የአጃ ድፎ ዳቦ አሠራር /oatmeal bread / /Ethiopian bread recipe/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 15 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጥሩ ነው

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  15 днів тому

      አሜን🥰🙏❤️ አመሰግናለሁ

  • @hibrebesha227
    @hibrebesha227 Місяць тому

    በጣም ጥሩ ዳቦ ነው እኔም እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      ምክሪው በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው። ግን የአጃው አይነት በቆርቆሮ ታሸጎ የሚሸጠው አይደለም ። አመሰግናለሁ 🙏❤️

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 Місяць тому

    Good job 👍 ❤❤❤❤

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube 4 дні тому

    ሰላም እህት አቤት ሲጣፍጥ ምናለ ላላገኘው ባታሳይኝ ከስዴ ይበልጣል የገብስ ዳቦ አገሬ ገብቸ ጋግሬ በልቼ ቤተሰብ ሁኒኝ😢😢😢😢😢

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 місяці тому

    looking good ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 Місяць тому

    የዳቦዉን ዱቄት እጃዉን አይነቱን ብታሳይን ጥሩ ነበር እናመሰግናለን

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      ስንዴ የሚመስለውን አጃ ነው የተጠቀምኩት ። በቆርቆሮ ታሸጎ የሚሸጠው አይደለም።

  • @AjyetsKitchen
    @AjyetsKitchen 6 місяців тому

    Thank you dear. This was very detailed and clear explanation. Betam konjo dabo new enamesegnalen.

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  6 місяців тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 15 днів тому

    እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038 14 днів тому +1

    አገላለፃሽ ተመችቶኛል ጎበዝ

  • @kinemedia4844
    @kinemedia4844  3 місяці тому +4

    ውድ ተመልካቾቼ የአጃው አይነት በቆርቆሮ ታሸጐ የሚሸጠው እንዳልሆነ እንድታውቁልኝ እፈልጋለሁ ። ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @lidyaabebe5164
    @lidyaabebe5164 Місяць тому +1

    How many degrees the oven

  • @امسلمان-ث9ه
    @امسلمان-ث9ه 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ ነው ግብአቱን በፅሁፍ ፃፊልን

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  6 місяців тому +4

      ሁለት ኪሎ አጃ ዱቄት ፣ ግማሽ ኩባያ የጤፍ እርሾ ፣ 1 የሻይ ማንኪያ የፈረንጅ እርሾ ፣ ስኳር ግማሽ የቡና ስኒ፣ የዳቦ ቅመም አንድ ና ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ፣ ዘይት ግማሽ የሻይ ብርጭቆ ፣ ጨው እንዳስፈላጊነቱ . ። አመሰግናለሁ

  • @rabiyarihana5932
    @rabiyarihana5932 2 дні тому

    Thank you ❤❤❤

  • @MichaelIssack-c1r
    @MichaelIssack-c1r 2 місяці тому

    ❤❤❤ God bless you and your family 🙏 Michael Florida

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому

      amen 🙏 thank you so much❤️🙏

  • @abebatekeste3630
    @abebatekeste3630 11 днів тому

    Hi Koba Keyes yigenal?

  • @dawitmobile580
    @dawitmobile580 18 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😋😋😋😋😋

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 Місяць тому

    Show us how to make oatmel duketun please

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      እሽ በቀጣይ እሰራለሁ🙏❤️

  • @azebttazeb8417
    @azebttazeb8417 26 днів тому

    ለሁለትኪሎ ዱቄት የፓትራው ስፋት ስንት ሳንቲ ሜትር ቢሆን ይመረጣል?

  • @fikreabebe9908
    @fikreabebe9908 Місяць тому +1

    የገብስ ዱቄት ዳቦ

  • @AdissAsfaw
    @AdissAsfaw 17 днів тому

    በእናትሽ ፃፊሊኝ እኔ በደሜ ውስጥ hiv ስለለ ምግብ ስለማልበላ ዳ ቦ ነው ቀለቤ ስለዚህ ለ2 ኪሎ ምን ያህል እና አሰራሩን ንገሪኝ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  17 днів тому

      ሁለት ኪሎ የአጀ ዱቄት ፣ አንድ የቡና ስኒ ስኳር፣ አንድ ና ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የዳቦ ቅመም ፣ የጤፍ እርሾ አንድ የቡና ስኒ ፣ ካሜራ ፣ አንድ የሻይ ማንኪያ ፣ ዘይት አንድ የቡና ስኒ፣ ለአብስት ደግሞ ሁለት የቡና ስኒ ወይም አራት የሾርባ ማንኪያ የአጃ ዱቄት ከዚሁ ላይ መቀነስ ይቻላል ። ጨው እንደፍላጐት ነው:: አሠራሩን ግን ግልፅ እንዲሆንልሽ ቪዲዋውን ብታይው ይሻላል🥰❤️🙏 ከምፅፍልሽ

  • @agenzaghirmay4309
    @agenzaghirmay4309 Місяць тому +1

    Abest’meneo

  • @edenhailu
    @edenhailu 6 місяців тому

    Hi, ovenesh min aynet new?

