Anchor Media አሁንስ ቢሆን ክልሉን የሚያስተዳድረው ማን ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 3 дні тому +154

    የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው መሆንም ያለበት ነው:: አስረስ ማረ ዳምጤ ጀግና ነህ❤️✊

  • @SolomonDessalegn
    @SolomonDessalegn 3 дні тому +67

    አስረስ ምጥቅ አእምሮ ያለው የአማራ ህዝብ ሊሻግር የሚችሉ ሠዎችአንድ ነው እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @zelalembelete8779
    @zelalembelete8779 3 дні тому +74

    መሳይ ጀግና በርታ አማራ ያሸንፋል ፋኖ ድል ያደርጋል።

  • @bereketbelay2685
    @bereketbelay2685 3 дні тому +93

    ስትበስል እነደ አርበኛ አስረስ ንግግርህ ይጣፍጣል!!!💚💛❤
    ጡዕመ ልሳን
    የአማራ የሕልውና ትግል ያሽንፋል!!!
    ድል ለፋኖ!!!

  • @jemberutarekegn7978
    @jemberutarekegn7978 3 дні тому +44

    ጀግና ነዉ የሚናገረው እዉነት ነዉ
    እናንተን የወለደች ማህፀን ተባረክ

  • @Generation-G90
    @Generation-G90 3 дні тому +54

    እግዚአብሔር ሃይል ይሁናችሁ! ከጎናችሁ ነን እስከመጨረሻዋ ሰዓት በርቱልን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 дні тому +39

    የኢትዮጵያ አምላክ ከፋኖ ጀግኖች ጋር ይሁን ፈጣሪ ለድል ያብቃችሁ ሁሌም በፀሎቴ ናችሁ የሀገራችን ትንሳኤ ለሁላችንም ያሳየን🙏🏽

  • @gideyalem6475
    @gideyalem6475 3 дні тому +138

    🇪🇷🇪🇷👑✊ዓወት ንፋኖ ጅግና❤ኣጆኩም።

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 3 дні тому +46

    ምነው አማራ ስንት ሲገደል ምንም ብሎ ማያውቀው ኢቲቪ አሁን ተገደ የተባለውን ምን እንደገደለእ ጃዊሳ ነው ብሎ ፈረጀ
    የአማራ ህዝብስ ለምን በአንድ ላይ ሁኖ የአማራን መገደል ይብቃ ማለት አለበት

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 дні тому

      ፍኖ አብይን ሽንት በሽንት አድርጎታል ያንን ፍርሀቱን እና ህዝቡም እንዳይነሳበት ፍርሀት ስለያዘው የህዝቡን ቱኩርት ለማስነሳት ነው

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 3 дні тому +32

    የፀና ያሸንፋል ማሪያምን እናሸንፋለን ድል ለፋኖ ከአዲስ አበባ እኔም ፋኖ ነኝ!!!💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 3 дні тому +3

      ምንም ጥርጥር የለም

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 3 дні тому +29

    ድምፅ ነጎድጎዱ የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ መኮነን ጀግና ነህ ብልፅግና ብትንትናቺውን አውጥተሀል ከጎንህ ነን እናመስግናለን 🙏💪💪💪💪
    ድል የነበልባሉ ፋኖ ነው 💪💪💪💪

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 3 дні тому +38

    አብሮ ለመኖር ሲል አማራ ሲታረድ ዝም ይላል ይባስ ብለው አርደውትም አንተ ነህ አራጁ ይሉታል!! አማራ ሆይ አሁንስ አትመርም? አይበቃም?

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 дні тому +8

    ጀግናዉ አርበኛ አስረስ አንደበቱ ሲጣፍጥ ጀግናዉ ጋዜጠኛ መሳይ የኛ ድምፀ ምርዋ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ የህዝብልጅ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 3 дні тому +46

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ይነግሥል ግድ ነው።
    💚💛❤🤴🦁💪👈

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 3 дні тому +12

    አርበኛ አስረስ ማረ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታ ልቦናህን አይለውጠው💚💛❤

  • @tewodrosteshome5328
    @tewodrosteshome5328 3 дні тому +21

    ፋኖ እንኳን ጀግንነቱ ንግግሩ እራሱ ልብን ያሞቃል 💪💪💪💚💛❤️🌹🌹🌹

  • @DeguTesfahun
    @DeguTesfahun 3 дні тому +8

    በጣም ጀግና ፓለቲከኛ ነው አስረስ ማረ ዳምጤ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 3 дні тому +28

    አስረስ ጎበዝ ጀግና እድሜ ጤና ይስጥህ በርቱ

  • @rastahailu7335
    @rastahailu7335 3 дні тому +9

    የዚህ ጀግና ትንታኔ የሚጉርም ነው:: ማንም እንደዚህ ጀግና ፋኖ እረድረስ ማረ የለም!! በርታ በርቱልን ጀግናው!!

