ሳይታወቁ የተወደዱ ምህታታዊ አጥፊ ቃላቶች፦ ነጻነት፥ እኩልነት፥ ዲሞክራሲ፦ የልቀቃናኖቻችን አገር ማፍረሻዎች/ ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 143

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ День тому +1

    ሊነጋጋ ሲል አብዝቶ ይጨልማል መምህር ዛሬ ያሳደዱ ነገ ይሠደዳሉ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ነግቶላት ያበዱት ወደቀልባቸው ተመልሠው የተሠደዱት ለሀገራቸው መልካም የሚሠሩበትን ቀን ያምጣልን።መምህር ፋንታሁን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነ ቤተሠብዎ አሜን።

  • @EthnicE2012
    @EthnicE2012 Місяць тому +5

    መምህር ፋንታሁን የሃይማኖት አስተማሪ ብቻ ሳይሆኑ የጠቅላላ የተፈጥሮ እና ስነ ጥበብ እና ፍልስፍና ማህበራዊ ወዘተ አዋቂና አስተማሪ ብሎም የሚከበሩ ኢትዮጵያዊ ነዎት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት::

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 Місяць тому +2

    ፈንታሁን ዋቄ የሚሰጣቸው ትንታኔወች በውቀትና በውነት ላይ የተመሰረቱ በመሆኑ እጅግ ጠቃሚወች በመሆናቸው እናዳምጣቸው። እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ!

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Місяць тому +36

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እንኳን ደህና መጡልኝ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን ክፋዎቹን ጥልቅ ባህር ይወርውርልን አሜን አሜን አሜን

    • @NoMistrust-l8m
      @NoMistrust-l8m Місяць тому +3

      አሜን!!! አሜን!!!አሜን!!!ከማይወጡበት ከጥልቁ በርባኖስ ይወርውርልን🙏🏾

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc Місяць тому +2

      አሜን አሜን አሜን 😢

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 Місяць тому +30

    እድሜና ጤና ይስጠዎት መምህር

  • @selassiechristos5990
    @selassiechristos5990 Місяць тому +7

    ወንድማችን የምትናገራቸው በብዛት በጣም በከፍተኛ ደረጃ ያለ ትምህርት እውቀት ጥበብ ነው!!! እባክህን እንደ አንተ ያለ መልካም ሃሳብ ያላቸው ኢትዮጽያኖች ጋር ተነጋግረህ በሰፊው እየተወያያችሁ የኢትዮጵያን ሕዝብ በከፍታ ደረጃ ለማምጣት መምከር መሥራት መጪው አላማህ ይሁንልን!!! እባክህን!!!! አመሰግናለሁ!!!! እግዚአብሔር ይርዳን!!!!!!!!!!አሜን!

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 Місяць тому +15

    መምህራችን ባሉበት ይጠብቅልን እርስዎና ውነት ከዚች ሀገር ተሰደዋል!እርስዎም ከውነት ጋር ለሀገርዎ ያብቃችሀ

  • @sebesibeankachrw333
    @sebesibeankachrw333 Місяць тому +9

    መምህር ከነቤተሰብዎ እግዚአብሔር የጠብቅልን አሜን

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 Місяць тому +12

    ያኑርል በርቱልን መምህራችን።

  • @yosefadisu2
    @yosefadisu2 Місяць тому +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን መምሀር

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 Місяць тому +1

    እንቁ መምህራችን ❤በእድሜና በጤና መድሃኒአለም ይጠብቅኦ

  • @waffiki
    @waffiki Місяць тому +8

    ቃለህይወት ያሰማልን።
    ከአንተ ትምህርት የተማርኩት በጣም አሰደናቂ ነዉ።
    ሰለ አገር ታረክ ተማርኩ : ሰለ ሀይማኖቶ ተማርኩ።
    እዉነተኝነት ተማርኩ።
    ቆራጥነትና /ጀግንነትን/ትክክለኝነትን ተማርኩ……..
    እግዚአብሔር እድሜ ጤናን ደስታን ፀጋዉን ያጎናፅፍህ::🙏🏽🙏🏽

