Temeker ..ተመከር ጥሩ እድል ዘነበ (እድል)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 443

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 роки тому +27

    ምርጥ ዘፋኝ ነበረች ምን ያረጋል በአጭር ግዜ ጠፋች እሄ መከረኛው አሜሪካ ይሆናል ያጠፋት

  • @soledw3037
    @soledw3037 Рік тому +24

    አይ ልጂነት የ90 የታላቹህ😢
    ተማሪ እያለሁ የፓውሎጂ መመህሬ ጋብዘኝ ነብር አይ😢😢😢😢

    • @Selamwudu
      @Selamwudu 11 місяців тому

      Ena anten anten❤❤❤❤❤

    • @BeSh-d3d
      @BeSh-d3d 5 місяців тому

      Biology

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה Рік тому +10

    4እኛ ክፍል እያለሁ በጥልም ሰማው ነበር ትዝታዬን ልጅነቴን አስታዋሽ ሙዚቃ የድሮ ሙዚቃዎችን ብቻ ነው ምሰማው ኑሩልኝ በጤና❤

    • @TsgeredaAssfa
      @TsgeredaAssfa 3 місяці тому

      እኔደሞ በስደት በህጻነት ነበርኩ ልጅነትን ነው የማስታውሰው ብቻ ዘፈኗ ደስ ይላል ትኑር በሰላም

    • @FrehiweHaylemelekot
      @FrehiweHaylemelekot 2 місяці тому

      አንች በቃ የኔ ባች ነሽ

  • @محمدسيد-ك3ح8ض
    @محمدسيد-ك3ح8ض 3 роки тому +18

    "እስኪ እንዴ ናና እንማከር ፍቅርህ ይመለስ ጥላቻው ይቅር❤"ውይ ስወድሽ😘

  • @ሮዚነኝህልመኛዋ
    @ሮዚነኝህልመኛዋ 5 років тому +90

    ወይኔ ልጅነቴን አስታወሰኝ ለሙዚቃ ክፈለ ግዜ እዘፍነው ነበር እስፖርት አስተማሪያችን ሳይቀር ዝናዬን ሰምቶ ማርክ እሰጥሻለው እያለው ያዘፍነኝ ነበር አቤት እንዴት እችልበት እንደነበር

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 5 років тому +54

    I am from Eritrea but love you gonder 🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤nice music

    • @MyFahad1990
      @MyFahad1990 5 років тому +3

      I'm from Yemen I love their music as well

    • @ssree6910
      @ssree6910 2 роки тому +1

      Hawey natey 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

    • @ssree6910
      @ssree6910 2 роки тому

      @@Asmarino1987 ሳሕሳህ ረሳህ ወድዛ ሸርሙጣ

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 2 роки тому

      @@ssree6910 መርሓባ🙌🏿❤🇪🇷❤💚💛❤✊🏿

    • @ssree6910
      @ssree6910 2 роки тому +1

      @@danielkahsay5038 ሀቢቢ 🥰🥰🥰

  • @husenali4882
    @husenali4882 8 місяців тому +20

    እስኪ የ90ዎቹ ኑ ትዝታ እንጋራ

  • @mogeshaileab363
    @mogeshaileab363 4 роки тому +38

    በፍቅር ነበር የማዳምጠው በፊትም አሁንም እንደዛው ነኝ የዱሮዎቹ ለዛችሁ ብቻ የሚገድል ነው ተወዳጆች

  • @melakbiazin8094
    @melakbiazin8094 2 роки тому +15

    የኢለመንታሪ ትዝታየ ይች ልጅ የት ጠፋች ስወዳት❤️❤️❤️

    • @TsionReta-s4f
      @TsionReta-s4f Рік тому

      Metalkalech wendme ahun wede enat hagerua ethiopia temelsalech

    • @Selamwudu
      @Selamwudu 11 місяців тому

      Ewnet new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemaneberhane2514
    @yemaneberhane2514 7 років тому +65

    የማይሠለች ሙዚቃ ነው በጊዜው ተደማጭ ያገኘ ሙዚቃ ነው ዋው !!!

    • @powziaa833
      @powziaa833 7 років тому +2

      ጥላቻው ይቅር

    • @seadaredi
      @seadaredi 6 років тому +2

      Be 99 new libel...?

