Best vegan recipe ‼ምርጥ የፆም ፓስታ ፍርኖ አሰራር👌‼

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • My second channel Kiya's family👇
    / kiyasfamily
    Instagram / lovekiya4
    Facebook / kiyalove99
    ሁለተኛዉን ቻናል ሰብስክራይብ ለማድረግ 👇👇👇👇 / @kiyasfamily
    Thank you

КОМЕНТАРІ • 91

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 Місяць тому +5

    እጅሽ ይባረክ ቤተሰብሽ ታድሎ ,,❤❤❤❤

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Місяць тому +1

    ዋው ኪያዬ አንቺ ባሳየሺን ጾም ሰለሆነ ፓስታ ፉርኖ ሰርቼ በላን ዋው ነው ያሉት ሁሉም አቦ እጅሽን ይባርከው ልጆችሽንም እግዚኢአብሔር ያሳድግልሽ

  • @MrEre4ever
    @MrEre4ever Місяць тому

    I am proud of your work, i will give it a try soon

  • @butusharobel4446
    @butusharobel4446 Місяць тому

    ዋው ሰራውት እጅ ያስቆረጥማል😋ሌላ የፆም ስሪ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Місяць тому

    GOBEZE BALE MUYA TEBAREKU TEBAREKI 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 Місяць тому

    ጎበዝዝዝ እህታችን ... እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @yordistube3715
    @yordistube3715 Місяць тому

    Areif new siyayut 🥰emokwrwlahu. Thank you for sharing

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Місяць тому +1

    በጣም ጥሩ ይመስለኛል🤔
    ፖስታ የቀቀልሽበትን ውሃ ለ pasta source እና ለ cauliflower መቀቀያ ይሆንሻል just for the suggestion!
    other than that, it looks great thank you ❤️👌

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge2824 Місяць тому

    ኪያ እጅግ ጥሩ ነው! ጎበዝ! ማዘዝ ይቻላል. Means to go ትሰሪያለሽ???
    Let me know. We can pick it up.
    Bless u!

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 Місяць тому +1

    በርች ውዴ ግአን ኩች ብላች መብላት በማድ በምግብ ግዜ መላክት ይቆሙ ስለ ሆነ በጸሎት መብላት ጥሩ

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Місяць тому

    👍

  • @eletderash
    @eletderash 2 місяці тому +1

    እጅሽ ይባረክ ኪያ ❤❤🙏

  • @SisKonjookonjoo
    @SisKonjookonjoo Місяць тому

    እጅግ ግሩምና ድንቅ አስራር በርቺልኝ

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 місяці тому

    Thanks for sharing. It looks 👌 I'll try it 😋

  • @HirutGebreyesus
    @HirutGebreyesus Місяць тому

    Fantastic recipe. God bless you & your family.

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said919 2 місяці тому +2

    Looks great and can you please share the ingredients

  • @emebetteshome1759
    @emebetteshome1759 Місяць тому

    Thank you for sharing !!!

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +5

    Wow yummy food thank you keyaye❤❤❤❤❤

  • @senaitmekuria7707
    @senaitmekuria7707 Місяць тому +1

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ

  • @genetachameyelh1047
    @genetachameyelh1047 Місяць тому +1

    ጎበዝ በጣም አሪፍ ነው በተለይ ለፅመኛ

  • @mehretteferi6023
    @mehretteferi6023 2 місяці тому +2

    Thankyou

  • @aydahalie8084
    @aydahalie8084 Місяць тому

    በርቺ እጅሽ ይባረክ

  • @MuluneshAyichew
    @MuluneshAyichew Місяць тому

    ቆንጆ ነዉ እሠራዋለሁ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 2 місяці тому +2

    ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ግን ውይ ጨው ትወጃለሽ

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 2 місяці тому

    😮ያምርል እጆችሽ ይባረኩ ❤

  • @astergizaw6
    @astergizaw6 Місяць тому

    I like the way it looks. Can you please share the ingredients

  • @FerehywotGetachew
    @FerehywotGetachew Місяць тому +1

    corn stich የበቆሎ ዱቄት ነው?

  • @FuadSuleman-c6i
    @FuadSuleman-c6i Місяць тому

    Mashallah

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 місяці тому +2

    Thank so much Kiyaye 👌🏾በርቺ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 2 місяці тому +7

    እጅሽ ይባረክ ኪያ ለፆም አርፍ ነው ።

  • @chunialmaz
    @chunialmaz Місяць тому

    Arif new siyaut endet yameral ❤

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 2 місяці тому +14

    አሪፍ ነው ከ cornstarch ፋንታ ቡላ ተጠቀሚ ጤነኛ ነው

    • @YesuSira
      @YesuSira 2 місяці тому +1

      ቡላው ጣዕም አያመጣም?

