She's is saying: "I remember you when I work I remember you on my break Please my love don't leave me Who else is there for me without you Now you came on my mind My heart remembers you How can I work while I think of you ...my childhood love... I used to challenge my home girls for you...I can't leave without you..." Kind of...
ቤቲዬ የኔ ነፍጠኛ ድምፅሽ እኮ ልዩ ነው 💚💛❤️👌
Tabje
Yes its true
በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው የቤተልሄም ዘፈን ነው ለካ ዋው እንዴት አምሮባታል በርቺ
ቤቲሻ ዋው ድምጽ ዋው ሙዚቃ በእውነት ይህን ሙዚቃ ማዳመጤን ማቆም አልቻልኩም በታም ትችያለሽ በናትሽ ድምጽሽን ተጠቀሚበት በአዳዲስ ስራ ተከሰቺ እነካሙዙ ጆሮአችንን በጥሰው ሊጥሉ ነው
አንተን አንተን ሳስብ ጤናዬን ልጣ እንዴ የሴትን ልብ የምትሰብሩ ወንዶች ጤናቹን ያሳጣቹ አሜን በሉ
Belwal
Amen!
This song: Shakes my heart
Warm my blood
Rock my world
Feeds my soul
Refresh my memory...❤
Metifo tizita wusit yeketegnal...my first crush💔
I give somthing fore her why b/c my heart bites no stop 🤞🤞🤞🤞🤞
Same felling 😞💔
@@nugakingotobby6216
same feelin ❤ well said 😎👌
I can’t stop listening this song it makes me crazy ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ much love from Erie bro Mulie
Same here ❤ .
ዳንሱ ከዘፈኑ ጋር አይሄድም በተረፈ ቆንጆ ነው ውዴ
በዚክ ሙዚቃ ብዙ ማስታወሻ አለኝ ሰላምሽ ብዝት ይበል ቤቲየ
She has very beautiful voice, I love this song.
ቤቲየ የኔ ጀግና ድምጽ ብሎ ዝም ሁሉን እኮነው የሰጠሽ 😍😍😍😍😍
አሁንም ከፖለትካው ውጪ እና ወደ ሙያሽ ተመለሺ። በጣም እንወድሻለን❤❤❤
ይሀ ዘፈን የልጂነቴ ትውስታ ነው
በጣም የምወደው ዘፈን እስከ ዛሬ
bewnt,ahhhhhhh😭😭😭😭👄👄👄
በነካ እጅሽ ቅዳሜ ገበያም ይደገም አሪፍ ነው ቤቲ♥♥♥
+DJ ALEX 😊😊😊😊
are you dj guy i dont think so!
ይሻላል * ያላትን እየደገመች ትኑር
i agree (:
Ethiopia first, 😊😊😊😊😊😊😊
I am from Eritrea I love you this song😙😙
በጣም ተወዳጅ ነው 19 91 ዓ ም ያሣተመቸው በጊዜ በጣም ተወዳጅ ነበር ጥሩ ጊዜ
OMG! It's has been a while since I heard this song and it brought back a lot of memories. Thank you for sharing.
እረ ውይይይይይይይይይ በዚህ ዘፈን በጣም ትዝታ አለብኝ ጤናየ ማርርርርር ትዝታሽ መጣብኝ በሰማሁት ቁጥር እባየን መቆጣጠር ያቅተኛል እንዳንች ያለ ጓድኛ ከየም ብሄድ አላገኝም ማርርርርር ውድድድድድ አደርግሻለሁ መዳሃህኒያለም አባቴ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ቤትየ በጣም የምወድሽና የማደቅሽ ማርርርርር ውድድድፍድፍፍድድድድድድ
በጣም ያምራል በፍትም ምርጥ ሙዚቃ ነበር በጣም የሚወደድ አሁንም ይበልጥ አሳመርሸዋል ይመችሽ በርቺ ያምራል ድምፅሽ እናመሰግናለን
I'm Eritrean I like this song long time I don't know the meaning but I enjoyed it with beautiful sound classic music ❤
እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ UA-cam አካውንቴን በጣም አመሰግናለሁ።
ua-cam.com/channels/DX8MJzyOle_8XMVMrkEtCw.html
She's is saying:
"I remember you when I work
I remember you on my break
Please my love don't leave me
Who else is there for me without you
Now you came on my mind
My heart remembers you
How can I work while I think of you
...my childhood love... I used to challenge my home girls for you...I can't leave without you..."
Kind of...
I'm also love this music ❤️
To be honest I love here voice she has got beautiful voice, the clip is very nice beautifully done!!
She has very beautiful voice, I love you ethiopian
የኔ ውብ በጣም አሪፍ ነው ልዩ ትዝታ አለው. Thanks ቤቲዬ❤️❤️❤️
ቤትየ የኔ ማር የአች ዘፈን መሆኑን አላዉቅም ነበር ግን የዛሬ 21 አመት ከእቅልፌ ስነሳ በሬድዬ ነበር የሰሜሁት መቸም ቢሆን ሰምቸ አልጠግበዉም
ቤቲ የኔ ነፍጠኛ ስወድሽ!❤
ቅዳሜ ገበያ የሚለውን እንደ አዲስ ብትሰሪው ቆንጆ ነው!