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 Місяць тому +10

    🙏❤❤❤🙏
    እውነትን ሳይቀባባ የሚናገራት🙏 በንስር አይን አይቶ ውሸትን በእውቀት ድማሚት የሚያደባየው እንተን ስናይ ተስፋችን ይለመልማልና እባክህን መምህር ግፋልን 🙏🙏🙏
    በአንተ እጅግ ደስ እንሰኛለን 🙏❤❤🙏
    ተስፋም እየሆንከን ነውና በዚህ ደስ ልትሰኝም ይገባሀል ። LOVE YOU 🙏

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl Місяць тому

      @@tewodrosnegussie8180 ፋንታሁን ዋቄ ዋና የማኅበረ እርኩሳን ሰው ተቃዋሚ መስሎ የሚያጭበረብር ክፉ ሰው ነው በዚህ በፈሰሰው ደም ተሰቃይቶ የአልጋ ቁራኛ ሆኖ ነው የሚሞተው

    • @tewodrosnegussie8180
      @tewodrosnegussie8180 Місяць тому

      @AlMi-kl4cl አይይይይ የብልፄ መንፈስ ምላሽ 😁🥴😁
      እኛ ደግሞ ለዚህ አጋንንትን እና አገልጋዬቹን ብእውነትም በእውቀትም በድፍረትም ለሚፋለምበት ግብሩ መለኮታዊ አክሊል እንደሚያሰጠው በደንብ እናምናለን ። እንኳን አምላክ እኛም ውለታውን ቆጥረን በሀገሩ የምናከብርበት ቀን ቅርብ ነው ።
      አትጠራጠር !!!!!!!!!!!!!!!!
      ይሄን ቃል መዝግበው !!!!

    • @tewodrosnegussie8180
      @tewodrosnegussie8180 Місяць тому +1

      @AlMi-kl4cl የእውነት አምላክ ቢያንስ በሰማያት ካከለለትም በምድር በገዛ ሀገሩ በድል በሞገስ በጥቂት ጊዜ ውስጥ እንደሚከብር አረጋግጥልሀለሁ !!! መዝግብልኝ !

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl Місяць тому

      @@tewodrosnegussie8180 ፆታዬ ሴት ነው እኔ ደግሞ የማረጋገጥልህ የዚህ አጋዛዝ ዋና ባለሟሎች ማኅበረ እርኩሳን እነ ጋኔል ክብረት ጋኔል ጋኔል ፋንታሁን ዋቄ ሌሎቹም ሰይጣናዊ ስራቸው ይጋለጣል ይሄን አስተያየት እንዳዩ ዘግተህ ጥፋ ይሉሃል

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl Місяць тому

      @@tewodrosnegussie8180 እኔ ደግሞ የማረጋገጥልህ የዚህ አገዛዝ ባለሟሎች እነ ጋኔል ክብረት ፋንታሁን ዋቄ የሌሎችም ጉድ እንደሚጋለጥ ነው የማረጋገጥልህ

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Місяць тому +2

    መምህር መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ከነ ቤተሰቦቾ አንድ የሚጣል ነገር የሌለበት እግዚአብሔር ንፁ አህምሮ ላደለው የሚያንፅ ንግግር ነው መድሐኒዓለም እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን በርቱ ይቆይ እንጂ ፍሬዎት ማበቡ አይቀርም እዳይሰለቹ በርቱ መምህር

  • @za71
    @za71 Місяць тому +9

    ወንድም ፋንታሁን ዋቄ ልዑል እግዚአብሔር በጤና በዕድሜ በረከት ይባርክልን የመላዕክቱን ጥበቃ በዙሪያህ የእሳት ቅጥር ያድርግልህ

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Місяць тому +9

    በእውነት አደበተ ዕርቱ ሙህር ንስር የፖለቲካማንዲስነህ ።ክበርልን ታላቁ የቤተክርስቲያን ልሳን መምህር ግርማ ዋቂ ስምን መላዕክት ያዎጣዋል ።እውነትም ግርማ ሞገስ ተሰፆሃል ልሳነ ዕርቱ አደበተ ዕርቱ ታጋይ ነህ ክርልን የዘመናችን እንቁጅግናችነህ ።

