Motivation ( ኦርቶዶክሳዊነትና አነቃቂ ንግግር )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • "" ድምጹ የማይሰማው አጥፊ አካሔድ ""Join this channel to get access to perks:
    www.youtube.co....

КОМЕНТАРІ • 195

  • @TilaneshBazezewu
    @TilaneshBazezewu Місяць тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልኝ

  • @makiandy8127
    @makiandy8127 2 роки тому +57

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእኛ ኦርቶዶክሳውያን አነቃቂያችን መዝሙረ ዳዊት መድገም ወንጌል ማንበብ የቅዱሳንን ታሪክ ማንበብ ነው! መምህር ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልዎ! እኛም የሰማነውን ለመኖር ያብቃን አሜን!

    • @konjitalemayhu7241
      @konjitalemayhu7241 2 роки тому

      ይቅርታ አንድ ጥያቄ ነበረኝ መዝሙረ ዳዊት የሚደግመው ወንድ ነው ወይስ ሴት??

    • @makiandy8127
      @makiandy8127 2 роки тому +3

      @@konjitalemayhu7241 መዝሙረ ዳዊት የፀሎት መፅሐፍ ነው ማንኛውም ሰው ማንበብ አለበት በየእለቱ!

    • @elianameron1418
      @elianameron1418 Рік тому

      @@konjitalemayhu7241 የቻለ ሰዉ መዝሙረ ዳዊትን ቢጸልይ እንዴት በ ህይወታችን እንደምንባረክ ፈውስ መንፈሳዊ ቻናል ላይ የ ዳዊት ልጅ ማረን የሚል ርዕስ ላይ በ ግልፅ በ ርዕሰ ሊቃውንት
      አባ ገ ብረ ኪዳን አስተምረውታል አዳምጭው!!

    • @afeworkg2684
      @afeworkg2684 Рік тому

      እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናዉን ይስጥህ, በምታቀርበው ትምህርት ያሰብከውን ያሟላልህ.

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 2 роки тому +5

    እኔ ልቃጠል ወንድሜ እህህህ ብዙ ነገር እንደገባህ ይታወቃል መድሐኒያለም መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @bamlakbelew4970
    @bamlakbelew4970 Рік тому +1

    I really appreciate you thanks alot

  • @sabawelu7045
    @sabawelu7045 2 роки тому +9

    መምህር ዮርዳኖስ ተባረክልኝ የልቤ ነው የነገርከኝ አመሰግናሎ እንዳንተ ያብዛልን የሚመክር የሚገስጽ እድሜና ፀጋ ያድልህ አሜን።

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር Рік тому

      ክህነት የሌለው ሰው ካህንን ተባረክ ማለት አይችልም ።

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 роки тому +27

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    ፈጣሪ ሰምተን ለመለወጥ አይነ ልቦናችንን ያብራልን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    ሰላም መምህር❤

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 9 місяців тому +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 2 роки тому +10

    አቤት ወንድሜ ዲያቆን ዮርዲያኖስ አንተ ስር ቁጭ ብለው የሚማሩ ምንኛ የታደሉ ናቸው 🙏
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በእውቀት በበረከት ያቆይልኝ🙏

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 Рік тому +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 Рік тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሰማልን አክሎ መድሃኒያለም ጸጋውን ያድሎት መምህራችን ።

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Рік тому +3

    በጣም ምርጥ ትምህርት ያወከውን ሰላካፈልከን ፈጣሪ ውለታውን ይክፈልህ

  • @AbelAbayneh-dp7ly
    @AbelAbayneh-dp7ly 9 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 2 роки тому +5

    በጣም ነው የ ማመሰግነው መምህር ይሄንን አነቃቂ ትምህርት የ ሚባለውን ከ መንፈሳዊ ዕይታ አንጻር ማወቅ እፈልግ ነበር ተመልሶልኛል ቃል ህይወትን ያሠማልን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 роки тому +16

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን የዳዊት አምላክ ይጠብቅልን ...

  • @Haregi849
    @Haregi849 Рік тому +2

    እውነት ለመናገር እኔ አልፎ አልፎ እሰማቸው ነበር ግን ይህ ትምህርት ብዙ ጥያቆዎችን መልሶልኛል አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @zufanabebaw-xn7dc
    @zufanabebaw-xn7dc Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በበረከት በፀጋ ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @AbelAbayneh-dp7ly
    @AbelAbayneh-dp7ly 9 місяців тому +1

    መምህር በድጋሚ ቃለ ሕይወትን የሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።በእውነት ትውልዱን የሚያተርፍ ትምህርት ነው።ከጥፋት የምንጠበቅበትን ማስተዋል ፈጣሪ ያድለን።

  • @እስጢፋና
    @እስጢፋና Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @BirkeTUBEBirkeTUBE
    @BirkeTUBEBirkeTUBE Рік тому +1

    በእውነት መምህራችን እንደርሶ አይነት መምህሮችን ያብዛልን በእርሶላይ አድሮ የገፀፀን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈር ወላዲተ አምላክ ይርዳን አሜን

  • @hanigonder8579
    @hanigonder8579 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ጊዜ እከታተል ነበር አንቃቂ አንደበቶች ስልጣን ውሰዱ እያሉ ሚዲያውን የያዙት እነሱ ናቸው ።

  • @getnetbirhanu2144
    @getnetbirhanu2144 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዲን ዮርዳኖስ! በጣም አስፈላጊ ርእስ ነው። እጅግም አጥፊ ትምህርት ነው። የተወሰነውን የሥልጠናውን ክፍል አድምጨዋለሁ። በጣም ነው የሚያሳፍር አንድ ክርስቲያን ያን ትምህርት ሲያዳምጥ።

  • @MogesSarkie
    @MogesSarkie Рік тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
    የተዋህዶ ልጆች ኦርቶዶክሳዊ ፖስቶችን/ቪድዮዎችን ስታዩ #like ሳታደርጉ አትለፉ ላይክ እናድርግ

  • @rt5fghh652
    @rt5fghh652 Рік тому +1

    መምሕርነ እግዚአብሔር ቃልሒወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አሜን

  • @ስማዕቱቅዱስመርቆርዮስአባ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ተስፋ ዕርስተ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 2 роки тому +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን ለእኛም ማሥተዋልልን ይሥጥን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Рік тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏💙❤️

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም

    በእዉነቱ መምህራችን ዳቆን ገብረ መድህን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንደ እኔ ከአለማዊዉም ከመንፈሳዊውም እዉቀት ነጻ የሆንን የኔ ቢጤ ካላችሁ እመ አምላክ ትርዳን

  • @belay1519
    @belay1519 Рік тому +1

    ቃልወት ያሰማልን🙏 እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ያቆይልን 🙏

  • @abelmihretu744
    @abelmihretu744 Рік тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 роки тому +4

    አሜን፫ ቸሩ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር

    • @yeshiandine3080
      @yeshiandine3080 2 роки тому +1

      ቃለ ሕይወት ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @sebelehayle9827
    @sebelehayle9827 2 роки тому +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን ከዛሬ ጀምሬ አልሰማም ::

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 2 роки тому +4

    ዲያቆን ዮርዳኖስ መምህራችን የምንወድህ የምናከብርህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የወንጌል ቃልን እንዲሁም ስላነቃቂው ትምህርቶችህ ቃለ ህይወቱን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @leda2857
    @leda2857 2 роки тому +2

    ቃለሕይወት.ያሰማልን.ዲያቆን.ዮርዳኖስ.ጥሩ.ምክር.ተመከርን

  • @kiyaaddis6435
    @kiyaaddis6435 2 роки тому +6

    በህይወቴ ፍጹም ሆኖ እውነትን ሚናገር ሰው አጋጥሞኝ አያቅም ከምትናገረው ህወትህን ማንነትህ አስባለው እናም ምናልባት አንድ ቀን አብሬህ ሆኜ ስርአትን ብማር ደስታዬ ነው ግን እኔ አዲስ አበባ ነኝ ለቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጇ ነህ ድንግል ማርያም ከነዚ አውሬ ከሆኑ ሙስሊም እና የሰይጣን ማደርያ ከሆኑ Protestant ሰዎች ትጠብቅህ እዲሁም ቅዱሳኑ ሁሉ

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Рік тому +1

    በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @smadit3729
    @smadit3729 Рік тому +2

    እውነተኛ የገንዘብ ምንጭ እግዚአብሔር ነው፣እሱም በልካችን የሚሰጠን በፀሎት እንጀራ እንዲሰጠን መለመን፣እንዲባርክልን መለመን ነው፣የሚገባንን ይሰጠናል፣እግዚአብሔር የሚሰነው የለም፣ልካችንንም ያውቀል

  • @girummesfin-uc7ox
    @girummesfin-uc7ox Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን !!!

  • @abaycomputer5353
    @abaycomputer5353 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +2

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የምን አነቃቂ ንግግር ነው። እንቃወማለን የክርስቶስ ልጅ የሆነ ሁሉ አላፊና አጥፊ የሆነ ገንዘብም ሆነ ዝና አንፈልግም። ማስተዋሉን ይስጠን

  • @zohasenluxury-7375
    @zohasenluxury-7375 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ጥሩ ትምህርት ነው
    መቀለጃ አደረጉን እኮ።

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 2 роки тому +1

    የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡-
    ከዚህ በታች የተመለከቱ አጋንንታዊ ልምምዶች እንደሆኑ የማያውቅ ሰው የለም፡፡አብዛኛዎቹ በሐይማኖት ዙሪያ የሚከራከሩ ሰዎች ግን በሌሎች ሰዎች ድክመት ላይ ከማተኮርና ራሳቸውን ከመቆለል አልፈው እነዚህን ክፋቶች ማንሳት አይፈልጉም፡፡ እስኪ ስለምልጃ ቆም አድርገን ከዚህ በታች ከብዙ በጥቂቱ የተመለከቱ ልምምዶች እግ/ር አምላካችንና ክርስትና የሚባል ዕምነት ለዘላለም የኮነኗቸውና በየዕለቱ የሚዋጓቸው ሰይጣናዊ/ አጋንንታዊ እንደሆኑ ተነጋግረን እንለፍ፡፡ ተከራካሪዎቹ የማያነሱት ሕዝቡን በስውርና በተለያዩ ሰበቦች እያስፈራሩ የሚገዙባቸውና የትርፋቸው ምንጭ ስለሆኑ ነው፡፡ እስኪ እናንሳቸው፡-
    1. ህብረተሰቡ መተተችብኝ/መተተብኝ፣ አሠራብኝ/አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም/አይተኛልም፣ ደገመብኝ/አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ/ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ/አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ/አሳቀለችብኝ፣ አበላሸብኝ/አበላሸችብኝ፣አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ ልምምዶችንና መጠቃቃቶች የተጠማመደ አይደለምን? ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎችና ለጥቃቶች ፣ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት እንደሚኬድ የታወቀ አይደለምን?
    2. በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ ለፍጡራን እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ መደረጉ እግ/ር አምላካችንን መሳደብ እንደሆነ የታወቀ ሆኖ ሳለ ድርቅ ብሎ ትክክል እንደሆነ ለማሳመን መጯጯሁ እጅግ በታም የሚያሳዝን ነው!!!
    ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ ትችት፣ ስድብ፣ እልህና ወኔ በመስበኩ ቀጥለዋል፡፡ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ ስበኩ በሚሉት ላይ ይህ ሁሉ ዘመቻ ለምንድነው? መቼም ከአምልካችን ከእግ/ር እንዳይደለ ግልጽ ነው፡፡ ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ከክፉው ከዘንዶው መሆኑ ግልጽ ነው ማለት ነው፡፡ ይህ አድራጎት የአምላካችን እግ/ርን ክብር መጋፋትና ለርሱ ብቻ የሚገባውን ክብር ዘርፎ ለማይገባቸው ማቅረብ ነው፡፡ በዚህ ላይ የተሠማሩ በዚህ አካሄዳቸው የእግ/ር አምላካችንን ክብር የተዳፈሩበትንም ጥልቀት ቢረዱና ፈጥነው ቢመለሱ መልካም ነው፤ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’ የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏልና፡፡
    3. በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃይማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡
    4. ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡
    5. ምልጃ ያለደም እንደሌለና በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደእኔ ኑ ብሎን ባፈሰሰልን ደም ራሱ ይዞን እንደገባ እየታወቀ የተኬደበትም ርቀት የሚያሳዝን ሆኖ ኖሯል(ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡

  • @hilinaendris7547
    @hilinaendris7547 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ አምላክ ይባርክልህ ትምህርቶችህ ከቃል በላይ ናቸው

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ 2 роки тому +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ወላዲተአምላክ ጥላከለላትሁንህ ከጎንህትቁም በኡነት እኛ በስደት ያለነውን ምክሩተግሳፁ በጣም ለውጦናል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @helender9404
    @helender9404 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በመምህራችን ላይ አድሮ የገሰጸን መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን። እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አነቃቂ ንግግር የሚባሉትን አንጃቸው አልሰማቸውም።

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማህ ::መምህር እኛንም በምንማረው ቅዱስ ቃል የምንተገብር ያድርገን!

