I regret to mention that it seems like you are doing this for the sake of gaining UA-cam views; it would be more appropriate for you to address this on your radio show. She may not fully understand the implications of sharing her past publicly, but you are aware of the stigma that such revelations can impose on her and her children. Please consider refraining from actions like this in the future, as it can lead to misunderstandings within our community.
They did this before to with a young girl who was sexually assaulted by her adoptive father. First her adoptive mother had told the story then they brought her to ask her what happened. They didn’t cover her face or anything. It’s all for profit and views which is just sad. They don’t consider the persons privacy or that they could possibly be harassed.
ለ24 ዓመታት የተደበቀ ሚስጥር!
ስለ ባሌ ሳይሆን ስለ ልጄ ነዉ የምጨነቀዉ።
"ብዙ ነገር ደብቄ ኖሬያለሁ" ዛሬ እጅግ ከባዱን ሚስጥር ተነፈስኩት
ልጄ ሚስጥሬን ስትሰማ ተረዳኝ እባክህ?
ለ 24 ዓመታት ያፈንኩትን ሚስጥር ሰምታችሁ ፍረዱኝ?
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000179057038 አይናለም አበራ ገብረ ማርያም
የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን የባለታሪኳን ስልክ ቁጥር አላስቀመጥንም። ምክንያቱን ቪድዮዉን ስታዩ ትረዱናላችሁ።
@@erq-maed-TV አንተ የውሻ ልጅ ለልጇ ስትል ከጀርባ ወይ በከለላ ቀርጸህ ብታቀርብስ? ገመና መቸርቸር ሞያ አደለም። አስነዋሪ ሰው ነህ። የሚገርሙት አንተን አዘውትረው የሚከተሉት መናኛ ሰዎች ናቸው። የአይምሮ ጫና ውስጥ ያሉ ሰዎችን ቀርጾ አደባባይ ማቅረብ ትክክል ነው? ገንዘብ ካገኘንበት ምናገባኝ ነው? አንድ ቀን ዋጋህን ታገኛለህ። ሞራላቸው የተነካ ልጆች የከፋ የበቀል በትር ያሳርፉብሃል
.....................................................................................................................................................................................................................................................
Ebake gazetenaw mn ayente sera nw mesraw biyans le lelejochwa atasbem ethics yelelek ena ke alemseged madametn temar
እባክህ እንርዳት
@@erq-maed-TV አንተ የውሻ ልጅ አስተያየት በማጥፋት አታመልጥም። አሁንም ይህንን ቀረጻ አጥፋ ወይ አርም
የእርቅ መአድ ግን እዴት የፈለገ እሷ ይሁን ብትል እንኳን እናንተ ለልጇ ስትሉ ቢያንስ ፊቷ እዳይታይ ማረግ ትችል ነበር 😭💔
ትክክል tebelashtewal siyanadu lelijuwa silu Enkuwan be bishefinu wey be demst bihon min chigir alew😡😡😡😡
Eunet nw yefelege esua lekireb betel no maletena fituan meshefen neberebachu! Endet lelejua atasibum yehone negeres behon betam yasazinal😭
