አባ እና ጋዜጠኛው ተፋጠጡ! ወደ ቤተ ክርስቲያን ይመለሱ!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • አባ እና ጋዜጠኛው ተፋጠጡ!!! ወደ ቤተ ክርስቲያን ይመለሱ!!!

КОМЕНТАРІ • 58

  • @asabkebede1145
    @asabkebede1145 23 години тому +7

    አሁንም የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛሎት ወንድማችን ስለ እርሶ ክርስቶስ ኢየሱስን አመሰግናለሁ፡፡

  • @mesk_erem
    @mesk_erem День тому +6

    አባ የተገለጠሎት ኢየሱስ አብሮዎት አለና በርቱ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @SebleWubshet-p6y
    @SebleWubshet-p6y 22 години тому +4

    እየሱስ ክርስቶስ ለእርሶ እንዳበራሎት ለሌሎቹም እንዲሁ ያብራላቸዉ የገባው ሊፀልይላቸው ይገባል።

  • @habtomabrha8453
    @habtomabrha8453 День тому +4

    እንዲህ ያሉ የሀይማኖት አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 22 години тому +4

    የቤተክርስቲያኗ አለቆች እግዛብሄርን ከፈሩ ከመፅሀፉ ቅዱስ ታርቀው ህዝቡን እንዲህ በተባረከ መንፈስ ወንጌሉን ባስተማሩ 😢

  • @Merameron
    @Merameron 25 днів тому +7

    እኛም ሳይገባን እንዲህ ነበር የምንለው። ገባን አወቀን ቃሉ ይበልጣል።አባም ነቁ ገባቸዉ ።እሳቸው የሚሉዋችሁን ስሙ❤❤❤🎉🎉

  • @zelebek4298
    @zelebek4298 2 години тому

    ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን ይባርክ ዘሬም ለዘላለም መጵሐፍ ቅዱስ ወንጌል ብቻ ይሰበክ አሁንም እንደርሶ ያለዉን በየ ቤተክርስቲየኑ ይብዙልን ተባረኩ ፀጋይብዛሎት

  • @Naannee-r1d
    @Naannee-r1d 15 днів тому +4

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ዘመነችህን ይባርካችሁ በርቱ አባታችህን ፀጋውን ያብዛለችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Merameron
    @Merameron 25 днів тому +5

    ኡፍፍፍፍ ደስ ሲሉ አባ።እንዲህ ይመስክሩላቸው እንጂ ምናልባት ጆሮዋቸው ቢበሳ ቢሰሙ 😢😢😢😢

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 26 днів тому +7

    Aba Tewhado GOD bless you and your family 🙏

  • @habtomabrha8453
    @habtomabrha8453 День тому +5

    በጣም የሚገርመኝ ቢኖር በዚህ ቃል ገለፃ መሠረት ጋዜጠኛው ጌታን መቀበል ካልቻለ ነው። ጌታ ይርዳው። እኔግን ነፍስ አልቀረልኝም አባ ተባረኩ ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር እራሱን ያብራልዎት።

    • @mesk_erem
      @mesk_erem День тому

      ትክክል ግን መንፈስ ቅዱስ አንድ ቀን የተዘራበትን ያበቅላል ጌታ ይርዳው

  • @BisuneshDubai
    @BisuneshDubai День тому +4

    ጌታ እየሱስ ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @ሬድኤትሙሳ
    @ሬድኤትሙሳ 18 днів тому +5

    እውነተኛ ፡ቃልመገለጡ፡ድስ፡ይላለ።

  • @saraaemedin1457
    @saraaemedin1457 День тому +4

    አባ ተባረኩ በጌታ እየሱስ ፀጋ ወደ ፊት ነው

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 20 годин тому +4

    አባ ጌታ ይባርከዎት ፀጋ ይብዛለዎት!!!❤

  • @Betelhemyesmaw58
    @Betelhemyesmaw58 День тому +3

    geta tesgawn yabzalewot 👏🏻🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽❤️

  • @YonatanMamuna
    @YonatanMamuna 8 днів тому +3

    ትክክል መንገዱን ነው የያዙት በመፀሐፍቅዱሰን ማሰረጃ ይዘው የሚናገሩት እውነትን ይዘዋል

  • @GiftyHmaryam
    @GiftyHmaryam 27 днів тому +6

    አባ ፀጋ ይጨመርሎ።

  • @teshome7693
    @teshome7693 5 годин тому

    የሚገርም አጥጋቢ መፀሐፍ ቅዱሳዊ እውነተኛ ታማኝ መረጃ ከእግዚአብሔር ቃል ውስጥ አባ አምላኬ ብርክ ያድርጎት እውነት አርነት አውቶናል ። እየሱስ ብቻ ያድናል አሜን