  • @Mistrkifle
    @Mistrkifle Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤

  • @ኢትዮጵያእናትአለሜ
    @ኢትዮጵያእናትአለሜ 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን!!!!!!!!

  • @senayysee2566
    @senayysee2566 Рік тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማን❤❤❤❤❤⛪⛪

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 роки тому +1

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር✝️

  • @አዝመራየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሙዎት ይድረሰን መምህር ቃለህወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ
    @ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በእውነት እናመስግናልን ጥያቅን ብለን የምናስባችውን ጉዳዮች ሁሉ ከሀይማኖት ጋር ስላላቸው ግንኙነት ስለሚነግሩን እናመስግን እለን እኛም የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን

  • @zmzm9044
    @zmzm9044 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @nokianoki5797
    @nokianoki5797 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ተስፋዬሰላሙ-ነ3ጐ
    @ተስፋዬሰላሙ-ነ3ጐ 2 роки тому +1

    በጥቅሉ ጥሩ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ግን እኛ አለሙን አልዋጀነውም። አሁን ይህን መልዕክት ለማስተላለፍ የተጠቀምክበት ነገር ም የሰው ነው። የሌሎች ነው፤ እኛ ደግሞ ገዝተን።

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫የሕይወትን ቃል ያሠማልን መምህራችን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን የቅዱሳንን ፀጋና በረከት ሁሉ ያድልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት !!!✝️

  • @hiwotmelkamu95
    @hiwotmelkamu95 2 роки тому +1

    መምህር እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ለጥርስ ህመም ቃልኪዳን አላቸው ያሉአቸው ቅዱስ አባት ማናቸው ሲያስተምሩ ?

  • @asnakuetefa1768
    @asnakuetefa1768 2 роки тому +1

    መምህር ተምህርቶን ስከታተል መጀመሪያዬ ነው የማላውቀውን ጥሩ ትምህርቶች አግቻለዉ ጤናና ዕድሜውን ይስጦት

  • @estifanosteshager1927
    @estifanosteshager1927 2 роки тому +5

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ

    ስለ ቅድስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏✝️

  • @ermiyastesfakiros9268
    @ermiyastesfakiros9268 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 роки тому +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች አሜን አሜን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን!

  • @Wine_1616
    @Wine_1616 2 роки тому +1

    ረጅም እድሜ ከጤናጋ መምህሬ!!ብዙ ግዜ አስተምሮትህን ስሰማ እፈራው ነበር ዛሬም የትምህርትህን ርእስ ሳየው አይምሮዬ ላይ ያለውን ጥያቄ ነበር።እናም ተገረምኩ ውስጤ ያለውን ጥርጣሬ ከእውነተኛ መልስጋ አገኘሁት ትውልድን ለማጥፋት እየሰሩ ያሉ በብዛት አሉ እናም እውነቱን ስላሳወቅከን እናመሰግናለን!

  • @lidyaabr4957
    @lidyaabr4957 2 роки тому +5

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋ በበረከት በረድኤት ይጠብቅልን::

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እግዚአብሔር በፈቀደው ማስተዋሉን ይስጠን ። ትክክል መምህር የዝቅተኝነት ስሜት ከባድ በሽታ ነው ። አገራችንን ወደ እልቂት ያደረስው ይሄው ነው ልቦና ይስጣችው።

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 2 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር
    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏 🌻🌼🌻 💚💛❤

  • @salams2275
    @salams2275 2 роки тому +5

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምሕራችን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መምህር እውነት በጣም የሚያስገርም ትምህርት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከፍ ከፍ ያድርግልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር

  • @fnti2276
    @fnti2276 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @nardosgetachew5154
    @nardosgetachew5154 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏

  • @orentube2026
    @orentube2026 2 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልኝ የኔ እንቁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል እኛኝም በተማርነው ትምህርት ለፍሬ ለበረከት ያርግልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን እኛንም ልቦና ይስጠን

  • @teshometiruye6133
    @teshometiruye6133 2 роки тому +2

    አስተማሪ ከተማሪ የሚያገኘው ነገር የለም አይባልም Give respect

    • @getahunyeshanbel5190
      @getahunyeshanbel5190 Рік тому +2

      እንደሱ አላለም ማቴሪያል ጥቅም እንደማያገኝ ለማጠየቅ ነው እንጅ !!!