ምነው ቡና ቤት በሰሩበት አገር አግብተው ወልደው አደለም እንዴ የሚኖሩት የዚች ልጅ ብቻ ምን አዲስ ነገር ተፈጠረ
በትክክል ፊቱዋን መሸፈን ነበረባችሁ😢😢😢
እሶ የፍለገ የውስጤን እውነቱን መናገር እፍልጋለው ብላ ብትመጣም እናንተ ተረድታችሁ አገናዝባችሁ ፌቶን መሸፍን ነበረባችሁ
ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ እጅና እግሩን አለምልም እንደ አዲስ አቁሞ ለማየት ያብቃሽ እህቴ❤
ይህን ዓይነት ፈተና በብዙ ሴቶች ላይ ያልፋል። ነገር ግን ይህ ያለፍላጎትሽ ከእግዜአብሄር ጋር ያሳለፍሽው ፈተና ለልጅሽ ሞራል ሲባል ለሃይማኖት አባቶች እንጂ ለሚዲያ ባይገለጽ ።
ኣላህ ወንጀልሽ ደብቆልሽ እንዲ በአዳባባይ ሚስጢር መዘርገፉ ምን ድነው ጥቅሙ ልጅሽ ግን ኣላህ ዓፍያ ይሰጠው
በጣም
ጤነኛ አትመስለኝም ባይነገርስ ቢቀርስ አስፈላጊነቱ ምኑ ነው
የእርቅ ማአድ በጣም አጠፋችሁ እሷ እቢ ብትል እኳ ለልጆቿ ስትሉ እንዴት የድሮ ህይወቷን አትቆርጡትም የመጣችው ለልቿ መፍትሄ ነው እናቴ ልጅሽ ይፈወስልሽ የኔ አባት አይዞህ😢😢
እግዚያብሔር የሚያውቀውን ሚስጢር ለሰው ትጨነቃላቹሕ ያኖራት አምላኳ ነው እንዳልክ ተባረክ ይቅር የማንባል ገመናችንን ስለምደብቅ ነው ይቆረጥ ለምትሉ
በጣም መጥፎ ነገር ነው ያደረጋችሁት የሷ ታሪክ ምን ይሰራል 😭😭😭 ግን በዚሁስጥ እናትነትን አሳይተሽኛል እናትነት ከክብርም ከሁሉም በላይ ነው ይሄ እናትነት ነው ፍቅር ነው ቆይ ሴተኛ አዳሪ ጋር የሄደ ወንድ ለምን ስም አይወጣለትም ለምን ለምን ከዚች ሴት ብዙ ነገር ተምርያለሁ የኔ ጀግና እናት 👸
betikikil 💯
Allah yerdash lijshin Allah yadiinilish
berchi lelijish nurilet betam des yemil lij nw yalesh
ልጅሽን አላህ ያሽርልሽ ሀጺያትን ሚድያላይ ከመናዘዝ ፈጣሪ ይቅር ባይና መሀሪ ነው ላንችም ለልጆችሽም ስትል ባታወጭው መልካም ነው ብየ አስባለሁ ሁላችንም ወንጀለኞች ነን አላህ ሰትሮልን እንጅ
እውነት ነው ከፈጣሪ በላይ ማንም የለም😢😢😢
eiwenet new.zem belo mezelabede
ምናለ ጋዜጠኛው ለሷ ሳይሆን ለታዳጊ ልጆቿ ብለህ ፊቷን ብሸፍነው እሷ አሁን ያለችበት ሁኔታ አናዷት ይሆናል በስሜት መታ የተናገረችው ግን አንተ ማስተካከልነበረብህ አሁን ልጇ ምን ስሜት ይሰማዋል ከጓዴኞቹ የሚመጣበት ስድብ ትቺት ብቻ አላቅም ምንን ያስተምራል ይህ ታሪክ መቸም ማይኛዋም ሴት ይህን ስራ ጥሩ ነው ብላ አትገባበትም
ያለፈ ታሪክ ነዉ ዉደ ነገር አትድገሙ ልጅዋን አታዩትም በቃ ስለልጅዋ ብቻ እናዉራ ልጅዋን አላህ ያድንላት
ምርጥ ጋዜጥፕኛ እንዳልክ አላህ ❤ባወጣከው ይተካልክ አይዞሽ እህት አለም አታልቅሺ በቻልነው እናግዝሻለን እንዳልክ እርቅ ማህድ ከድሬም ጀምሮ አክባሪክ አድናቂክ የማዳም ቅመም ነኝ ከድባይ😊
እስኪ ልክ አደለም አቀራረቡ የምትሉ
ያለፍ ህይወታችን ሰዉ ማዉቅ ግዴታ የለበትም ሁሉ ነገር ለሰዉ አይነገርም ዋናዉ ከፈጣሪ ከይቅርታ ጋር መታርቅ ነዉ
ይሄ ነገር መቅረብ አልነበረበትም። ባልዋንና ልጅዋን ለአደባባይ ለምን አሳልፈሽ ሰጠሽ? ለምን? ጨርሼ ሳልሰማ ነው ይሄን የምፅፈው። ድህነት ሊሆን ይችላል። ድህነት በጣም ክፉ ጠላት እንደሆነ አውቃለሁ። ይሄን መናገር ምን ይጠቅማል? ልጅሽንና ባልሽን በተለይ ልጅሽን ሳስብ በጣም አዝኛለሁ። እስከመጨረሻው ለመስማት እሞክርና ሀሳቤን ካስቀየርሽኝ እንደገና እፅፋለሁ😢😢😢
አይቼ ጨረስኩት።
ለምንድነው መርፌ የወጉት ቦታ ያልሄድሽው? ሌላ ቦታ ለህክምና ሄደሻል ብየ ነው።
ያለፈው አልፎአል። ይሄ ምስኪን ልጅ ያሳዝናል።
ህክምናው ምንድነው? ስንት ይፈጃል?
ይሄን እርዳታ ለመጠየቅ የዱሮ ስራሽን ማውራት አላስፈላጊ ነው።
ምነው ቆርጣችሁ ብታስቀሩት? ምን ይጠቅማል?
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ እንዲህ አይነት ችግር አለ። ከዚህ ግን መማር ያለባችሁ ትማራላችሁ ብየ አስባለሁ።
ሳታገቡ አትውለዱ። ልጅ ብዙ ሀላፊነት አለው። የጨከንኩ መስሎኝ ደነገጥኩ። ነገር ግን እውነት መናገር አለብን። ህላፊነቱ የራስ ነው። እግዚአብሔር የተቸገሩትን ሁሉ መፍትሄ ይስጥልን።
ere yedeberal ahunes abezawu
ጋዜጠኛው የሚነገር እና የማይነገር ለይተህ አቅርብ ዝም ተብሎ የተወራው ሁሉ ለህዝብ አይነገርም
@@Kokob-k4k አውሬ ነው እኮ አውቀዋለሁ
ጋዜጠኛው ግን አውቀህዋል ግን
ጋዚጠኛው ትልቅ ትኩረት ያደርገው የሴተኛ አዳሪነት ህይወት እንደትልቅ የወንጀል ምስጢር አስመሰልኸው። የብዙ እህቶቻችን ያለፉበት ህይወት ነው።
አይ ማጣት የማታወራዉን እድታወራ ያስገድድሀል 😢😢እባክህን የሱን ታሪክ ቆረጠህቡታቀረበዉ
የሄ አኮ ለነሰሃ አባቷ አንጂ ለአርቅ መአድ መንገር አንደኔ አያስፈልገም ነበር.
😂😂😂😂
ጋዜጠኛው የግል ታሪኳን ቆርጠህ ብታወጣው መልካም ነበር : እሷ ከችግሯ የተነሳ ሰው እንዲራራ ና እዲረዳት ብላ ይሄንን ታሪኳን ያወራችው ምን አለበት ባታስተላልፈው ኖሮ😢😢😢😢
ያው አስር ሽ አስገብቻለሁ ቀሬውን አምላክ ይጨመረበት🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን መልካምነቶን ያብዛልን በእውነት
Egzhabhir yestesh ❤
@@saleamelaktesfay106 ፈጣሪ በወጠው ይተካልህ ወንድምአለም
በወጣዉ ይተካ
የኔ እናት
በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው። heartbroken 😔😔😔😔😔 እህታችን... እግዚአብሔር የመንፈስ ጥንካሬ ይስጥሽ።
አይዞሽ እህቴ ዛሬ እዚህ ፕሮግራም ላይ እንድትወጪ የሆነበት እግዚአብሔር ምክንያት አለው እባክሽ እንደው አቡነሃራ ድንግል ፀበል ይዘሽው ሂጂ ይድናል እንዳልክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ሩሩህ ወንድምህንም ፈጣሪ ይማርልህ ያንተን መልካምነት በወንድምህ እንዲሁም በልጆችህ ፈጣሪ ይክፈልህ እህቴ አይዞሽ ልጅሽ ቆሞ ሲሄድ ያሳይሽ እንባሽም ይታበስ ❤
ሁሉም ነገር አይነገርምምም አንዳንድ እውነቶች ተቀብረው ቢቀሩ መልካም ነው ለልጅሽ ብታስቢ ለባልሽ ብትጠነቀቂ መልካም ነበርርርርርር
የህክምና ስህተት ነው ሲያሳዝን የኔ ጌታ ፈጣሪ ይማረው የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ የድብቅ አምላክ አይደለም ድብቅ ይፀየፋል
@AbebechAbraham ስለምን ድብቅ ነው የምታወሪ አልገባኝም
እኮ ወደዚህ ወደዛ ታወዛውዘናለች 🙄🙄🙄🙄@@SisaySamuel-g5d
ኪዩር ሆስፒታል በነፃ ህፃናትን ያክማሉ የኔናት አታልቅሽ ልጅሽ ይሻለዋል ውሰጂው ቢያንስ ለህፃናት ጥሩናቸው ቦታው ካላወቅሽ አሜሪካን ኢምባሲ ጀርባነው የኔናት አይዞሽ
በትክክል
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ የልጂ ነገር አላህ ድንልሺ ሢሣያቺሁን የሠማዩ ጌታ ይክፈትላቺሁ እኔም እራብን የልጂን ህመም አውቀዋለሁ
እርቅ ማዕዶች አንዳንድ ነገር እርማት ብታረጉ🙏 ለህፃኑ እርዳታ ለመጠየቅ አሁን ያለችበትን የኑሮ ሁኔታ ብቻ ገልፃ እንድታልፍ ብታረጉ መልካም ነበር😢 የተማሪ ልጇን አእምሮ ከማንም በላይ እንዳይጎዳው ፈራው🥺....እባካቹ ከቻላቹ አንሱት ወይ ቁረጡና አስተካክሉት🙏
በጣም ትክክል ነዉ አስፈላጊ አልነነበረም
እውነትን መደበቅ ሀጢአት ነዉ እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር አለ ያገሬ ሰዉ
ለኔ ሀላፊነት የጎደለዉ ጥያቄና መልስ ይመስለኛል ለምን ልጆችስ ቤተሰብስ የማይታሰብበት
ለምን ሚዲያ ላይ ለቀቅካት ፊቷን አሸፍንም እንደ ?
