የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ዛሬ ስራ ጀመረ! ለኢኮኖሚው መነቃቃት ወሳኝ ምዕራፍ ነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025
  • የካፒታል ገበያ/ #CapitalMarket ማለት ምን ማለት እንደሆነ፤ ገበያው ሲመሰረት ይዞ ስለሚመጣው እድል እና ሊኖረው ስለሚችለው ስጋት ይህንን • የካፒታል ገበያ ምን ማለት ነው? W... ተከታተሉት!
    በኢትዮጲያ የካፒታል ገበያ ፈቃድ ለማውጣት በOnline የማመልከት ሙሉ ሂደት! How to apply for Ethiopia capital market service provider license? ht tps:// • የካፒታል ገበያ ፈቃድ ለማውጣት በO...
    ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
    Phone፡- 0913-24-39-56
    Email: - Wase.belay12@gmail.com
    Facebook: - / economistwasyhun ​
    Telegram: - t.me/WaseAlpha​

КОМЕНТАРІ • 25

  • @alimohammad-ps2zt
    @alimohammad-ps2zt 14 днів тому +1

    ግራ የገባኝ ነገር ሲኖር መፍትሔው .......አንተን መስማት !!! ❤❤❤❤

    • @matiyasberhane7292
      @matiyasberhane7292 14 днів тому

      Pls make video about bank loan, NPL ( non performing loan ) mean and its procedure and the likes. Thanks.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 14 днів тому +1

    Thank you for sharing your knowledge 👌 🙏

  • @fantahunifa5670
    @fantahunifa5670 14 днів тому +1

    ስለ መረጃ አመሰግናለው።

  • @AmeBeamlak
    @AmeBeamlak 14 днів тому +1

    Thank you for your brief info wase

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 14 днів тому +1

    እንደዚህ ቁጥጥር ሲደረግለት በጣም ጥሩ:: ነው እኛንማ ዶክተር ፍስሃ ብላክ ፐርፐዝ ብሎ ሸዋ ሸዋ ሰርቶን ተጫውቶብን ሄደ ::😮

  • @etgt1122
    @etgt1122 14 днів тому

    Thanks for the information 👍

  • @DestaYfru
    @DestaYfru 14 днів тому

    Thanks

  • @nahomg.2707
    @nahomg.2707 14 днів тому +1

    If i build a technology system that allows buying and selling of volumes electronically through website and app will the authority adopt the technology ! Or do they have there own infrastructure !??
    Hope you will answer this tnx

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  14 днів тому +1

      They already built the infrastructure!

    • @condoaddis
      @condoaddis 13 днів тому +1

      They already have one. But if you develop another you need license from ECMA to operate,

    • @nahomg.2707
      @nahomg.2707 13 днів тому

      @@condoaddisdo they have any prerequisite given that I solicite the license!?

  • @MEU916
    @MEU916 14 днів тому +1

    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቀኑ ደረሰ!

  • @sherefedinnassir1591
    @sherefedinnassir1591 14 днів тому

    እኔ የ አክሲዮኖች ዲለር (ኮሚሽን ኤጀንት ለመሆን) ኮንስልታንት ለመሆን _______~~~~~~ያወጡት እስፔስፍኬሽን ወይም ፕሮሲደሩ በጣም ከባድ ነው :: ለባለሙያዎች ምንም የስራ እድል የለም ። ለ ቀላሉ ስራ እራሱ 1000000 ብር አካባቢ ያለው ነው ፈቃድ የሚያገኘው :: ገና ምኑም ላልታወቀ ነገር እራስን አግዝፎ መቅረቡ አበረታች አይደለም ::

  • @simonabraha2671
    @simonabraha2671 14 днів тому

    አሁንም ያልተመለሰ ጥያቄ አለ !የሰው ብር ይዞ መሰወር፥ለሙስና መጋለጥ ወዘተ ድርጅቶቹን እንዴት ይቆጣጠራቸዋል አዲሱ ጽ/ቤት

  • @nahomtesfaye8303
    @nahomtesfaye8303 14 днів тому

    አሁን ሊስት የተደረጉ ደርጅቶች አሉ ዌብሳይት ውስጥ?

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 14 днів тому +2

    የኢሓድግ/ብልጽግና የዝንጀሮ ሥርዐት በጣም ወገኛ ነው። ሰለጠንኩ ለማለት የማይለብሰው ልብስ የለም። አንዴ ጠፈር፣ አንዴ ዝናብ አንዴ አክሲዮን እያለ ይዘላል።

    • @yaredhagose4468
      @yaredhagose4468 13 днів тому +2

      የፊዉዳል ስርአትን ቀብረነዋል ተመልሶ አይመጣም 😂😂😂 ዝንጀሮ ነክ ራስክ 😂😂😂

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. 12 днів тому

      @yaredhagose4468 የፊውዳል ሥርዐትን ለአርባ አራቱ ታቦታት ብትለማመን መቼም አታገኘውም። ሌላው ቢቀር ሥርዐቱ የሰው ብቻ ሳይሆን የተከበሩ ሰዎች ነበር።

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 14 днів тому

    እዩት ሁሉ ብርቄ ፡ደወል መደውልም ብርቁ

  • @aronhailu8556
    @aronhailu8556 14 днів тому

    ካፒታል ገበያው ላይ የሚመዘገቡ ድርጅቶች ካፒታል ይታያል. አነስተኛ ካፒታል ያላቸው የት ነው የሚገበያዩት?

  • @FEthiopia33
    @FEthiopia33 14 днів тому

    PP government empty propaganda😂😂😂😂