  • @azebnegash7792
    @azebnegash7792 2 роки тому +2

    መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር ይስጥዎት ይሄ ነገር motivational speaker ብሎ ብዙውን ስውን በውጭው እለም እነርሱ ኪሳችውን እያውፍሩ ስውን ግደል እየከተቱ ነው ስው ስራ መስራቱን በራሱ መጣጣር እቁምእል በጣም ያስዝናል እግዚአብሔር ይሄንን መጥፎ ነገር ይግስፅው ኢትዮጵያላይ የሚደረገው እያየን እንዳት ስው ስሪ ሳይስራ ስው ገንዘብ ያገኛል ይሄ ለእኔ ከፕሮቴስታንቱ scheme ምንም እይለይም በየ motivational speaker ሲሄዱ ያለ የሌለ ገንዝብ ይከፍላሉ ለምን ማስተዋል ተሳነ money does not buy happiness. Work hard earn your money honestly and God will multiply it. እዚህ ውጭ ያሉት ሀብታምች ብዙን ግዜ በህይውታችው ደስተኞች እደሉም ብዙዎችም እራሳችው ያጠፉ እሉ እረረ እኔን የሚገርመኝ በስው ጭንቅላት እንዲህ ሲጫውቱ እግዚአብሔር እይፍሩም ገንዝብን ይሄንን ያህል ማምለክ እግዚአብሔር ልብ ይስጥ ቅድስት እገራችንን ከውስጥም ከውጭ ጠላት ይጠብቅልን ቤረ ክርስቲያንን ገዳማትን እውነተኛ እባቶችን መምህሮችን እሱ ይጠብቅልን ከክፉ ሁሉ ይከልልን እመቤቴ እናቴ ትርዳን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 2 роки тому

    እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይስጥህ አስረግጠህ መከርኸንአሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምለን መምህር

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ

    በእውነቱ በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የገሰጸን ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይኹን ለእርስዎም የሕይወትን ቃል ያሰማዎት በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር በእውነቱ ይኼን አነቃቂ ንግግር እኔም አዳምጨው ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ከኦርቶዶክስ አስተምሮ ጋር እንዴት ይታረቃል በተለይ. አሰልጣኙ እምነት እምነት ማለት ያበዛሉ ይኼ ደግሞ ከእኛ ጋር ማለቴ ከኦርቶዶክስ አስተምሮ ጋር ይጋጫል ግን እርስዎ መልስ እንደሚሰጡበት እየጠበቅኹ ነበር እግዚአብሔር ይስጥዎት

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse Рік тому

    Amen Kali eyhwt yasmaln

  • @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
    @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ 2 роки тому +1

    መምህራችን ቃለሂወትያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን እኛም ማስተዋሉን ጥበቡን ልኡል እግዚአብሔር ያድለን አሜን

  • @Bella11264
    @Bella11264 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 роки тому

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን! መምህራችን

  • @natanaeltruejatano5801
    @natanaeltruejatano5801 2 роки тому +5

    God blessed my brather

  • @Mulu16
    @Mulu16 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 2 роки тому +3

    ውነትህን ነው። የኢትዮጵያ አርቲስቶች ለኢትዮጵያ ውድቀት እና የባህል መበላሸት ተጠያቂ ናቸው። የዝሙትና የክራይ ም ሙቪና ፊልም እየኮረጁ ሀገሪቱን ገደሏት።

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @hopolapos
    @hopolapos 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰምልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ክፉ ቃል ስለተናገርኩ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜ እግዚአብሔር ይመሰገን በውነት ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረመድሕን አቤቱ እኔን ሀጽያተኛዋን ማረኝ ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @adaneargwe6803
    @adaneargwe6803 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህራችን ጤናህን ይስጥህ ክፉ አይንካህ

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 роки тому

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፡፡ ቸሩ መድኃኔዓለም በቤቱ ያጽናን ፡፡ ቸሩ መድኃኔዓለም ማስተዋልን ያድለን ፡፡

  • @kukw9428
    @kukw9428 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለእኛ ሰማነውን እንድንተገብር ይርዳን

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 роки тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነዉ። በዉጭ አገር ሳሊቬሽን አርሚ ተብሎ ተረጂ ለማኞች ወይም ዉሃ ሲጠማዉ እንደሚያለህልህ ዉሻናደሮ ያደርጉታል!!
    እኛአገርላይ አነቃቂ መሃይማን ወጣቱን እያንኮላሹ ነዉ እንደ ፔንጤ
    ሥራ ፈ ጣሪ ግን አይደሉም!!
    ለነሱ ቢሆንም!!

  • @halyluya4023
    @halyluya4023 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @182960la
    @182960la 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን!