Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አማራየ ሁለመናው የሚያምርበት ባህሉ ወጉ ሃይማኖቱ ውበት ሲለካ አምሐራ ነው ለካ
በጣም ልዩ እኮ ነን🥰🥰🥰 ለዚህ እኮ ነው አጋንቶች ካላጠፍናችሁ የሚሉን
😢 መቸም አንጠፍም ለኛም ቀን አለን ኢሻአላህ እኔማ ህዝባችንን ሳይ እባነው የሚተናነቀኝ 😥@@mameeuntue7673
@@mameeuntue7673ታድለን አማራ ዎችነን❤
በጣም❤❤🎉🎉
በጣም❤❤❤❤❤አማራየ
አማራውያን ግን ለምንድለው ላይክ ሰብስክራይብ የማታርጉ መቶ ሺ እናስገባቸው በምታምኑት እር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
አማራውያን ብሎ ሀገር ይለምይዝጋችሁ : ኢትዮጵያውያን ብቻ የሰለጠናችሁ መስሏችሁ እንደህ ተዘቅዘቁ ::
በዘር የሚያወራ አፉን ይዝጋው
አማራዬ ሲበላ ሲጠጣ ሲለብስ ሲፎክር የሜምርብት አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ያብዛችሁ አላህ ይጠብቃችሁ💕💕💕💕💕💕
አሜን የኔ ወድ❤❤❤❤
አማራ ማለት ይህ ነው ባለማተቡ ሁሉ ሙሉ የኔ የዋህ ወርቅ አማራ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እግዜሩን የፈራ ወርቅ ህዝብ🥰🥰🥰(ፋኖ ንጉስ ነው💪💪💪
በላ ማተብ ብቻ አይደለም የሚኖርበት አትርሽ ባለሂጃቧም አለን
በአል ሰርግ ለቅሶ በናንተ ያምራል ይደምቃል የኢትዮጵያ ቅመምናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለኔ ብቻ ነው ግን ምንም ፊልም ፊልም አይመስልምኮ የእዉነት ሂወታቸዉ ነው ❤❤❤
በጣም የእውነት ምንም ሜካብ ዱቄት ብጥቅጣቂ ልብስ የለ ግርማ ሞገሳቸው ራሱ ማማራቸው መስለው ነው የሚተውኑት❤
አይገርምም ልክ በቀን በቀን የሚደርግ ህይወት እንጂ በፍፁም አይመስልም በጣም ንው ደስስስስ የሚሉት❤️❤️❤️👏🏽
አወ የውነት ህወታችነው ማርያምን እዴህነው ❤❤❤
ታዲያ ፊልም ነው እንዴ የየእለት ኑሮአቸው ነውኮ
አማራዬ የኔ ጀግና ህዝብ የጠላህ ይጠላ ገና እናብባለል ሰላማችን በክንዳችን እናረጋግጣለን ድል ለፍኖ ❤❤❤❤❤❤
እውንት ነው እህት ወይም ወነድም አወ አማራጀግና ነው ነገም ዛሪም ነፃነታችን በግዳችን እናርጋግጥ አለነ እርግጥ ነው አማራ ይችላል
Amen 🙏🏽
😥😥 ለአማራ ህዝብኮ ጦርነት አይገባውም ነበር አላህ ሆይ ይሄን የመሰለ ምርጥ ህዝብ አንተ በራህመትክ አስበው 😥😥 ስቃያችንን በቃ በለን 💚💛❤
በጣምየኔመልካምሰዉ😢😢
አሚን (3) በቃ ይበለን
አሜን/3/❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወየው ዘመዶቼ ሀገሬ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩኮ❤❤❤
የተዋናይ ቲቪ፣የፈኒ ኢትዮጵያ፣የሀፒ ወርልድ፣የኦርቢታል እና የድስኩር ቲውብ ተዋኒያን በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳዔው እስከነ ቤተሰቮቻችሁ በሰላም አደረሳችሁ፤እንዲሁም ከካሜራ ጀርባ ሁናችሁጥሩ ጥሩ ትይንት እዲደርሰን እምትለፉ ባለሞያወች እንኳን አደረሳችሁ፤እና እነዚህን ዩቲውቦች ተከታዮችና ተመልካቾች በሙሉ እንኳን ለበዓሉ በሰላም አረሳችሁ አደረሰን፡መልካም ዉሎመልካም አመተ በዓል።
ወይኔ እንዴት እንደምታምሩ እስከዛሬ አርቲስት አላየሁም እነ አስናቁ እናተን ሳይ የሀገራችን ወግ ሰላም መስሎ ይታየኛል ያረብ ሀገራችን በረህመትህ ሰላም አድርግልኝ ሙስሊም ክርስትያኑ ተሳስቦ ሚ lኖርባትን ሀገራችን መልስልን መልካም በዓል ይሁንላችሁ
በቃ እናተን መጠበቅ ልማድ አደረኩት ወላሂ ደሞኮ ስታምሩ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ዱእ ፆሎት አርጉልን ❤❤❤❤❤❤
የጎጃም ኣምባሳደሮች በርቱ አድናቂዎችኡ ነን
እኔ ሙስሊም ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ነው ድስ የምትሉት
