ሳውዲ በኢትዮጲያዊያን ላይ ዘመቻዋን ቀጥላለች ፓኪስታን ነው ስትለው ሹርጣ ነው ባንጋሊ ነው ስትለው ጀዋዛት ነው መንገደኛ ነው ብለህ ስታስብ ሰላይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ

    የሌላው ሀገር ዜጋ አንገቱን ደፉቶ ነው የሚሄደው የሀበሻ ወንድ ግን ሽሻና መጠጥ ሲጠጣ ይውላል በሴት ገንዘብ

    • @ኢትዮጵያ-ጨ7ጠ
      @ኢትዮጵያ-ጨ7ጠ 5 років тому +2

      በትክክል ሙኽ ማፊ ናቸው በገዛ ዜጎቻችን ላይ ነው በደላችን

    • @birtaghaluhbirtaghaluh9620
      @birtaghaluhbirtaghaluh9620 5 років тому +1

      እውነት ነው ወላሂ

    • @ከዲጎደሬዋኢነላህማአሷቢሪ
      @ከዲጎደሬዋኢነላህማአሷቢሪ 5 років тому +3

      ዝም በይ ባክሽ አሽቃባጭ ስቶቹ አረቦች ናቸው እዚጋ ሺሻ ቀለብ አደርገው የተቀመጡ እሄው እኔሱን ማን ነካቸው ?????

    • @ፋፊየአህሉእናት
      @ፋፊየአህሉእናት 5 років тому +1

      ሣህ ትክክል

    • @leratub6791
      @leratub6791 5 років тому +2

      በትክክል ያእትዮ ወንዶች መጠጠጥ ሚሰሩ እነሱ ስራታ ቢስ ጥገበኘ ጩቢ እዞ ፎልስን ሚዎጉ እነሡ ሴትን ሚየሠቀዩ እነሱ እዳው አሰፈሩን አገተችን እንደፈ አደረጉን ሁሉ ወንድ ግን አይደለም

  • @MohammedHussain-py6bc
    @MohammedHussain-py6bc 5 років тому +62

    አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ጥፋታችንን እያወቅን እነሱን አንውቀስ እራሳችንን ካላከብርን ማንም አያከብረንም ጩቤው መጠጡ ሽጉጡ እማን ላይ ነው የሚገኘው?እኛው ዜጎች ላይ ነው!!!!እንደ ሳዑዲ የቻለን የለም ወላሂ

    • @ቲጂስደተኛዋቲጂስደተኛዋ
      @ቲጂስደተኛዋቲጂስደተኛዋ 4 роки тому

      በጣም

    • @ሀዩሰይድመሀመድ46
      @ሀዩሰይድመሀመድ46 4 роки тому +1

      ቭሬ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን ውን አሳቢ ም ነው አንተን ኤባሲ ባደረጉህ ተባረክ ጤናና እዲሜ ይስጥህ

    • @shamokhalenzii8845
      @shamokhalenzii8845 4 роки тому

      ደግሆኑከተማቁጭብለውብሴትገንዘብሲጨስ:ሲጠጣእየዋለአስርሴትእየጀነጀነሸጣሾጣወቹንማይበላቸውአሉአዳዱአላማያላቸውአሉናአላህይጠብቃቸው

    • @user-rm6qh6lt8l
      @user-rm6qh6lt8l 4 роки тому

      ትክክል

  • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
    @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 5 років тому +278

    #አቦ በነሱ #አይፈረድም እንደውም #ከነ ክፋታችን ተሸክመውናል እግዚአብሔርን ሀገራችን ስንባላ እያዩ #እንደ አረብ የተሸከመን የለም

    • @emuyefikersew6643
      @emuyefikersew6643 5 років тому +3

      በትክክል

    • @ነጭአዝሙድ
      @ነጭአዝሙድ 5 років тому +3

      ትክክል እኛንም ችለውናል

    • @mekiyatube8863
      @mekiyatube8863 5 років тому +2

      Seh welah melsn enweqsachewaln

    • @rehmarehma6838
      @rehmarehma6838 5 років тому +4

      በትክክል

    • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
      @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 5 років тому +9

