#ethio

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #ethio
    #ethiopiaorthodox
    #notiat_media_ኖትያት_ሚዲያ
    ግንቦት 7/2016 ዓ.ም
    ኖትያት ሚዲያ
    በሕብረት እንቁም
    / @notiatmedia

КОМЕНТАРІ • 113

  • @DagnewDagnew
    @DagnewDagnew 2 місяці тому +4

    መምህር ቢነግስኮ እንደ አፄ ዘረያእቆብ ነበር ሚሆን ይንገስ ምትሉ በላይክ

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 7 днів тому +1

    የምወድህ መምህር ቃለ ህይወቱን ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @HermelaWalter
    @HermelaWalter 8 місяців тому +8

    መምህርን ሁሌም ትምህርቱን እና ተግሳጹን ባዳመጥኩ እለት መንፍስ ቅዱስ በእርሱ አድሮ የሚናገርው ነው የሚሰማኝ

  • @Tswaemedia17
    @Tswaemedia17 8 місяців тому +16

    ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበንና ዶክተር ቢንያም በለጠን በዚህ ምድር ላይ እንደምሰስተው ማንንም አልሰስትም!!አምላከ ቅዱሳን ክክፎች አይን ሴራ ይሰውርህ ወንድሜ!!

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 8 місяців тому +24

    ይሄ ሚድያ 4አይና እየሆነ ነው ድንቅ ነው በርቱ የቤተክርስቲያን ቀኝ እጅ ይሆናል ለወደፊት በዝሁ ከቀጠላችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን✝️👏

  • @LemlemGadisa-iw9lt
    @LemlemGadisa-iw9lt 8 місяців тому +4

    ቤተክርስቲያን ልክ እንደ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ አይነት መምህር እገሌ ብለን የምንለው ሰው እንዴት ማፍራት አልቻለችም?
    በእውነት በጣም ነው እኮ የሚገርመው እገሌ የምንለው ሰው አንድ እንኳን ማን አለ???
    ባለ ትዳር ሆኖ መቃብር ቤት እየኖረ ሰዎችን በእውነተኛ መንገድ እየገሰጸ ሰዎችን የሚያንጽ ቃል ብቻ ሲናገር የሚያስተምረውም ትምህርት በሂወት ለመኖር የሚታገሉ ቃልክ ያንተ እንዳልሆነ መንፈስ ቅዱስ እንደሚያናግርክ ግልጽ ነው
    ምን እንበል ምንስ እንላለን ጤና እረጅም እድሜ ከነመላው ቤተሰብክ ይጠብቅክ ያንተ የሆነውም ሁሉ መድኃኔዓለም ይጠብቅልክ!!!

  • @selamselam-er5lt
    @selamselam-er5lt 8 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚያስተውል አንድ ሰው አይጥፋ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 7 місяців тому +1

    ወነድማችን ዲ/ዮርዳኖስ በእውነት ስለአንተ ሁሌም ቸሩ መዳኒዓለምን አመሰግነዋለሁ አይ አንተ በምን ቃል ልግለፅክ ውይ ኑርልን በስንቱ ተናደክ አይ ወንድሜ ሁሉም ነገር ልክ ነው የተናገርከው ስለእናንተ ብሎ አንድ ቀን ቤቱን ያፀዳል ፈጣሪ መቸውንም ቢሆን እንደተቀለደ አይኖርም ሁሌም ኢነተርቪ አድርጉልን ዮርዳኖስን እናመሰግናለን

  • @abaynehdigafe6243
    @abaynehdigafe6243 8 місяців тому +3

    መምህርየ መገሰፅ የሚያምርበት እንዳንተ አላየሁም አንተን ስሰማ እናቴ ቤተክርስቲያን የእውነት አገልጋይ እንዳላት ይሰማኛል የምትናገረው ያፅናናኛል ያበረታኛል እመቤቴ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ታድልህ ጥላዋን ታጥላብህ ኑርልን አንተ የእውነት ሰው

  • @MMel12379
    @MMel12379 8 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኔ በግሌ በቀኝ ያቁማቸውና ከአለቃ አያሌው ታምሩ ወዲህ እብደ ዲ/ን ዮርዳኖስ ዓይነት ለእውነት የሚሞት ሰው አላየሁም። የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @Robelataklti-r7m
    @Robelataklti-r7m 8 місяців тому +7