ትክክል የማይገባ ጥያቄ ነው ራሱ ነው የሚጠይቀው ልጅቷ ትንሽ ግዜ ነው የሰራውት እያለች ያንኑ መልሶ ይጠይቃል
እስካሁን አላህ የደበቀልሽ ገበና ማውጣት ትልቅ ስህተት ነው አሁን ስላለው ተናግረሽ ከረዱሽ ይርዱሽ ካረዱሸ አላህ አለ ሌላው ደግሞ ስላለፈው ህይወቱ አብዛኛውን ያልቆሸሸ የለም ያለፈ አለፈ
እንዴት እንደምትጠይቅ በጣም እኮ ታበዘዋለህ አሰባበት አልገባችበትም ነገረችህ ለምን አትረዳም እረዳሻለሁ ትላለህ ግን ከዮሀ ሚዲያ ተማር ማዳመጥ
endalken ewedehalewu gen miseteran tebek adergo sewu endiyawukewu aderegebate lemen edit hono mayweta biteseb mibetebete neger lemen yelekekal siyanadede
እንዴት ፊቷን አትሼፍኑም በጣም አከብርህ ነበር ግን ተደጋጋሚ ጥፉት እያየሁብህ ነው ምን አለ እሷ ብትል እንኳ እናንተ ፊቷን ብትሼፍኖት
እሱ ምን ያድርግ የፈለገችው እሷ ናት ለመናገር አላስገደዳትም እሷ ናት ጥፍተኛ
እሱ ምን ያድርግ
ለምን ትሸፈናለች ድብብቆሽ ስለምትወዱ ነው
እንጂ ደሞ እንዳልክን ለቀቅ አርጉት
ጤነኛ ናችሁ ግን እሶ ነውሯ አላሳሰባትም የልጆ ጤና እንጅ ስለሰራችው ፈጣሪ ይተሳሰባታል እናት ናት 😢😢
አዞሽ እህቴ አታልቅሽ እባክሸ! ጌታ ታላቅ ጉብኝት አለሁ ,
አይዞሽ እህቴ የወሰንሽው ውሳኔ በትክክል መልካም ነው! እረፍት ታገኝአለሽ!
አሁን ይህ ምንታሪክ ሁኖነው የሚወራው ሰወ ሲባልኮ ሁሉም የራሱ ሀጥያት አለበት ግን ማህርታ እሚጠየቀውም እሚወራውም ለአንድ አላህ ብቻነው ልጅሽ ሲሰማ አሰበሽዋል አልሀምዱሊላህ ለንተብቻ ስለምነግር ጉድለቴን
ይህ ያለፈ ህይወት ነው ልጇም የዕናቱን ችግር ይረዳታል ብዬ አምናለሁ እህቴ አታልቅሽ ሁሉም ነገር ያልፋል ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር አለ አይዞሽ ❤❤😢😢😢
ታሪክሽም ንግግርሽ አይጥምም በያንስ ልጅሸ ትምህርቱን እስኪጨርስ መጠበቅ ነበረብሽ እግዛብሔር ምህረት ያድርግለት
የሚጥም ታሪክ መስማት ከፈለክ (ሽ)ፌክ የሆነ የቱርክ ፊልም እይ
ይችምስኪን ግን እንዴት የተረጋጋችና በስነምግባር ያደገች ገጣጥማ መናገርእንኳን የማትችል ምስኪን እሴት ምንአይነት ታሪክን መስማት ፈለክ (ሽ)እግዚአብሔርን ፍሩ የምትሉትንም እወቁ አንችየትልቁልጇ ክብር ነው ያሳሰበሽ (ህ)
የምትንገላታውእኮ የሱ እናት ናት የሱ ወንድም ነው አትፍረዱ የሚያደርጉትን አያውቁትምና አባት ሆይ ይቅር በላቸው
Men ainet chekage sat neshe tarik eko aidelm mengershe ydersbatn new
እረፊ በናትሽ አትፍረጂ
እግዚአብሔር ያግዝሽ ያልሆነ ቦታ የወጉት ይመስለኛል
አይዞኝ እህቴ😢😢😢 እመቤቴ ትርዳሸ የልጅ ህመም በጣም ከባድ ነው አይ እኛ ሴቶች ያለብን መከራ😢😢😢😢😢😢
እንዴት እስከአሁን እንዳላወቅሁት ገርሞኛል ከዶንኪ ነው የመጣሁት በርቱልን
ያኛውን ታሪክ በይነሳ ለትልቁ ልጇ ሲባል አሰፈላጊ አልነበረም ምን ጥቅም አለው ለዚህ ታሪክ
ይህ ፕሮግራም መስማት ክጀመርኩ ቡዝ ግዜ ነው ይህ ፕሮግራም ግን ይህ ፐሮግራ መቅረ ለህዝብ የለበትም ብየ እምናለው ቢቀርብም የሳ ፍቃድ ቢኖርም ቤተስብ ከመነት በሃላ ቢሆን ጥሩ ነው ብዩ አስባለው በሳ ፍቃድ ብቻ መወስን የለበትም ብዩ እስባለው ግን ምንም ይሁን ምንም ፊት መሸፈን ነበረበት ብዩ እስባለው
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ወድቆ መነሣት አለ ና የሗላሽን ሣይሆን የፊትሽን አንድታይ ና ለልጅሽ አንቺ በጣም ታስፈልጊዋለሽ አግዚአብሔር ከአነ አንዳልክ ሲያገናኝሽ በምክኒያት ነው ሁሉ በሱ ይሆናል ጌታ ጽናቱን እንዲሰጥሽ ሰለ አንቺ ና ሰለ ልጅሽም እፀልያለሁ ❤❤😂
ለ ልጅሽ ሲባል ይሔንን ሚስጥር ብታቆዪው መልካም ነበር
እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ አቅፎ ደግፎ ይሔን ነገር ያሻግርሽ የኔ እናት 💔
አዎ እናት በልጇ ዋጋ ትከፍላች ፍርድ እንዳይ ሆነብን እንጂ በዝምታ በንስሐ ቢዘጋ መልካም ነበር ቀጣዮን ፍጣሪ ይርዳት ::
ስለክብርጉዳይነው ያስጨነቃችሁ እሷእኮ በሽተኛውን ሳታሳድግ በእራብናበእንግልት ልትሞት ነው
ብዙ ግዜ አይቻለሁ የገጠር እናቶች አባቶች ጨካኞች ናቸው እነሱ ጠግበው ይደሩ እንጂ ለልጆቻቸው ግድ የላቸውም በጣም ህጻን ልጆቻቸውን ለስራ ወደከተማ ይልካሉ ባልጠነከረ አቅማቸው ሰርተው ይልካሉ በቃኝ አያቁም ስለማይጠግቡ ብቻ ልጆቻቸው አላስፈላጊ ስራ ውስጥ ይገባሉ ሴቴኛ አዳሪ ብቻ ሳይሆን ሌቦችም ብዙ አሉ ለምን ይዋሻል ቀጣሪዎች ቢያዝኑላቸው እንኳ ስለሚሰርቋቸው ይጨክኑባቸዋል በዚህ በተወደደ ኑሮ ሁሉን አቅደው ቤታቸውን ሲሞሉ የታሰበው ሳይደርስ ቤታቸው ባዶ የሚሆኑ ቀጣሪዎች አሉ ። ይቺም ልጅ ሂወቷ የተበላሸው በአያቷ ጭካኔ ነው
እንዳልከ በጣም ነው ያዘንኩብክ ማመዛዘን በማትችልበት እድሜ ላይ የተፈጠረን ነገር ብትነግርህ እንኳን ማውጣት አልነበረብህም ትምህርት ላይ አለ ልጆን ይጎዳዋል እብለክሙ ማሰብ አቃተህ
ይሄ የሱ ጥፋት አይደለም ፕሮግራም ሲዘጋጅ ታሪኩን የሚያቀርብ ሰው ፍላጎት ተጠይቆ ነው ። ይቺም ልጅ ፈቃደኛ ስለሆነች ታሩኳ እንዲቀርብ ስለፈለገች ነው የቀረበው ። በጠያቂ አትፍረዱ
You should have explained it first
አታልቅሺ እህቴ በእ/ግር ሁሉም ያልፋል ብቻ እግ/ር ከአንቺ ጋር ይሁን ልጅሽንም ፈጣሪ ይማርልሽ!!
ያኛዉን አሁን የምትሳቀቂበትን ታሪክ መናገሩ ምን ጥቅም አለዉ እሱን ዘልለሽ ወደ ልጅሽ ጉዳይ ለምን አልገባሽም?አሁን የሚመጣዉን ፈተና አስበሽዋል?የባለቤትሽን ቅን ልብ ይጠይቃል አላህ ይሁንሽ
ያለፈወን ታሪክ መናገር ከፀፀት ነፃ ያደርጋል መጥፎ ታሪክ የሌለው የለም ሀጥያት ያልሰራ ሰው የለም አይዞሽ እንኳን ተናገርሽ ባልሽ ቢጠላሽ ሰዎች ቢያወሩ ምንም አትሆኛም በርቺ እግዛብሔር ፍጡሩን አይጥልም ሁሉም ያልፋልበእንዳልክዬ ለህክምና ከወንድምህ ጋር ሄደሀል ወንድምህ ድኖ በሰላም ተመለስ ጌታ ኢየሱስ ያበረታሀል ❤❤
@SamrawitGirma1 ትክክል ከሀጢአት ነፃ የሆነ የለም በዚህ ችግር ላይ ማንም ያላወቀዉን(ያላስታወሠዉን )ታሪክ ቆፍሮ ማዉጣቱ ጥቅሙ ምንድነዉ ??አሁን ስላለዉ የልጇ ችግር መፍቲሔ መፈለግ ሲገባ የትልቁን ልጇንም የሆነ የባሏን ሞራል የሚነካ ሌላ ታሪክ ባይመጣ እንዲሁ "አስተናጋጅነት እሰራ ነበር"ማለቱ አይሻለም ነበር የሆነዊ ሆኖ ከልጇ ጀምሮ ባሏም ሆነ አቅሙ ያለዉ ወገን በሙሉ በሞራልም በገንዘብም ከጎኗ ይቆማል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ይርዳት አላህ ልጇን ከመድኃኒቱ ያገናኝላት
@ አሜን እኔም የምመኘው እሱን ነው አንዳንዴ መካሪ ካልኖረን በየዋህነትም ማውራት የሌለብንን እንናገራለን ያ ድሮ የሰራችው ነገር አላስተኛ ካላት መናገሯ የህሊና ነፃነት ይሰጣት ይሆናል : የ እውነት የሚወዳት ሰው ይቅርታ ያደርግላታል
እግዚአብሔር ይርዳሽ የልጅ ነገር ይካብዳል 😢😢😢😢😢
የኔናት ለልጅዋ ስትል ነዉ ራሷን ያዋረደችው
ቆንጆ ነበርኩ ቆንጆ ነበርኩ ልጅነት ራሱ ቁንጅና ነው ፈፈላጊ ይበዛል ግን አብሮ አይኖርም
እዳልክ የኛ ጀግና በሼ አይቼክ ነው የመጣሁት
ልጅሽን አላህ ያሽርልሽ የልጆች ህመም እናቶችም አብረው ይታመማሉ
ግን አላህ የሰተረውን ነውር ወይም ሀጢያት እዚህ መናገር አልነበረብሽም ባይሆን ዩኒበርስቲ ለሚማረው ልጅሽ ስትይ ምን አስፈለገ እዚህ ማውጣቱ
አልሀምዱሊላህ ቶሎ ወጥተሽበት ህይወትሽን በሀላል እየመራሽ አይደል በቃ አላህ ማህሪ ነው
ለማንኛውም ልጅሽን እሽማቀሽዋል አላህ ይገዘው ልጅሽን።
አላህየ ወንጀላችንን ሸፍነክ እንደልብ እንድንራመዱ ላረክልን አልሀምዱሊላህ
ምን አይነት ለማህበረሰቡ ክብር የማይሠጥ ፕሮግራም እየሠራህ እንደሆነ ተመልካች ካልሆንክ በስተቀር መረዳት አትችልም።
ለልጆቻ ስሜት ብትጠነቀቅ ጥሩ ነበር ሁሉም ሰዉ የራሱ የተደበቀ ሚስጥር ይኖረዋ ግን አንተ የፕሮግራምህ ማጣፈጫ አረካት
ፈጣሪ የደበቀላችሁን ወንጀል ባደባባይ እንድህ ሰርቸ ብላችሁ ባታወሩ ሀሪፍ ነው መረዳት ካለባችሁ እርዱኝ በሉ ዝሙትን ቡዝነስ እያሉ ማውራት ራሱ ሰቅጣጭ ነው እባካችሁ ምንም ቢቸግር ይሄን እርኩስ ተግባር አማራጭ አድርጋችሁ አትውሰዱ በመሬት ላይ ሙሲባ የሚያመጣ አፀያፊ ነው አኡዙ ቢላህ ሚን ዛሊክ! አይዞሽ ልጂሽን አላህ ያድንልሽ
@@zabiba2788 ለዛውም መልክቱ ምን እንደሆን ያልታወቀ እራሱ ሰውየው ደነግጥኩ ህይወትሽ ይበላሻል ልጅሽ ቢሰማስ ቢዝነስ የማይለው አለ እንዴ !!! ልጇ ስለታመመባት ችግር ስለገጠማት መጣች ከዛ በዋላ አስለፈለፋት !! ይሄ መሀይም ሁሉ እየተነሳ ዘንድሮ ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሆኖ ያለ ethics ይቀደዳል ክፉ ነው ሰውየው!! ድሀ ስለሆነች እረዳሻለሁ ብልእህ ነው ያወጣጣት በጣም ነው ያዘንኩት ብዛ ላይ እያጋነነ እየሰደባት እየተገርመ ከሷ ይልቅ እርሱ አውርቶባት አሸማቋት አለቀ
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ እናት ነሽ እግዛብሄር ልጂሽኝ ይማርልሽ
ያለፈዉ ታሪኾ ባይነሳ ጥሩ ነበር ስለ ህፃኑ ልጅ ብቻ ቢወራ ጥሩ ነዉ ለትልቁ ልጅሽ ሞራል መጠበቅ ነበረብሽ መቼም የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነዉ እግዚያብሄር ሸክምሽን ያቅልልሽ አይዞሽ የልጅን ነገር የሚያዉቀዉ የወለደ ነዉ
አይዞሽ ከማንም የበለጠ ታሪክ የለሽም እግዚያብሔር ይማርልሽ
ፈጣሪ የደበቀላቹን ሚስጥር እዚ መታቹ ለምን ታወራላቹ
ለማይረባ እርዳታ ነዋ መርዳትስ ካለብን ለምን ታሪክ ማውራት ማብራራት አስፈለገ በቃ አሁን ያለችበትን ችግር ነግሮ መርዳት እያለ የድሮ ታሪክ እየተነሳ መጎርጎር ታዳጊውን አንገት ማስደፋት ይሄው ነው በቃ
I regret to mention that it seems like you are doing this for the sake of gaining UA-cam views; it would be more appropriate for you to address this on your radio show. She may not fully understand the implications of sharing her past publicly, but you are aware of the stigma that such revelations can impose on her and her children. Please consider refraining from actions like this in the future, as it can lead to misunderstandings within our community.