      እረ እንደነሱ የታገሰን የለም ክፋትና ጭካኔ ያስተማራቸው የኛው ሰው ነው አረቄና ሺሻቸውን እየሳቡ እርስ በርስ እሚ ደባደቡት የኛው አይደሉ እንዴ

  • @የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ

    የሰው ሀገር መሆኑን እርስተው ፀጉራቸውን አጨብረው ሱሪዉን እቂጡ ድርስ አውልቆ እየሄደ በዛ ላይ ጩቤና ሽጉጥ ይዞ መውጣት ደግ አድርጓቸው

  • @netsanetalemu7133
    @netsanetalemu7133 5 років тому +196

    የሳውዲን ፓሊስ ከመውቀስ እኛስ የሀገሩን ህግ አክብረን እየኖርን ነው ወይ ምን ማለት ነው ሽጉጥና ጬቤ ይዞመገኝት እኔ አስርዬ ሳወራ ሰምቺለሁ

    • @dalalhalie2801
      @dalalhalie2801 5 років тому +6

      እውነትሽ ነው

    • @habybahabyba1922
      @habybahabyba1922 5 років тому +6

      Tikikiel.walhe

    • @medinahmuhammad2191
      @medinahmuhammad2191 5 років тому +2

      ስንት አስተዋይ አለ በስው ሀገር እየኖሩ ስለት መያዝ ምን ይሉታል

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 років тому +5

      መቼም እኛ ግዴታችን ሳናቅ መብታችን ነው እንላለን ትክክል

    • @ifyd7781
      @ifyd7781 5 років тому +2

      netsanet Alemu welahe ewenet new anet setakebet keber.yisetahal endet sew lesera hedo chubeyi yimazezal

  • @አመተላህየደሴዋአመተላህ

    ስራቸውነው የኛ ዜጎችእኮ ሰው አደሉም በሴት ብር እየጨፈሩ እሰይይይይ ጥርግ ያርጋቸው እኒህ ከሀድወች እሰይይይይ

    • @እንደመርበፍቅር
      @እንደመርበፍቅር 5 років тому

      ልክነሽ የኔንም ጠርጎ ቡወሰደለኝ እገላገል ነበር

    • @saramadry836
      @saramadry836 4 роки тому

      እኔምለትንሺአመለጥኩኝወይኔ

    • @user-fd4si9bn6m
      @user-fd4si9bn6m 4 роки тому

      @@saramadry836 እንደት ማሬ ሊይዙሺነበርደ የት ነሺ

  • @enateewedishalehudf3732
    @enateewedishalehudf3732 5 років тому +164

    ወይኔ ፈርች ልሞት ነው ሾርጣ በላይክ አጰናኑኝ

    • @ቅዱስሚካኤልሓደራ
      @ቅዱስሚካኤልሓደራ 5 років тому +5

      አይዞሽ እናት እግዘኣብሄር ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቼ በሰው አገር ለሚትኖሩ እኔ ቤሩት ነኝ የሚገኘው እና እናተንም ቅዱስ ሚካኤል ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @enateewedishalehudf3732
      @enateewedishalehudf3732 5 років тому +3