Tebje
ከበፊቱ የበለጠ በቅንብር መቅረቡ በጣም አሪፍ ነው ቤቲዬ እናመሰግናለን ግን ትዝታኤን ቀሰቀሽብኝ
Tigist Tig ውይ እኔም
👍👍👍🙌🎸🎸🎤👏😘💝
Unforgettable music, All your music in this cassette, awesome.
አቤት ድምፅሽ ሳምር ቀጥይበት ማር
በጣም የምወዳት ዘፈን Nice music
This is my favorite song of you yene konjo 😍😘
ዋውው ስንቱን ትዝታ ያስታዉሳል
ቆንጆ ነዉ ግን ብዙ ሆነዉ የዳንስ ዉዝዋዜ የሚያሳዩት አብሮ አይሄድም
Bethiwa....one of the best of the best late 90s tracks....Side A and Side B of the cassette all tracks the same, the one & only * Astawishe*. ❤❤❤
ያሳልፍነው ጊዜ አብረን የዋልንበት ትውስታው ሲመጣ ትዝ ሲለኝ ድገት wowwwwwwwwww
wowwww baxmi arifi muziqa nawu. ♥♥♥♥
Who's listening this music 2024?
I m listening. A throw back to 1999-2000 life in Asmara....❤ Still fresh memory...
Me and so much people that hear this music
ይሄ ዘፈን አዲስ ነበር ቤተሰብ ሊድሩኝ ጠፍቼ ወደከተማ ስገባ ፍቅር መሆኑን አላቅም ምትዘፍንለትን እኔ ግን እውዳታለህው እየሰማሁ አለቅስ ነበር
ቤትዬ❤ የስዊዝን የተዋበ ገጠር በትሬን ሳቋርጥ❤ ሁልጊዜም አንቺ አእምሮዬ ላይ ትመላለሻለሽ❤ I love you my country star😊
You beautiful
Smart
Trusted human beings
You are my hero hope good life with your family
ውይይ የኔ ቆንጆ የምወደው ዘፈን ደሞ ባይኔ መጣ አስታወሠህ ሆዴ
እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ UA-cam አካውንቴን በጣም አመሰግናለሁ።
ua-cam.com/channels/DX8MJzyOle_8XMVMrkEtCw.html
በጣም የምወደው በሙዚቃ በጣም አሪፍ ነው ግን ዳንሰኞቹ አልተመቹኝም በሁሉም አሪፍ ነው ከዳንሰኞቹ በስተቀር
ዋው ስወድሽ በዉነት ሁሉ ሙዚቃሽ ይመቸኛል
????
አሪፍ ነው ለአብደላ ይሁን ግብዣየ
Tigist Demse ywerichlu.ymechh
😘😍🎤🎶🎧
Yidres le betty gossaye😍hulem tztaye
Amazing voice "keep it up Betty"
This song cools my heart
refresh my mind
thanks to bethi
is this her own song ? Cos i rember hearing this song on the radio some 20 years ago
በጣም ያምራል ክህሎትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ግን የድሮው ሙዚቃ በልጅነቴም ስላዳመጥኩት መሰለኝ ውስጤ ነው
የልጅነቴን የማስታውስበት ያኔ ምኑንም ሳላቀው የልተበደለው ንፁህ ልቤ በነበረበት ግዜ ለፍቅሬ የጋበዝኩት እውነተኛ ፍቅር በነበረበት ዘመን
go on beti, carry on owesome
Lalefut 6ametat yahl salselech yadametkut music new. Fetari zemenachun yibarkiln. Endih zemen teshagari sira dess yilal zarem endeadis eyadametkut new.
betiya konjo betam yemflgew zefen new bedegame selazefnshilgn tnx mara mara mara yemilewn gabejashalehu
I love it so nice
wow arif new
My mom, who is not alive now, used to sing it a lot
I can see the power of music when I listen this song
ማነዉ ይሄን ሙዚቃ እስካሁን 2023 የሚሰማ♥️♥️♥️
አይ ትዝታ 😢😢😢😢መቸየ ይሆን ያን ጌዜ የማገኘው ስደት አይንህ ይጥፍ በትዝታ ብቻ ታሰቃየኛለህ የልቤ ጀግና ሁሌም አስታውስሃለሁ
የኔ ማር ቤቲየ ድምጥሽ እኮ መረዋ ነው በርችልኝ
አሁን በአዲስ መልክ ሰርታው ነው የበፊቱው ነው ደስ የሚል
M1ض1ض ظarame MUSETAFI س٠ض
WAS FAMOUS IN ERI , IN 90S , I CANT STOP LISTENING IT !!