አሚን (3) አቺንም ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@gjfu4978አሜን የኔ ውድ አንችንም ይጠብቅሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አማራየ አላህ ሰላሙንያምጣልን ያረብ አማራየ😍😍😍😍😍😍😍😍
መጣቹሁ አልመጣቹሁ እያልኩ ስልኬን ስቴ ከፈትኩት እኳን ለጌታችን ለመዳኑታችን ትሳኤል በሰላም አደረላቹሁ አደረሰን እግዚ አብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርገልን በቃቹሁ ይበልን በልካም ብአል ውዶች❤❤❤❤❤❤❤
እደውኮ ይህን አይምሮ የበሰጨውን ህዝብ እናተ መታቹ ደስታ ረጫቹበት ፍቅር አስተማሪ ናቹኮ
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውዶች እናንተን ሳይ ልክ ኢትዮጵያ እዳለሁ ይሰማኛል ሁሌም አገሬን ናፍቂነኝ ዛሬስ በእውነት አስለቀሳችሁኝ የዘመድ ናፍቆት የሀገር ትዝታብቻ ያማል በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤
ይህኔግዜ ነበር የጎበዝ መነሽው ትክክል ድምፅመርዋዋ አማራየ😢😢😢
የማርቆስ ልጅ ነኝ ከከሀን ሰፈር በጣም ታምራላችሁ good job, Keep it up
እኔም አብማ ነኝ❤❤❤
ሁሉን አሟልቶ የሠጠን አማራዬ ስወዳችው ❤
አማራ መሆን በራሱ የራሱ ክብር አለው ኡፍፍ እንዴት ታምራላቹ በርቱልን እንኳን አደረሳቹ♥
አቤት። ማማራችሁ። ፈጣሪ። አይለያችሁ። በህድሜ። በጤና። የአመት። ሰው። ይበላችሁ። በአላችን። አለ።
በዜህ ቤት የተነሳ ፍቅረኛየን ጎጃሜ አደረኳት በዜህ ቤት የማይታይ ነገር የለም ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ጎበዝ 💙ግን አደራህ አማራ መሆን አለብህ😒😒
@@ጎጃሜዋየዘሜእህት እውነትነው አማራመሆንአለበት
ከአራዊቶች ከጨካኞች አይሁንእንጅ አምሀራጣጣየለበትም ከነዚህ ከአራዊቶችጋርመቸም መብላት ጉምብነዉ የሚሆንብንእነዚህያለአድጥፋታቸዉየታረድ ወገኖቻችንይታዘቡናል☝️
በርቱ የአማራን ነፃነት ያሳየን 🙏💚💛❤️
አሜን/3/❤❤❤❤❤
አይይ ስደት አይኑ ይጥፋ 😭 ዘንድሮም በሰደት አይይይ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽና በስደት የተበተነዉን ልጆችሽን በሰላም ሰብስቢን 😭 እንዲያዉም ከፍቶኛል አስለቀሳችሁኝ እኮ 😢 እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም የአመት ሰዉ ይበለን አሜን፫ ያዉ ሙዚቃዉ ነዉ ትንሽ ያልተመቸኝ ስላማልወድ ነዉ ታድያ ይቅርታ አርጉልኝ የኔ ማሮች
አይዞሸ እንሰበሰባለን እህቴ ከሰደተኛዋ እህትሸ ነኝ❤❤❤❤
Ayizoshe 1ken hulunm egezabiher yasetekakolewan ena yehin Hiwot yanorshan egezabiher
ያረብአላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉ይህን የዋህህዝብነው ካለጠፋነውየሚሉት
ልቤ በደስታ ዘለለ ከእነሱ ውስጥ ያለው መሰለኝ❤❤❤😂😂😂
እውነት ነው መጀመሪያ አገራችንን ሰላም ያርግልን በጣም ደሰ ነው የምትሉ እውነት የድሮውን ግዜ እነተ ላይ ነው ያለው ፈጣሪ አይለየያችው ውድ ያገሪ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፎጣ ለባሹ አማራየ ጎጀየ ጎጀዋ እሯ በል አተ ❤❤❤❤❤❤
በውነት በውነት እኔ የአገሬ ጨዋታ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት እኔም ተጨዋች በጣም ነበር የምወደው ዘፋኝና ጨፋሪ ነበርኩ እግዜር አይለያያችሁ በጣም በርቱ
ደሞቼ በጣም ነው የምታምሩት ሁላቸውም አዝማሪ ናቸው መሰል ደለቃችሁትኮ በናተ መስታውነት የእናቴ ቤት አሳያችሁ ይመቻችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ
አቤት ትዝታ ያገሪ ሰዎች :: ብቻ አገሪ ልግባ አድኜ ነው የማገኛሁ::😊
ድሉ የኛ ነው አይ አማራ መሆን መታደል እኮ ነው ጎበዝ
በናተ ውስጥ ሙሉ ያአማራን ህዝብ ማየት ይቻላል አወይ ባህላችንኮ አለባበስ ወግና ስርዓት❤❤❤❤