    • @za71
      @za71 Місяць тому

      * አንደበተ ርቱዕ

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle Місяць тому +6

    መምህር ፋንታሁን በጭራሽ አይሰሉችም ዋናው ጦርነት ከውስጣችን ከራሳችን ጋር ነው መሆን ያለበት ትጥቃችን የእግዚአብሔር ቃል ነው መሆን ያለበት ያውም በ ለብ ለብ ሳይሆን በመብሰል ስለሆነ ከላይ ያሉት የሐይማኖት መሪዎቻችንም በመጀመሪያ ራሳቸውን አብስለው ነው ልጆቻቸውን ማብሰል የሚችሉት ❤በውነት ምህራችን ሁሉም በትእግስት እንደ እርስዎ ያሉ መምህራንን በትእግስት ብናዳምጥ ራሳችንን መለወጥና በራስ መተማመን ሊኖረን ይችላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 Місяць тому +5

    መምህር ሰላም ነው ፈጣሪ የጠብቅለን አፅናኛችን ትክክል ነዎት የ1967 ዓ ም ፖለቲከኞች አገራችንን በጠበጡብን መቼ ነው ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሕዘብ ረፍት የሚሰጠን

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl Місяць тому

      @@ashenafiashe7921 ፋንታሁን ዋቄ ዋና አጭበርባሪ ተቃዋሚ መስሎ የሚያምታታ ክፉ ሰው ነው አሁንማ ስራቸው ሁሉ የሰይጣን ስለሆነ ፊቱ ራሱ የሰይጣን እየመሰለ ነው😥😥

  • @NahomDessye
    @NahomDessye Місяць тому +5

    መምህራችን እውነቱ ይሄ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ይህን ህዝብ ከባበት አዚም እንዴት ይውጣ?

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 Місяць тому +9

    ሥዝም ስብእና የሚል ትልቅ እጅግ በጣም ለሠው ልጅ ሁሉ የትኛውም እምነት ውስጥ ቢሆንም መነበብ ያለበት መፅሃፍ ያበረከቱልን የተክልዬ ልጅ ምሁር ተመራማሪ ፀሃፊ መካሪ አስተዋይ ሊቀልሣናት መምህር ፋንታሁን ዋቄ ሁልግዜም እደምለው ድንግል እምዬ ማርያም ብርሃን ትሁንሎ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ከግራ ከቀኝ ይቁሙሎት ቅዱስ ፀባዖት ሞስ ይሁንክ እስከቤተሠብክ

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Місяць тому +8

    ይቅርታ መምህር ፈታሁን ዋቂ እናመሰግናለን የፖለቲካው ስማርት ንስራችን ክበርልን ጅግናችነህ ።

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 Місяць тому +7

    ክብር ይስጥልን ሁልግዜም ድንቅ🙏🙏👍👍 መምህር ክቻሉ እለልኝ ካሳየ የAesop Ethiopia ባለቤት እቅርቡልን እሱም እደእርሶዋ ድንቅ ዘመኑን የዋጀ የገባው መምህር ነው 🙏

  • @techawatch
    @techawatch Місяць тому +1

    ክብር ይስጥልን ከእውነት ጋራ ቆመው ስላሉ።

  • @hebronmedia-4330
    @hebronmedia-4330 Місяць тому +6

    እድሜና ጤና ያድልዎት ልብ ያለው ልብ ይበል ልፋታችሁን አይቶ እግዚአብሔር ይለመነን❤❤❤

  • @anutube5111
    @anutube5111 Місяць тому +1

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን! እውነታው ይኸው ነው! ፀጋዎን ያብዛሎት

  • @TesfayeGezaw-v3y
    @TesfayeGezaw-v3y Місяць тому +6

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከቤተሰቦጋራ ይስጥልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Місяць тому +8

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
    የኢትዮጵያችንን መሪዎች ነን የፖለቲካ መሪዎችን እና እኛን ህዝቦችን ሳስብ የቅዱስ ዳዊት ቃልን ተውሼ እንዲህ እላለሁ
    ከመ አርዌ ምድር ጽምምት እዘኒኅ
    እንተ ኢትሰምዕ ቃለ ዘይረቅያ።
    ዖራ አዕይንቲሆሙ
    ገዝፈ አልባቢሆሙ ያሰኘናል
    እነርሱ አቅደውበት እያጠፉን ነው እኛ አቅደን የማንጋፈጠው እስከመቼ ይሆን
    ፋኖ አዕምሮችን ውስጥ ነው ያለው ማለት ፋኖ የለም ሳይሆን እኛ እራሳችን ፋኖዎች መሆን አለብን እርሱም ከእሳቤያችን እና ሰው ከመሆን ውስጥ የሚገኝ ግፍን መጸየፍ ነው።

  • @ZelalemTefera-b1p
    @ZelalemTefera-b1p Місяць тому +4

    እዉነት ተናጋሪ

  • @z-lalibelatube7872
    @z-lalibelatube7872 Місяць тому +1

    Thanks!

  • @Shiferw-r9w
    @Shiferw-r9w Місяць тому +1

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን::

  • @abrehamabay2509
    @abrehamabay2509 Місяць тому +3

    መምህራቺን

  • @KaltisdikYinebeb
    @KaltisdikYinebeb Місяць тому +5

    እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕር ድምጽሕን በመሥማት እሚጽናኑ ብዙ ሰዎች አሉ እናም ብዙ ቀን አትራቀን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Місяць тому +5

    Memhrachen HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis Місяць тому +3

    ATO FATAHUN HONEST AND PURE ETHIOPIAN WE ARE PROUD OF YOU GOD BLESS YOU
    THANK YOU 💯💯💯💯
    🙏🙏✌️✌️🙏👌

  • @zemensikeyerzemensikeyer2019
    @zemensikeyerzemensikeyer2019 Місяць тому +3

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mertulemariam
    @Mertulemariam Місяць тому +5

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ። አንተ የተባረክህ ሰው ነህ። ሁልጊዜም እየተመላለሰ የሚያስጨንቀኝ ለምን አንድ ማዕከላዊ አገራዊ አስተሳሰብ ሊኖረን አልቻለም?ከ1942 ዓ.ም በፊት አንድ ማዕከላዊ አገራዊ አስተሳሰብ ነበረን ወይ?መቼም አገራዊ ማዕከላዊ አስተሳሰብ ሳይኖረን እንደ አሁን በቋንቋ ተከፋፍለን አልተገዳደልንም። ተጋብተን ተዛምደን በየ ትኛውም የኢትዮጵያ ጥግ አብረን ኖረናል። ምን ነበር አብሮ ያኖረን ማዕከላዊ አገራዊ አስተሳሰብ?እንዴትስ ወደዚያ ዘመን እንመለስ??

    • @AstedeSemage
      @AstedeSemage Місяць тому

      ወንድሜ ሠፊ እና ጥልቅ ሀሳብ ይላል ?የግሌ ጥያቄ ;
      ሁልግዜ ከኛ ጂኦግራግራፊ ውጪ ላሉ ሁሉንም አይነት ጉዳዮች አይነ ሰውር ነን።
      ቀጥሎ ባህላችን ራሱ ሞገደኛ እና ፅንፈኛ አግላይ የዉሸት መቀባባት ችግሩነውን ደፍሮ የማይመረምር አድበስባሽ ይመስለኝል።

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 Місяць тому +4

    ኢትዮጵያዊ የሆነን ተረግመናል፤ ለዚህም ሰልጣኔአችን መጥፋቱ ምስክር ነው።

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን!!! እኛን በንፁህ መስታወት አሳዩን::

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin Місяць тому +1

    እንደዘመድኩን በቀለ በጥልቅ ጥላቻ ሳይገቡ ሀቁን ብቻ ሰለሚናገሩ እግዚአብሔር ይርዳወት።

  • @SenaitMitiku-c1h
    @SenaitMitiku-c1h Місяць тому +4

    Your sacrifice for sure will b rewarded one day.