  • @saratube8487
    @saratube8487 6 місяців тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ አለሽ ግን የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው እህታለምዬ የአጃዳቦ በስንት ግዜዬ አየሁኝ በ16አመቴ ዛሬ ካችቤት አየሁኝ እናቴ ትጋግር ነበር የአጃባዶ ደሞ በጣም ይጥማልኮ እናተዬ💚💛❤😘

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  6 місяців тому

      ሳርዬ 🥰🥰🥰

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Місяць тому

      @@kinemedia4844ጥሬውን አጃ ገዝቼ አጃውን ፈጭቼ መስራት እችላለው? እና ደግሞ በኖርማል አቡክተን ብንጋግረውስ ምን ይሆናል? እንደምትመልሽልኝ አምናለሁ እህት

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አዎ ይቻላል :: ግን የአጃው አይነት በቆርቆሮ ታሽጐ የሚሸጠው አይደለም ። አመሰግናለሁ

  • @MetasebiyaAlemayew-m5b
    @MetasebiyaAlemayew-m5b День тому

    አጃውይታመሳል?

  • @demlewy.yigzaw8008
    @demlewy.yigzaw8008 5 місяців тому

    ሰላም ቅኔ
    በጣም እናመሰግናለን። አንድ ፡ ጥያቄ ፡ አለኝ። የአጃው ፡ ዓይነት ፡ የትኛው ፡ ነው?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  5 місяців тому

      ስንዴ የሚመስለው የሀገር ቤቱ አጃ ነው ። አመሰግናለሁ።

  • @Hanan-y6k3w
    @Hanan-y6k3w Місяць тому

    የሀጤፍ እርሾ ማድረጉን አልፈለኩም...በፈረንጅ እርሾ ብቻ ይቦካል አይደል?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому +1

      የአበሻ እርሾ ቢጨመር ጥሩ ነው :: ግን ካልፈለግሽ በፈረንጅ አርሾ ብቻ ማዘጋጀት ትችያለሽ ። የአጃው አይነት በቆርቆሮ ታሸጎ የሚሸጠው አይደለም ።🙏❤️

  • @azebemilyose
    @azebemilyose Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @menenderiba2093
    @menenderiba2093 Місяць тому

    አራት ኪሎ መጋገር እንችላለን ወይ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Місяць тому

      አዎ ይቻላል ። የአጃው አይነት በቆርቆሮ ታሸጎ የሚሸጠው አይደለም።

  • @aseworku4650
    @aseworku4650 6 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ እጃው ከት ነው? እዝህ supermarket. የምሽጠው ነው ወይም ከሀገሪቤት ነው?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  6 місяців тому +1

      አሜን 🙏እኔ ኢትዮጲያ ነው ያለሁት ።እና የተጠቀሙኩት የሀገር ቤቱን አጃ ነው ። አመሰግናለሁ

  • @GenetGebrakidan
    @GenetGebrakidan 5 днів тому

    ጨው አይገባም

  • @rabiatdjamal40
    @rabiatdjamal40 23 дні тому

    አጃው ጥሬ ያታመሳል

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  23 дні тому

      አይታመስም በጥሬው እንደ ስንዴ ማስፈጨት ነው ።🥰🙏❤️

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 2 місяці тому

    ምን ያህል ሰጨት ይቡካ????ለሰስ ባለ ውሀ ነው የማቦካው?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 місяці тому

      ውሃው ለብ ተደርጐ ነው የሚቦካው ። ኩፍ ማለቱ ግን በሰአት ሳይሆን :: ምንም ያህል ጊዜ ቢወስድ ኩፍ እስኪል መጠበቅ ያስፈልጋል ። የ እኔ አንድ ተኩል ነው የፈጀው ግን ከዚያም በላይ ጊዜ ቢወስድ ኩፍ ማለት አለበት :: ሌላው ደግሞ የአጃው አይነት በቆርቆሮ ታሽጎ የሚሸጠው አይደለም : አመሰግናለሁ❤️🙏: