It is so disappointing that these family members are so greedy and visionless that they would sabotage such great opportunity and effort to really allow the work of their ancestor to shine and be appreciated for many generations to come. It is so sad how small minded and selfish people can be 😢
It’s very sad, they actually changing the history of that era for paper called money. They should be proud and grateful that there have been a lot of efforts to convert this great book into drama series because it is a very complex book.
@mikyas392 EBC makes millions from this. Addis signed with a clean heart and love of art without considering present-day situation and its consequences on his family interms of gaining them a good benefit. Why is EBC not willing to pay them fair share or whoever is in charge for what Addis gave them for free of they're not selfish?
@@GemechisEjeta ??how is any movie suppose to be made without any money involved? what were the supposed hires doing till today? , they came crawling out of the wood works the moment they think it might be profitable. they do not deserve money bc they are the family. since the consent has been given already. Also, the "family" could have approached movie makers and made their own adaptation..... it is just lazy and opportunistic.
First of all the author is belongs to Author DOCTOR HADDIS -ALEMAYEHU and when we come to the Film making it should be along with the Dr HADDIS -Alemayahu , his will if it is done by his will you can continue the film entitled Fiker Eskemekabir !! We all are waiting for this big Ethiopian novel so get to start very soon we hope !!
If you are asking whether it is sufficient to watch a long Hollywood series before its filming is complete, the answer would be no. Typically, a Hollywood series is filmed before it is released for viewing by the audience. If you are interested in watching a series, you would typically need to wait until the filming is complete and the episodes are ready for broadcast or streaming. If you are referring to watching a series while it is still in production, it would not be possible to watch the entire series until filming, editing, and post-production are complete. In most cases, episodes are released gradually as they are finished, rather than all at once....u should know something before speak ...as advice
ታሪክ መስራት የተሳነው ታሪክ መውቀስ ልማዱ ነው እንዳልልክ አባቶችህ ባለታሪክ ናቸው የአንተ እውርነትህ ነው እንጂ Read Ethiopia history classified into two 1, written and 2, unwritten history Written history found in northern Ethiopia. This region hace own alphabet,
ፍቅር እስከመቃብር ድራማ ይለቀቅልን😢
የእዉነት በጣም ነዉ የሚደብረዉ አቦ ይለቀቅልን ያነበብነዉን ሁኖ ማየት እነፈልጋለን plsss lkekuln
ብዙ ድራማዎች ተጀምረው ይቋረጣሉ…. አምባር፣ ልጄስ፣ ህሊና ሌላም ሌላም…… አሁን ደሞ ፍቅር እስከ መቃብር
Ambar lijemr nw
አምባር ጀምሯል ከ ስምንት ወር በሗላ
ፍቅር እስከ መቃብር ልቀቁልን please ❤
ያልጀመርኩት ይሄን አስቤ ነዉ 😂😂😂
ante nek ende yaquartkw ho ho😅😅
Ante nk ende yaquartkw ho ho 😅😅
እና እዚህ ምን ትሠራለሽ😂
መጀመሪያ ክሱን ሳጨርሱ የለቀቃቹት እኛም ያለ ማስታወቂያ ስትለቁት መጠርጠር ነበረብን
ድሮም ኢቲቪን ማመናችን 😢
It is so disappointing that these family members are so greedy and visionless that they would sabotage such great opportunity and effort to really allow the work of their ancestor to shine and be appreciated for many generations to come. It is so sad how small minded and selfish people can be 😢
Dayum you got them there bruh 😅
I am not surprised. Not only this but EBC has kept many oldies collections from the people. We need every single one of them released.