ማርያምን የእናቴ ቤት ናፈቀኝ😢😢ደጉ ህዝቤ አማራዬ😢😢❤❤❤❤❤ አይዞን ይነጋል የኔማርቆስ💔💔💙💙💙💙
ወይ ቅናት ሊደፋኝ ነው አየ ስደት😢 ውይ ፈገግታ ስታምሩ ደግሞ አበጀሽ ብትኖር ዋው የአመት ሰው ይበለን
ሁሌ የምትናፍቀው ድራማ ድምፃቸውን ስሰማ የድሮ ዘመን ትዝ ይለኛል
ሰው በዛአሩው ባይተዋር ከሆነ መልካም ጉርብትና ቀረ ተበተነ አውነት ነው በጣም ነው የምወዳአችሁ❤❤❤❤❤
መልካም አድሰ አመት ኢትዮቢያን የማያት በናተ ዉስጥ ነዉ
አማራየ ጀግና በባህሉ የሚያምረበት
ኧረ እኔስ በአማራዬ ፍቅር መሞቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ ዘመናዊ ፊልም እንደአሰጠላኝ እኮ ምንም የናንተ የሚያመልጠኝ የለም ውድድር ነው የማረጋችሁ
እውውውውውውውው ስታምሩ በስማም እውይ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
merte yezmenu tewdadari yelilew ethiopianw weze yalew derama.....👏👏👏👏👏👏👏
እንደው ፀጉራችሁ ጉድ ንው የማማሩ ምን ይሆን የተፍጥሮዋችሁ እንደሆን ያስታውቃል በጣም ንው የሚያምርውየሁላችሁም ከወጣት እስከ ትልልቆቹ👌👍❤️❤️👏🏽
ጎጃሜዎችኮ ናቸው ማርቅቤ ወተቱ ኦርጅናል ያልተቀየጠ ነው እሚበሉት ፊታቸው እራሱ ያበራልኮ❤❤❤❤
@@fatmasaeed6043 ትክክል
አወ እውነት ነው ደሜ❤❤❤❤@@fatmasaeed6043
ለዚህ የዋህ ወገኔ እኮ ጦርነት አይገባዉም ነበር አማራዬ ይህ ጨለማ አልፎ ሁሌም በደስታ በፍቅር ያኑረን 🙏
ጥሩ ባህላችንን የጠበቀ ነው እናመሰግናለን ....በርቱ ❤
እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ከሰው ሀገር ብሆንም ከእናንተ ጋር በመንፈስ አሳለፍኩ በጣም አመሰግናለሁ❤ ዝማም ድምጿ የሚገርም ነው ዋው።እስቲ ከዚህ ውስጥ አንዷን ጎጃሜ ዳሩልኝ❤🙏
ሰታምሩ የባህል ቀርሶች። እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️
አለማዝን በጣም ነዉ የምወዳት ከ ካናዳ ቶሮንቶ❤❤❤❤❤
በጣም ደስትላላችሁ ባህላችን ማማሩ ወይአገሬ ካገሩየወጣ አገሩእስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስተብሏል ሀገሬ ለመመለስ እግዚአብሔር እርዳኝ🙏🙏🙏🙏🙏 መልካም በዐል
ዉይ ስታምሩ አስቀናችሁኝ ጠላ አምሮኝ ነበር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የሀገሬደጋጎችክፉአይንካቹብኝለዘላለምኑሩልኝ
የኔ ውዶች በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ አመት አውዳመት ያድርሳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ የሀገራችነን ወግ ባህል በናተ ውስጥ ነው የምናየው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ህዝቤ
የውብ ውቦች እንዴት እንደምወዳቹ ስታምሩ አመት አመት ያድርሳቹ አበጀሽ ዛሬ የጠፋች❤❤❤❤❤❤
አማራየ ክፍውን ያርቅልን ሰላማችንን ይመልስልን
ሂረ ውውውውውውውውው በፍቅራችሁ ለምት ነው የኔ ደግ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍፍ በትዝታ ወደ ሗለኛው ዘመን መለሳችሑኝ 😥😥😥 መድሐኒ አለም መከራውን በቃ ብሎ መልካሙን ዘመን ያምጣልን ልጅነቴን ነው ያስታወሰኝ እፍፍፍፍፍፍፍ አይ ሐገሬ
በእዉነት ክብር ይገባችሗል
እደው እነዚህን ሰዎቼ የሚጠይቅልን ጋዜጠኛ አጣን ሁሉም የእውነት ጥንዶች መሆናቸውን
እንክዋን አደረሳችሁ ፈኖች በጣም ነው ያስደሰታችሁን እናመሰግናለን ግን እነ ታዴን ቀላቅሉዋቸው
አሜን ያመትሰውይበለን የዛሪአመት አገሪገብቸ ከፋኖወችጋር እዳክብርውያድርገኝ ሰላምለአገሪችን💚💛❤
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም አደረሳችሁ ❤️ውዶቼ❤💛💚💛❤️
ገረመው በጣም ቆንጆ ፀጉር አለህ