  • @YohannesAdenew-r3i
    @YohannesAdenew-r3i Місяць тому

    ፋንትሽ እንኳን ለእመቤታችን በዓተ ቤተ መቅደስ አደረሰህ በባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዲ.ን ዮሐንስ ።ከMk

  • @waffiki
    @waffiki Місяць тому +4

    Democracy is a hidden language,( meaning ዲመን ሲክረሲ ነዉ።
    በእንግሊዘኛ ከፃፍኩ እንደገና ያሰወጡኛል።

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Місяць тому +4

    ሰላም ለሁላችን ይሁን❤

  • @GetnetAweke-h5v
    @GetnetAweke-h5v Місяць тому +2

    yetekeberu memihirachin endemin senebetu yibertu memihr

  • @nahomafriend
    @nahomafriend Місяць тому +2

    enamesegnalen

  • @rozetesemma287
    @rozetesemma287 Місяць тому +3

    Rejim edmie ke tena gara yistelin wud Memhirachin❤️❤️❤️❤️❤️I absolutely agree with you!!!!

  • @ቅያሬድማህሌታይማዕድ
    @ቅያሬድማህሌታይማዕድ Місяць тому +3

    100% True.God Bless you.

  • @belayneshgossa3958
    @belayneshgossa3958 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር! እግዚያብሔር አምላክ ባሉበት ጤናና እድሜ ያድልልን! የእውነት ምን ሆነን ነው ምን ነካን እንላለን ግን ለመልሱ ሁላችን አናስብ፣ አንተጋ ሌሎች እንዲፈቱልን እንሻለን እነርሱም እርሰዎ ያሏቸው አይነት ሰዎች፡፡ እስኪ እንደርሰዎ ከወደቀብን አዚም የሚያነቃ ሰው ያብዛልን!

  • @BelayAssena
    @BelayAssena Місяць тому +3

    አብሮ ይስጥልን አሜን።

  • @IilAb456
    @IilAb456 Місяць тому

    እውነት እውነቱን መናገር እንዲ ነው መምህራችን ጌታ ይርዳን ❤❤❤

  • @mengistuamsal5496
    @mengistuamsal5496 Місяць тому +3

    THIS IS ALL ABOUT TRUTH

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 Місяць тому

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቆት እድሜና ጤናውን ይስጦት

  • @alem7474
    @alem7474 Місяць тому +2

    መምህር ስላየሆት ደስ ብሎኛል፣
    እንክዋን ኢትዮጵያ እዚህ የምንኖርበት የአውሮፓ ሀገር እንዲሁም ጎረቤት ሀገሮች በሙሉ፣ ነጻነት፣ እኩልነትና ዲሞክራሲ አለ ይባላል፣ ሁሉም ውሸት ነው፣ ልዩነቱ ይሄኛው በዘዲ መተግበሩ ነው

  • @bubumahdere1854
    @bubumahdere1854 Місяць тому +5

    🙏💯

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 Місяць тому +2

    🙏🙏🙏 መምህር ክበርልኝ

  • @mengistuamsal5496
    @mengistuamsal5496 Місяць тому +4

    THANKS MORE OUR TEACHER .......

  • @ሳራ-መ4ረ
    @ሳራ-መ4ረ Місяць тому

    ጀግና ብርታ ፈጠራ ይጠብቅህ

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤

  • @mesfinayele9889
    @mesfinayele9889 Місяць тому +4

    በእውነት ታውረናል

  • @SenaitMitiku-c1h
    @SenaitMitiku-c1h Місяць тому +4

    ❤❤❤ Edime je Tena yistewo memihir.

  • @tsegeredabeshah4744
    @tsegeredabeshah4744 Місяць тому +4

    እውነት ነዉ

  • @hanamola4362
    @hanamola4362 Місяць тому +4

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @getanehket
    @getanehket Місяць тому +4

    ❤ I only to say tks teacher

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር እኛም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @WorkuKebede-o1g
    @WorkuKebede-o1g Місяць тому

    አንድ አይን ያለዉ በአፈር አይጫወትም በሃይለሰላሴ በመንግሰቱ በመለሰ በአብይ በሚቀጥለዉም ወዘተ ሠላም ነፃነት የለም እርግማን አለብን ረጣሪያችንን ረሰተናል ለምእራባዉያን ተሸጥን ሁላችንም ተጎጅ ነን እዉነቱ አልጠፋንም መምህር ሀቄ መልሱ ለነፃነት ፈጣሪ ይቅር ይበለን ብንናገር እናልቃለን አብዝተን እንፀልይ