Be fast 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Oh man 😢☹️😔
በተቻላችሁ መጠን አፍጥኑት
ድምፅ ፍትህ ለ ፍቅር እስከ መቃብር
ደግሞ ላታዘልቁይ መዳሜን ስራአቋርጨመውጣቴ ወይኔወይኔ እሔኔነው አያዋጣኝም ብሎመዝፈን😱😱😱😱🤦🤦🤦🤦
ይለቀቅልን ኦረ ተው ተው
አንድ የጥበብ ስራ ከተሰራበት አስር አመት በሗላ ንብረትነቱ የህዝብ ነው የሚባል ህግ አለ: ፍቅር እስከ መቃብር ደግሞ እጅግ በጣም የቆዬ ከመሆኑም በላይ ዩንቨርስቲ ድረስ ለስነ ፅሁፍ ተማሪዎች እንደ ተጨማሪ የትምህርት መርጃ ሲያገለግል የኖረ ነው: EBC ወደ ፊልም ሲቀይረው የደራሲውን ቤተሰብ ማሳወቅ ነው ግዴታው: ነገር ግን ከማሳወቅ በተጨማሪ ለወራሾቹ ገንዘብ ተከፍሏቸዋል: ቤተሰቡ ግን ገንዘቡን ተቀብለው በማመስገን የተረሳ ነገር በፊልም ተሰርቶ ለህዝብ በመቅረቡ መደሰት ሲገባቸው ገንዘቡ እንሶናል በሚል ምክንያት ነው ወደ ፍርድ ቤት ያቀኑት: ፍርድ ቤት አጣርቶ ቶሎ እልባት እንደሚሰጣቸው እና ፊልሙ በቅርቡ መታየት እንደሚጀምር ተስፋ እናደርጋለን::
ኑ እስቲ ሁላችሁም ትክክለኛ Comment አሰጣጥ ተማሩ።
፶ ዓመት በሆላ ነው ፡ እሱም ቢሆን የቅጂ መብቱን መጠበቁ አይቀርም።
አንች የተማርሽበት መጽሐፍ ካልሆነ የቅጅና ተዛማች መብቶች አዋጅ የቅጅ መብት ደራሲው ከሞተ እስከ 50 ዓመት ድረስ ወራሾች መብት እንዳላቸው የሚገልፅ ይመስለኛል ።
It’s very sad, they actually changing the history of that era for paper called money. They should be proud and grateful that there have been a lot of efforts to convert this great book into drama series because it is a very complex book.
Give the families of the author good money!
Hddis alemayew already gave consent to have it as a film and signed it in 1995. but the families seems to think they are owed despite that signature.
@mikyas392 EBC makes millions from this. Addis signed with a clean heart and love of art without considering present-day situation and its consequences on his family interms of gaining them a good benefit. Why is EBC not willing to pay them fair share or whoever is in charge for what Addis gave them for free of they're not selfish?
@@GemechisEjeta ??how is any movie suppose to be made without any money involved? what were the supposed hires doing till today? , they came crawling out of the wood works the moment they think it might be profitable. they do not deserve money bc they are the family. since the consent has been given already. Also, the "family" could have approached movie makers and made their own adaptation..... it is just lazy and opportunistic.
ልቀቁልን😔
have y’all compensated the family even if the signature is true ? If not there’s your problem
❤
ተነፉ እሺ😂
Mraz Key
እባካችሁ ልቀቁልን ወይ ባትጀምሩት ይሻል ነበር
መጀመሪያ ለቤተሰቦቻቸው የሚገባቸውን ስጡ
Mejemeriya lemn asayachihun
Ere ine alchalkum tolo yilekek
መጀመሪያ ችግሩን ሳትፈቱ መልቀቅ አልነበረባችሁም
ግን አሁን ለኛ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ማለት ነው🤔
Ahmad Ridge
እንኳንም ተቋርጠ ለመንግስት ሙቀት መጨመር ነው ይሄ ከይሴን መጀመሪያ ብታነሱልን ይልቅ ፊልሙም አሁን ባለንበት ሁኔታ አይመጥንም ይቋርጥጥጥጥ
ስርቆት ወንጀል ነው።
First of all the author is belongs to Author DOCTOR HADDIS -ALEMAYEHU and when we come to the Film making it should be along with the Dr HADDIS -Alemayahu , his will if it is done by his will you can continue the film entitled Fiker Eskemekabir !! We all are waiting for this big Ethiopian novel so get to start very soon we hope !!
እረ ሌብነት አይን አወጣ
ድሮስ ከናንተ ምን ይጠበቃል ሌቦች
entebkaln
ግራ ቀኝስ?
ወይ አለማፈር ጭራሽ ስርቆት😢
dismtisih ye dr. abiyn yimeslal
ወሬ ምን ይጠቅመናል ? በፊቱኑ ጣጣችሁን ጨርሳቹ አትጀምሩም ነበር ? አሁን አታዝጉን ልቀቁልን 😮
አረ እባክቹ ልቀቁልን
ሌቦች ጭራሽ ሳታስፈቅዱ ነው 😏
አቶ አዲስ አለማየሁ አሉ እንዴ በህይወት ? ስውዬው ሲያወራ እንዳሉ አስመስሎ ነው instead of recognizing his living family members .
ምን አድርጉ ነው ደግሞ በህግ የታገደው ????
Ye werashinet mebt xeyiwew new
ካሳ ሳይከፍሉ ዘርፈውት
@@thevoiceofethiopia-9295 እረ ተው። ቢያንሰ የተባለውን ስማ፤.... 2:15
Are lekekulen befetenet
አይተላለፍ አንፈልግም ከምናባችን ጋር መጥኖ አላገኘነውም
I think it is ur own thought
።ድሮስ እናተን ማመን አሁን ደህና ነገር ይዘውልን መጡስንል ተቆረጠ
መጀመሪያም ሃሳባችሁ የአማራን ህዝብ ጨቋኝ እና አረመኔ አርጎ ለመሳል ነበር ነገር ግን ካሰባችሁን ተቃራኒ ውብ ባህሉና ድን ማንነቱ ጎልቶ ሲታይ በቅናት ዛር እንደገና እንዲቋረጥ አደረጋችሁት we know very well
EBC the thieves collections
Did you hear what he explained?
@@1hagerachin yes,what....the case is under trial.This guy need to shut his mouse till the court desicion
dros ethoi fil aywetalatm biwetam ehew
Familichu gn Gold digger nachew
Mn Ala bslm bidaradaru
በጣም አሳፋሪ ነው የሰው ንብረት መውሰድ ተገቢ አይደለም
ባለጌ ሌቦች ናችሁ።እንዴት ለቤተሰብ ካሳ ሳይከፈል የሰው ንብረት ይዘረፋል??😭😭)
አይ እናንተ😢 ሀገር ሰርቃችሁ አልበቃ ብሏችሁ የግለሰብ አምሯዊ ንብረት መስረቅ ጀመራችሁ
እንዴት እነደዚ ደነዝ ልትሆን ቻልክ ንገረኝ አስቲ
ደነዝ
ደነዝ ነህ እነዳዉም በደንብ አሳደጉት እንጂ
@@AyeleAdilo
ሰረቆትን አቀሙ ሰላለ ነዉ ወይ? EBC ለፕሮግራርም ሳይከፍለ ማቅብ አከተመ በሉትደራሳያኖን ተወዳዱ ለከፋቸወ መሸጥ ይጀምራሩ
አንድ የጥበብ ስራ ከተሰራበት አስር አመት በሗላ ንብረትነቱ የህዝብ ነው የሚባል ህግ አለ: ፍቅር እስከ መቃብር ደግሞ እጅግ በጣም የቆዬ ከመሆኑም በላይ ዩንቨርስቲ ድረስ ለስነ ፅሁፍ ተማሪዎች እንደ ተጨማሪ የትምህርት መርጃ ሲያገለግል የኖረ ነው: EBC ወደ ፊልም ሲቀይረው የደራሲውን ቤተሰብ ማሳወቅ ነው ግዴታው: ነገር ግን ከማሳወቅ በተጨማሪ ለወራሾቹ ገንዘብ ተከፍሏቸዋል: ቤተሰቡ ግን ገንዘቡን ተቀብለው በማመስገን የተረሳ ነገር በፊልም ተሰርቶ ለህዝብ በመቅረቡ መደሰት ሲገባቸው ገንዘቡ እንሶናል በሚል ምክንያት ነው ወደ ፍርድ ቤት ያቀኑት: ፍርድ ቤት አጣርቶ ቶሎ እልባት እንደሚሰጣቸው እና ፊልሙ በቅርቡ መታየት እንደሚጀምር ተስፋ እናደርጋለን::
shit nachu
ሌቦች!
ኢትዮጵያ ዉስጥ ብቻ ነው ተሠርቶ ያላለቀ ፊልም ለሕዝቡ የሚቀርበው ።
የበለጠ የሚያስቀዉ አቅራቢዉ መንግሥት መሆኑ ነው ።
ከታሪክ እንደምንረዳው ከፍጥረቱ ጀምሮ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አገልግሎቱ ወንበሩ ላይ ለተቀመጡት ማሸርገድ ነው።
ንጉሡን "አንፀባራቂ ኮከብ" መንግስቱን "ቆራጡ መሪያችን" መለስን "አርቆ አስተዋዩ" (አብይን ደግ ብትሉም እዉነት ደግ ነው) በማለት ትታወቃላችሁ።
ስለማታውቀው ነገር ባታወራስ፣ የትኛውም የ hollywood ረጅም ተከታታይ ፊልም ቀረፃ ሳያልቅ ለ እይታ ይበቃል። የ ኢትዮጵያ የሆነ ሁሉ ትንሽ ነው ብለህ አታስብ።
@fishdesta6554
can you name one Mr. Perfect ?
If you are asking whether it is sufficient to watch a long Hollywood series before its filming is complete, the answer would be no.
Typically, a Hollywood series is filmed before it is released for viewing by the audience. If you are interested in watching a series, you would typically need to wait until the filming is complete and the episodes are ready for broadcast or streaming.
If you are referring to watching a series while it is still in production, it would not be possible to watch the entire series until filming, editing, and post-production are complete. In most cases, episodes are released gradually as they are finished, rather than all at once....u should know something before speak ...as advice
ዉሸታም😂😂😂
THIS FILM SHOWS ONLY ONE NATION, NOT ETHIOPIANS.
ጭቃ ጭንቅላት ጠባብ
😂
መጀመሪያ ባለቤት /ወራሽ/ እንዳለው እያወቃቹ ያለፈቃድ ማን ስሩ አላቹ ሰዎቹ ገና ልንሰራነው ስትሉ በደብዳቤ አስጠንቅቀዋል የዛኔ ቀርባችሁ መነጋገር መደራደር ስትችሉ በማንአለብኝነት ነው ለዚ የደረሳችሁት ታሳፍራላቹ
ጣጣውን ሳጨርሱ ነው እንዴ የሰው መጽሐፍ የሰራችሁት ትገርማላችሁ
ለአሁኑ ሁኔታችን ሲባል ቢቋረጥ ተገቢ ነው። ለዚህ ዘመን ትውልድ አይመጥንም። ያ ታሪክ መንግስትና ኃይማኖት ባልተነጣጠሉበት ብሎም መንግስታዊ ኃይማኖት ያመዘነበት ብሔር ብሔረሰቦች የተጨቆኑበት፣ ባሪያ ፍንገላ የነበረበት፣ የቋንቋና ኃይማኖት እኩልነት ያልሰፈነበት ያንድ አካባቢ ሰገጤዎችን የሚተርክና ሌላውን ወይም ሰፊውን ሕዝብ ያላማከለ የቡድን እንጅ መላ ኢትዮጵያኖችን ያልዋጀ ብሎም ኢትዮጵያን ፈጥረናል ለሚሉ ፋራዎች እውነቱ ሲገለጥ ጉራ ብቻ ለሆኑ ክፍሎች ያደላ በመሆኑ መታገድ ሳይሆን መከልከል አለበት። አዘጋጁም ቀጥተኛ ያልሆነ ስውር ድጋፍ በመስጠት ለኢትዮጵያ ጥብቆ የሰፋንላት እኛነን ለሚሉ ጅላጅሎች ድምፅ ለመሆን ታቅዶ የተሠራ ስለሆነ በሕግ መጠየቅ አለበት።
የበታችነት ስሜት ሊደፍችሁ ነው😢 ክፉ በሽታ
Bad vision
ታሪክ መስራት የተሳነው ታሪክ መውቀስ ልማዱ ነው እንዳልልክ አባቶችህ ባለታሪክ ናቸው የአንተ እውርነትህ ነው እንጂ
Read Ethiopia history classified into two 1, written and
2, unwritten history
Written history found in northern Ethiopia. This region hace own alphabet,
ጭንቅላትህ እንዴት የጠበበ ነው በናትህ ማን በፈጠረው ፊደል የምትፅፍ መሰለህ። ጭቃ
ያኔ እኮ ሰው አልነበራችሁም . ዘመኑን ማየት ነው አንተ ሰገጤ ያልህው አሁን ነው እንጅ ያኔ እናተ ዕንደ ሰው ሳይሆን ዕንድ እንስሳ ነበር ኑሮ አች😁😁😁😁 ሁ
አማራ አንዴ አይበድን /ብአዴን / እንጅ ከበደነ በመልኩም በባህሪውም እየተመሣሠለ ነው የሚመጣው ። ጌትነትም በደኗል። ኑዛዜና ፍላጎት ይለያያል ።
ሲሸጡት copyright አብረው ሸጠውተዋል ወይ ? ለዋልታ ሸጡት ማለት ለአቢሲ ሸጡት ማለት ነው ?