እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ባለትዳሮችን እያዝናና የሚሸልመዉ ብቸኛዉ እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም በሀና ዮሐንስ

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 5 років тому +336

    የጌታዬ እናት ማርያም
    የበረከት ምንጭ የሰላም
    መከራ በዝቶ ተጨንቀናል
    ድንግል ነይልን ተመጽነና
    የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእናታችን
    ጥበቃዋ ምልጃ ረድሬት በረከትዋ አይለያችሁ
    አሜን አሜን አሜን💚💛❤

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 років тому +477

    ነፍሰ ጡር ነኝ ላይክና ፍርፍር አምሮኝ ነው እናተ like ጠቅ ጠቅ አድርጉልኝ መቼም ቋጣሪ ናችሁ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    #እምየ ማሪያም ምርጥየ ትዳር ትስጠን #አሜን በሎ እህቶች እንኩዋን አድርሳችሁ የተህዶ # ልጅዎች

  • @ወለተገብርኤል19
    @ወለተገብርኤል19 5 років тому +76

    እንኳን ለወላድት አምላክ ለቅድስት ድንግል ማርያም ወረሀዊ እንድሁም በለቱ ታስበው ለሚውሉት ቅዱሳን በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እህት ወንድሞቸ

  • @تومالغريب-م2ن
    @تومالغريب-م2ن 5 років тому +117

    ሀገሬ ልገባ ነው ወደ ኢሪፖርት እየሄድኩ ነው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እግዚያብሔር በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 5 років тому +77

    ያሰብነው ተሳክቶ የልባችን ሞልቶ ለሀገራችን ያብቃን😍
    ላላገባነው ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጠን~የሳምንት ሰው ይበለን

  • @rahmabint6578
    @rahmabint6578 5 років тому +182

    እንደኔ ስደት ምርር የለቹ ኢስኪ ሊየቹ ዌልከም ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ

    • @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ
      @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ 5 років тому +3

      እህቴ ጤናን ይዘሽ አትመረሪ ኢቶም ሳይሰራ አይኖርም እናም ዋናው ጤና ማር

    • @tigistmelaku9621
      @tigistmelaku9621 5 років тому +1

      Rahma Bint enenim mirir aderigognal gin le fasika gebi negn

    • @bzalemaboujaoudeh5088
      @bzalemaboujaoudeh5088 5 років тому

      እስኪ የልፍ ታገሽው መቸም አንድ ቀን ያልፍል

    • @sdfdsfsddsfsd6084
      @sdfdsfsddsfsd6084 5 років тому

      Ayish yemereresh
      Anid ken tafach ken
      Indemimta tefa yinorshal

    • @halasalam4937
      @halasalam4937 5 років тому

      እህቴ እኔም ምርር ነው ያልኝ አይዛሽ ማር ምንምማደርግ አንቸልም ብርች አደቅን አገራችን እንገባልን

  • @enatyelove2027
    @enatyelove2027 5 років тому +60

    እካን ለመቤታች ወራዊ ባእል አደራሳቹህ በሰደት ላላችሁ እመቤቴ አለሁ ተበላቹህ💜

  • @እናቴሄወቴ-ቐ4ፀ
    @እናቴሄወቴ-ቐ4ፀ 5 років тому +46

    ወላሂ ሀኒየ ሁላቸውንም አላቃቸው ከጨዋታ ውጭ ያረግሻቸው በጣም አሣዘኑኝ ከመለሠ ብሗላ ነው የተናገረችው ምንም ህግም ቢሆን እሚካበድ አይደለም ዝብለሽ ነው ከላይ የምሥቂው ቅን ልብ የለሽም ወላሂ በጣም ከምነግርሽ በላይ ነበር የምወድሽ ልጆቹ ማገኘት ነበረባቸው እህግ ቦታ ያላችሁ ታካበዳችሁ ማን ነገርን ሁሉ አቅልሎ ያይ ይሆን ሶሪ

    • @mayamaster9658
      @mayamaster9658 5 років тому +4

      አደለም እናንተ እኮ አልገባችውም ሀና ገና ጥያቄውን እያነበበች ቀስ ብላ መልሱን ልትነግረው ስትሞክር በካሜራ ተይዛለች

    • @ethiolove2490
      @ethiolove2490 5 років тому

      እሰይ እንካንም ውድቅ ሆነ በነሱ ቤት መሸወዳቸው ነው ደግነቱ ካሜራ አለ

    • @sarawolloyewa4075
      @sarawolloyewa4075 5 років тому +2

      ስትነግረው ለኛ አልታየንም ግን ካሜራው ስትነግረው ስላያት ተይዛለች የስራዋን ነው ያገኘችው ማር አትናደጅ ካሜራ እኮ አይዋሽም ሆዴ