    ይህን የተናገረ"መንፈስቅዱስ ጲራቅሊጦስ"ስሙ ይክበር ይመስገን እኔም ይህን የሰሙ ጆሮዎቼ እድለኞች ብፁኣን ናቸው።አረ መምህርዋ የቅዱስ "ዮሃንስ ኣፈወርቅ"ፀጋ በረከት ያሳድርልኝ ኣንድም ያሳድርልን።በመጨረሻ("ማርቆስ ኣባታችን እስክንድርያ እናታችን")።

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 8 місяців тому +3

    ወንድሜ ዲያቆን ዮርዳኖስ እግዚአብሔር ያጽናህ እስኪ በምድርስ እሳት ላይ እየተርመጠመጥክ ነው በሰማይ ዋጋህ ፈጣሪ እጥፍ አድርጎ ይክፈልህ እንጅ። የኛ ዘመን ለእውነትና ለእውነተኞች ሳማ ነች።

  • @sarahsh2379
    @sarahsh2379 8 місяців тому +15

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የቤተ ክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጇ የቅዱስ ዳዊት ወዳጅ እንደ አንተ አይነት አባቶችን ያብዛልን መምህራችን ኑርልን❤❤❤አምላከ ዳዊት ይርዳን ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን

  • @fikirteyirgu2772
    @fikirteyirgu2772 8 місяців тому +4

    አቤቱ የእኛን የምእመኑን ሐጥያት ደምስሰውና ወደ ቀደመው የአባቶቻችን የእውነት ግዜ አድርሰን ካህናትና ዋርካ አታሳጣን ጌታዬ ማን ይፈታናል ጉዳችን ያስፈራኛል ይሄንን ሳስብ እግዚኦ ጌታዬ

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 8 місяців тому +8

    ዘቦ እዝን ለሰሚዓ ይስማዕ!
    እዝን ያለው መስማትን ይስማዕ።
    ቃለ ሕይወት ያስምዕ ለነ መምህርነ።

  • @Qumelachew
    @Qumelachew 8 місяців тому +2

    ወንድሜ በትክክል የቤተ ክርስቲያንን እና የሁላችን ነባራዊ እውነት ፍንትው አድርጎ አስቀምጦታል። እድሜ ጤናውን ይስጥልን።
    ልብ ያለው መስማትን ይስማ!

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 8 місяців тому +1

    ❤ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዮርዳኖስ እኔ ምን ስለእርስዎ እደምል እላቅም ሁልግዜም እውነትን እየመረረንም ቢሆን እየስማን እየተማርን እየተለውጥን ነው እሁንም እግዚአብሔር ይመስገን እርሶና እባታችን እባ ግብረኪዳንን መምህር ዘመድኩን የስጠን እምላክ እሱ በችርነቱ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅልን እመቤቴ ችሪቷ እማምላክ በዘርፋፋ ቀሚስዎ ትከልልንእረጅም እድሜና ጤና ከፅጋ ጋር ይስጥልን እንደዚህ ጠዋት ማታ የምትስቃዩላትን የምታለቅሱላትን እገራችንን ቅድስት ቤተክርስትያንን ትንሳዔዋን ያሳይልን ያሳየን ❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Phi595
    @Phi595 8 місяців тому +12

    መ/ር አመሰግናለሁ እሄ መልእክት ለኔም ጭምር ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ከመአቱም ይሰውረን የእውነት እንደዚህ ግልጡን መነጋገር ያስፈልገናል ከራሴ ጀምሮም መፅዳት ንስሃ መግባት እጀምራለሁ 🙏🥰

  • @gulilat30
    @gulilat30 8 місяців тому +9

    እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናዋለን በትክክል የበተክርስቲያን ስርአት እሚያስተምሩ መምህር ናቸው ።

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 8 місяців тому +9

    ዲያቆን ዮርዳኖስዬ ስወድህ ❤❤❤❤❤

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 8 місяців тому +1

    እውነት ነው መምህር እኔ እከታተልሐለሁ ብዙ ጊዜ እውነት ስለምትናገር የሚነቅፉህ አሉ አንተ ግን በዚህ አስጨናቂ ዘመን በርታልን ክርስቶስ እውነትን በብዛት ይጨምርልህ።