  • @abbeyabbey5256
    @abbeyabbey5256 3 дні тому +19

    Wow this guy can lead Ethiopia that is why we believe Fano will save Ethiopia he is very articulate and knowledgeable. Thank you zemene and Asres you are our hope for all of us even we aren’t Amhara

  • @tsegayehaile9965
    @tsegayehaile9965 3 дні тому +19

    እግዜር እንደ አንደበትህ፣ተግባርህን ያሳምርልህ ፋኖ
    አስረስ ዳምጤ።

  • @bayedegsew2410
    @bayedegsew2410 3 дні тому +10

    የፋኖ አስረስ አንደበተ ርዕቱነት ታዕምራዊ ነው::እግዚአብሄር ባለበት ይጠብቀው

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 3 дні тому +11

    በርታ አንተን ስሰማ ተስፋዬ ሁሉ ይለመልማል ጀግናዬ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @AhemdEsat
    @AhemdEsat 3 дні тому +22

    መሳይ በጣም እናመሰግናለን የአማራ ድፅ ሁናች ሁነሃል ደል ለፋኖ

  • @Elias44475
    @Elias44475 3 дні тому +12

    በችግር ወቅት ጀግና ይወለዳል:: ከእነዚህ ብዙ ጀግኖች መካከል አንዱና ዋነኛው አርበኛ እናጠበቃ አስረስ ነው:: የህዝባችን አለኝታ እና ተስፋ ናችሁ እና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 3 дні тому +30

    አስረስን አለማድነቅ አይቻልም

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 3 дні тому +18

    Thank you, Patriot Asres Mare Damite. Your explanation, passion, and understanding of the issues is outstanding! Please stay safe and keep the momentum!

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 3 дні тому +11

    ትችላለህ አስረስ well said my brother

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 3 дні тому +4

    ጀግናችን ጠበቃችን አርበኛ አስረስ ማረ ልበሙሉ ጀገና ለእዉነት የቆምክ በሳሉ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን

  • @globalsciencesquad
    @globalsciencesquad 3 дні тому +4

    አርበኛ አስረስ በሳል politician ነው:: በጣም የሚያኮራ ጀግና warrier ነው :: Please, high security needs to safeguard this wonderful politician and fighter.

  • @Yosef-s3z
    @Yosef-s3z 3 дні тому +3

    አስረስ በጣም የሚደነቀ ጀግና ብቻ ሳይሆን እንደበት እርቱ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የኔ ጀግና አማራ ፋኖ😍❤️❤️❤️🙏

  • @mekonenyimer5859
    @mekonenyimer5859 3 дні тому +24

    ድል ለፋኖ

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 3 дні тому +3

    ድልለመሌላውአማራፋኖ ለእውነት ለቆማቹህ ፋኖወች❤❤❤

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 3 дні тому +17

    Wow that was the best political analysis ever seen 🙏🙏💚💛❤💚💛❤🙏🙏

  • @leshasf7531
    @leshasf7531 3 дні тому +22

    አስረስ እናመሰግናለን

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 3 дні тому +9

    በርቱልን ደሞቻችን ወጥሩ አለሞቻችን ፋኖ ይችላል ትንታጎቻችን ወጥሩ እሰይ የጀግና ዘሮች የአማራይቱ ልጆች አይዞችሁ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልን በርቱ ወጥሩ አማራዬ ተራራው ወጥሩ ድሉ ለእናንተ ይሁን እመብረሀን ጠብቂልን አለሞቻችንን ፋኖ ሳተናው ፋኖ አሳረኛው ፋኖ ነበልባሎቻችን በርቱልን ወጥሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Komche-n2l
    @Komche-n2l 3 дні тому +3

    አርበኛ አስረስ በሳል ሰው ነው በጣም የሚያኮራ ጀግናችን ነው እግዛብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdBelay
    @MdBelay 3 дні тому +15

    ድል ለአማራ ፋኖ ጎጃሜ ይለያል❤❤❤❤

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 3 дні тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤አረበኛ ጀግናችን የውነት ታጋይ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 2 дні тому