    • @seadaredi
      @seadaredi 6 років тому +1

      No no be 90 Woch minamin

    • @yemaneberhane2488
      @yemaneberhane2488 5 років тому

      @@seadaredi አከባቢ ነው ልክ ነሽ

    • @yemaneberhane2488
      @yemaneberhane2488 5 років тому

      @@powziaa833 ሙዚቃ ግን አቁማለች በጣም ስወዳት

  • @nuruumer5564
    @nuruumer5564 5 років тому +7

    Awwo like naw.
    7 kifil temari iyalew ereft ereft seat lay yikefet neber.
    Ene yihen music betam silemiwed wucci erasu alwetam ke kifil wust.
    Ayi tizita

  • @hanamullar333
    @hanamullar333 5 років тому +76

    ዘፈን በናንተ ግዜ ቀረ

  • @natinati1714
    @natinati1714 6 років тому +141

    የ7 ክፍል ተማሪ ነበርኩ አይ ግዜ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ ትምህርት ቤት በረፍት ሰአት ይከፈት ነበር

  • @a.ga.g6640
    @a.ga.g6640 6 років тому +7

    አቦ ይመችሽ ያችን ሙዚቃ ሳዳምጥ ባሌ ነው ትዝ የሚለኝ

  • @Yeshi-v5f
    @Yeshi-v5f 14 годин тому

    ደግሜ ደግሜ ብሰማው ማይሰለች ሙዚቃ

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 2 роки тому +6

    በንፁህ ፊት ጣፋጭ ዘፈን

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 4 роки тому +4

    አይ ግዜ 4ኛ ክፍል ተማሪ ነበረሁ ሁሌም ከአፌ የማይወጣ ሙዚቃ ነበር

  • @የጨርቆሷ31ቀበሌ
    @የጨርቆሷ31ቀበሌ 6 років тому +10

    የኤለመንተሪ ትዝታዬ ነሽ እድልዬ ሁሌም በእረፍት ሰአት በሚኒሚዲያ ይከፈት ነበር ከዛ ክፍል ስንገባ የዘፈኑን ግጥም ቁጭ ብዬ እፅፍ ነበር😢 አሁን ግን ከሀገሬ ከወጣሁ ስንት ዘመን አለፈ
    ወይ ጊዜ ደጉ 😢

  • @waterproof4403
    @waterproof4403 5 років тому +12

    በለው በስንት ግዜ ይህን አስደናቂ መዚቃ
    አይ ትዝታዋች😞♥️

  • @Jemswelloyew
    @Jemswelloyew Рік тому +1

    ዋሎዬዋ የደርብዘነበ እህት ትችያለሽአቦ❤❤❤

    • @jerrysalem1115
      @jerrysalem1115 Рік тому +1

      she is gondere....the family is from gondor

  • @samuelnega2817
    @samuelnega2817 Рік тому +2

    That is crazy !! Never heard this music before!! But my roommate always told me to turn her music !! Unfortunately he passed away with out knowing her!! I love her music any way!!

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 14 років тому +11

    Woooow!!!!..What a stunning girl and an incredible voice!!I Honestly, cant have enough of it!! .her voice is sweet like the Canary birds, and it just flow smoothly like the Blue Nile falls. Very cool song and extremely Ethiopian indeed!!...I love you and I love your song too!!..God bless your work!!

  • @j1etioihanetiopihna678
    @j1etioihanetiopihna678 7 років тому +14

    ይሆ ሙዚቃ ለኔ የተዘፈነ ነው የሚመሥል በጣም ያምራል

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 16 років тому +10

    She is beautiful and her song is awesome!! I didn't know her before, but she got a good voice and amazing look. Keep it up my country girl!!

  • @guallivera
    @guallivera 16 років тому +6

    This is realy my first time listening to Ethiopian music. This chick has th voice of angels! Its beutiful!

