅም ለሚችል የውጭ አስፈፃሚ እኩይ ቡድን (ወያኔ)የተሰጠን የማርያም መንገድ ለምን ትክክለኛውን ፍርድ ለመፍረድ ይህን ያህል ተናነቃቸው

  • @makmak4598
    @makmak4598 3 місяці тому

    Proud of SISAY you are
    The best in the business

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 місяці тому

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MujibYassin
    @MujibYassin 3 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Apollon-z2s
    @Apollon-z2s 3 місяці тому

    What would have happened if we didn’t have you

  • @reflection9636
    @reflection9636 3 місяці тому

    Agegnhu Teshsger ye hager hentet enkefat enji meftehe aydelem.

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 3 місяці тому

    ሲስ ዜና ባታረዝም ከዚህ በላይ ቪ ይኖረዋል

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 3 місяці тому +3

    👋👋👋👋

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 3 місяці тому

    መፍትሄው ራያ እና ወልቃይትን ክልል ማድረግ ነው
    ኢትዮጵያ እና ሱማሌላንድ ጋር የተፈራረሙት ሰነድ በፍጥነት ወደ መሬት
    መውረድ አለበት
    ጫካ ገብተው የሚፋለሙ ሀይሎችን
    በ ህዝብ ግፊት ወደ ድርድር ማምጣት

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 3 місяці тому

      @@Snako-cb1zn ኦነግ ነህ
      ወያኔ ነህ
      ወይስ
      ፋኖ
      ከ ሶስቱ አታልፍም

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 3 місяці тому

      @@Snako-cb1zn እኔ ኢትዩጵያዊ ነኝ
      ኦሮሞ ነፃ አውጪ(ኦነግ)
      ትግሬ ነፃ አውጪ(ወያኔ)
      አማራ ነፃ አውጪ( ፋኖ)
      አይመቹኝም

  • @robairess4147
    @robairess4147 3 місяці тому

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 3 місяці тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @health-coridor
    @health-coridor 3 місяці тому

    .መግባት እና መውጣት ተምታታብህ

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 3 місяці тому

    Welcome back my dear brother

  • @Ali-u4k1i
    @Ali-u4k1i 3 місяці тому

    ሲሳይ ወንድማችን አንተ አስተዋይ እና አዋቅ ነህ የራያ ህዝብ ጥያቄ ማንነት አለኝ እሱም ራያ ነኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ የምል ማንነት ነው

    • @kibromniguse
      @kibromniguse 3 місяці тому

      @@Ali-u4k1i አታ ወድሰበይቲ

    • @Ali-u4k1i
      @Ali-u4k1i 3 місяці тому

      @@kibromniguse ወድዛ ቆማል ለማን

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 3 місяці тому

    ሲሳይ አጌና ክበርልኝ !!!!

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh 3 місяці тому

    ሢሳይ ትልቅ ሠው ነህ አትዋሽ ሥት አመት ትቆያለህ

  • @zechariahseyoum49
    @zechariahseyoum49 3 місяці тому

    You lost confidence.

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kb5008
    @kb5008 3 місяці тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 3 місяці тому

    👍👍👍👍

  • @fekagugutema7243
    @fekagugutema7243 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 3 місяці тому +5

    የኢትዮጵያ መንግስት ሊነቃ ይገባል ይሄ ነገር ውስጡ ሴራ አለው

  • @BerheMengistu-dh8rl
    @BerheMengistu-dh8rl 3 місяці тому +3

    አሁንም እንደ ውሻ ማላዘን አላቆምክም የህወሓት ሀይሎች ከአላማጣ እየወጡ ነው ነው ያልከው TDF የትግራይ ሰራዊት እንጂ የህወሓት ሰራዊት አይደለም
    አንተ ግን የውሻ ልጅ ነህ ህልምህና ቅዠትህ በኖ ጠፍቶ ቀርቶዋል

    • @kassechtaedesse4631
      @kassechtaedesse4631 3 місяці тому

      kkkkkkk አለች ዶሮ መጀን ለዘረኛ ግን ጨጓራ እያስቀየራቹው ዘረኞች ሀገሬ በብዙ ለውጥ ላይ ነች 💚💛❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 3 місяці тому +1

    Selam selam selam sisay ambesa ❤❤❤❤❤

  • @yesufaberra5408
    @yesufaberra5408 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 3 місяці тому +1

    Thank you sisay

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 3 місяці тому +1

    Hi Sisay!

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 3 місяці тому +2

    ሲጀመር ለምን ይገባሉ መንግስት ሚዛናዊነቱን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጣ እየመጣ እንደሆነ ነው የሚሰሜማኝ። ይህ ደግሞ ለሀገሪቱ እጅግ አደገኛ ስለሆነ መንግስት የሚከፈል ዋጋ ተከፍሎ ሚዛናዊነቱን የጠበቀና ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚያውቀውን እውነታ ተቀብሎ ቦታዎችን ለአማራ መሆናቸውን ታውቆ ያስረክብ። ይህ ነው እውነታው።ከዚህ ውጭ የሚወሰን ውሳኔ ሀገርን ይጎዳል።