    • @zebenauabebe4649
      @zebenauabebe4649 5 років тому +3

      አሳዘኑኝ እኔም

    • @sarawolloyewa4075
      @sarawolloyewa4075 5 років тому

      yasaznalu gn lemn ynegageralu ay balager camera menorun ayawkum lbel

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 5 років тому +259

    እዴት ከረማቹ ኮሜቶቼ ሀኒ እዴት ነሽ ማር እስኪ አሚን በሉ እኔ ዱአ ላድርግ አምላኬ ሆይ #እደ አባይ ግድብ የማያልቅ ፍቅር ትዳር #ስጠን

  • @ለይላአስፍው
    @ለይላአስፍው 5 років тому +14

    ዋው እዚሁ ቁጭ ብየ ብዙ ሰው ቀደመኝ እስኪ እንደእኔ ዘመን የናፈቃችሁ ላይክ ግጩኝ ሀንየ ተናፍቀሻል

  • @neymamuaba1370
    @neymamuaba1370 5 років тому +22

    ዛረ ደስ ብሎኛል 9 አመት በዋላ ወደሀገርበት ልገባነው

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ
    @እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 років тому +17

    ወድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለእመቤታችን ለድግል ማሪያም ክብረ ብአል አደረሳቹህ መልካም ስንበት ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ልመርቃችሁ አሜን በሉ

  • @ሳምሪነኝክርስቶስበደሙየገ

    ለመላው የክርስትና እምነት እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫

  • @jemalmuhaba16
    @jemalmuhaba16 5 років тому +5

    ዛሬ እንኳን ይለፈኝ በEtv አይቸዋለሁ ግን በጣም ያሰጠላል የዘሬው ይገባቸዋል እንኳንም ተከለከሉ ብሩን

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 років тому +154

    ጥያቄ መሳሳት አለመተዋወቅ አይድለም 😊😃😃👌የኔ ዱንቡሽቡሽ እስክ ለሃንዬ ፍቅራችሁን ግለፁላት👉👍

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 років тому +32

    ወይኔ አንጀታቸውን ቆረጠችው ሚሚና ባሏ በመለሱት ሌሎቹ መሸለም አልነበረባቸውም።ብቻ ከተነጋገሩ ያን የተነጋገሩበትን ጥያቄ ብቻ ቢመልሱም መቀነስ ነበር እንጅ በጥቅሉ መተው ግፍ ነው ።በሀሳቤ የተስማማ ላይክ በማድረግ ሁለተኛ እዳይደግሙት ትምህት ይሁናቸው

    • @madeena9689
      @madeena9689 5 років тому

      ልክ ነሽ እኔም ተናድጃለሁ

    • @mabitmabit4422
      @mabitmabit4422 5 років тому

      enem betam anadagialech

    • @mayamaster9658
      @mayamaster9658 5 років тому +10

      ውጤቱ የተዘረዘው እሱ "ቁርስና ምሳ" ሲል እሱዋ "ምግብ" ስላለች አደለም።
      ከዛ በፊት መልሱን ልትነግረው ስትሞክር ካሜራ ይዙዋታል። ማስረጃ ከፈለጋችው
      መጨረሻ ላይ በብላክ ከለር ያለውን ተመልከቱ።

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 років тому

      ልክ ነሽ

    • @zdtube2303
      @zdtube2303 5 років тому +1

      @@mayamaster9658 ቢሆንም ያንን ለመነጋገር የሞከሩበትን ጥያቄ ቢመለስም መሰረዝ ነው

  • @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ
    @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ 5 років тому +25

    ከትዳር በፌት ትልቁ ነገር ጤና ነው እና እስኪ እህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ ባላህ እና በኔ ማህል ያለ ማንም ሰው እማያውቀው ችግር በውስጤ አለ ከፈጣሪበታች የእህት ዱአ ይደርሳል እና ዱአ አድርጉልኝ

  • @እየሱስፈራጄድግልአማላጄ

    ከቀኖቹ ሁሉ እሁድ የገነነ ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነዉ እመቤታችን ናት እንካን አደረሳቹ ለታሳስ እናታችን ድንግል ማርያም 21 በስደትም በገር ዉስጥ ላላቹ በሙሉ በስሟ ለምታምኑ ሁሉ ያሰባቹትን ትምላላቹ አሜን

