Ethiopian food/ የፓስቲኒ | የጮርናቄ አሰራር በድጋሚ ከነ ሙሉ ማብራሪያዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4  4 роки тому +13

    ሰላም እንዴት ናችሁልኝ❤ ይሄንን ቪዲዮ በድጋሚ የሰራሁት በጣም ብዙ ጥያቄዎች ስለሚቀርቡልኝ ነዉ በዚህ ቪዲዮ በተቻለኝ መጠን ለማብራራት ሞክሪያለሁ ጥያቄ ካላችሁ ፃፉልኝ አመሰግናለሁ🙏 መልካል ጊዜ ይሁንላችሁ😘
    ለመስራት የሚያስፈልጉን:-
    5 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት እና ተጨማሪ 5 የሾርባ ማንኪያ እቃ ላይ ነስንሰን የምናሽበት ዱቄት
    2 1/2 ኩባያ ዉሀ
    1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    2 የሻይ ማንኪያ እርሾ
    1 የሻይ ማንኪያ ጨው
    3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    1 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ

    • @sound2439
      @sound2439 4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/zS4Yt8IV-Fk/v-deo.html 👍👍👍❤️❤️❤️ ቤተሰብ እንሁን

    • @omarayalew308
      @omarayalew308 4 роки тому

      Abscher. Aref new. enat. brJe. Asgumjschege.

    • @alwyaabdurahman1160
      @alwyaabdurahman1160 3 роки тому

      Tasti new yemibalew ejesh yebarek konjo new

  • @mooneymooney251
    @mooneymooney251 3 роки тому +2

    Excellent job for your detailed explanation!🇪🇹🇪🇹

  • @ya-bb5gy
    @ya-bb5gy 2 роки тому

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው ሊጡ ሲያምር
    እናመሰግናለን

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 3 роки тому +2

    ዋው በኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው

  • @tanyaj.8482
    @tanyaj.8482 2 роки тому

    It looks good, I want to try it!

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 роки тому

    ዛሬ እሰረዋለሁ ፓስቲ በጣም ነው የምወደው wish me luck. 🙂

  • @omarayalew308
    @omarayalew308 4 роки тому

    Wwwwww maschealahe tebarekelahe yaselam. betam new. ymwdew. enamsgnalen. enat. brje. 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌺

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ኪያዬ👍👏👏💕

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 роки тому

    Thank you Kiya ! My favorite pasty !!!!🙏🏾with a great explanation ✊🏽

    • @mimizeleke4196
      @mimizeleke4196 3 роки тому +1

      Thank you my favorite pastyGod bless you

  • @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ

    ጎበዝ የኔ እህት በርቺኝ💞💞💞💞💞

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 роки тому

    እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 4 роки тому +1

    ኧረ እኔ ፓስተኒ ነው የማቀው አመሠግናለሁ በጣም ፈልጌ ነበር ❣️❣️❣️

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @umoamaryoutube7152
    @umoamaryoutube7152 4 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ስራ በርቺ ጎበዝ

  • @francescoscala3336
    @francescoscala3336 3 роки тому

    እኛ Europe የምንኖረው አንድ ኩባያ ስንት እንደሆነ ችግር ይፈጥራል ስለዚህ ወይ በግራም ሰንት እንደሆነ ለውሀ እና ለዱቄቱ ብትገልጭልን እናመሰግናለን

  • @GetahuShawel
    @GetahuShawel 16 днів тому

    አንድ ኪሎ ስንት ጮርናቄ ይወጣዋል

  • @fullpackage7855
    @fullpackage7855 3 роки тому

    እኔም ፓስቲኒ ነዉ የማዉቀዉ ስሙን

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 4 роки тому

    ኪያ👍💙በጣም ቆንጆ ጮርናቄ ነው ተባርናቄ ነው የኔ ውብ🍏

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 роки тому +2

    ፓስተ ወይም ጮርናቀ ፓስትን ተቀቅሎ ምበላ ነው

  • @ኡሙጃቢር
    @ኡሙጃቢር 4 роки тому +1

    በጣም ነው የምወደዉ እናመሰግናለን

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 3 роки тому +1

    ጎበዝ በርች

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 4 роки тому

    Looks delicious thank you for sharing dear 👌🏾🥰

  • @bezawitmedalel3683
    @bezawitmedalel3683 4 роки тому

    wude lehtsan yemihon asrar yelshm???

  • @debesayteklay4985
    @debesayteklay4985 3 роки тому

    Arif new gin kubaya weha kemalet be Liter betenageri, duketunim be gram wey KG bihon yebelete Arif new

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 місяці тому

    You did a great job❤️👌
    But they are right the name is ፖስቲ not Pastini😆

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ነገር ነው

  • @edomeberhanu3567
    @edomeberhanu3567 4 роки тому

    Wow tebareki

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 роки тому

    እርሾ ያልሽው አልገባኝ ????

  • @shitiaga3569
    @shitiaga3569 3 роки тому

    Awfafarishwu ehit barichi

  • @buzuayehutedla2311
    @buzuayehutedla2311 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @milonmilon5637
    @milonmilon5637 4 роки тому

    ሰለምሽ ይብዘ

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 3 роки тому

    Enamsegn alen

  • @GenetBezabih
    @GenetBezabih 4 роки тому

    Wow thank you kid

  • @fanayesahlemariam5061
    @fanayesahlemariam5061 2 роки тому

    የትም አገር ቢሆን ጮርናቄ የሚሰሩት ኢትዮጵያዊ ብቻ ናቸው ስለዚህ የትም ቢሆን ፓስቲኒ ብለው ሊጠሩት አይችሉም ፓስቲ ወይም ጮርናቄ ነው ስሙ አንቺ ተሳስቼ ነዉ በይን በሌላ አገር ጮርናቄ የለም እኛ ብቻ ንን ጮርናቄ የምንሰራው

  • @saidiabdulkader3914
    @saidiabdulkader3914 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ፓስቴ እናመሰግናለን ስሙ ደሞ
    ፓስቲኒ አይደለም (ፓስቴ) ነው።

  • @ghouse294222
    @ghouse294222 4 роки тому

    What is the pilus flour?

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  4 роки тому +1

      Sorry, that was a typo. I meant to write plus (+) or additional.

    • @ghouse294222
      @ghouse294222 4 роки тому

      @@KiyaTube4 u write english also

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 4 роки тому

    Woww endit endewdedkut ..bewnte emokrewalew

  • @alayeyehualashet8662
    @alayeyehualashet8662 3 роки тому

    Paste new pastini sayhon

  • @egm3752
    @egm3752 3 роки тому +4

    ፓስቲኒ ሳይሆን ፓስቲ ነው የሚባለው

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf 4 роки тому

    በርች

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @unifaya5507
    @unifaya5507 3 роки тому +1

    ፓስቴ ነዉ የሚባለው

  • @azebabebe5822
    @azebabebe5822 4 роки тому +1

    ፖስቴ ነው የሚባለው

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 3 роки тому

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 4 роки тому

    Paste

  • @aminaomar9899
    @aminaomar9899 2 роки тому

    😘😘😍😍

  • @umiafarhnyoutube5187
    @umiafarhnyoutube5187 4 роки тому

    Hmshalla

  • @اموعباسانشالله
    @اموعباسانشالله 4 роки тому +1

    ስኮር አይገባምደ

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 4 роки тому +1

    ማር ፓስቲኒ ይባላል ጮርናቂ

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed7245 4 роки тому

    እኛ ሀገር ሞቄ ነው ሚባለው 😍😍

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @AaaBbb-uv7sp
    @AaaBbb-uv7sp 4 роки тому

    Gobeza berchi wudi

  • @dawitdawit1503
    @dawitdawit1503 4 роки тому

    🥰

  • @karemakarema3738
    @karemakarema3738 4 роки тому

    Wwwwwwwwwwww👍👍👍👍👍👍

  • @medinae5847
    @medinae5847 4 роки тому +1

    ደምሩኝ

  • @emmuabraham1522
    @emmuabraham1522 4 роки тому

    Pasti betaaaam newe yemwedwe
    UA-cam channel subscrib srgilng enme argalhu 🙏♥️

  • @rozag6033
    @rozag6033 4 роки тому

    Kobo New

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 роки тому

    Flower kikiki

    • @aratkilo1808
      @aratkilo1808 3 роки тому +2

      kikikiምን፡ለማለት፡ነው፡መሳቁ፡ነው፡ስህተቱ፡እስፔሊንግ፡ከሆነ፡flourነው፡ዱቄት፡ማለት፡ነው፡ፋራ፡እራስህ፡እውቀት፡የለህ፡__እራስህ፡ላይ፡ሳቅ፡

  • @omarayalew308
    @omarayalew308 4 роки тому

    Ere. ene. srJew. nbr. wstu. Albsle. Alge.