They did this before to with a young girl who was sexually assaulted by her adoptive father. First her adoptive mother had told the story then they brought her to ask her what happened. They didn’t cover her face or anything. It’s all for profit and views which is just sad. They don’t consider the persons privacy or that they could possibly be harassed.
ማጣት አይኑ ይጥፋ ስንቶቻችን ጉዳችን ተሸፍኖ ይኖራል የሰው እጅ ላይ ስላልወደቅን ይሄን ሁሉ ሚስጥር የማውራቷ ምክኒያት ማጣቷ ነው የኔ እናት እግዚአብሄር ሁሉን ያውቃል ስው ከማወቁ በፊት ያውቅሻል አሁን ደግሞ አደባባይ የወጣሽበትን በክብር ይለውጥልሽ
ሴቶች እባካችሁ ልጆችን መንከባከብ ካልቻላችሁ አትውለዱ.ሕጻናት ሲሰቃዩ ስሰማ በጣም ታምሜአለሁ።
አንዳንድ ሰዎችን ፊታቸውንኳ ምናለ ብትሸፍኑት ለልጆቿ ለማህበራዊ ህይወቷ ስትሉ እባካችሁ እንዳልክ ሀላፊነታችሁን በስነስርዓቱ ተወጡ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ግን ትክክለኛ ነገር አይደለም ያደረከው ያንተ እህት,እናትህ,ወይም ሚስትህ ብትሆን ምን ይሰማሀል😢😢
የኔ እናት አታልቅሽ እባክሽ 😢😢😢😢😢 እግዜአብሔር ታላቅነው ይደን ይሆናል 😢😢😢😢😢😢😢
እንዳልክ ዘመንህ ይባረክ.!
ሰላም እንዳልክ እንዴትነህ እባክህ በጣም እርዳታህ ያስፈልገኛል። እሸቱ ጋ የነበረህን ቃለመጠይቅ አይቼ ነው የመጣሁት። እንዴት ነው ላገኝህ የምችለው?
ያለፈ ህወቶአን መናገር አስፈላጊ አልነበረም ብዙ ነገሯን ያበላሻል አጠፋችሁ
Egzhabhir yemareh Ayzoh ❤
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ
ባለ ጉዳይዋ ፈልጋ ለተናገረችው የድሮ ስራዋ ማውራትዋ ከጋዜጠኛው ጋር ምን ያገናኘዋል አቅርብልኝ ሌሎች ይማራሉ ብላ እኮ ነው
please ወንድመ እየለየህ ጠይቅ ደግሞም እየቆረጥክ አቅርብ እንጅ
የኋላ ታሪኳን ማቅረብ ተገቤ አደለም ለተማሪ ልጇ መጨነቅ ነበረብህ ብዙ እህቶቻችን በዚህ ችግር አልፈዋል ። የልጇን ህክምና ግን እንዲታከም ማቅረብህ መልካም ነዉ
እንዳልክ በጣም ነው የምወድህ በርታ ለመጀመርያ ጊዜ ያንተን ዩቲብ ሰብሰርካብ አደረኩኝ የእውነት በርቱ
ያሳዝናል
ምንም ቢሆን በዚህ ታሪክ ዉስጥ ስለሴተኛ አዳርነቷ መግለፁ ከአስተማርነቱ ጉዳቱ ይመዝናል
አሁን ያሌችበትን ሁኔታ መግለፅ በቂነበር
ለልጅዋና ለራሷም መሀበራዊ ኑሮ ተፅዕኖአለዉ
ይህ ቪዲዮ ኤዲት ቢደረግ ባይነኝ
አህቴ ልጅሽ በጣም ሩህህ አስትዋይ ነው ዝም ብልሽ ጥንክባክቢው ፍጣሪ ለብጎ ነው ሁልንም ይምያርግው አስትምሪው ታሪክ ይስራል ይቅይራል ብርቺ አይዞሽ ጻበልም አስጥምቂው ይማርልሽ 🙏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ፀበል በል ነዉ ምሻለዉ
ምን እየሰራቹ ነው ይህ ሚዲያ ትልቅ ስተት ነው የሰራው ይችን ልጅ ታሪኳን በዚ ሁኔታ ማቅረቡ ለምን አስፈለገ
የለፋው ታሪኳና የልጇ ህመም ምንም አይገናኝም በአደባባይ መናገሩ ለምን አስፈለገ? ለልጆቿ ስነልቦና ጥሩ አደለም ከት አርጉት አላህ ያሽርልሽ አብሽሪ አታልቅሺ
የማይገባኝ የገር ሚስጥር በአደባባይ ቤተሰብ አይታሰብም?¿???ቆንጆ ነሽ ግን ለምን ቤተሰብን ማዋረድ ነው
ፊቶ ባይታይ መልካም ነበር
Endalk, why would you air this ,you should contact her family first and help her telling them why???