      @@ቅዱስሚካኤልሓደራ amiiiinnn yene wed

    • @አባቷንናፍቂየወሎሽቅርቅር
      @አባቷንናፍቂየወሎሽቅርቅር 5 років тому +1

      ክክክክክክክክ እኔስ ቤትይ

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 5 років тому +2

      ዉይ ዉዴ እኔም ነኝ ቢያንስ ጋዚን ካርጎ ካላረግ እዳይዙኝ በጣም በጣም ፈራሁ

    • @fatumaedris8119
      @fatumaedris8119 5 років тому +2

      አላህን ብቻ ፍሪ ሀዳ ዱኒያ ያእክቲ

  • @ክብሬነሽሐገሬክብሬነሽሐገ

    እኔማ ለትንሽ አመለጥኩ ቀላል ሰበሩት ይስበራችሑና እስኪ እንኳን ተረፍሽ በሉኝ በላይክ እዴስ አመት ከሾርጣ አስመልጦኛል

    • @maraki6568
      @maraki6568 5 років тому

      sra hidesh new yameltshiw ekun ameltsh

    • @halimamossa2104
      @halimamossa2104 5 років тому

      አድስ።አመት።ክፍልሽነው።ተደስችማማየ

    • @abdulhamidwilzy1059
      @abdulhamidwilzy1059 5 років тому +1

      እኳተረፍሽ ሀቢብቲ

    • @ልኑርለልጀ
      @ልኑርለልጀ 5 років тому

      ክክክክክክክ እንኩዋንም አመለጥሽ ከእነ አጎቴ

    • @xhcxmndgj7691
      @xhcxmndgj7691 5 років тому

      እኳን ተርፍሽ እህቴ

  • @hayatyosif6044
    @hayatyosif6044 5 років тому +38

    አይዞችሁ እህት ወድሞቸ ሰው የአለ እርዚቁ አይበላም ብዙም አትጨነቁ

    • @fef1933
      @fef1933 5 років тому

      አድስ ነው እደ ነው የቆየ ነው

    • @hayatyosif6044
      @hayatyosif6044 5 років тому

      @@fef1933 አዲስ መሰለኝ

    • @SsSs-wl4vm
      @SsSs-wl4vm 5 років тому +1

      አድስ ነው እህት እኔኳን ባለይቃማነኝ ባለህገወጥ ፈጣሬ ይርዳችሁ

    • @user-mh3nf8ts2q
      @user-mh3nf8ts2q 5 років тому

      አብሺሩ አላህ አላቻሁ

    • @abitube3078
      @abitube3078 5 років тому

      ትክክክል

  • @user-nh1jm9tr1i
    @user-nh1jm9tr1i 5 років тому +16

    እኛ ሀበሾች ሢያንሥብን ነዉ ሣዑድ የተዉሂድ ሀገር ናት አስካሪ መጠጥ ሺሻዉ አላህ ሂዳያ ይስጠን

    • @nurahassen3253
      @nurahassen3253 4 роки тому +1

      ልክ ብለሻል እህት የዝሙት አገር አረጉት

    • @giiknkuwgb7566
      @giiknkuwgb7566 4 роки тому

      ልክነሺ

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 5 років тому +68

    እኔ ሙሉ በሙሉ በነሱ አልፈርድም የኛዎቹም ተጠግበዋል ግን አንዱ በጠገበው የሁሉም አበሻ ስም ሲጠራ ነው የሚያመኝ ብዙ ምስኪን አሉ ሰርቶ ለመለወጠ አው ሰሞኑ በጣም ተቀጣጥሎ አል የተቀጣጠለው ዝብለው አደለም አብድ ሹርጣ ተገድሎ አለ እተባለ ነው በአበሻ ባክራጂው አካባቢ መፏሃ እና በሀገራቸው መገደል አለባቸው እስቲ ኢዩት የቱም ዜጋ ሲያታይ ሲፈተሽ ምንም አይገኝባቸውም የኛዎቹ የተለያዩ ስለቶች ነው ሚገኙባቸው ከቢለዋ ጀምሮ ።
    ከአረቄ ከተለያዩ ሀገሩ ከማይፈቅደው ነገር ለምን እደዚህ የሚያረጉት በዚህ ነገራችን ነው በመጥፎ የሚያዩን አልፈርድባቸውም በገዛ ሀገራቸው በውጪ ዜጋ ሲገደሉ ።

    • @zehermohammed5422
      @zehermohammed5422 5 років тому +2

      ልክነሽ

    • @alemalemitoyuna8357
      @alemalemitoyuna8357 5 років тому +1

      😊

    • @lulutube9064
      @lulutube9064 5 років тому +2

      በጣም

    • @hadiethio-
      @hadiethio- 5 років тому

      @@alemalemitoyuna8357
      ያስቃል እዴ? ዋሸሁ እዴ?