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 5 років тому +62

    *👍ላይክ አበድሩኝ 1ኛ ነኝ*
    _የሳምንት ለታዉ ጥያቄ የፈሱ እንዳሳቀኝ አጠይቁኝ ደግሞ ወዶቹ ናቸዉ ፈሳሞቹ😂😂😂_

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 5 років тому +1

    ሶል መቂን ስላሳወቃቹልን እናመስግናለን መቂ ውስጤ ነሽ ዞሮ መግቢያያ😍😍😍😍✊✊✊✊✊

  • @አላህዋክበርሱበሀንአላህ

    የኔ ብቻ እንዲሆን "
    ቃል ገብተህ ነበረ ላልለይሽ ብለህ
    ጥለከኝ ላትሄድ በፈጣሪ ምለህ
    ከእኔው ጋር ልትኖር በህይወት ዘመንህ
    እስከመጨረሻ እስከ እልፈት ህይወትህ
    ከኔ ሌላ ላታይ ላይታዘዝ አይንህ
    ,,
    ምለክልኝ ነበር
    ,,
    ጥዬሽ የሄድኩ ዕለት ቁሜ ሰው አይየኝ
    ካልጋየም አልውረድ ጠያቂ አይጠይቀኝ
    ብርዱ ይበርታብኝ ቆፈኑም ይግረፈኝ
    ዶፉ ይውረድብኝ ውሽንፍሩ ይምታኝ
    ,,
    ምለከልኝ ነበር
    ,,
    አንቺን ያስከፋሁ ለት
    መራመድ ያቅተኝ እግሮቼ ያንክሱ
    ማየት ይሳናቸው አይኖቼም ይፍሰሱ
    ምለክልኝ ነበር በፍቅር ፊት ብለህ
    ቃሉን ልታከብር ጥለከኝ ላትሸሽ
    ,,
    ግና ወዴ ትተከኝ ሸሽተሻል
    እኔን አሳዝነክ አስከፍተከኛል
    የፍቅር ቃልህን ማሀላህን ክደሀል
    አንተቺን ያስከፋሁ ቀን
    ብለህ መማልህን ከቶ ዘንግተሀል
    ,,
    ፍቅሬ እንደመሃላህ እግሮችህ ያንክሱ
    ማየት ይሳናቸው አይኖችህ ይፍሰሱ
    ውሽንፍር በላይህ ዶፉ ያባሩብህ
    ብርዱ ይበርታብህ ቆፈኑ ይግረፍህ
    ካልጋም አትውረድ ህመም ያሰቃይህ
    የሚቀርብህ ይጥፋ ሰው ሁሉ ይራቅህ
    ,,
    ሁልግዜ እየመጣሁ እኔ እንድጠይቅህ
    ማንም ሳይነካብኝ የግሌ እንዳደርግህ

  • @abelreta582
    @abelreta582 5 років тому +1

    ህግን ያለማክበር እንድህ ከውድድር ውጭ ያደርጋል ጥሩ ለተመልካች ት/ት ይሆናል ህግ የትም ቦታ ልከበር ይገባል ሃንቾ አንቺም ዘመን ላይ ህግ አክብሪ በተረፈ ሠላምሽን ያብዛልሽ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +19

    As.wr.wb ጓደኞቼ የምወዳቹ ኮሜታትሮች በያለንበት ሰላማችን ይብዛ #አላህ ይጠብቀን💞❤💞

    • @mobizaqadeer9086
      @mobizaqadeer9086 5 років тому

      ውሌኩም አሠለም ውርማቱለሂ ውበርከቱ

  • @ሰሊናየናቴልጅ
    @ሰሊናየናቴልጅ 5 років тому +1

    እውነት እድሜና ጤና ፍቅር በቃ ሁሉ ነገር ለስደተኞች የሆነ ነገር ላይ ስገባ ከርእሱ በፊት ኮሜት ነው የማየው የፈለገ ቢጥመኝ ማየት ብለልግም ኮሜት ከሌለው አይጥመኝም ለምን እንደሆነ አላውቅም ሰላማችሁን ብዝት ብዝትዝት ያርግልኝ የሰማዩ ንጉስ የድግልጅ 😘😘😘

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 років тому +50

    ማግባት አማረኝ የኢትዮጵያ ወንዶችም ገንዘብ እንጅ ፍቅር አያውቅም ማለቴ ብር ከሌለሽ የለሽም ይላል

    • @tube-kb6ri
      @tube-kb6ri 5 років тому

      eko yelal

    • @woyini2675
      @woyini2675 5 років тому

      @@tube-kb6ri አይዞን እሽ

    • @fafi7857
      @fafi7857 5 років тому +3

      ክክክክክክ በቃ መኖር ይቻላል ዝም ብሎ

    • @hiwet___dagehiwet___dage6914
      @hiwet___dagehiwet___dage6914 5 років тому +1

      አይቻልም ሁሎም ሠአቱ ሤደር ይሳካል

    • @wajayeely3119
      @wajayeely3119 5 років тому +1

      ክክክክክክክክክክ

  • @sdtube612
    @sdtube612 5 років тому +2

    ሰላም እንዴት ናችሁ በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሽጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ Please እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 років тому +133

    ትዳር የናፈቃቹ ቤተክርስቲያን ወይም መስጊድ መሰላቹ እንዴ ወደፈጣሪ ለምኑ ምን እዚህ ትለምናላቹ አኒ እንድትድራቹ ነዉ እንዴ

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 5 років тому

    በጣም የምወደው ወንድሜ. በብሀር እየመጣ ነው. እስኪ ዱአ አድርጉለት ውዶች ደህና እንድገባ ያ አላህ ጭንቅቅቅቅ ብሎኛል

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 років тому +6

    እንኳን ለእመቤታችን ወርሀዊክብረ በዓል በሰላም አደረሠን መልካም ምሽት

  • @thekiller630
    @thekiller630 5 років тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሙስና የለለበት ፕሮግራም so thank alot