ጎጃም እኮ ጨጉር አለ አናሳድግም እንጅ
የጎጃም ምርጦች እንኳን ከናተ ተፈጠርኩኝ. ጎጃም ሀገሬ ናፈቀኝ አይ አተ ጦርነት የስራህን ይስጥህ 😢😢😢
እኔስ ብትሉ እንዴት እንደናፈቀኝ ጎጃምዬ ሰላምሽ ይመለስ አገሬ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
አማራየየየየየየየየየየየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጉራቸዉ የሁሎችም ያምራል💕
ጎጃም አብዛኘውን ፀጉር አያሳደጉም አደኛ ሀዘን በሆነ ቆጥር ይላጩታል ቢያሳደጉትም ግን ፀጉራችን በጣም ነው የሚያምረው ታሳደግነው እኔም የጎጃም ልጅ ነኝ የሸበል በረታ
እንኩዋን አደረሳችሁ ተዋህዶዎች
ፍቅራችሁ ዳስ ስልልል 💖💖💖💖❤❤❤❤❤
ያየሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ባህሌ አቤት ማማሩ የኔ ሰው ወዳዱ ወገኔ መስተግዶው አለባበሳቸው አቦ ኑሩልኝ❤❤❤
እረ ፡ ገረመው ፡ ድምፅ ፡ ልዩ ፡ ነው።
አሆይ መላ ሆይ መላዝማም ነይ ዝማም ነይዝማሜ ዝማሜዝማም ነይ
ሁሉም ነገራችሁ የተፈጥሮመልካችሁ እንዴት እንደምታምሩ እስከነ ወዛችሁ ❤❤❤❤❤
ተባረኩ ሐገሬን አስናፈቃቹን በርቱልን
እኳን አማራ ሆንኩኝ ዊይ ሥታምሩ ልዬ ናችሁ እኮ
ኩሩ አማራ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤
አማራዬ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የዛሪው ልዩ ነው የልጅነት ትዝታ ዋው
ወይይይ የገሬ ልጆች ስወዳችሁ ትዝታዬ መጣብኝ
ልዩ❤❤❤❤ውብ❤❤❤❤እቁወች❤❤❤❤❤ አማራ ውዱች❤❤❤❤❤❤ ሰወዳችዉ❤❤❤❤❤ ኑሩልን❤❤❤❤❤ የኛ ቅመሙች❤❤❤❤
አገሬ ጎጃም አይ ትዝታ ማአዱ ብቻ ሲያዩት ያጠግባል
ፈኒዎች ደስ ትላላችሁ፡፡እኔ ያለሁት ሀዋሣ ነዉ፡፡
ማስቀናታቸው መልካም በዓል
እንደው አደራችሁን እንደ ከተማ ሰው እንዳትቀየሩ ቢያንስ የጥንቷን ኢትዮጵያ በእናንተ ውስጥ እናያታለን❤❤❤
ወይ ስታምሩ 🎉😂😂😂😮❤❤
በጣም ልዮ ነዉ ዉይ አቤት ዉበት ሁላቹዉ ስታምሩ ተባረኩ ደጋግሜ ነዉ ያየዋቹ ❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ኑሮ አቸውን እኮነው የሚያሳዩን ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ ያኮራሉ ፊልም የማይይመስል
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ የዱሮውን ደስታ ያጣልን
እግዚአብሔር ያብዛችሁ ገና ሚሊዮን ትደርሳላችሁ እወዳችሁአለሁ
በጣም ነው የምወዳቹ
የኔ ህዝብ ኡፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ደሞቼ 👌👌 አያ ገረመዉዬ የኔ አለም 😢
Elizaye
@@ገረመውየሠራህባለዋሽንቱእ እንዴ ገረመዉ ነህ እባክህን በግልክ ላገኝክ ፈልጋለሁ አንተን ማገኝበት አድሬስ ስጠኝ ባክህን
Eliza
@@ገረመውየሠራህባለዋሽንቱእ እኔ አላምንም ራስህ ነህ ባክህ ማገኝበት አደሬስ ስጠኝ አንተን😪😪
እኳን አደረሳችሁ ይህ ነዉ የኛ ባህል አበጀሸ የለችም❤❤❤❤
ዝማምዬዬዬ ድምፅ ልዩ ነው ስሪበት ❤❤❤❤❤❤
ስወዳችሁ ማህበራችሁን ያስፋልን እደጉ ተመንደጉ ውበት ሲለካ ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ወደአምላክ የተዝረጋው እጅሽ ምሕረትን ደስታን ይቅርታን ይዞ ይመለስልን ባህርየን መልኬን በእናንተ ስለማይ ደስይለኛል ቅዱስ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን እመቤቴ አትለያችሁ በርቱ
ትክክልኛ የሀገራችን ባህል እድህነው ይመቻችሁ❤❤❤❤
መልካም ጉርብትና ቀረተበተነ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እዉነት እዉነት እዉነት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ታምራላችሁ የኔ አማሮች አመት ለአመት ያድርሳችሁ
አላህ ሆይ ይህን የአማራ ህዝብ በእዝነትህ እና በራህመትህ ጠብቃቸው