  • @tewoderosedesalegn
    @tewoderosedesalegn Місяць тому

    መምህር ክበርልኝ 💗💗💗

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 Місяць тому +4

    Thank you

  • @natytesema9148
    @natytesema9148 Місяць тому +2

    💯👍👍👍❤️🙏

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 Місяць тому

    ፈንታሁን ዋቄ የንጹህ አእምሮና የውቀት ባለቤት ነህ ቀጥልበት።

  • @BenmoA.
    @BenmoA. Місяць тому +3

    Selam yamtalin eski

  • @solomonbantie6184
    @solomonbantie6184 Місяць тому

    እኔ የማዝነው መምህሮቻችንእራሳቸውን የሸጡበቶ ጊዜ ጅቦች የተራቡበት ሀገር አውዳሚዎች ተከታዮቻቸው የሚፈነጨጩበት

  • @SitotawSitotaw-m7d
    @SitotawSitotaw-m7d Місяць тому

    አይ መምህር ምንታርግወ ግድ ነው ልፍለፋ አይደለም ❤ እግዚአብሔር ን ይዘን ..

  • @TGYLedtaYuaken
    @TGYLedtaYuaken Місяць тому

    Gêneuse Thank you ❤️❤️🙏🙏

  • @solomonbantie6184
    @solomonbantie6184 Місяць тому

    ተባረክ

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin Місяць тому +1

    መ ምህር ይህን ምክር ለኦሮሞ ወጣቶች ለህዝቡም በኦሮምኛ ይንገሯቸዉ ያሰተምሩልን። ጥቂቶች እንኳን ትንሽ አይናቸዉን ቢከፍቱ። አማርኛ ተናጋሪወች በመጠኑ ቻግሩ የገባቸዋል።

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Місяць тому

    Fantahun waqqe , Waqqefetta Galla Tertiru

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 Місяць тому

    we love you, keep it up!

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Місяць тому +1

    እምነት በራሱ ፓለቲካ እንደሆነ በእኚ በአቶ ፋ/ንታሁን ሰውዬ ዛሬ ነው የገባኝ•••••

  • @EjegayehuAbera
    @EjegayehuAbera Місяць тому

    ግሩም ነው መምህር የጀዋር የሰሞኑ አዲስ ቁማር ገብቶናል

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Місяць тому +2

    እንኳን 4 አይን 1/4ኛው በኖራቸው

  • @MolalignBerie-m2c
    @MolalignBerie-m2c Місяць тому

    ይህ መልካም መርሐ ግብር በኦሮምኛ ቋንቋ ጭምር ቢቀርብ ምጥሩ ነው።

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 Місяць тому

    እውቀት በውነት ላይ የተመሰረተ ሲሆን የህዝብን ችግር መፍትሔ ያስገኛል።

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin Місяць тому +2

    The last 40 years,educational system in Ethiopia is dwindling down to non existence in present level.Many who hold degrees are incompetent not even capable of discriminating fact from fiction. They can easily manipulated by their erroneous beliefs. The farmers, the traditional not even literates are better thinkers in the country. It is because of them, the country is held together in spite of all the attempt to break it up.

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 Місяць тому +2

    Be tebet tewetro yaqerare yeneberew goma yetenefese yemeslal ahun😅😅😅 yerechache yetelacha mer ezh adersonal 🎉🎉

  • @zeemartulema6458
    @zeemartulema6458 Місяць тому

    ከተሰጡት ጥቂ ትአሉታዊ አስተያየቶ ተነስቼ ጥያቄ አለኝ፦ "ዛሬን ሰው የሚያር*ርዱ፥ የሚያፈናቅሉ፥ አቅደው ጥላቻ የሚሰብኩና የሚያደኸዩ፥ ከተማን፥ ወረዳንና አካባቢን ለጎሣ የሚደለድሉ፥ ሰዶማዊነትንና ሌብነትን በተግባር የሚሰብኩትን፥ ዛሬን የሚያሰቃዩንን ደብቀህ በእውነትም ይሁን በሐሰት የተተረከልንን ትርክት እያኘክን መጠፋፋት አለብን ነው የምትለው? "