  • @fikirayele9981
    @fikirayele9981 5 років тому +10

    በናንተ ጊዜ ቀር የማይሰለች ዘፍን የኔ ማር

  • @hiwihaile7645
    @hiwihaile7645 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤ አቤት ዘፈን ድሮ ቀረ እእእ

  • @mekdesmengstumekdesfiker3607
    @mekdesmengstumekdesfiker3607 6 років тому +11

    ደጉ ጊዜ ወይኔ የፍቅር ዘፈን ድሮ ቀረ

  • @peacefullworld1123
    @peacefullworld1123 Місяць тому +2

    2025 አሁንም ሰማሁት ሁሌም ልጅነትን ሲናፍቁ መኖር 😢

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 Рік тому +1

    2023 አሁንም እዚሁ ነኝ😪😥 ውለታን አይረሳም አይጨክንም ልቤ

  • @biruktawitgezahegn8950
    @biruktawitgezahegn8950 Рік тому +1

    መልክዋ ቁመናዋ በጣም ነው የምታምረው

  • @AA-cp4qn
    @AA-cp4qn 8 років тому +12

    ስወድሽ ማር እኔም ከሳው በትዝታ ናፍቆት ♥♥

  • @mesaydagne5082
    @mesaydagne5082 2 роки тому +2

    She is beautiful and her song is awesome!! I didn't know her before, but she got a good voice and amazing look. love u...

  • @selamselam9948
    @selamselam9948 8 років тому +1

    Wooooow yena konjo teruye arife yefeker music

  • @HaseneMuslahe
    @HaseneMuslahe Рік тому +2

    ይሄን ስሰማ ከሰው ትቪ ነበር ትንሽ ነበርሁ አይ ጊዜ ድሮ ለማለት ደረስን ዛሬም ጌዜው ረቆ ዪቱብ አይ ልጅ ነቴ

    • @FjjfJfkjg
      @FjjfJfkjg 4 місяці тому +1

      ድግል ማሪያምን ሻይ ቤት በሽቁር እያዳመጥኩ ውሀ ሲደፉብኝ ነበር ትዝታ ብቻ😥

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 5 років тому +3

    በ13 አመቴ ያፈቀረኩትን የከፈረ ወዳጀን ዘንድሮ ተነጠኩ ሰደት ደሰ ይበልህ

  • @sebhesomllovetegray360
    @sebhesomllovetegray360 5 років тому +2

    😍Uffff yezarey ayrgow ena 💔 buzo leyf naber sedat kifo

  • @Whatisnext77
    @Whatisnext77 8 років тому +39

    This song Reminds my two ethiopian friends.. and to me they were like my sisters (RAHEL DEBEBE and LENA ) ..they treated me like their own brother introduced me their husbands ...i really missed them...😢😢😢😢 time flies like wind...and i wonder where are they now...it has been 8 years since our last moment we shared together ......

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 15 років тому +10

    She is classy!! I really love her and her songs!! So, smooth and beautiful!!!

  • @ፋፌባቲ
    @ፋፌባቲ 2 роки тому +1

    2004 የፈነዳሁበት ዘፈን ፍቅር ፍቅር ሲያጫውተኝ አይ ዘመን

  • @fisahayeberhane6202
    @fisahayeberhane6202 6 років тому +5

    Waaa 10 years ago i remember when i was in libya 2008 i love turu edile from eritrean

  • @tanaalemu7217
    @tanaalemu7217 8 років тому +12

    ሁሌም የሚሠማ ሚውዚክ
    በጣም ወደነዋል

    • @abdoudrame9395
      @abdoudrame9395 8 років тому +1

      Tana Alemu salut

    • @ቤቲA
      @ቤቲA 6 років тому

      Abdou Dramé ሰውድሸ ማር ነገር

  • @mekideshaile9112
    @mekideshaile9112 9 років тому +1

    waaaaw yene konjoo endet endemiwedew yhen muzic ! !!!!!💚💛❤

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    የ10 ክፍል ተማሬ እያለሁ ነው የማስታውሳት ወይ ጎደኛየ ደስታየ ያንች ማስታወሻ የኔ ውድ 15 አመት ሆነን ከተለያየን አይ ጉድ😥😥😥

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro 4 роки тому

      ስትታዬ እኮ ገና 25 አመት ልጅ አገረድ ነው ምትመስይው አይ ሜካፕ የስራህን ይስጥ አንቺ አሮጊት ግን ንሰሀ በመግቢያሽ ሰአት ሙዚቃ ሼም ኦን ዩ እማማ

  • @rahelrahel9822
    @rahelrahel9822 Рік тому +1

    ዉይይ ይህንን ሙዚቃ ስሰማ የልጅነት ፍቅሬን የልጄን አባት አስታወሰኝ

  • @kassahuntiku7441
    @kassahuntiku7441 Рік тому +1

    Wwwwwww I remember my golden age ayee gize : eski yhun.

  • @salamyenekonjoowededdsalam6162
    @salamyenekonjoowededdsalam6162 8 років тому +1

    yene konjoo endet endemewdelshe zefoncheshen maree 😘😘😘😘

  • @fromadisabeba6427
    @fromadisabeba6427 6 років тому +29

    ስወድሽ እድልዬ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 5 років тому +5

    እረምነው ፍቅረ እራቃብን ወገኞቸ ያላፍቅረ መኖረ በጣም ከባድ ነው እንደ ነብሰጡረ ቀን እየቆጠሩ መኖረ እባክህ እግዚአብሔር

  • @amanumer2875
    @amanumer2875 Рік тому +4

    90's music all are Gold

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw 9 місяців тому +5

    Am listening 🎧 2024 beautiful song 😍 😍 😘 🎉🎉🎉

  • @Lina-q5c
    @Lina-q5c 3 місяці тому

    በትዝታ ናፍቆት እኔስ ከሳሁ😢😢❤

  • @ቬጋስተመችቶኛል
    @ቬጋስተመችቶኛል 6 років тому +2

    እማልረሳው ትዝታ አለብኝ ይሄ ዘፈን ሲለቀቅ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ8ኰ

    6 ኛ ክፍል ሰማር በጣም ትዝታ አለብኛ

  • @ethiopiawii
    @ethiopiawii 16 років тому +11

    I'm in love with tiru edel, she is really good!!! does she have a CD yet?

  • @meskiboga2461
    @meskiboga2461 8 років тому +2

    እንፋቀር እንደገና... nice music

    • @Foz-sy8xr
      @Foz-sy8xr 6 років тому

      Enefakr. Enedgna

  • @demekebelay2873
    @demekebelay2873 9 років тому +3

    Deme & getahun abate#wow good hips&amazing song ,have nicest sound

  • @አዝመራ-ነ5ዘ
    @አዝመራ-ነ5ዘ 7 років тому +3

    ዋውውውውውውውው እኔም በትዝታ ናፍቆት ልሞትነው

  • @fikriteberhun3174
    @fikriteberhun3174 8 років тому +6

    ደስ የሚል ዘፈን ነው

  • @henokyohannes8192
    @henokyohannes8192 Рік тому +1

    Edel kumngerga yarada leji endazi new ye birkat family makberesh saw Nash ewnate

  • @BeeeHapppy
    @BeeeHapppy 5 місяців тому +3

    Who is here at 2024?

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 3 місяці тому

    Love from Eritrea ❤❤❤❤

  • @zerihunmengesha444
    @zerihunmengesha444 2 роки тому

    ወደ ሗላ ተመለስኩ ግዜው ናፈቀኝ ከምር ት/ቤት

  • @sosiweloyewa3953
    @sosiweloyewa3953 7 років тому +3

    እረ ይሄን ሙዚቃ ስሰማው እፍፍፍ እስኪ ንገሩልኝ እረ ውዴ ተጎዳሁብህ እፍፍፍፍ
    እስኪ አንደየ ናና
    እንማከር ....

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 років тому +5

    Wow tezita wede 90wechu
    Yene konjo 🎵🎶🎵🎵🎵🎧🎧🎧

  • @solila2743
    @solila2743 10 років тому +1

    yene konjo sitamiri dimitsishim betam yamiral

  • @TigeLove
    @TigeLove 6 років тому +2

    በመዥመሬ በጣም ነው ምውድሽ ሲቀጥል ፍቅር ነሽ በዚህ ሙዚቃሽ ትዝታ አለኝ ዛሬም ለእኔ ነው ሙዚቃው

  • @MesiKonjo-v4n
    @MesiKonjo-v4n 8 місяців тому

    ወይ ይሄ ደግ ግዜ ዘፈን በ9sግዜ 😢😢

  • @Newyorkሽርሽር
    @Newyorkሽርሽር 7 років тому +4

    i remember this music in addis , good times u r so lovely sweet u can sing, tefash

  • @ፍቅርፍቅርያሽንፋል
    @ፍቅርፍቅርያሽንፋል 6 років тому +2

    ምርጥ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው

  • @gfdvddd8058
    @gfdvddd8058 7 років тому +91

    ተጣልቼ ነበር ከባሌ ባንቺ ዘፈን ታረቅን

  • @yemisrachengida6963
    @yemisrachengida6963 4 роки тому +2

    ትላንትን የመሰለ ጊዜ የለም

  • @ادماسحاق-د9ت
    @ادماسحاق-د9ت 7 років тому +1

    من السودان بحب الاثيويين

  • @ethiopiawii
    @ethiopiawii 16 років тому +9

    you're soooo good!!! we love you girl keep 'em coming!! thanks for posting.