  • @እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ

    እረ የዛሬው ጨዋታ አልጣመኝም አሸናፊወችን መጣል አልነበረባችሁም ቢያንስ ልጂቱ የተናገረይውን ነጥብ መቀነስ ነበር በእውነት ሸም ነው ። ሲጀመር ጥያቄ አልቆባችኋል መሰል ጥያቄያችሁ ሁላ ግራ ነው አይገባም

  • @noraalali9275
    @noraalali9275 5 років тому

    እኳን ደናመጣሽ ሀኒ በጣም ደበረንግን ሀገራችን ሼም የለም ከዚበፊት ነጥብነበረ የማያሰጠው ይህ ስህተት ብሩይቅር ተሸማቀቁ ቢያስ ይቅታ ጠይቃቸው

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 років тому +61

    ጥሎብኝ ሹፌር ባል አልወድም የሚማግጥ ነው የሚመስለኝ

    • @tube-kb6ri
      @tube-kb6ri 5 років тому

      enraso

    • @ስላምስላማዊት
      @ስላምስላማዊት 5 років тому

      አያዲርስ ነው እር ዋ 😆

    • @woyini2675
      @woyini2675 5 років тому

      @@tube-kb6ri kkkk Ayidel

    • @woyini2675
      @woyini2675 5 років тому

      @@ስላምስላማዊት ትክክል ነሽ ግን አላገባም ሹፌር

    • @jmaalhusean2096
      @jmaalhusean2096 5 років тому +2

      Kkkk abshiri shoferm hone dokter wanaw fetarin mefrat new

  • @dechu2381
    @dechu2381 5 років тому

    ሃኒቾዬ አድናቂሽ ነኝ ከመቂ ልጋብዝሽ ጭማቂ መቂ በመወለዴ እድለኛ ነኝ በተለይ በአሁን ጊዜ ማነህ ነው እንጂ ምንድ ነው አያቅም የመቂ ልጅ one love Ethiopia 💚💛❤

  • @AsaAsa-oc8bw
    @AsaAsa-oc8bw 5 років тому +28

    እስቲ እደኔ ሀገር ለመግባት የተዘጋጃችሁ ላይክ ግጩኝ ልቁጠራችሁ

  • @ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ

    እንኳን በሰላም መጣሽ ሃኒየ አረ ዘመን ወዴት ገቡ አየ የ እትዮ ድራማ መጀመር እንጂ መጨረሽ አያውቁም ዛሬም በጉጉት ስጠብቃቸው የሉም ይገርማል

  • @ወይንሸትየማርያምልጅእግዚ

    ሰሌ እና ሚሚ እግዚአብሔር የሚሰጠው ይበልጣል ግን ትክክል አይደለም ሀንዬ አስተካክሉ ከይቅርታጋ

  • @jehu8685
    @jehu8685 5 років тому

    እደው እናተ ክርስቲያኖች ሁል ጊዜ ነው ባል የሚኖራቹ ጥምቀት መሥቀል ገና ተሣኤ አረ ሥንቱ አልሀምዱሊላ እኛ ሙስሊሞች 2 ብቻ ደስ ሲል መህለሀ

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 5 років тому +23

    ያስላም ለመጀመርያ ግዜ ልኮመንት 113 ድርጃ ድርስኩ እድራቹ እንዳታሳፍሩኝ የምራል ድጋፍ እድርጉልኝ ስውዳቹ

  • @wajayeely3119
    @wajayeely3119 5 років тому +1

    መስቀላችሁ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክ ያደርገኝ

  • @femer1430
    @femer1430 5 років тому +8

    2 ኛ ነኝ ከ ቃና ቀጣይ በ ጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ። 2ኛ ስሆን ደሞ የመጀመሪዬ ነው .

    • @kumeeleggesse1760
      @kumeeleggesse1760 5 років тому

      Wel come hanichow

    • @asnakecheyiuhne1558
      @asnakecheyiuhne1558 5 років тому

      ena degmow ende kana yemtelaow yelme

    • @femer1430
      @femer1430 5 років тому

      @@asnakecheyiuhne1558 ስላላየሽው ነው እንጂ ብታይማ ካለ እሱ ምንም አታይም ነበር

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    አሜን፫ ቸር ያሰንብተን ሀኒቾ ♥ 🙏

  • @zeybaworku7897
    @zeybaworku7897 5 років тому +18

    ዱዐ አድርጉልኝ (ፀሎት አድርጉልኝ ) እባካችሁ በስደት ግራ ግብት ሁሉም ነገር ጭልም አለብኝ

    • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
      @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 років тому