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 8 місяців тому +7

    የተዋሕዶ ለጆች የትናቺሁ ኑ ዲያቆን ገብረመድህንን እንሰማ ኑዉ ወገኖቼ ሁልጊዜም ማነዉ ዲያቆን ገብረመድህንን የሚያቀርብልን እያልኩ እመኝ ነበር በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በሰሰት ነዉ የሰማኃቼዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fnotekidusan957
      @fnotekidusan957 8 місяців тому

      ይህ እኮ ዲቆን ቲወድሮሰ ነው

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 8 місяців тому +2

      @@fnotekidusan957 diyakon yordanose Abebe new tewodrose aydelem

    • @tomilook7852
      @tomilook7852 8 місяців тому +1

      @@fnotekidusan957 yanchi base ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ነው

  • @arsemaejigu2581
    @arsemaejigu2581 8 місяців тому +3

    ልጄ እግዚአብሔር በጌዜው ይናገራል መጽሐፍ እደሜለው ጆሮ ያያለው ይስማ አንተማ ምደሐኔይልም አቅይርብህ ከዳቤሎስ ፍተና ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @gxg5660
    @gxg5660 8 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አስበመምህራንን ያድልልን እንደመምህር ልፋትኮ እስካሁን በብዙ መቀየር እንችል ነበር ልባችን ደንዳና ሆኖብን ነው እስኪ አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤❤❤

  • @arsemaejigu2581
    @arsemaejigu2581 8 місяців тому +3

    ልጄ እግዜሐብኤ በግዜው ይናገራል ዛሬ በአንተ አደበት አድሮ እየተናገረ ነው መጸሐፍ እደሜለው ጆሮ ያለ ይስማ ለአንተም ለልጄ እይለውጥብህ ከፍተና ይስውርህ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @admasuhaile2471
    @admasuhaile2471 8 місяців тому +2

    መምህር ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እኛም ሰምተን በተግባር የምንለወጥ ያድርገን የሀገራችንና የቤተክርስቲያናችንን ጥፋት አያሳየን።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 8 місяців тому +7

    የኔ ብርቱ ጀግና መምህር
    እረቡኒ መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 8 місяців тому +2

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ማስተዋልናጥበቡን ያድለን 😭😭😭😭

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o 8 місяців тому +5

    ለጥያቄዎቻችን መልስ የምታሰጡበት ሁኔታ ቢመቻች❤❤❤

    • @AklilMelese
      @AklilMelese 8 місяців тому +1

      👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @eyob9654
    @eyob9654 8 місяців тому +6

    ኖትያት ሚዲያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በጣም እዉነተኛ እና ታማኝ እሚባሉትን መምህራን እያቀረባቹ ነዉ በርቱ።

  • @SamuelMulugeta-d3u
    @SamuelMulugeta-d3u 8 місяців тому +2

    መድኃኔዓለም፡ይርዳዎት፡መምህር።❤❤❤❤❤❤❤

  • @marxtgiyorgis3436
    @marxtgiyorgis3436 8 місяців тому +8

    ቸሩ ይመስገን በውነት አዳምጠዋለሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኖትያት ሚዲያ
    መምህርነ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይጠብቅልን

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 8 місяців тому +4

    ዲያቆንን ስላየሁ ነው የገባሁት እንደዚህ እውነት የሚናገሩትን ያብዛልን

  • @KidestAlemayehu-gx5cz
    @KidestAlemayehu-gx5cz 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅልን በጣም እምንወዳቸው እምናከብራቸው አባት

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሁን የሚያስፈልገን እውነቱን በግልጽ መነጋገር ነው በሽታውን ያወቀ መድሀኒቱን እንደሚያገኝ ተሸፋፍኖ ምንም ለውጥ አልመጣም እና እንዲ ቆራጥ የሆኑ መምህራኖችን እያቀረባቹ የደነዘዝነውን ብታነቁን ባይ ነኝ እናመሰግናለን።

  • @GetaYtmo
    @GetaYtmo 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህር ።ብዙዎች ለዝና ዳርዳሩ ያኩታል ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ ያፈረጠዋል ዕድሜ ከጤና ያድልልኝ።

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 8 місяців тому +3

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸሩ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 8 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ በዕድሜ በጤና ይጠብቅል፣ ሀጢአታችን እጅግ ብዙ ነው፣ ምህረቱን ይላክልን፣ እውነተኞችን አያሳጣን። በቅድስት ቤተክርስቲያን ያለውን ችግር ሲያስቡት እውነት ቤተ መቅደስህ ነው? ያሰኛል ፈሪሃ እግዚአብሔርን ወዴት አደረሱት? በአውደ ምህረት ላይ ይነግሩናል በእጃቸው መስቀል፣ በእራሳቸው ቆቡን አድርገው ለአረመኔ መንግሥት መታዘዝ፣ ዘራቸውን ማስቀደም፣ እኛና እነሱ የሚል ቋንቋ መጠቀም ፓትርያርክ በሕይወት እያለን እከሌ ከእከሌ ዘር እንዲሾም ኑ ተከተሉኝ እና አራት ኪሎ ሄደን እንጩህ የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል የስዕለት ገንዘብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለውን ገንዘብና ወርቅን ለማን ትተን እዚህ እንኖራለን የሚሉ በአውምህረቱ ላይ አሲናገሩ መስማት ያማል ይሰቀጥጣል። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሆይ አንተ ድረስልን እንጅ ያስፈራል። ከእውነተኞች ጉን ሁንልን፣ አንድ ሰው እንኳን አይጠፋምና። አፅራረ ቤተክርስቲያንን አስታግስልን!!! አፅራረ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ገስፅልን🙏🏼

  • @ትግስትራያ
    @ትግስትራያ 8 місяців тому +2

    በእውነት ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @makimaki1861
    @makimaki1861 8 місяців тому +2

    መምህራችን የድንግል ልጅ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 8 місяців тому +3

    እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር!
    ግሩም ነው በእውነቱ!
    መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን!
    ማስተዋልን ይስጠን!
    ኖትያት ሚዲያን በቀናው መንገድ መርቶ ያስፋልን!

  • @መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
    @መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ 8 місяців тому +2

    ድንቅ መምህር እመ አምላክ ትጠብቅልን ❤❤ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 8 місяців тому +3

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡ "አቤቱ የዳዊት ልጅ ኾይ ማረን፡፡"

  • @diddan9320
    @diddan9320 8 місяців тому +3

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ! እንዲህ ሀቅን መናገር ነው።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ዮርዲያኖስ እናመሠግናለን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይደርብን

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 8 місяців тому +3

    አቤት መምህር ዮርዲያኖስ የልቤን እኮ ነው ምትናገረው 😢😢😢

  • @SelomeLebeswork-s5b
    @SelomeLebeswork-s5b 4 місяці тому +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏❤

  • @melesegona5380
    @melesegona5380 7 місяців тому +1

    ታሃዲሶች መዋቅሩጋ ችግር እያሉ ሳይሆ አስተምሮ ላይ ችግር አለ፤ሁሉም ሳይሆን አንድ አንድ ትምህርቶች ከመፅሃፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጩ ናቸዉና ይስተካከል ነዉ ያሉት።ይህንን በማለታቸዉ ብቻ መናፍቃን እየተባሉ ከኦ/ቤን ይሰደዳሉ።በጭፍን ግን የአጋንንት ማህበር ናቸዉ በማለት ከመንፈስ ቅዱስ እንዳትጣላ ደጋግመህ ትምህርታቸዉን ብትሰማ!!!

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 8 місяців тому +1

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ግብረ፣መድህን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ታመናል፣እግዚያብሔር፣ይማረን፣የንሰዕ፣መንገድን፣ያሳየን

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam1438 8 місяців тому +2

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዘወትር እምበሳጨውን ነው የዘረ ዘርከው መፍትሔ እንፈልግ

  • @senaitgebremeskelgezahgn96
    @senaitgebremeskelgezahgn96 8 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል እጅግ በጣም ጠቃሚ ወሳኝ የሆኑ ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ምክር፣ ፣ተግሳፅ ሰለሰጡን ከልብ እናመሰግንአለን መምር ለንስሀ ሞት ያብቃ

  • @akt-tube
    @akt-tube 8 місяців тому +1

    ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይጠብቅልን መምህራችንን

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ለውዳሴ ከንቱ አይደለም እንደ መምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ አገልጋዩና ምዕመኑ ሁሉ ለቤተክርስቲያን ፍፁም ቀናዒ ቢሆን የቤተክርስቲያን የቀደመ ልዕልናዋ ይመለስ ነበር። ለሌላውም ትተርፍ ነበር።

  • @BirtukanAyele-v3t
    @BirtukanAyele-v3t 8 місяців тому +1

    ❤አባቴ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 8 місяців тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን ቤተክርስቲያኖችንንከሚዋጋት ጠላት ይጠብቅልን

  • @eyobgetachew-p3c
    @eyobgetachew-p3c 8 місяців тому +1

    በርቱልን እግዚአብሔር ያፅናችሁ አይደለም እኛን ቤተክህነቱን የሚያነቃ ነው

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ።እባካችሁ የዲ/ን ዮርዳኖስን እንደዚ ትምህርቶቹን ላኩልን እንደዚ ያሉ መምህራን ያስፈልጉናል

    • @notiatmedia
      @notiatmedia  8 місяців тому

      ua-cam.com/video/_bEenc6YsxU/v-deo.htmlsi=9Sxt9-ItHU9WHSO8

  • @BereketBaley-zf5lr
    @BereketBaley-zf5lr 8 місяців тому +1

    ጆሮ ያለዉ ይስማ

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሬ

  • @amesh1365
    @amesh1365 8 місяців тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የዘወትር ጸሎቴና ምኞቴ ሁሉን ቻይ አምላካችን ቤተክርስቲያናችንን የወረሯትን እነ ነውር ጌጡን በመለኮታዊ ኃይሉ አስወግዶ እንደርስዎ ያሉ እውነተኛ አባቶችና ወንድሞችን እንዲተካልን ነው።
    ችግሩንና መፍትሔውን በትክክል አስቀምጠውታል። የቤተክርስቲያናችን ሁኔታ አንድ የታመመ ሰው በሽታህ ይህ ነው ፣ ለመፈውስ ከፈለግህ መድኃኒቱም ይህ ነው ተብሎ የተነገረውን ማድረግ አሻፈረኝ ብሎ መሞቴ ነው ብሎ እንደሚጮህ በሽተኛ ይመስላል።
    የግብጽና ሕንድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት ከመጥፋት የዳኑት ወደቀደመው ሥርዓተ ቤተክርስቲያን በመመለሳቸውና ሌብነትና ነውርን በማስወገዳቸው ነው። የኢትዮጵያ መነኩሴ በግብጽና በሕንድ እንደምናየው ወደየገዳሙ ይመለስ ወይም ምንኩስናውን ይመልስ። ካህናት ገንዘብ ላይ መራኮታቸውን ትተው ውስን ቁጥር ያላቸውን ንስሐ ልጆች ይዘው እያስተማሩ ለንስሐ፣ ለሥጋ ወደሙ፣ ለመልካም ክርስቲያናዊ ሕይወት ያብቁ። ወጥ የሆነ የንብረትና ገንዘብ አስተዳደር ተግባራዊ ይሁን። ቅጥርና ምደባ በብቃት ላይ የተመሰረተ ይሁን። የሠርክ ጉባኤ እንዳለ ሆኖ የማስተማሪያ ሰነድ ( curriculum) ተዘጋጅቶ ለምእመናን በየደረጃው ምዘና ያለው ትምህርት/ሥልጠና ይሰጥ። ባጠቃላይ ወደቀደመው ሕግና ሥርዓት እንመለስ። ቤተክርስቲያናችንን ፈውስ የምታገኘው እኛም እፎይታ አግኝተን ማምለክ የምንችለው እንዲህ ከሆነ ብቻ ነው።

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 8 місяців тому +1

    Qalehiwet yasemaln Memehir ❤️ 🙏

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 8 місяців тому +2

    አንድ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 8 місяців тому +2

    አሜን መምህሬ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ኖቲያ ሚዲያን ያሰፍልን

  • @mefordad
    @mefordad 8 місяців тому +1

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 8 місяців тому +1

    እውነት ተበላሽተናል...ወይ ቤተ-ክርስቲያናችንና ክርስትናችን...እግዚአብሔር የራሱን አገልጋይ አስነስቶ ቤቱን ያጽዳ...

  • @sarahs238
    @sarahs238 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    ቃለ ኅንወትን ያሰማልን
    የንስሐ ልብ ይስጠኝ ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    አሜን አሜን አሜን

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv 8 місяців тому +2

    እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 8 місяців тому +2

    መምህር እንኳንም አደረሶት እግዚአብሔር

  • @abeshkegne8380
    @abeshkegne8380 8 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከቤቱ አንጣዎት 🙏🙏🙏

  • @ገድለአበውዘኦርቶዶክስተዋ

    ዋው

  • @kalofficial26
    @kalofficial26 8 місяців тому +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @mshana684
    @mshana684 8 місяців тому +1

    መምሕር። ቃለ ሕወትን ያሰማልን

  • @yohannesbrhanu
    @yohannesbrhanu 8 місяців тому +2

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን... ሥርዓት ተኮር ትምህርቶች ላይ እንደው ምንጭ አክለው ቢያስተምሩን ለማለት እወዳለሁ።

    • @የሰውልጅ
      @የሰውልጅ 8 місяців тому

      ስርዓተ ቤተክርስቲያን የሚል ብዙ ክፍል ያለዉ ትምህርት ኮ አስተምረዋል

    • @የሰውልጅ
      @የሰውልጅ 8 місяців тому

      ስርዓተ ቤተክርስቲያን የሚል ብዙ ክፍል ያለዉ ትምህርት ኮ አስተምረዋል youtube ላይ አለልዎት

  • @sinta8585
    @sinta8585 8 місяців тому +1

    Thank you

  • @yeshitezera2707
    @yeshitezera2707 8 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @birukassefa6167
    @birukassefa6167 8 місяців тому +1

    Background sound betam yerebeshal eaun mastekakel betechelu

  • @hanirebso120
    @hanirebso120 8 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb 8 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን !

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 8 місяців тому +1

    እመብርሃን ትጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 8 місяців тому +1

    መምህርነ

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    ከምታመስግኑት ብንፀልይለትአይሻልም

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 8 місяців тому +1

    Ewenet new memhere erso esawone tewetewale::egha gen…..😔😔😔

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw 8 місяців тому +1

    Ye menager Egezabeher new ye Egezabeher semu yekebere

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 8 місяців тому +3

    ሰብስክራይብ ላድርገው እንዴ ይጠቅማል??

    • @mefordad
      @mefordad 8 місяців тому +3

      እንደዚህ አይነት መምህር ሚቀርብበት ከሆነ አንከፍልበት እናድርግ 🥰🥰🥰 ይጠቅመናል

  • @nathyt6926
    @nathyt6926 8 місяців тому +1

    ❤❤❤🙏🏾

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 8 місяців тому +1

    እኔ ቡና እንዴት ልተዉ እያልኩ እየታገልኩ ነዉ ለመተዉ ከመንፈሱ እንዳይሆን ቡናዉን ስቆላ እባርከዋለሁ መንፈሱ አብሮኝ እንዳይጠጣ ብተወዉ ደስ ይለኛል ልማድ መጥፎ ስለሆነ እንጅ በፀሎት ዉሀ እያፈላሁ ከመንፈሱ ከሆነ እንድጠላ ብየ ጭራሽ አንድ ቢጫ የለበሰ መነኩሴ ኮራ ብሎ ቡና ብቻ የሚሸጥበት ቤት ሰዉ በሰልፍ 6 ሰአት የሚጠጡበት ቡናዉ በ እርግጥ ይጣፍጣል እኔ ቦታዉ በጣም ስላስፈራኝ ተዉነዉ ከጓደኞቼ ጋ እንጠጣበት ነበር ግን ባለ ዛር ነዉ የምንመስለዉ ተሰልፈን እዛ ቤት ሳልፍ ኮራ ብለዉ መነኩሴዉ በዛ ሁሉ ሰዉ መሀል ቡና ሲጠጡ ያሳፍራል። ለሚያቸዉ ምናለ ተደብቀዉ ቢያደርጉት ለቤ/ን ክብር ሲሉ ሀላፊነት ቢወስዱ አልኩ። እዉነትም መምህሬ መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እንደሚሉት ሁላችንም በዘር መንፈስ ከቅድመ አያቶች አምልኮ ተይዘናል ዛሩ ዘዴዉን ቀይሮ በዉስጥ በኩል አድፍጦብን እንጅ ዛሬም ግብሩን ይቀበላል። ሊቀሊቃዉንት የተባለዉ ታዋቂዉ መነኩሴ አዉደ ምህረት ላይ ፁሙ ብሎ አይደለም የሚሰብከዉ ቡና ጠጡ ችግር የለዉም ይላሉ😅😅😅 አሳስቧቸዉ ነዉ ግን ቡና መከልከላችን? ዛሩ እሳቸዉም ጋ አላ;እራሱን ማሰረከበር ስለሚፈልግ እሳቸዉም ስለሚጠጡ በፈቃዳቸዉ ይሰብካሉ። እኔም ምንም ብጠጣ ልክ ነኝ ብየ አላስብም መተዉ እፈልጋለሁ ደስ እያለኝ አልጠጣም። እኔ እጠጣለሁ ማለትም ሀሉ ተፈቅዷል ማለት አይደለም።

  • @Robelataklti-r7m
    @Robelataklti-r7m 8 місяців тому +1

    ከሰባ ሁለቱ ኣርድእት ኒቆላዎስ ምንድነው ያደረገ?

  • @belstylashith4159
    @belstylashith4159 8 місяців тому +1

    👍

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 8 місяців тому +1

    አሁን ገባችሁ ከረፈደ ቅድስና የሌለዉ አገልጋይ ቅድስት ቤ/ን እንደከበቧት? ቅድስና ያላቸዉን አባቶችማ አሳዳችኃቸዋል ዉጭ ነዉ ያሉት ከአዉደ ምህረት ዉጭ ማለቴ ነዉ እኛ ምዕመናን እኮ እንታዘባችኃለን ፍሪያችሁን እናያለን እኮ እናዉቃችኃለን ዝም ስንል የማናቅ እንዳይመስላችሁ እግዚአብሔርን ስለምንፈራ እንጅ ደግ አገልጋይ በአዉደ ምህረት ወንድሙን አያማም ሀሰተኛ እያለ ዉስጡ ያሉትን መናፍቃን አገልጋይ ይዘዉ ዉጭ ያሉትን ሀብተ ፈዉስ የተሰጣቸዉን ቅድስና ያላቸዉን አባቶች ጠንቋይ እያሉ ያሳድዳሉ በቤቱ ያለዉን ጠንቋይ ደብተራ ግን አያጋልጡም። እኔ ሀሰተኛ ጠንቋይ ከተባሉት ነገር ግን ቅዱሳን አባቶች እዉነተኛ አገልጋዮች ክርስትና ህይወቴ ተሻሽሏል። ንስሀ እንድገባ አድርገዉ የበረከት የምስጋና ህይወት እንድመራ አድርገዉኛል። ከፍሪያቸዉ አወኳቸዉ የሚያወሩት አገልጋዮችግን ከአዉደ ምህረት ዉጭ ፍሬ አላፈራልኝም። ነገር ግን ዲ/ን ዮርዳኖስ ግንየነቃህ ፃዲቅ / እዉነት ተናጋሪ/ አገልጋይ ነህ ለዚህ የጠቀመህ ገድልና ስንክሳር ማንበብህ ነዉ አብዛኛዉ አገልጋይ ገድል አያዉቅም አያነብም

  • @concethiopia
    @concethiopia 7 місяців тому +1

    Please, don't comment just listen to him because you are listening to compare and comment him!

  • @Maeteb
    @Maeteb 8 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!/
    በተለይ አውሮፓ ያሉ መነኮሳትን አስታግሱልን። እቺ አጓጊ ስልጣን ሽተው ሰበካ አስተዳደሩን ብቻቸውን ሊቆጣጠሩ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የማያሰድዱት ምእመናንን የሉም። ስንት አሻጥር እና ምእመናን በማጋጨትና ውሸት አሉባልታ በማዘዋወር የሚካናቸው ያጡ መነኮሳትን ሀገረ ስብከቱ ጥርስ የሌለው አንበሳ ሆኖባቸዋል። መረጃ የሚፈልግ በቪድዮ፣ በድምፅ በወረቀት ቃለጉባኤያት ማስረጃ ይዤ ነው እምነግራችሁ አስብበት ከአውሮፓ ጵጵስና ሲያገኙ ጠርጥሩ ስንት ምእመን አብረው እንደሚሾሙ።

  • @afeworkafezekidusyared7974
    @afeworkafezekidusyared7974 8 місяців тому +1

    ድንድን ብሌን ነው እንጅ ያስለቅሳል ።

  • @AbuneEstifanos
    @AbuneEstifanos 7 місяців тому

    ሂድ ጥፋ ቦቢ ቀውሥ ውሻ

    • @Afex_Tube89
      @Afex_Tube89 Місяць тому

      @@AbuneEstifanos አሁን እንድትሳደብ ማን አስተማረህ

  • @KasahunTekeste
    @KasahunTekeste 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 8 місяців тому +1

    Ewenet new memhere erso edawotene tewetewale::egha gen…..😔😔😔

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 8 місяців тому +2

    Ewenet new memhere erso edawotene tewetewale::egha gen…..😔😔😔