🛑 ቅዳሴ ክፍል 5 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • ብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቅዳሴ በሚል ርዕስ የሰጡት ትምህርት ክፍል 5 #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket

КОМЕНТАРІ • 9

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 3 місяці тому +2

    🎉አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን በረከትን ያድልልን አባታችን እረዥም እድሜን ይስጥልን

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 3 місяці тому +2

    የኢማሁስ መንገደኞች ጌታ ከነሱጋ ሳያቁት ከመፅሐፍ ስለሱ የተነገረውን እየጠቀሰ እየነገራቸው ሲጕዙ መንፈሳቸው በደስታ ይቃጠል ነበር መክንያቱም እውነት ስለሆነ!!!አሁንም በኚህ አባት በእውነት ክርስቶስ አብሮ ነው በሁሉም ትምህርታቸው ወደ እውነት የሚስብ እንጂ ከእውነት የሚያርቅ አደለም ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 3 місяці тому +1

    አባታችን.ቡራኬው.ይድረሰን.እድሜ.ጤና.ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henokdemisse5753
    @henokdemisse5753 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እኔ ከዚኸ ትምርት በኃላ ንስሃ ገብቼ ለመቀበል ወስኛለው አምላክ ይርዳኝ። ከዚኸ በላይ እግዚአብሔር እንዴት ይንገረን? እኔስ ገባኝ። ተመስገን።

  • @zellbayleyegn3906
    @zellbayleyegn3906 3 місяці тому +2

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @hannatmekasha3021
    @hannatmekasha3021 3 місяці тому +1

    Edmena tena yistiln tebareku

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 29 днів тому

    አባታችን ቃል ህይወትን ይስማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን በስማነው ለመፍፅም ይበቃን ያራገን አሜን።

  • @jefuegzi8549
    @jefuegzi8549 3 місяці тому +1

    Amen🙏

  • @hannatmekasha3021
    @hannatmekasha3021 3 місяці тому

    Edimena tena yisitilin tebareku