      አብሽሪ እህቴ አላህ ወኪል

    • @genetgabisa2075
      @genetgabisa2075 5 років тому

      አይዞሽ ያልፋል

    • @habesharee4001
      @habesharee4001 5 років тому

      አይዞሽ ማርየ አንድቀን ይበራል አትጨነቂ

    • @selamabebe9126
      @selamabebe9126 5 років тому

      Ayzoshe Hulum Yalfal Tageshe

    • @naimaadem2904
      @naimaadem2904 5 років тому +1

      አይዞሺ ግራ አይጋባሺ አላሀህ ያሰተካክልሺ ድአ አረግልሻለሁ

  • @mokaifindia7204
    @mokaifindia7204 5 років тому

    ሀና በጣም ነዉ ያስጠላሽኝ ደነዝ ወደል መጀመሪያ የሰዉነትሽን ቅርፅ አስተካክሊ ከማድላትሽ በፈት

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 5 років тому +6

    93 እኛ ነኝ ሰላም ናቸዉ የሀገሬ ልጆች እስቲ በእንተዋወቃለን ፍቅር ላይክ ግጩኝ

  • @destamesganaw1010
    @destamesganaw1010 5 років тому +1

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ወራዊ በአል አደረሳችሁ ሀንቾ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ግን መምጣቴ አይቀርም

  • @ሀዩወሎየዋ-አ3ፈ
    @ሀዩወሎየዋ-አ3ፈ 5 років тому +5

    በጣም አብዞታው ነበር መኮሳተር መገላመጥ አብዝታ ነበር ከጨዋታ ውጪ እንኳን ሆነች

  • @fafis.y5065
    @fafis.y5065 5 років тому +1

    ሰሉየ ሚሚየ እኔ ቅስሜ ስብር ይበልላችሁ አይዟችሁ ፈጣሪ አላዘውም ግን አስተያየት ይደረግላቸው

  • @አላህዋክበርሱበሀንአላህ

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴምን ሰነበታቺሁ ውድና ብርቅዬ የሀገሬልጆቺ ኢቶጲያዉያን እኔ አልሀምዱሊላህ ሰላማቺሁ ይብዛ በዱአቺሁ አትርሱኚ

  • @tadesse1881
    @tadesse1881 5 років тому

    ቅሬታ!!! የአሸናፊዎቹን ነጥብ መልሱ ልጁ ከመለሰ በኋላ ነው የተናገረችው በጣም ታናድዳላችሁ

    • @mayamaster9658
      @mayamaster9658 5 років тому

      ለዛ አደለም
      ከዛ በፊት መልሱን ልትነግረው መሞከሩዋን ማስረጃ መጨረሻ ላይ በብላክ ከለር ያለው ቪዲዮ ተመልከቺ

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 років тому +8

    ሚሚ ተብዬ ሾካካ ሳይሽም ደስ አላልሽኝም ነበር ሾከክ ስትይ ካሜራ ያዘሽ ወይ ውርዴት
    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seadaebrahim5653
    @seadaebrahim5653 5 років тому +26

    ለምን መጀመሪያ አይደል መልስ የተናገረችው ታዳ 10ነጥቡን አትቀንሱም መስጠት ስላልፈለጋችሁ እንጅ ይሄ ምክንያት አይሆንም

  • @abebechtefera2793
    @abebechtefera2793 5 років тому +29

    ኧረ በጣም ይደርብራል። ሀና በጣም ታዳያለሽ ሰው ትለያለሽ በዚህ ምክንያት ብሮግራሙን ማየት አስጠላኝ ልጅትዋ የተናገረችው ከመለሰው ቡሃላ ነው መሰረዝ አልነበረበትም ቢያንስ ለሞራል እንዳሸነፉ እና ስተትም እንደሰሩ መናገር ነበረብሽ ማንኛውም ፕሮግራም አዘጋጆች ስትጀምሩ ደህና አቀባበል ታደርጉና ትንሽ ቆይታችሁ ተከታ እና አድማጭ በዛ ሲል ትጠግባላችሁ

    • @mayamaster9658
      @mayamaster9658 5 років тому +2

      አደለም እኮ እሱ ከመመለሱ በፊት ሀና ጥያቄውን እያነበበች እሱዋ ቀስ ብላ መልሱን ስትነግረው በካሜራ ስለተያዘች ነው ውጤታቸው የተሰረዘው።

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 років тому +1

      Awo Gin Bones Bicha Mekens Naberebachw

    • @እኔያንተአፍቃሪሥጠብቅህል
      @እኔያንተአፍቃሪሥጠብቅህል 5 років тому +2

      የውነት በጣም ያሥጠላል ቢያንስ ሁሉንም ከሚያጡ ማካፈል ነበረባት አይ በቃ ይጣላሉ

    • @birhanhagos2606
      @birhanhagos2606 5 років тому +1

      ትክክል ወላሂ

    • @የወሎዋልጅ
      @የወሎዋልጅ 5 років тому

      Abebech Tefera That’s true tekekele ayedelehem hana

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 років тому +42

    ሀንየ መጣሽ በእውነት ላች ስል እሁድ ይናፍቀኛል ላች ብሮግራምም ስል ላገባ ነው በቅርብ እመጣለሁ እና ያሰብሽው ይሳካልሽ በሉኝ

    • @speedcell7722
      @speedcell7722 5 років тому

      Allhe yasakaleshe gen sew selageba becha semetawe honen sayhon magebat selalben enageba

    • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
      @hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 років тому

      الله اكبر الله اكبر ይሣካልሽ ውዴ እኔም ኢንሻላህ አረፋ ላይ እሄዳለው ኢነንሻላህ ውዴ

  • @አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ

    ተለቀቀደ 54ተኛነኝ እሥቲ በላይክአጥናኑኝ ሥራአጥቸ ደብሮኛል እህእህ

  • @zerituhailu7292
    @zerituhailu7292 5 років тому

    ድሥት
    ግጣሙን አያጣም ለኛም ግጣማችንን ይሥጠን አሜን

  • @hanitube8538
    @hanitube8538 5 років тому +12

    ሰላም ለናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
    ውዶች በዛውም ቻናሌን ጎብኙት አጫጭር ግጥሞችን ይጋበዙ።
    httsp//ua-cam.com/video/JRTcf3ioD5I/v-deo.html

  • @ms-ve1pq
    @ms-ve1pq 5 років тому +2

    እኔ ስንት ሰሀት ቁጭ ብየ ስጠባበቅ ይህንን ያህል ካምኔት ገረመኝ ከዚህ ያደራችሁት ደና አደራችሁ ብያለሁ

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ዌል ሀኒቾ ሁሌእንተዋወቃለን ሳይትዳርያም ረኛል ጌታየ ሆይ መልካሙን ምረጥልን ላላገባን ነዉ አሜን 🙏💖💖👍👍

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ

    ዋው ምልክት ሲያሳዩ እኔ ልብ አላልኩም ነበር ካሜራ ማኑን አዲንቁልኝ

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 5 років тому +10

    ወይ ጉድ የአሸናፊዎች ዉጤት መሰረዙ አስደነገጠኝ በቃ ቤት ሄደው በዱላ ነዉ ምደባደቡት !!😢

  • @ነኝስደኛዋየሩቅሰውናፋቂእ

    እኔኮ ግርም የሚለኝ ላይኩ ግጩኝ ግጬኝ እምትሉ ትገርማላችሁ ለማንኛውም ሀኒ እናመሰግናለን

  • @umihabibti4554
    @umihabibti4554 5 років тому +10

    _ሀሀሀ እነ ሰለሞን አንታይም ብላችሁ ተያዛችሁ ሼም ነው እኔም ከባሉካ ጋር ስመጣ መልሱን ቀስ ብዬ ሹክ እለዋለሁ ብዬ ነበር እንደናንተ ከመዋረድ ይቅርብኝ 😃_

    • @missweyine5739
      @missweyine5739 5 років тому +1

      sofia bint ባደባባይ መዋረድ ሸም 😂😂😂

    • @خضره-ح6ي
      @خضره-ح6ي 5 років тому

      ምግብ ካለችበት ነው ወይስ ሌላ ቦታ ነው?

    • @umihabibti4554
      @umihabibti4554 5 років тому

      @@خضره-ح6ي _እንግሊዘኛ በሚለው_

  • @ያረቢሀያትያረቢሀያት

    አሁንስ ሀኒችየ ማግባት አማረኝ ከዛ ወዳንች አዝናኝ ብሮግራም ለመምጣት ይህቀን አላህ በቅርቡ ያድርግልን ላላገባችውም አሚን በሉ

  • @አምላኬሆይየእናቴንነገርአ

    ሀንዬ ነብሴ 😍😍ሀኒቾን የምትወዱ like ግጩኝ

  • @سبريناسيد
    @سبريناسيد 5 років тому +25

    የሀኒ ልብስ ብቻ አይደለም ፋሺኑ ፀጉሯም ነው
    የሚቀያየረው መገን ሂውማን ሄር

  • @ገንዚዬውዷልጄ
    @ገንዚዬውዷልጄ 5 років тому +9

    ሀገሬ ልገባ ወር ቀረኝ በሰላም ግቢ በሉኝ

  • @Abc-vb3er
    @Abc-vb3er 5 років тому

    እንኳን ለእመቤታችን ወርሀዊ በአል በስላም አደረሳቹ መልካም ቀን ይሁንልን አሜን

  • @Eኔምለው
    @Eኔምለው 5 років тому +46

    ወዮ ጎታዬ አኔ አኮ ሴቱ ከየት ነው ባል የሚያገኘው አኔ ጋር አኮ ወፍ የለም 😩 አፋልጉኝ ላውጣ አንዴ. ስሚ ሀና አንደ ሚሚ አይነተ አንግዳ አታቅርቢብኝ ዘጊ ነገር ነች አኝኝኝክ አቴ