    I am so proud of you FANO Asres, God be with you all🙏💚💛❤️🙏

  • @MkyahSaada
    @MkyahSaada 3 дні тому +2

    በርታ መሳይ ለዚህ ለተገፋ ህዝብ መልካም ስራህ ፈጣሪ ይከፍልሀል

  • @wondesengetachew8701
    @wondesengetachew8701 3 дні тому +2

    አፈ ወርቅ አርበኛ ፋኖ አስረስ፤ ማረ አንተን መስማት እኮ ትምህርት መማር እኮ ነዉ፤ መድሐኒአለም ከነ ጓዶችህ ይጠብቅህ።
    ድል እና ነፃነት ለአማራ 💪💪💪

  • @dt3629
    @dt3629 3 дні тому +10

    Asres, you are an excellent communicator. Keep up the good work.

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 3 дні тому +4

    ጀግናው ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ የሰጠኸው ቃለ ምልልስ እጅግ የሚያረካ ነው ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!

  • @DemlieAyalew-yl5cp
    @DemlieAyalew-yl5cp 2 дні тому

    ህግ ጠበቃና አርበኛ አሥረሥ ማረ ዳምጤ በእውነት የሠው ልጅ ውሃ ልክ የምርጥ ሙያ ባለቤት የእውቀት ልዕልናው ከፍ ያለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሌም ኑርልን ወንድሜ

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 3 дні тому +39

    አርበኛ አስረስ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ተስፋ ነዉ ❤❤❤

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 3 дні тому +6

    አበሳዉ ሀቀኛዉ አስረስ አማራ❤

  • @YemenShibru-q3y
    @YemenShibru-q3y 3 дні тому +4

    የንግግር ምጭና የአስተዋይነት ብቃት የመምራት ችሎታ የተሰጠው ያማራ ፋኖ መሪ አስረስ እና መሰሉ ድል ያማራ ፋኖ ጌታ ከናንተጋ ይሁን

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 3 дні тому +15

    አስረስ አምሰግናለሁ አንተ ጀግና ነህ አብይ አህመድ አሁን ቁጭ ብሎ እየሰማ ነው በደንብ ንገረው ብርሃኑ ጁላ ተወው አሻንጉሊት ነው

    • @hanakebede1351
      @hanakebede1351 3 дні тому

      እውነት ነዉ አማራ የኢትዮጵያ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤በለው ይህንን የጅል ጥርቅም 💀💀💀💀💀💀💀💀

  • @GrmyGrm
    @GrmyGrm 3 дні тому +9

    አስረስ ምርጥ ሰው ነክ በርታ በአንድነት ተራመዱ
    የአማራ ን ህዝብ እንኮን ተላላኪ ግሪሳ የ ጣልያን ጦር እንኮን ያንን ሁሉ ሀይል መሳርያ ይዞ :አልቻለውም

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 3 дні тому +5

    ወንድሜ እስረስ ማሬ ደምጤ እንዳተ ያለ መንታ ወንድም ቤኖርህ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅሕ ለድል ያብቃችሁ ከድል በኃላ የውነት ካባ ነው የምሽልምክ . የነ አብይ የውሽት ካባ አይደለም ሰላም ሁን አባቴ.

  • @NaniBirhanu-l4e
    @NaniBirhanu-l4e 3 дні тому

    በርታልን ኢትዮጵያ ታመሠግንሀለች

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 дні тому +5

    ጎበዝ PR ነው ሃሳቡ የበሰሉ መሬት የያዙ ናቸው በርታ

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 3 дні тому +5

    ጀግናው አስረስ
    የዘሜ ቀኝ እጂ
    አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 3 дні тому +2

    ዲል ለጀግናዉ አማራ ሀይል ፋኖ ሁሉንም በትክክል የገለፀከዉ ጀግናዉ ወዲማችን 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅አስረስ

  • @MisganawuHabtamu
    @MisganawuHabtamu 3 дні тому +5

    አስረስ በጣም ይችላል ይናገር ያምርበታል💪💪💪💪💪

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 3 дні тому +5

    ጀግናው አሰምዬ እንደምን ነህ ናቼሁ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልን። ድል ለፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 2 дні тому

    Fano Asres! you are intelligent and smart and I believe you guys will take power and lead Ethiopians . Fano will win 🏆

  • @አሳረኛፋኖ
    @አሳረኛፋኖ 3 дні тому +4

    ጀግነዉ ክብር አስረስ በናተ እኮራለን💪💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 3 дні тому +4

    ድል ለእናንተ ለኢትዮጵያ ጀግኖች !