አማራየ ሁለመናው የሚያምርበት ባህሉ ወጉ ሃይማኖቱ ውበት ሲለካ አምሐራ ነው ለካ
በጣም ልዩ እኮ ነን🥰🥰🥰 ለዚህ እኮ ነው አጋንቶች ካላጠፍናችሁ የሚሉን
😢 መቸም አንጠፍም ለኛም ቀን አለን ኢሻአላህ እኔማ ህዝባችንን ሳይ እባነው የሚተናነቀኝ 😥@@mameeuntue7673
@@mameeuntue7673ታድለን አማራ ዎችነን❤
በጣም❤❤🎉🎉
በጣም❤❤❤❤❤አማራየ
አማራውያን ግን ለምንድለው ላይክ ሰብስክራይብ የማታርጉ መቶ ሺ እናስገባቸው በምታምኑት እር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
አማራውያን ብሎ ሀገር ይለምይዝጋችሁ : ኢትዮጵያውያን ብቻ የሰለጠናችሁ መስሏችሁ እንደህ ተዘቅዘቁ ::
በዘር የሚያወራ አፉን ይዝጋው
አማራዬ ሲበላ ሲጠጣ ሲለብስ ሲፎክር የሜምርብት አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ያብዛችሁ አላህ ይጠብቃችሁ💕💕💕💕💕💕
አሜን የኔ ወድ❤❤❤❤
አማራ ማለት ይህ ነው ባለማተቡ ሁሉ ሙሉ የኔ የዋህ ወርቅ አማራ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እግዜሩን የፈራ ወርቅ ህዝብ🥰🥰🥰(ፋኖ ንጉስ ነው💪💪💪
በላ ማተብ ብቻ አይደለም የሚኖርበት አትርሽ ባለሂጃቧም አለን
በአል ሰርግ ለቅሶ በናንተ ያምራል ይደምቃል የኢትዮጵያ ቅመምናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለኔ ብቻ ነው ግን ምንም ፊልም ፊልም አይመስልምኮ የእዉነት ሂወታቸዉ ነው ❤❤❤
በጣም የእውነት ምንም ሜካብ ዱቄት ብጥቅጣቂ ልብስ የለ ግርማ ሞገሳቸው ራሱ ማማራቸው መስለው ነው የሚተውኑት❤
አይገርምም ልክ በቀን በቀን የሚደርግ ህይወት እንጂ በፍፁም አይመስልም በጣም ንው ደስስስስ የሚሉት❤️❤️❤️👏🏽
አወ የውነት ህወታችነው ማርያምን እዴህነው ❤❤❤
ታዲያ ፊልም ነው እንዴ የየእለት ኑሮአቸው ነውኮ
አማራዬ የኔ ጀግና ህዝብ የጠላህ ይጠላ ገና እናብባለል ሰላማችን በክንዳችን እናረጋግጣለን ድል ለፍኖ ❤❤❤❤❤❤
እውንት ነው እህት ወይም ወነድም አወ አማራጀግና ነው ነገም ዛሪም ነፃነታችን በግዳችን እናርጋግጥ አለነ እርግጥ ነው አማራ ይችላል
Amen 🙏🏽
😥😥 ለአማራ ህዝብኮ ጦርነት አይገባውም ነበር አላህ ሆይ ይሄን የመሰለ ምርጥ ህዝብ አንተ በራህመትክ አስበው 😥😥 ስቃያችንን በቃ በለን 💚💛❤
በጣምየኔመልካምሰዉ😢😢
አሚን (3) በቃ ይበለን
አሜን/3/❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወየው ዘመዶቼ ሀገሬ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩኮ❤❤❤
የተዋናይ ቲቪ፣የፈኒ ኢትዮጵያ፣የሀፒ ወርልድ፣የኦርቢታል እና የድስኩር ቲውብ ተዋኒያን በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳዔው እስከነ ቤተሰቮቻችሁ በሰላም አደረሳችሁ፤
እንዲሁም ከካሜራ ጀርባ ሁናችሁ
ጥሩ ጥሩ ትይንት እዲደርሰን እምትለፉ ባለሞያወች እንኳን አደረሳችሁ፤
እና እነዚህን ዩቲውቦች ተከታዮችና ተመልካቾች በሙሉ እንኳን ለበዓሉ በሰላም አረሳችሁ
አደረሰን፡
መልካም ዉሎ
መልካም አመተ በዓል።
ወይኔ እንዴት እንደምታምሩ እስከዛሬ አርቲስት አላየሁም እነ አስናቁ እናተን ሳይ የሀገራችን ወግ ሰላም መስሎ ይታየኛል ያረብ ሀገራችን በረህመትህ ሰላም አድርግልኝ ሙስሊም ክርስትያኑ ተሳስቦ ሚ lኖርባትን ሀገራችን መልስልን መልካም በዓል ይሁንላችሁ
በቃ እናተን መጠበቅ ልማድ አደረኩት ወላሂ ደሞኮ ስታምሩ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ዱእ ፆሎት አርጉልን ❤❤❤❤❤❤
የጎጃም ኣምባሳደሮች በርቱ አድናቂዎችኡ ነን
እኔ ሙስሊም ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ነው ድስ የምትሉት
አሚን (3) አቺንም ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@gjfu4978አሜን የኔ ውድ አንችንም ይጠብቅሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አማራየ አላህ ሰላሙንያምጣልን ያረብ አማራየ😍😍😍😍😍😍😍😍
መጣቹሁ አልመጣቹሁ እያልኩ ስልኬን ስቴ ከፈትኩት እኳን ለጌታችን ለመዳኑታችን ትሳኤል በሰላም አደረላቹሁ አደረሰን እግዚ አብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርገልን በቃቹሁ ይበልን በልካም ብአል ውዶች❤❤❤❤❤❤❤
እደውኮ ይህን አይምሮ የበሰጨውን ህዝብ እናተ መታቹ ደስታ ረጫቹበት ፍቅር አስተማሪ ናቹኮ
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውዶች እናንተን ሳይ ልክ ኢትዮጵያ እዳለሁ ይሰማኛል ሁሌም አገሬን ናፍቂነኝ ዛሬስ በእውነት አስለቀሳችሁኝ የዘመድ ናፍቆት የሀገር ትዝታብቻ ያማል በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤
ይህኔግዜ ነበር የጎበዝ መነሽው ትክክል ድምፅመርዋዋ አማራየ😢😢😢
የማርቆስ ልጅ ነኝ ከከሀን ሰፈር
በጣም ታምራላችሁ
good job, Keep it up
እኔም አብማ ነኝ❤❤❤
ሁሉን አሟልቶ የሠጠን አማራዬ ስወዳችው ❤
አማራ መሆን በራሱ የራሱ ክብር አለው ኡፍፍ እንዴት ታምራላቹ በርቱልን እንኳን አደረሳቹ♥
አቤት። ማማራችሁ። ፈጣሪ። አይለያችሁ። በህድሜ። በጤና። የአመት። ሰው። ይበላችሁ። በአላችን። አለ።
በዜህ ቤት የተነሳ ፍቅረኛየን ጎጃሜ አደረኳት በዜህ ቤት የማይታይ ነገር የለም ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ጎበዝ 💙
ግን አደራህ አማራ መሆን አለብህ😒😒
@@ጎጃሜዋየዘሜእህት እውነትነው አማራመሆንአለበት
ከአራዊቶች ከጨካኞች አይሁንእንጅ አምሀራጣጣየለበትም ከነዚህ ከአራዊቶችጋርመቸም መብላት ጉምብነዉ የሚሆንብንእነዚህያለአድጥፋታቸዉየታረድ ወገኖቻችንይታዘቡናል☝️
በርቱ የአማራን ነፃነት ያሳየን 🙏💚💛❤️
አሜን/3/❤❤❤❤❤
አይይ ስደት አይኑ ይጥፋ 😭 ዘንድሮም በሰደት አይይይ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽና በስደት የተበተነዉን ልጆችሽን በሰላም ሰብስቢን 😭 እንዲያዉም ከፍቶኛል አስለቀሳችሁኝ እኮ 😢 እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም የአመት ሰዉ ይበለን አሜን፫ ያዉ ሙዚቃዉ ነዉ ትንሽ ያልተመቸኝ ስላማልወድ ነዉ ታድያ ይቅርታ አርጉልኝ የኔ ማሮች
አይዞሸ እንሰበሰባለን እህቴ ከሰደተኛዋ እህትሸ ነኝ❤❤❤❤
Ayizoshe 1ken hulunm egezabiher yasetekakolewan ena yehin Hiwot yanorshan egezabiher
ያረብአላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉ይህን የዋህህዝብነው ካለጠፋነውየሚሉት
ልቤ በደስታ ዘለለ ከእነሱ ውስጥ ያለው መሰለኝ❤❤❤😂😂😂
እውነት ነው መጀመሪያ አገራችንን ሰላም ያርግልን በጣም ደሰ ነው የምትሉ እውነት የድሮውን ግዜ እነተ ላይ ነው ያለው ፈጣሪ አይለየያችው ውድ ያገሪ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፎጣ ለባሹ አማራየ ጎጀየ ጎጀዋ እሯ በል አተ ❤❤❤❤❤❤
በውነት በውነት እኔ የአገሬ ጨዋታ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት እኔም ተጨዋች በጣም ነበር የምወደው ዘፋኝና ጨፋሪ ነበርኩ እግዜር አይለያያችሁ በጣም በርቱ
ደሞቼ በጣም ነው የምታምሩት ሁላቸውም አዝማሪ ናቸው መሰል ደለቃችሁትኮ በናተ መስታውነት የእናቴ ቤት አሳያችሁ ይመቻችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ
አቤት ትዝታ ያገሪ ሰዎች :: ብቻ አገሪ ልግባ አድኜ ነው የማገኛሁ::😊
ድሉ የኛ ነው አይ አማራ መሆን መታደል እኮ ነው ጎበዝ
በናተ ውስጥ ሙሉ ያአማራን ህዝብ ማየት ይቻላል አወይ ባህላችንኮ አለባበስ ወግና ስርዓት❤❤❤❤