  • @TsigeredaHaile-e4d
    @TsigeredaHaile-e4d Місяць тому +1

    ጎበዝ መኮረኒ ቢሖን

  • @elsabethbelayneh1960
    @elsabethbelayneh1960 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ቤተሰቡን እግዚአሔር ይባርክ አሜን

  • @margot947
    @margot947 Місяць тому

    Betesebshe des yelale.❤

  • @tesdibey826
    @tesdibey826 Місяць тому

    ምስሩን ቀቅለን መጠቀም አንችልም ወይ

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 2 місяці тому +1

    enamesaginalen yamral ❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 2 місяці тому

    ምርጥ ነው እምምምምም

  • @sabagola8675
    @sabagola8675 Місяць тому

    Brava

  • @Mule-dc3on
    @Mule-dc3on Місяць тому

    👍❤️

  • @AbebaFrehiwot
    @AbebaFrehiwot 2 місяці тому

    የቅመማ ቅመሙን በፎቶ ወይ በፁህፍ አሳየን?

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 2 місяці тому +1

    የነጭ ሶሱ ሃሳብ እንደ ፆም አማራጭ ጥሩ ዘዴ ነው፣ በርበሬዋን ብቻ አውጫት።

  • @tigistsahelemariam8805
    @tigistsahelemariam8805 2 місяці тому

    በጣም ባለሞያነሽ

  • @rahelmelaku8936
    @rahelmelaku8936 2 місяці тому +2

    በጣም ጥሩ ነው ግን መጀመሪያ ግባቶችሽ አንዴ ዘርዝረሽ ብታስቀምጫቸው ደስ ይላል ግባአቶቹን እሄ እሄ ነው ብትይ ጥሩ ነው ሌላው ቁንዶው ቅመማ ቅመሞቹን በማንኪያ ልኩን አስቀምጭ በቃው ባታረጊ ጥሩ ይመስለኛል እናመሰግናለን

    • @kidestmulunrh3279
      @kidestmulunrh3279 Місяць тому

      ተናገረች እኮ በደንብ አድርጋ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 місяці тому +1

    ኪያዬ❤❤❤

  • @lemlemtsegay2650
    @lemlemtsegay2650 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ziyinendayih7363
    @ziyinendayih7363 Місяць тому

    I am very sure my boys will like it too👍🥰

  • @frehiwotkidane09
    @frehiwotkidane09 Місяць тому

    Corn starch

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @destakndeya-q4m
    @destakndeya-q4m Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤የኔ ማሮች ደምርልኝ

  • @sefanithailegiorgis9570
    @sefanithailegiorgis9570 2 місяці тому

    Your receipe ia good, but use a measuring cup.

  • @be8cab
    @be8cab 2 місяці тому +1

    ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ቅመም። እውነትም ኪያ

  • @TigestTayework
    @TigestTayework Місяць тому

    Gebatun be amarga tenagere

  • @asmaraasmara6930
    @asmaraasmara6930 Місяць тому

    በስመኣብ ምን ያህል ጨው ግባት ነው ወየ😮ጭው በፓስታ ጨው ብሳውስ ባዛ' ኮ ።🎉

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Місяць тому +1

    በተቻለሽ በጠን ግላፍስ ብታደርጊ ጥሩ ነው የኪቺን ሰራተኛ ከሆንሽ የለ ግላፍስ መስራት ክልክል ነው ከይቅርታ ጋር አመሰግናለሁ እሕቴ

    • @በእምነትባላገሮ
      @በእምነትባላገሮ Місяць тому +1

      ሰው ደስ እንዳለው ነው የምሰራው እኔ በጣም ነው ምግብ የምሰራው ግን አልወድም እሱን መልበስ ሲቀጥል እሱ ብላስቲክ ነው ምንውስጥ ገብቶ እንደሚወጣ አይታወቅም ዋናው ንጹህ መሆን ነው ብየ አስባለሁ እኔ

  • @Wubalem-e6s
    @Wubalem-e6s Місяць тому

    Aref nrw yiseral

  • @WoienshetMulugeta
    @WoienshetMulugeta 2 місяці тому +1

    👩‍🍳👩‍🍳👩‍🍳💖💖💖

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 2 місяці тому

    ወጥ ነው ወይስ የፓስታ ሱጎ በርበሬ ማስገባት በአበሽኛ ነው የሰራችው፣ ትክክለኛው የፖስታ አሰራር አይደለም፣ የማቃጠል ጣዕም ከፈለግሽ ቃሪያ ብታደርጊበት ይመረጥ ነበር።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 місяці тому +1

    Corn starch ኮርን ስታርች

  • @rahelsisey8686
    @rahelsisey8686 2 місяці тому +3

    Healthy and delicious 😋 👌👍

    • @KiyaTube4
      @KiyaTube4  2 місяці тому +1

      Thank you for watching!😊

  • @HanaAlmu
    @HanaAlmu Місяць тому

    ጨዉ አትጠቀሚ

  • @tayechadam4510
    @tayechadam4510 Місяць тому

    ጨው እሳት እያለ አይጨመርም ምክንያቱ ጠቃሚ ው ነገር አዮዲን በእንፋሎት ስለሚወጣ

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu Місяць тому +1

    ስሙ ፓስታ አል ፎርኖ ነው

  • @YalemworkTafessework
    @YalemworkTafessework Місяць тому

    It is good but too much ingredients and seems expensive

  • @SkyS-e4q
    @SkyS-e4q Місяць тому

    tanksby by,,🌺🌺🌹

  • @አርሴማደጓእናቴአርሴማ

    ፓስታ መኮረኒ ስትገዙ አይታችሁ አንብባችሁ ግዙ ምክንያቱም ስጋ እንቁላል ማጂ ምናንም ይቀላቀላል ሲሰሩት አይታችሁ ግዙ ፆመኞች የሆናችሁ እህቶቼ

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 2 місяці тому

    Processu betam beza it looks like time consuming

  • @merammom3895
    @merammom3895 Місяць тому

    I love your work but cover your hare❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 2 місяці тому +1

    ቅመሞቹ ግን አልበዙም? በእያንዳንዱ ግባት ውስጥ አለ ሥራሽ ጥሩ ቢሆንም ግን ግባቶቹ ስለበዙ አድካሚ ነው እስኪ ለልጆቼ እሞክረዋለሁኝ

  • @HanaAlmu
    @HanaAlmu Місяць тому

    ጨዉ ትወጃለሽ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Місяць тому

    በፍፁም በፍፁም ፓስቲ ሲሰራ ሶስ ውስጥ በርበሬ ኮረሪማ አይገባም ወጥ ነው የሆገብኝ ሶሱ በጣም ይቅርታ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 2 місяці тому +2

    በጣም ደስ ይላል ግን ከይቅርታጋ የምንገዛዉ ፖስታ መኮረኒ የላዋኛዉ ሳይቀር እንቁላል በተሰራበት ማሽን ነዉ የሚያልፈዉ እና በስተጀርባዉ ይላል ወተት እንቁላል ሊነካዉ ይችላል. እና ሌላ ከሆነ በታሳይን በአትክልት መስራት ይቻላል ችግሩ ፓስታዉ ላይ ነዉ

    • @LuciMuntaz
      @LuciMuntaz Місяць тому

      Sijemer pastam hone mekorani Yale enkulal lisera aychilm.... Sewu pasta tsom yelem eyale yibelal....yigermal...!!

    • @አርሴማደጓእናቴአርሴማ
      @አርሴማደጓእናቴአርሴማ Місяць тому

      ግን አንብብ ስትገዚ ፆም አለው እንዶሚ እራሱ ስትገዙ አንብባችሁ ግዙ ​@@LuciMuntaz

  • @frehiwotkidane09
    @frehiwotkidane09 Місяць тому

    it is not ኮርን እስትራቺ it is corn starch

  • @arsemaafh2735
    @arsemaafh2735 Місяць тому

    Recipe bitasqemich des balenge

  • @sefanithailegiorgis9570
    @sefanithailegiorgis9570 2 місяці тому +1

    አሰራርሽ ጥሩ ነው ግን መለኪያ ይኑርሽ.

  • @frehiwotkidane09
    @frehiwotkidane09 Місяць тому +1

    እረ ጭው የጭው ያለ ታበዚያለሽ እናቴ

  • @kalkidantessema7993
    @kalkidantessema7993 Місяць тому

    ማማተብም የለ ዝም ብሎ መገርደፉ

  • @kalkidantessema7993
    @kalkidantessema7993 Місяць тому

    ክችን ውስጥ ምግብ ስትሰተሪ ፀጉርሽ መሸፈን አለበት