  • @kidistsiyoum1761
    @kidistsiyoum1761 8 років тому +2

    ስወድሽ ዋውውውውi like thise song

    • @addisbule3460
      @addisbule3460 5 років тому

      በጣም ነው እምወድሽ

  • @abebeyenealem8721
    @abebeyenealem8721 9 років тому +13

    really lovely music
    I like it

  • @mesfinwolde8621
    @mesfinwolde8621 7 років тому +1

    Ooh it reminds me old times and experiences from 10 years back.I had forgotten that time long ago if it wasn't for tiru edil and her music'temeker'

  • @ranylena1082
    @ranylena1082 Рік тому +1

    ትዝታዬ
    የኔ ዉድድድድድ ኮነዉ ማረግሽ

  • @biniamtesfazghi8181
    @biniamtesfazghi8181 3 роки тому +3

    I used to watch this song when I was teenager

  • @MohamedToyba
    @MohamedToyba 6 місяців тому

    ወደሗላ፡የመረረ፡ትዝታ፡ጥሩ፡ምኑዋጠሽ፡ምንሑናይሖል፡

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 2 роки тому +1

    እነዚህን ሁሉ ዉቦች ምን በላቸው

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 16 років тому +2

    She is cool!! The music is also very Ethiopian. I loved it. Thanks Tiruye!!!

  • @mehamedahmed-gn2by
    @mehamedahmed-gn2by Рік тому +2

    I don't have a words ❤

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 5 років тому +2

    የትምርት ቤት ትዝ ታየ ትዝታየን ቀሰቅሽብኝ

  • @illiaada9080
    @illiaada9080 2 місяці тому

    Le son me rend heureux ❤❤❤

  • @hawaahawaa7269
    @hawaahawaa7269 3 роки тому

    ውድድ ማር እኔም አሰለችኝም በናተ ዘመን ሰማን ዘፈን

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 4 роки тому +7

    እንዲያው እች ልጅ የት ጠፈች

  • @naelgoitom9954
    @naelgoitom9954 Рік тому +1

    አይ ግዜ፧😢😢😢

  • @usernLa
    @usernLa Місяць тому

    Eski ande nana, enimaker... ❤️ 🎶

  • @brightethiopia7489
    @brightethiopia7489 5 років тому +2

    Owwww Really i feel back to 3 years ago . that was so lovely

  • @paultikiba3493
    @paultikiba3493 9 років тому +2

    she the perfect definition of what a regal female is mixed that with good music you get super Excellency music performance wise

  • @የሡአፍቃሪነኝ
    @የሡአፍቃሪነኝ 6 років тому +1

    Ye Ewinet Ene Erasu Sewnete Aleke Ufffff Ayi Fikir

  • @n.aegzibherfkirnewmisssdd539
    @n.aegzibherfkirnewmisssdd539 9 років тому

    Wooow Yamral yena Konjoo

  • @tigistlove2964
    @tigistlove2964 9 років тому +3

    የኔ ማር ቆንጅዬ ብሠማሽ ብሠማሽ አትሠለችኝም አሁንደሞ ጊታር አቦ ይመችሽ እናመሠግናለን

  • @Sarah-k5n
    @Sarah-k5n Місяць тому

    ትዝታ😢

  • @chirstinayemeryemlij7959
    @chirstinayemeryemlij7959 5 років тому +1

    Sewdesh edelye 😍❤

  • @saydouguisse6727
    @saydouguisse6727 5 років тому +1

    Vraiment tu fais la musique très bien bon courage

  • @MM-fp4br
    @MM-fp4br 6 років тому +1

    Waw Tanks sefelgat new yenrkut Tanks moreeeee

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤😢

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 4 роки тому

    6 gna Kefeli neberku Ufffffff Ayetzetaaaa men Aleeee Temeleso bimeta Yaaaa Gezi