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 7 днів тому

    ሕዝብ በሕዝብ ላይ የነሳል ነገር ግን አገር መጠበቅ ሁልቀን ነው አገራችን ከሐይለስላሴ ግዜ ጀምሮ አገራችን የውጪው ጠላት በመርዳት በማስተማር በኤምባሲ ተሰማርተው የሰሩት ክፉ ስራ ነው ዛሬ ፍሬውን የምናየው አንደም መንግስት እነሱን ከውጪ የገቡትን እሚከታተል ሰው ወይም መንግስት የለም በወያኔ ጊዜ ቤዝ አስገብተው ሕጻናት በጉድፊቻ መአት ወስደው አሰልጥነው መልሰው አገር ውስጥ ከተው ሰው እሚያርዱት ኤርትርያንስ በተለይ ስራቸው በውጪም በውስጥም ሰላይ ናቸው ከውስጥ ሆነው ይሔን ሁሉ እሚሰሩ እሚያሰሩ ወያኔ ብዙዎቹ ኤርትራውያን ወይም ግማሽ ኤርትርያንስ ናቸው ወደ ስራ ተሰማሩ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Місяць тому +3

    እረጉድ ነው የወረደብን

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Місяць тому

    😀😀😀😀 ምናምን'

  • @MuleChaka-cd8vi
    @MuleChaka-cd8vi Місяць тому

    አትምጣብን

  • @AlMi-kl4cl
    @AlMi-kl4cl Місяць тому +1

    አጭበርባሪው የማኅበረ እርኩሳን ሰው ፋንታሁን ዋቄ አሁንማ ፊቱ ደምበኛ ሰይጣን እየመሰለ ነው

    • @atlabachewmoges1920
      @atlabachewmoges1920 Місяць тому

      ይህን አስተያየት የአብይ ሴይጣን ብልፅግና ነው። ፋንታሁን ዋቄ እንደአንተ አይነቱን የቆሻሻ አሰተሳሰብ ለማጽዳት ጊዜውን እየሰዋ ነው። ደደብ ይግባህ !!!

    • @atlabachewmoges1920
      @atlabachewmoges1920 Місяць тому

      ይህ አስተያየት የቆሻሻው የብልፅግና የረከስ ሃሣብ ነው !!!

  • @ahunu_yibas
    @ahunu_yibas Місяць тому

    በሰላጢን ውጉ ብለህ ያስተላለፍከው የመግደል ጥሪ መቼ ነው የምታስጀምረው ??

  • @SaladinJunidi
    @SaladinJunidi Місяць тому

    with all due respect, i want to suggest that the Amaras as a people or group do not buy your idea. Hobbes said */ All against All/ is human nature as an individual and as a group. any how i admit that theoretically it is impossible to disprove your logic keep on teaching us who knows what comes.

  • @MuleChaka-cd8vi
    @MuleChaka-cd8vi Місяць тому +1

    መጀመርያ ልብህን ንፁ አድርግ ለኦርቶዶክስ አሳቢ መስለህ አትቅረብ አስመሳይ

    • @atlabachewmoges1920
      @atlabachewmoges1920 Місяць тому

      የፋንታሁን ልብ ንፁህ ነው። ይህን እየሰማህ የማይገባህ ከሆነ የበከተው ልብህ መጽዳት አለበት፡ :

    • @MuleChaka-cd8vi
      @MuleChaka-cd8vi Місяць тому

      @atlabachewmoges1920 ጥላቢስ የአይጥ ምስክር ድንቢጥ

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 Місяць тому

    መምህር -- ለማለት ብየ ሳይሆን ሁሌም የሚገርመኝ የሰው ጭንቅላት ከተቀዳ ጥራዝ- ነጠቅ አስተሳሰብ ተላቆ በጥልቅት እንዲያስብ የማድረግ ክለትዎ እጂግ የተለየ ነው:: ይህንን ድንቅ የሆነ ማስተዋል የሰጠወት እግዚአብሔር ዘላለም ይክበር::

  • @Anatolean4801
    @Anatolean4801 Місяць тому

    ሀአንተን ብሎ መምህር እራስህ እልቂት እየሰበክ ሌላውን አራዊት ምንምን ትላለህ ራስህን የአለም የበቃ ሊቅ አርገህ ምታይ ግን ከራስህ ጠባብ አመለካከትና እምነት ውጭ ምንም መየት ማትፈልግ እድሉን ብታገኝ ሚሊየኖችን በሀይማኖታቸው ብቻ ለታስርዶ የምትችል እርኩስ ነህ አውሬ ነህ እልም ያልክ ግትር ማሀይብ ነህ ራስህ በኮባ በጋቢ ተሸፋፍነህ ከሀገር ከሸሸህ በኋላ ሌላውን ውጣና ተራረድ ምትል እንጭጭ ነህ

    • @atlabachewmoges1920
      @atlabachewmoges1920 Місяць тому +1

      ይህ ሁሉ መቀባጠር የብልፅግና ገረድ ለሚከፈለው ሂሳብ፡ ነው :: ይልቅስ ወደ ልበኖህ ተመለስ ።

    • @Anatolean4801
      @Anatolean4801 Місяць тому

      @atlabachewmoges1920 አረቄያም የቄስ ልጅ

  • @tesfayedkenno6531
    @tesfayedkenno6531 Місяць тому

    አንዲት ጥያቄ አንተ ማን ነህ?
    የሐይማኖት አስተማሪ ?
    ፖሎቲከኛ?
    ፈላሰፋ?
    እንደ አስቆሮቱ ይሁደ ቀናተኛ?
    በለሰልጣኖቹ አላሰጠጋህ አሉ?
    ደግሞ በሰመ አብ ብለህ ዝባዝንኬህን
    ትዘበዝበለህ?
    ደግሞ አማራ አማራ እምትለዉ አማራ መች ለራሱ አነሰ?ታዴዎስ ታንቱ?
    እግዚአብሔር ይማርህ

    • @Orthodox_Secular_FantahunWakie
      @Orthodox_Secular_FantahunWakie  Місяць тому

      ነኔ ራሴን የምመለከተው እንደ ተራ ሰው ነው። ተራ ነገር ግን ከቡድን በተለይ ከዘር ጭፍን መንጋ ዕሳቤ ነጻ የሆንኩ፥ ህሊናዬን የማዳምጥ፥ ሰብአዊነትና ፍትሕን በዘረኝነት የማልሸቅጥ፥ ለሆድና ለዝና የማልገዛ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому

    እርሶ፡ ክርስትያን፡ ኖት? ነኝ፡ ካሉ፡ ዘመኑን፡ አያውቁም? ቅ፡ ስላሴ፡ መምህር፡ ሁነው፡ ምዕመኑ፡ አ፡ ኪዳንን የማያውቁ፡ አፍርታችኋል? ምን፡ ሆነን፡ ይላሉ? የባሕል፡ ክርስትና፡ ጉዱ፡ ፈላ!

    • @eftihiamario1561
      @eftihiamario1561 Місяць тому +2

      ከስድብ ይልቅ የራስህን ሃሳብ በማዋጣት መከራከር ያስፈልጋል! እሳቸውማ ትግላቸውን እያካሄዱ ነው በርቱልን መምህር!

    • @ያለውደሳለኝ
      @ያለውደሳለኝ Місяць тому +2

      አሁን ምንድን ነው ያወራኸው? መልሰህ ብታነበው ለራስህ ይገባሀል?

    • @atlabachewmoges1920
      @atlabachewmoges1920 Місяць тому

      ​@@ያለውደሳለኝ
      ለዚህ ነው መምህር ሲያስተምር የማይገባው :: ዴዴብ !!

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb Місяць тому +4

    እድሜና ጤና ይሰጥዎት መምህር

  • @Orthodox_Secular_FantahunWakie
    @Orthodox_Secular_FantahunWakie  Місяць тому

    ከተሰጡት ጥቂ ትአሉታዊ አስተያየቶ ተነስቼ ጥያቄ አለኝ፦ "ዛሬን ሰው የሚያር*ርዱ፥ የሚያፈናቅሉ፥ አቅደው ጥላቻ የሚሰብኩና የሚያደኸዩ፥ ከተማን፥ ወረዳንና አካባቢን ለጎሣ የሚደለድሉ፥ ሰዶማዊነትንና ሌብነትን በተግባር የሚሰብኩትን፥ ዛሬን የሚያሰቃዩንን ደብቀህ በእውነትም ይሁን በሐሰት የተተረከልንን ትርክት እያኘክን መጠፋፋት አለብን ነው የምትለው? "