  • @salamsalame9910
    @salamsalame9910 5 років тому

    ሀኒ የኔፍልቅልቅ 😍😚 ስወድሽ ለኔም ፈጣሪ አምላክ ለሀገሬ አብቅቶኝ ከጋደኛዬ ጋር ለመምጣት ያብቃኝ

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde1029 5 років тому +3

    ወዬ ሀኔ አሸናፌወቺን አሳቀቅሻቸው ባስ ለ3ቱም ማካፈል ነበረብሺ አድናቂወቺሺን ላለማስከፋት ሺልማቱ አይጠቅምም ግን ለሞራን ማካፈል ነበረብሺ ለወደፌቱ ማስጠቀቁያ ይሁን ነበረ እኔጃ ሰው ሲበላለጥ ደስ አይለኝም ማስጠቀቂያ መስጠት ግን ይቻላል የኔ አስተያየት ነው

  • @ባገርነውማማሩ
    @ባገርነውማማሩ 5 років тому

    ሀኒ ሳቅታዋ እንኳን ደህና መጣሽ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ቀጣይ ሳምን ሀገሬ እገባለሁ ትዳር ልይዝ አስቤያለሁ እግዚአብሔር የተሳካ ያድርግልሽ በሉኝ

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому +37

    ብርድ ሊገለኝ. ነው ከመዳም ሥራ ጋር. አልቻልኩትም

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 5 років тому +1

    እንኳን አደረሰን #ለቅድስት #ማርያም ሀኒ እንኳን ደና መጣሽ

  • @የእናቴአፍቃሪምኞት
    @የእናቴአፍቃሪምኞት 5 років тому +3

    ማሮች መልካም ቀንይሁንላቹ እመብርሀን አትለያቹ

  • @ሂወትፈተናናት
    @ሂወትፈተናናት 5 років тому +4

    ሀንቾ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ የመጀራወቹ በገዛ ጥፋታችሁ 5000 ተበላችሁ

    • @ሂወትፈተናናት
      @ሂወትፈተናናት 5 років тому

      እሳ ጥያቄ ስታነብ ነግራዋለች በሀና አይፈረድም ካሜራ አይዋሽም በከረን አስቀምጦታል እኔ ግን ደግጫለሁ

  • @genylove8573
    @genylove8573 5 років тому +3

    ሀኒየ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ዛሬ ወግ ደረሰ አንደ ነኝ እሰኪ ላይክ ግጬኝ

  • @iddrisadam4828
    @iddrisadam4828 5 років тому

    ኮሜንቶች ካሜራ የያዛቸው ምግብ በምትለው መልስ ላይ አይደለም ብዙ ግዜ እየደገምኩ አየሁት ሲነጋገሩ ካሜራው እንጅ እኛ ልናየው አልቻንም እውትማ መጨረሻ ላይ ግን ቁጭ አድርጓቸዋል

  • @baty957
    @baty957 5 років тому +22

    ብዙ ጊዜ ኮሜንት አነባለሁ ሁሌም የአመቱ የወሩ ማሪያም ገብሬል ሲባል አያለሁ ነገር ግን የሁል ጊዜ እየሱስ አይደብዝዝባቹ

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 5 років тому +3

      ምን አቃጠለሽ?

    • @ሻሎምለኢትዮጵያአገሬ
      @ሻሎምለኢትዮጵያአገሬ 5 років тому

      ተባርኪ

    • @webalmasamrawit21
      @webalmasamrawit21 5 років тому +2

      ምን አገባሽ ድዝ

    • @baty957
      @baty957 5 років тому +4

      @@lehowlumegizaalew1703 ኧረ ለምን እቃጠላለሁ ነገር ግን ሞቱንና ትንሳዬዉን ሊያዘናጋኝ አልፈቅድለትም በየማለዳ አዲስ የሆነዉ እየሱስ ለኔ ሁሌም ጊዜም እየሱስ ነዉ ያመቱ የወሩ እያልኩ እየሱሴን አልጋርደዉም።

    • @baty957
      @baty957 5 років тому +2

      @@ሻሎምለኢትዮጵያአገሬ አሜን ያባቴ ብሩክቲ

  • @tupac2paclovechannelt834
    @tupac2paclovechannelt834 5 років тому +1

    አገኘሁዋቹ ዛሬ አንደኛ ነኝ መልካም እሁድ ና ማርያም ባለንበት ትጠብቀን ጋዶቼ

  • @zulayhamohammad7427
    @zulayhamohammad7427 5 років тому +4

    ሀኒዬ ከዛሬ 7 ወር ቀጥሎ እኔም እመጣለው ፈጣሪ ካለ

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 5 років тому +1

    Enkan dana metachuw entewawekalen programs 😗😗😗😗😗

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 5 років тому +4

    ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ያንችን ፕሮግራም ሳይ የማገባበት ቀን ይናፍቀኛል