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 3 дні тому +2

    ጭብጡን የተገነዘበ, የፋኖ ስነልቦና የተላበሰ, አኩሪ, ትሁት አርበኛ ነው. ደስ ይላል. ረክቻለሁ በአለው ጥራት. ጥያቂዎችም አስፈላጊና ግልጽ መደረግ የአለባቸውን ለሑዝብ በሚገባ መንገድ ተመልሰዋል. አመሠግናለሁ ለሁለታችሁም. በርቱ!

  • @Birhanu-nh6kv
    @Birhanu-nh6kv 3 дні тому +3

    ፋኖ አስረስ የመናገር አቅሙ የሚገርም ነዉ በሱ ኮርቻለሁ አንደበተ ርቱ ነዉ የማስረዳት አቅሙም የሚገርም ነዉ በዚሁ ቀጥል!

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ7ጐ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ7ጐ 3 дні тому +4

    ጄግናው

  • @TubeTube-vf4yb
    @TubeTube-vf4yb 3 дні тому +10

    ❤❤ጠበቃችን ጀግናው

  • @AbrhamTs
    @AbrhamTs 3 дні тому +2

    ጠበቃችን የፖለቲካው ሊቅ ትችላለህ የምንለው ስለምትችል ነው 💪💪💪💪

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 3 дні тому +1

    ጀግናው አሰረሰ በሳል የፖለቲካ ትንታኔ ነው በርታ

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 3 дні тому +5

    አስረስ ማረ ዳምጤ የፖለቲካ ምሁር ቢባል ያንስበታል

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 3 дні тому +1

    Great journalist interviewing a brilliant Fano politician. God bless you both and Ethiopia.

  • @mistiremidiaaf6536
    @mistiremidiaaf6536 3 дні тому +5

    በጣም ትችላለህ ጠበቃችን

  • @selam65030
    @selam65030 3 дні тому +3

    ❤❤በታሪኬ ፓለቲካ ብርሀኑ ነጋ እና መለስ ዜናዊ ብቻ የሚያቁ ይመስለኝ ነበር አስረስ ማረ ዳምጤ የሚገርም የሁለቱንም የፓለቲካ ቴረቶሪክ ቀርጥፎ የበላ ገራሚ ፓለቲከኛ ነዉ ዋዉ አስሬ❤❤❤

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 3 дні тому +7

    Less talk, more actions. Please FANO come in one leader and one command. With a state's to make Ethiopia citizens hope.

  • @zelalemdamita7639
    @zelalemdamita7639 3 дні тому +1

    ጋዜጠኛ መሳይ እና አርበኛ አስረስ የብፅግና የቡዳ መዳሀኒት በርቱ

  • @Welde-c2i
    @Welde-c2i 3 дні тому +3

    ፈጣሪ ይበይን!

  • @Wendale-j1s
    @Wendale-j1s 3 дні тому +2

    ለጠበቃ ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ "አፈ-ወርቅ"የሚል ቅፅል ስም ቢሰጠው ምን ትላላችሁ?

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ

    ፍኖዎች ማጥቃቱን እጠናክራቹ ቀጥሉ የጥቁሩ ናዚ ጋላ
    ስርአት የፍኖ ጦርን የትጥቅ ትግልን እልቻሉትም
    ስራዊቱ እልቆበታል ያለውም
    የመዎጋት ሞራል የለውም
    እደቅጥል እየረገፍ ነው በፍኖ ጦሮ
    እረፍት እትስጡት ባለበት ቀጠና ሁሉ እየመታቹ ታጠቁ
    ክብር ለመላው የአማራ ፍኖ
    ታጋዮች በፅናት ትጋሉ
    ትግሉ በፍኖ እሸናፌነት ሊቆጭ
    ከጫፍ ደርሱዋል
    መላው የፍኖ ጦር ወደአራት ኪሎ ፌቱን ያዞራል ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @AlexTebabal
    @AlexTebabal 3 дні тому

    ድል ያለ አግባብ ለሚገደለውና ለተገፋው ህዝብ እና ፋኖ።

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 дні тому

    አርበኛ አስረስ ጀግና ነህ በርታ!!!