  • @yonasberhe6869
    @yonasberhe6869 3 місяці тому +1

    አስቀያሚ

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 3 місяці тому +1

    እርግጠኛ ሁን ይመስለኛል አይባልም መሳራቸውን ካልፈቱ አማራው ይጨፈጭፊታል አይለቁትም መበቀል ይፈልጋሉ አማራውን አይፈልጉም መቸም ለአማራ አይተኙም

    • @EliasAfrano
      @EliasAfrano 3 місяці тому +1

      በምንም ነገር እርገግጠኛ መሆን አይቻልም እሺ

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 3 місяці тому

      Beqi Mekelakeya Ale Eza Demom Yalefew Yetaweqal Newariw Erasun Ayexelem Xexeqi Yeyazut Endayegebu Tekelekeloal

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 3 місяці тому +1

    What you’re saying in other words. TPLF during Meles Zenawi time they murdered evicted by force took Amharas land. Including yourself unless you denying it interviewed Wolkait residents exiled lived in Australia how their elders systematically murdered by TPLF militia and invaded the area. What you’re saying is they will be evicted for second and third time have to yield their land? B don’t think Amharas people fought for 40 years and their bloodshed for their property rights have to be gone Vrn to this fascist invaders because they insist to have to have Amharas land?
    How come you never speak about Amharas genocide everyday evicted from Oromia and the government haven’t even provided any kind of help?they live in Debre Berhan, Gonder…etc.
    your journalism is tainted you have los credibility among the majority of Ethiopians. Whatever you say no one take it serious. What you’re doing is dividing the country inviting more hate and division.
    I could never ever accept I would rather live in a free amhara from Oromo’s and TPLF!

  • @JoniHailu-w6m
    @JoniHailu-w6m 3 місяці тому

    engna rasu lemedeberiya eyesemanachuh new

  • @kb5008
    @kb5008 3 місяці тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @Tsedeke-c3z
    @Tsedeke-c3z 3 місяці тому

    𝚜𝚒𝚜𝚊𝚢 𝚆𝙾𝙻𝙺𝙸𝚃 𝚈𝙰𝙼𝙰𝙽𝙸𝙼 𝙱𝙸𝚃𝙷𝙾𝙽 𝙼𝙸𝙽 𝙰𝙶𝙾𝙱𝙰𝙷 𝙰𝚁 𝙱𝙰𝙺𝙸𝙷 𝙼𝚎𝚕𝚔𝚒𝚑𝚞𝚗 𝚊𝚝𝚖𝚜𝚎𝚕

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    ሲሰይ የብልግና ተካፋይ ካድሬ

    • @kassechtaedesse4631
      @kassechtaedesse4631 3 місяці тому

      እንደሱ ሳይወን ለእውነት የቆመ ከዘረኛነት ነፃ የወነ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው ::ለዘረኞች መድሃኒት 😂

  • @kb5008
    @kb5008 3 місяці тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 3 місяці тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 3 місяці тому

    ወናፋ ሆድ አደር ነገር ነህ ትላንትና ህዋት ዱቄት ሆኖዋል ተመልሶ አይመጣም ስትል አልነበር ?? ቀዳዳ

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione 3 місяці тому

    ሢሣይ፡ ሣይህ፡ ዐሸማቀቃለሑ፡ ዕንዲህ፡ ዐሠፋሪ ፡ ተራ፡ ካድሬ፡ ሥትሖን፡ ማያት፡ ያሣፍራል
    ....ሊገባኝ፡ ዓልቻለም፣ ምን፡ ሕሊናህን፡ ዕነደሠረቀው፡ ለምን፡ ህሊናህን፡ ዕነደሸጥክ፡ ባቅ፡ ሥታዬ፡ ነበር

  • @JemalAli-vx6ll
    @JemalAli-vx6ll 3 місяці тому

    እንደሲሳይከመሁንጠብቀኚአምላኬ

  • @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
    @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 3 місяці тому +1

    ያንተ እና የመሰሎችህ ምኞት ነው በምክክሩ ውጭ አማራጭ የለም የሚለው ሌባና ከሀዲን ከተፈራገጠ ትገርፈዋለህ ካልተፈራገጠ ለህግ አቅርበህ በፍትህ ለራሱም በሚጠቅመው መልኩ ታርመዋለህ እንጅ አትደራደረውም አታንቆለባብሰውም አንተ ተጠቃሚ ነህ ዘመድህ አልሞተብህ አልተፈናቀለብህ አልተሰደደብህ አልተዘረፈብህም እና ላይገባህ ይችላል ግን አንተና መሰሎችህ አልገባችሁም አልተጎዳችሁም እና እንደምትፈልጉት ይቀጥላል ማለት አይደለም አንተ አሁን እብደት ላይ ነህ አይዞህ በርታ የበሰበሰ ይላል ያገሬ ሰው

    • @abebakebede6314
      @abebakebede6314 3 місяці тому +2

      ለመስደብ እንድ ቃል ይበቃል ደከምክ በጣ ም አንተስ ምንህ ተነካ
      ስልጣን እኔ ካልሆንክ

  • @kb5008
    @kb5008 3 місяці тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 3 місяці тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 3 місяці тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 3 місяці тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 3 місяці тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT

  • @kb5008
    @kb5008 3 місяці тому

    YE ADERE BAYE UNIT OF MEASUREMENT