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze День тому +3

    ❤❤❤❤❤
    ኢየሱስ ይድናል ❤️❤️❤️

  • @blendebebe9017
    @blendebebe9017 21 годину тому +2

    God bless your💐💐💐

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 23 години тому +2

    Tebareku🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Merameron
    @Merameron 25 днів тому +1

    ኦርቶ አንድ ቀን ስለ ወንጌል ሰምተን አናዉቅም። መጽሐፍ. ቅዱስ ስናነብ መናፍቅ ብለዉ እያሸማቀቁን። ጥለን ወተን ከጌታ ጋር እየኖርን ነው❤❤❤❤

  • @sobndad3369
    @sobndad3369 День тому +1

    እኔ በበኩሌ እውነተኛውን ወንጌል ከመሠረቱ ባገኘው እና ብቀምሰው ደስታየ ወደር የለውም ።

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 21 годину тому

    እኛ እኮ የሰለቸን ነገ ደግሞ ገንዘብ አሳስቶኝ ነዉ ቤተክርስቲያን ይቅር ብላ ትቀበለኝ እያሉ የሚያለቅሱት ነገር ነዉ በቤት ዉስጥ ሆነዉ ከሚበጠብጡ እንኳን ሔዱልን።

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 День тому

    አይይ በመፆም በመዘከር በአስራት በኩራት ያለው ለሌው በመስጠት ፅድቅ የለም አሉ ርሶ የሚፀደቀው 24 በመብላት ነው የሚፀደቀው ስቱን ሞኝ ሰዎችን እርሶን እያየ ስንቱ ወደሲኦል ወረደ ንቃ ወገን

  • @sobndad3369
    @sobndad3369 День тому

    አረ ጋዜጠኛ በቃ አቁሙት ወንጌል ሰበካዎትን የማለት ያህል ነበረ መጠይቁ።

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 7 годин тому

    በመጨረሻው ዘመን በስሜ ሐሰተኛ ነቢያቶች ይመጣሉ ተጠንቀቁ

  • @YaredTedla-n7p
    @YaredTedla-n7p 3 дні тому

    ሐዋ 16:33ከነቤተሰቦቹ ተጠመቀ የሚለውስ ሁሉም አምነው ነበር የተጠመቁት

  • @Wedijosi
    @Wedijosi 15 годин тому +1

    የኦርቶዶክስ ትምህርት ከተቃወሙ ለምን የክህነቱ ልብስዋ ለበሱ? እግዚአብሔር ይፍሩ ። ነውር ነው

    • @emed1779
      @emed1779 7 годин тому

      ጉዳዩ የነፍስ ድነት እና የቃሉ ጉዳይ እንጂ ጨርቅ እማ ጨርቅ ነው።እሣትም ይበላዋል።ነፍሣችሁን አድኑ።

    • @Wedijosi
      @Wedijosi 5 годин тому

      @@emed1779 እሄ እኮ ማጭበርበር ነው መተው ከሆነ ሁሉም መተው ነበረባቸው። በእርቶዶክስ ሁሉም ትርጉም ኣለው። ልብሱ እና አንገታቸው ያለ መስቀል እና ኩፍያ ሁሉ ክብር አለው። ደሞ ለድህነት ነብስ እምነት ብቻ ትርጉም የለውም ሰይጣን እውን እኮ ይአምናል ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ። ጾም ጸሎት ስግዳን አለ ጥርጥር ያስፈልጋሉ እንጂ። አይነ ልቦናቹ ያብራላቹ!

  • @yaredkebede2571
    @yaredkebede2571 19 хвилин тому

    ጌታው እባክውን ልብሱንና ቆቡን ያውሉቁ ለርሶዎ አይገባም

  • @SammyBereket
    @SammyBereket 19 днів тому +1

    U are aman no way I am not go back father u are a great man

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo День тому +3

    ልቦናዎን ይመልስሎት እውነት እርሶ ከተዋህዶ የወጡ ከሆነ አብ ያልተከለው ይነቀላል እርሶ ክርስቶስ ሳይሆን የጥልቁ ነው የተገለጦለት አባ ከሆኑ ንስሃ ይግቡ

  • @desalegnamsalu3616
    @desalegnamsalu3616 26 днів тому

    ዘሌዋዉያን 12:-1--8 ወንድ ልጅ ሲወለድ በ40 ቀኑ ሴት ስትወለድ በ80 ቀኗ እናቲቱ የመንጻት ስርዓት ነዉ የሚፈጽሙት የነበረ እንጂ ጥምቀት አይደለም

  • @EmaLeulseged
    @EmaLeulseged День тому

    Temesegen egziabeher berasu meneged selemeta tebareku.

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 18 годин тому

    Ye Geta Adagente yegebwe swe endezhe nwe yemhonwe ytadelo Abate nachwe gazetegweme Geta yebarekhe wedraso yterahe ewntone begelhe bhelme yegeltelhe

  • @YeshiMengstw
    @YeshiMengstw День тому

    Eshe kedase aysefelegm maletenewe kedane seattatese ayasefelegem aseredune

  • @birktiyetagesu1252
    @birktiyetagesu1252 16 годин тому

    አነተ እውነተኛ እማ የእየሱስ ወንጌል ብቻ ነው።

  • @EmaLeulseged
    @EmaLeulseged День тому

    Kalun manebeb betam asefelagi new ebakachu anebebu.

  • @jihovajireesamen7
    @jihovajireesamen7 День тому

    ደርሰክ ኑር እንጂ ለመድረስ አትኑር::
    ክርስቶስ እየሱስን በማመን በመቀበል ጸድቃቹ ኑሩ እንጂ ለመጽደቅ አትኑሩ ::
    ልማድ ከሰይጣን ይከፋል ስለዚ ከሰይጣን ይልቅ ልማድህን ፍሩ እግዚአብሔርን ማወቅ የነገሮች ሁሉ መልስ ነው::
    የእግዚያብሄር ቁዋንቁዋ ልጁ እየሱስ ብቻ ነው::
    እየሱስን ትቶ በሌላ በፍጹም ልክ ሊኮን አይችልም::
    ሰው የፈለገ ቢሆን እየሱስን እንደግል አዳኙ አድርጎ ሳይቀበል እግዚአብሔርን አቃለው ቢል የተሳሳተ ነው ::
    አባ ዘመኖት እውነትን ወንጌልን በመመስከር ይለቅ አሜን::

  • @Mili-c8x
    @Mili-c8x 3 години тому +1

    አረ ጋዜጠኛ ልትጠቅ ነው ልታበረታታቸው ? አረ ፉገራ በትክክል መጠየቅ ካልቻክ አረ ዝም በል

  • @SammyBereket
    @SammyBereket 19 днів тому

    Jesus is lord his blood washed me from sin I am saved never come back father God blessu u escaped from death

  • @AlmazBiru-qr4qk
    @AlmazBiru-qr4qk День тому

    Ante kehadi aba diyablose nwe smh

  • @KebedeTeka-i1l
    @KebedeTeka-i1l 21 день тому

    ፀጋ ይብዛልህ!

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 22 години тому +1

    በወያኔ ጊዜ ብዙዋች በቤተክርስቲያን በገዳማት እንዲገቡ ተደርጎል መሪዎች ሳይቀሩ ዋልድባ ገዳም ነበሩ እኝህ ብቻ ሳይሆን ብዙዋች መጠበቅ አለብን ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ቤተ ክርሰቲያን ለማጥፋት ምእራባዊያን ሲሰሩ ብዙ አመታትን አሰቆጥረዋል በሀይማኖት እንድንፀና አምላክ ይጠብቀን

  • @Msmhhyr
    @Msmhhyr 23 години тому +1

    Ere seuyew libuna yistwot.

  • @sabawelu7045
    @sabawelu7045 18 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት የአርዮስ መንገድ እየሄዱ ነው አባ በስህተት መንገዱ የዩሁዳ መንገድ እየተጓዙ ነው ።😢😢😢

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 Годину тому

    ምን አለ ያንተ ባልኾነ ልብሰ ስብሐት ባትነግድ
    የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ተኩላዎች ከሆነ ሐሰተኛ ነቢያት ተጠንቀቁ
    ጋዜጠኛው
    አባ
    ቲኤትር

  • @sabawelu7045
    @sabawelu7045 18 днів тому +2

    ልብሶት አዎልቋ የመናፍቅ አዳራሽ ይጉቡ አርዮስም እንደርሱ አልካደም ከአርዮስ የባሱ ናት ።😢😢😢

  • @sabawelu7045
    @sabawelu7045 18 днів тому +2

    እግዝዮ የርሶ ክህደት ታቶም ተሰምቶም አይታወቀም እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት ። አባ ካሃዲ ።

  • @Mitikubekele1216
    @Mitikubekele1216 20 годин тому +2

    ከኦርቶዶክስ ወጥቻለው ካልክ ልብሰተክህኖውን አውልቀህ በራስህ ማንነት ለምን አትገለፅም ደሞ ጌታ ጠርቶኝ ምናምን ብለህ የምትዋሸውን ውሸት ተው እንዴት ከደብረ ገሊላ እንደተባረርክ ታውቀዋለህ የምንኩስና ሕይወት ከብዶህ ከሴቶች ጋር ስትዘሙት ስትልከሰከስ አይደል

    • @BikiMan-v9c
      @BikiMan-v9c 16 годин тому

      ኣተም እደዛ ስታርግ ተበር ማለት ነው።