  • @abejedires7285
    @abejedires7285 3 дні тому +3

    በስማም በጣም በጣም በምን ቃልም መግለፅ ይቻላል በጣም አንበሳ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አስረስ

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 3 дні тому +1

    አስረስ ማረ ዳምጤ አነጋገርህ ዋው አንደበተ ረእ ቱ ❤❤❤❤

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 дні тому +2

    Asres, you're always articulate, precise, intellegent👍

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 дні тому +15

    AMHARA . . .💚💛♥️

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 3 дні тому +2

    ጀግኖቼ ወንድሞቼ ስስቶቼ ፈጣሪ ጥብቅ ያርጋችው ድሉ የናትተ ነው ይህን አውሬ መንግስት እናጋድመዋለን

  • @EskindirYimer
    @EskindirYimer 3 дні тому +2

    I was listening Dan Adamsu’s music 🎶…. ; MESSAY 🤗
    U doing great job messay brother , keep it up !!! Asres md is a smart hero 🎯

  • @HabtmZamne
    @HabtmZamne 3 дні тому +6

    ኡፍ አንጀት አርሱ አስረስ የአማራው አለኝታ ንግግርህ ከልክ በላይ ተመችቶኛል

  • @merd24
    @merd24 3 дні тому +2

    ፋኖ አሥረስ ማረን አለማድነቅ አይቻልም። ይኼ ትግል ብዙ ጀግኖችን ወልዷል አንዱ አሥረስ ነው። የጎጃም ፋኖ አንድነቱ ብስለቱ አስደማሚ ነው። ሌላውም ፋኖ ልክ እንደጎጃም ፋኖ አንድ ሆኖ መምጣት አለበት። አንድ ባለመሆናቸው ምክንያት ትግሉ ብዙ ዋጋ እያስከፈለ ነው።
    #ድል_ለፋኖ !

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 дні тому +6

    ❤❤በርቱ

  • @tanamedia3725
    @tanamedia3725 3 дні тому +4

    Asres Mare Damte, One of pragmatic leader of Fano Organization!

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 3 дні тому +1

    አሰረስ ማረ ዳምጤ የሚገርም ብስለት ያለህ
    አንደበተ ርቱዕ ልጅ ነህ።በርታ ጀግናው👍👍👍

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 3 дні тому +2

    በእዉነት ፋኖዎች ይበልጥ አከበርኳችሁ የንግግር ብቃታችሁ ስርአታችሁ እምታወሩት እዉነት የእዉነት አምላክ ይርዳችሁ❤❤❤

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 3 дні тому +1

    ዕንቁ ልጃችን አስረስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!

  • @abaynehreda5082
    @abaynehreda5082 3 дні тому +1

    Very important response to the question that is right and thank you Messay and my hero academia and intelligence politicians Asres Mar Damtie

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 дні тому +5

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ351 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 3 дні тому +1

    መሣይ አንቸንም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ!!!

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 3 дні тому +5

    መንገዱ አንድ ብቻ ነው ፋኖነት !!

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 3 дні тому +4

    The brilliant Fano leader, Lawyer Asres Maru. We are so much grateful to you and your comrades!

  • @girmademisse8757
    @girmademisse8757 3 дні тому +3

    Thanks so much,let GÒD the Aĺmìĝhty protect Fano Asres and Mesay

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 3 дні тому +9

    ጎጃም ጎጃም ጎጃም የጀግና መፍለቂያ እና የምጡቅ እውቀት መፍለቂያ!!! ሌሎች ክፍለሀገራት እንደ ጎጃም አንድ ሁኑ!!!❤❤❤

    • @Dundee616
      @Dundee616 3 дні тому

      ጎጃሜ አትመስልኝም::
      በጣም ከፋፋይ ደንቆሮ ማንቆርቆሪያ ነህ
      ጄዝባ!!

    • @leweyehu-k4o
      @leweyehu-k4o 3 дні тому +1

      ከፋፋይ እና የብልፅግና ካድሬ!! አንተ አማራ ወይም ጎጃሜ አይደለህም!!

  • @hawa8490
    @hawa8490 3 дні тому

    አሥረሥ ጀግናው የአማራው ኩራት ነህ ወድም መሣይ እድሜና ጤና ይሥጥህ ፈጣሪይ አገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @mesfinyemer8249
    @mesfinyemer8249 3 дні тому +7

    Unity ❤

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 дні тому +2

    መሳይ የፋኖን አንድነት በሚመለከት ያቀረብካቸው ጥያቄዎች ሁሉ ትግሉን በትጋት በሚከታተሉ አማራዎች ሁሉ አእምሮ የሚሽከረከሩ አሳሳቢ ጥያቄዎች ናቸው::