ቤትየየየ የኔ ጀግና ዉድድ ነዉ ማደርግሽ
የረጅም ግዜ ትዝታ ኣለኝ በዓሰብ ከኣንዲት ወሎየ ስምዋ ወሰንየ
wow.....i haven.t aword to express your musician
የቆየ ዘፈን ነው ግን ደስ ይላል። በርቺ እህታችን።
ቤቲ ምርጥ ዘፍኝ ልዩ ነው🙏❤️
Betami Betami mqrti derfi yene Tzta alegni.
I love this song ow ow ow 😍😍😍😍😍😍
Betye
Kong kong + me too she has a beautiful voice
Wooow love you nice song ❤️
ዘፈኑም ዋውውው ምርት ነው
የእውነት ሰራተኛዋ እኔን ተክታ ነው የሰራችው እኔም እቃ ሳጥብ ሁሉ ሳይታወቀኝ እተክዛለሁ ብቻ ምንም ስሰራ ስቀመጥ ስነሳ እሱን አስታውሳለሁ ፍቅር አብሮ ለኖረው ደስታ ተፋቅሮ ለተለያየ ደሞ የዘላለም የውስጥ እሳት ነው እፍ ግን እስኪ አድ ነገር ልጠይቃችሁ ለምን ሰው ከሚያፈቅረውጋር መኖር አይችልም የሁልግዜ ጥያቄየ ነው የምር
ቆይ አይደለም 12 አመት መቶ አመትም ይሁነው በፈለገች ጊዜ አቀናብራ መዝፈን መብቷ ነው ያልበላቹን ለምን ታካላቹ ኮተታም
ሴፍ ነኝ ቦዘኔው too
pis new በጣምያምህራህል
እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ UA-cam አካውንቴን በጣም አመሰግናለሁ።
ua-cam.com/channels/DX8MJzyOle_8XMVMrkEtCw.html
wow Love you🇧🇴♥️
That's Ghanaian flag. Lol
yiha music yedirowi yishali neberi abelasheshiwi betami new imitifetighiwi tolo cherishe yetebalishi new imitimesiyi
I can't stop to listening this song really I think 5 years I listening favourite songs
♥♥♥♥♥♥♥🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵yelgenat edema arrrrrrrre wooo baze music telke tezeta alaye
💚💛❤👄👄👄👍👍👍
ማይሠለቸኝ ዘፈን ሣወደው
Who's listening 🎶 December 4 , 2024❤
የነ ዘዉዱ ሰራተኛ ዉድድድድ ነዉ ማድርግሽ #ዘፈኑ እንደስ በክልፕ መቅረቡ ተመችቶኛል ሌሎችንም ዘፈንሽን በዝህ መልኩ አቅርብልን
kkkkkkk Etagu
ጆኒ ቦዘኔው kKKKKKKKKKKKK
አይባልም።
Yene marrr betiye ♥♥♥♥
🌸🌺🌷🌸🌺🌷💚💚
Grown listning this song and it was best one in 90's
I lov you so much
Best song ever
Betelehim wede Hola meleshin 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ዋው በጣም ይመቻል ናይስ ነው ብቻ ሁሉነገሩ ተመችቶኛል
ያገር ልጅ ምርጥ ውድድድ ልጅነቴን አስታወሰኝያምራል።
እሂ ዘፈን የ12 አመት እያለው አውቀዋለሁ.. ...እኔም ስደት ስወጣ ዘፈኑም ተሰደደ መሰለኝ
kkkkkkkk
ate ketesededik zefenu min yilewal sedetegna
+Antnehi Nunu sedetgna hahaha yamechi temchugn lol kanet beso sedetgna kkkk:-P
gg
kkkk
Yedro new meslegn yehen music yadmetkuht Eritrea lay yalew yisema neber ahun German negn des yilal musicn demo piece lennte🇪🇷😎
Kommm ich bin here bby🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💟✔
ምርጥ ነው
betam arif new♥♥♥
Zertihun Alemayehu በጣም ተወዳጅ ነበርበጊዜ አሁንም ይደመጣል
Nice music betial from Eri
I Can’t stop listening this song 🎶
arifi zefan ::
ene ahun 24 amet lemolagni new gin ewnetigna fikerr ahun gena new yeyazegn ehen zafen lene telik melekit alew 👌👌👌
I love your music ❤❤❤❤
She is the real queen 👸
በጣም ምረጥ ነው በርች ማር
ዋው!
የአማራ እንቁ ልጅ አማራዬ ይሄን ድምፅ ድገሚልን
The best song at all time May God bless u our Queen
በጣምአወድሻለሁ
Not bad! But for really the original one is more incredible by a mile!!
ua-cam.com/video/vHkUplVSYrw/v-deo.html
Who leasining this song until now, i cann't stop to hear it, 14.2.21🤷🏻😉
wowwww mien labels zefnu bekoym Lena olgzy seadamtw ades New