ur write
መርፈ የተወጋበት ሀኬም ቤት መሂድ ነበረብሽ
ይሂኔ ስንቶን ህፃን ሽባ እንዳደረጉ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው
ልጅነት ነው ጎደኞም አሰተዎፅኦ አለው ሰው ይሳላታል በቃ ተዎት አትደጋግመው ህይወት ብዙ ነገር ያሰተናግዳል ህይወት ውጣ ውአድ ነው እዚህ እየመጣቹሁ አሰተያየት የምትሰጡ ከመፃፉቹሁ በፊት አሰተውሉ መፍረድ ተገቢ አይደለም
አይ እርቅ ማእድ አትረቡም የሰው ህይወት መበጥበጥ
ፍቷ መታየት አልነበረበትም😢 ልጆቿ ልባቸው ይሰበራል አሁን እራሳቸውንም ልያጠፉም ይችላሉ ሶ እባካችሁ ይህን ነገር አስተካክሉት
እመብርሀን ትማርልሺ እህቴ አታልቅሺ አይዙሺ
እውነት ነው ወላጅ በልጆች አይፈተን
ለማን ዉም አግዚአብሔር ይርዳሽ
አረ ለልጆቾ አስቡ ነገ ሲያድጉ እነዚህ ልጆች ጋ የሚፈጠረዉን ስብራት ማን ይጠግነዋል ምን አለ የሚያስፈልገዉን ልጆቹን ነገሲያዩት የማይሰበሩበትን ብታስተላልፉ እሶ ይሄንን ላትረዳዉ ትችላለች እናንተ ግን የስነ ልቦና ባለሙያዎች ነን ትላሊችሁ እንዴት የልጆቹን ነገ ማየት ተሳናችሁ ?
አቤት የናትነት ፈተና መብዛቱን
እርቅ።ማእድ።ብላችሁ።ትዳር።ማፉረስነው።ይህ።እስኪ።ይህን።ሁሉ።ለሚዲ።ምስጥርሽን።ማውራት።ለምን።አስፈለገ።
❤❤❤ፀበል ውሰጂው አይዞሽ
ከማነዉ እምደብቀዉ ከአላህነዉ ወይስ ከሰዉ አላህ የሰጣት ፀጋነዉ
አይመች እንዳል ታሪኩ አስላጊ አይደለም ለምን እንዳቀረብከው አአልገባኘም
አሁን ይሄንን አደባይ አስፈልልጊ ነበር
እንዳልሽው ለልጅሽ ካሰብሽ ትዳርሽስ ይሄን ሁሉ አስበሽዋል አውሪ ብሎ ማነው የገረፈሽ ንስሀም ከሆነ የመንፈስ አባቶች አሉ በነሱ በኩል ከእግዚአብሔር ጋ ብትነጋገሪ መልካም ነበር ለልጁ ስትሉ ብታጠፉት መልካም ነው
ኪዉር ኢቶጳያ ትሂድ ህክምና ታገኘለች አግዛብሄር ይርዳሽ
ሰላም ለናተ ይሁን የእርቅ ማእድ አዘጋጆች ሰለ ዪኒ የእንዳልክ ወንድም እንዴት ነው የህክምናው ጉዳይ እንዴት እየሄደ ነው እንደው ብታሳውቁን ህንድ እንደሄዱ አውቃለው እንደው ጌታ እየሱሰ ከነሱ ጋር ይሁን
እግዚአብሔርይማር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እህቴ ፀበል ውሰጂው ይድናል