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 років тому

    እኳን አደሳችሁ ለጊታችን ለመድህንታችን ለኢየሱስ ክርስትስ ልድት

  • @hanalove9601
    @hanalove9601 5 років тому +3

    ሀኒ የኔ ባል ልምጣና እንሂድ ስለው ደግመሽ ብጠይቂኝ ጫካ ነው እምገባው አለኝ ይሄው ከዛ ጀምሮ ስልኩ ዝግ ነው እውነት ጫካ ገብቶ ይሁንና ካች እራስ አልወርድም ባልጠይቀው አይዘጋም ነበር ዋዋዋ

  • @እመቤትአበራ-ጸ1ኰ
    @እመቤትአበራ-ጸ1ኰ 5 років тому

    ውይ ምን ሲያቀብጠኝ እስከ መጨረሻ አየሁትኔ ሰለሞና ሚሚ ሲያሳዝኑ ኩረጃ ሲያሳፍር

  • @እናቴሂወቶዩቱብ
    @እናቴሂወቶዩቱብ 5 років тому +8

    አህለን ያገር ልጂ ሰላም ብያለሁ

  • @huaweitab642
    @huaweitab642 5 років тому

    ሀኒ እወድሻለሁ ብሮግራምሽ ደስ ይላል ግን የዛሬ አሸናፊዎች በጣም አሳዘኑኝ ባልዮ መልሶታል ስለዚህ ሽልማታቸው አሳልፎ መስጠት ተገቢ አይደለም በጣም ስህተት ነው የተሰራው

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 5 років тому +34

    አዱኛው ግን 1ብር ላይ ያለውን ሰውየ ይመሥላል ወይ መመሣሠል😃

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
    @hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 років тому

    እረ ሀኒቾ ዲቡሽቡሽ ሆነሻል የኔ ሳቂታ እሯሯሯ እማማ ሀገሬ እደዚህ ሰውን ታሣምራለች ያረብ ሷሊህ ዘዋጂ አላህ ይወፍቀን ያረብ ስደት በቃችሁ በለን ኢንሻላህ

  • @camelagetacho9116
    @camelagetacho9116 5 років тому +14

    ቤቱ ሞልቶል እዳዉ ኩሚቶች ሰራየለም እኔ ሰገባ ሰዉጣ ተቀደምኩ መልካም ምሺት ብያለሁ 82 ነኘ ላይክ ግጩኘ ሰድብ አልፈልግም አደራ

  • @መኖርንጠላሁመኖርንጠላሁ

    እስኪ ደግመሽ ተከታተይው ሀኒ እውነት ከመለሰ በኅላ ነው እሷ የተናገረችው በእውነት አታዳይ በጣም እወደው ነበር ይሄን ፕሮግራም ግን ስለምታዳይ አንችን ልጠላሽ ነው አስቢበት መልስ ስመለስ መጨረሻ ለይ ሁሉም በአንድ ይታይ ከተጠየቁ በኅላ ኦኬ

    • @mayamaster9658
      @mayamaster9658 5 років тому

      አንቺም ደግመሽ እይው
      "መነጋገርም ሆነ ምልክት መሰጣጣት ከውድድሩ ውጪ ያረጋል" የሚል ህግ አለ።
      ሀና የቦነሱን ጥያቄ እያነበበች እያለ ሚሚ መልሱን ለባሉዋ ልትነግረው ስትሞክር ካሜራ እይታ ውስጥ የገባውን በብላክ ከለር አርገው አሳይተውታል።
      ስለዚህ ከውድድሩ ውጪ ያረጋቸው የነሱ መነጋገር ነው ሀና ምንም አላጠፍችም።

  • @mimialemu1622
    @mimialemu1622 5 років тому +18

    አውን እንደበፊቱ አያምርም ጥያቄዎችሽ እሰልቺ እየሆኑ ነው

  • @jemilatube1544
    @jemilatube1544 5 років тому

    አሳዘኑኝ ደህና አሸንፈው ነበር ግፈኛ ከመለሰ በሀላ ነበር የተናገረችው

  • @rimrim3203
    @rimrim3203 5 років тому +16

    ኮመንታተሮች እዚህ ነው እንዴ ውሏችሁ😃
    እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራምን ስከታተል የማላቀው ባሌ ንፍቅ ይለኛል ሀሀሀሀሀ

  • @suzisuzichannel1237
    @suzisuzichannel1237 5 років тому

    የክርስቶስ ቤተሰቦች ጌታ እየሱስ የጣፈጠ ፍቅር የበዛበት ትዳር ይስጣችሁ አሜን

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ

    ከካሜራ ማምለጥ አይቻልም ከፈጣሪ በታች

  • @enatemariyamatleygni5493
    @enatemariyamatleygni5493 5 років тому +1

    ውይይይ ሀንዬ ከክዲህ ለሚመጡት ማስጠንቀቂያ ቢሆንም እነ ሰለሞንን አናደሻቸዋል