ማርያምን የእናቴ ቤት ናፈቀኝ😢😢ደጉ ህዝቤ አማራዬ😢😢❤❤❤❤❤ አይዞን ይነጋል የኔማርቆስ💔💔💙💙💙💙
ወይ ቅናት ሊደፋኝ ነው አየ ስደት😢 ውይ ፈገግታ ስታምሩ ደግሞ አበጀሽ ብትኖር ዋው የአመት ሰው ይበለን
ሁሌ የምትናፍቀው ድራማ ድምፃቸውን ስሰማ የድሮ ዘመን ትዝ ይለኛል
ሰው በዛአሩው ባይተዋር ከሆነ መልካም ጉርብትና ቀረ ተበተነ አውነት ነው በጣም ነው የምወዳአችሁ❤❤❤❤❤
መልካም አድሰ አመት ኢትዮቢያን የማያት በናተ ዉስጥ ነዉ
አማራየ ጀግና በባህሉ የሚያምረበት
ኧረ እኔስ በአማራዬ ፍቅር መሞቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ ዘመናዊ ፊልም እንደአሰጠላኝ እኮ ምንም የናንተ የሚያመልጠኝ የለም ውድድር ነው የማረጋችሁ
እውውውውውውውው ስታምሩ በስማም እውይ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
merte yezmenu tewdadari yelilew ethiopianw weze yalew derama.....👏👏👏👏👏👏👏
እንደው ፀጉራችሁ ጉድ ንው የማማሩ ምን ይሆን የተፍጥሮዋችሁ እንደሆን ያስታውቃል በጣም ንው የሚያምርውየሁላችሁም ከወጣት እስከ ትልልቆቹ👌👍❤️❤️👏🏽
ጎጃሜዎችኮ ናቸው ማርቅቤ ወተቱ ኦርጅናል ያልተቀየጠ ነው እሚበሉት ፊታቸው እራሱ ያበራልኮ❤❤❤❤
@@fatmasaeed6043 ትክክል
አወ እውነት ነው ደሜ❤❤❤❤@@fatmasaeed6043
ለዚህ የዋህ ወገኔ እኮ ጦርነት አይገባዉም ነበር አማራዬ ይህ ጨለማ አልፎ ሁሌም በደስታ በፍቅር ያኑረን 🙏
ጥሩ ባህላችንን የጠበቀ ነው እናመሰግናለን ....በርቱ ❤
እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ከሰው ሀገር ብሆንም ከእናንተ ጋር በመንፈስ አሳለፍኩ በጣም አመሰግናለሁ❤ ዝማም ድምጿ የሚገርም ነው ዋው።
እስቲ ከዚህ ውስጥ አንዷን ጎጃሜ ዳሩልኝ❤🙏
ሰታምሩ የባህል ቀርሶች። እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️
አለማዝን በጣም ነዉ የምወዳት ከ ካናዳ ቶሮንቶ❤❤❤❤❤
በጣም ደስትላላችሁ ባህላችን ማማሩ ወይአገሬ ካገሩየወጣ አገሩእስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስተብሏል ሀገሬ ለመመለስ እግዚአብሔር እርዳኝ🙏🙏🙏🙏🙏 መልካም በዐል
ዉይ ስታምሩ አስቀናችሁኝ ጠላ አምሮኝ ነበር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የሀገሬደጋጎችክፉአይንካቹብኝለዘላለምኑሩልኝ
የኔ ውዶች በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ አመት አውዳመት ያድርሳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ የሀገራችነን ወግ ባህል በናተ ውስጥ ነው የምናየው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ህዝቤ
የውብ ውቦች እንዴት እንደምወዳቹ ስታምሩ አመት አመት ያድርሳቹ አበጀሽ ዛሬ የጠፋች❤❤❤❤❤❤
አማራየ ክፍውን ያርቅልን ሰላማችንን ይመልስልን
ሂረ ውውውውውውውውው በፍቅራችሁ ለምት ነው የኔ ደግ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍፍ በትዝታ ወደ ሗለኛው ዘመን መለሳችሑኝ 😥😥😥 መድሐኒ አለም መከራውን በቃ ብሎ መልካሙን ዘመን ያምጣልን ልጅነቴን ነው ያስታወሰኝ እፍፍፍፍፍፍፍ አይ ሐገሬ
በእዉነት ክብር ይገባችሗል
እደው እነዚህን ሰዎቼ የሚጠይቅልን ጋዜጠኛ አጣን ሁሉም የእውነት ጥንዶች መሆናቸውን
እንክዋን አደረሳችሁ ፈኖች በጣም ነው ያስደሰታችሁን እናመሰግናለን ግን እነ ታዴን ቀላቅሉዋቸው
አሜን ያመትሰውይበለን የዛሪአመት አገሪገብቸ ከፋኖወችጋር እዳክብርውያድርገኝ ሰላምለአገሪችን💚💛❤
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም አደረሳችሁ ❤️ውዶቼ❤💛💚💛❤️
ገረመው በጣም ቆንጆ ፀጉር አለህ
ጎጃም እኮ ጨጉር አለ አናሳድግም እንጅ
የጎጃም ምርጦች እንኳን ከናተ ተፈጠርኩኝ.
ጎጃም ሀገሬ ናፈቀኝ አይ አተ ጦርነት የስራህን ይስጥህ 😢😢😢
እኔስ ብትሉ እንዴት እንደናፈቀኝ ጎጃምዬ ሰላምሽ ይመለስ አገሬ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
አማራየየየየየየየየየየየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጉራቸዉ የሁሎችም ያምራል💕
ጎጃም አብዛኘውን ፀጉር አያሳደጉም አደኛ ሀዘን በሆነ ቆጥር ይላጩታል ቢያሳደጉትም ግን ፀጉራችን በጣም ነው የሚያምረው ታሳደግነው እኔም የጎጃም ልጅ ነኝ የሸበል በረታ
እንኩዋን አደረሳችሁ ተዋህዶዎች
ፍቅራችሁ ዳስ ስልልል 💖💖💖💖❤❤❤❤❤
ያየሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ባህሌ አቤት ማማሩ የኔ ሰው ወዳዱ ወገኔ መስተግዶው አለባበሳቸው አቦ ኑሩልኝ❤❤❤
እረ ፡ ገረመው ፡ ድምፅ ፡ ልዩ ፡ ነው።
አሆይ መላ ሆይ መላ
ዝማም ነይ ዝማም ነይ
ዝማሜ ዝማሜ
ዝማም ነይ
ሁሉም ነገራችሁ የተፈጥሮመልካችሁ እንዴት እንደምታምሩ እስከነ ወዛችሁ ❤❤❤❤❤
ተባረኩ ሐገሬን አስናፈቃቹን በርቱልን
እኳን አማራ ሆንኩኝ ዊይ ሥታምሩ ልዬ ናችሁ እኮ
ኩሩ አማራ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤
አማራዬ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የዛሪው ልዩ ነው የልጅነት ትዝታ ዋው
ወይይይ የገሬ ልጆች ስወዳችሁ ትዝታዬ መጣብኝ
ልዩ❤❤❤❤ውብ❤❤❤❤እቁወች❤❤❤❤❤ አማራ ውዱች❤❤❤❤❤❤ ሰወዳችዉ❤❤❤❤❤ ኑሩልን❤❤❤❤❤ የኛ ቅመሙች❤❤❤❤
አገሬ ጎጃም አይ ትዝታ ማአዱ ብቻ ሲያዩት ያጠግባል
ፈኒዎች ደስ ትላላችሁ፡፡እኔ ያለሁት ሀዋሣ ነዉ፡፡
ማስቀናታቸው መልካም በዓል
እንደው አደራችሁን እንደ ከተማ ሰው እንዳትቀየሩ ቢያንስ የጥንቷን ኢትዮጵያ በእናንተ ውስጥ እናያታለን❤❤❤
ወይ ስታምሩ 🎉😂😂😂😮❤❤
በጣም ልዮ ነዉ ዉይ አቤት ዉበት ሁላቹዉ ስታምሩ ተባረኩ ደጋግሜ ነዉ ያየዋቹ ❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ኑሮ አቸውን እኮነው የሚያሳዩን ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ ያኮራሉ ፊልም የማይይመስል
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ የዱሮውን ደስታ ያጣልን
እግዚአብሔር ያብዛችሁ ገና ሚሊዮን ትደርሳላችሁ እወዳችሁአለሁ
በጣም ነው የምወዳቹ
የኔ ህዝብ ኡፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ደሞቼ 👌👌 አያ ገረመዉዬ የኔ አለም 😢
Elizaye
@@ገረመውየሠራህባለዋሽንቱእ እንዴ ገረመዉ ነህ እባክህን በግልክ ላገኝክ ፈልጋለሁ አንተን ማገኝበት አድሬስ ስጠኝ ባክህን
Eliza
@@ገረመውየሠራህባለዋሽንቱእ እኔ አላምንም ራስህ ነህ ባክህ ማገኝበት አደሬስ ስጠኝ አንተን😪😪
እኳን አደረሳችሁ ይህ ነዉ የኛ ባህል አበጀሸ የለችም❤❤❤❤
ዝማምዬዬዬ ድምፅ ልዩ ነው ስሪበት ❤❤❤❤❤❤
ስወዳችሁ ማህበራችሁን ያስፋልን እደጉ ተመንደጉ ውበት ሲለካ ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ወደአምላክ የተዝረጋው እጅሽ ምሕረትን ደስታን ይቅርታን ይዞ ይመለስልን ባህርየን መልኬን በእናንተ ስለማይ ደስይለኛል ቅዱስ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን እመቤቴ አትለያችሁ በርቱ
ትክክልኛ የሀገራችን ባህል እድህነው ይመቻችሁ❤❤❤❤
መልካም ጉርብትና ቀረተበተነ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እዉነት እዉነት እዉነት
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