    • @sadamohammed2553
      @sadamohammed2553 5 років тому +1

      ያሳዝናል ስንት ስቃይያሳለፊትንእረስተው በሀገራቸውላይመግደል

  • @meramhassen2672
    @meramhassen2672 5 років тому +38

    ሳኡዲወች ጥሩ ሰው ናቸው የኞ ሀበሻ ገንዘብ ፉለጋ መጥተው ሺሻና መጥፎ ስራ ነው የሚሰሩት ባለጌ ናቸው ግማሾቹ

    • @giiknkuwgb7566
      @giiknkuwgb7566 4 роки тому

      አጀቴንቅቤአጠጣሺው

    • @user-rz7df8kl4u
      @user-rz7df8kl4u 4 роки тому

      መንፉሀየሀራምያሠፈርነዉ

    • @rrrt6360
      @rrrt6360 4 роки тому

      አረ እዉነት ነው ሚሥኪኖች ሥንት ተያዙ መሣፈር የለምን ይሻላል ገንዘብ ሠጥተን በለቀቁን ገንዘብ ይቅር እባክ እሥር ቤት አበው

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 років тому +60

    ያሳዝናል የኛ ነገር እኔ ዱባይ ውስጤ ናት እደፈለኩ ወጥቼ ገብቼ ብሩ እደሳኡዲ ባይሆንም ነፃነቴ

    • @favfg7y906
      @favfg7y906 5 років тому

      ውደ ጠለብ ነሽእደ ነውስ ጠፍተሽ

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 років тому

      @@favfg7y906 ኧረ ጠፍቼ፡፡ ነው

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 років тому

      ሳውዲም ብዙ አይደለም ልዝናና ካልሽ በዚህም ጊዜ ሚዝናኑ አለ ግን አናኖርሽ አላማሽ ነው

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому

      ሳውዲ ላይ የትኛው ነጻነት? ፊትሽን ሸፉነሽ ተጀቡነሽ ነው እሱም ሆኖ መች ያርፉሉ ወንጀለኛ ነፉ ነው

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 років тому

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 በትክክል በጣም ችግር ነው እኔ ሳኡዲ ብሆን ነፍሴ ተበትካ፡፡ ታልቃለች

  • @berhanchakoli3351
    @berhanchakoli3351 5 років тому

    እኔ ዱባይ ነኝ ግን ነፃነት አለን ሁሉም ነገር ከማዳም ነው የሚሸፈነው ወጪ የለብነም ደሞዛችን ተቀማጭ ነው እና ነፃነት አለን ግን ሳዑዲ በጣም ነው እምፈራው እግዛብሄር ይጠብቃቸው እህት ወንድሞች ያልፋል የማያልፍ ይለም ሃገራቺን ሰላም ያርግልን

  • @hananlve4066
    @hananlve4066 5 років тому +25

    በስደት ያላችሁ እህት ወንዲሞቸ ፍጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቀን 😘ኢንባሲወች ምናለ የመኖርያ ፍቃዲ ወይም ይቃማ በብራችንኮ ብስጡ? 🙄🙄

    • @monamohamed7421
      @monamohamed7421 5 років тому

      ክክክክ ማን ሰጪና ክልካይ አድርጎት ነዉ በሰዉ አገር

    • @amenamenamenjanet9878
      @amenamenamenjanet9878 5 років тому

      Egezabher amlake kenante
      Yheneyasazenale
      Amlakebeselam

  • @DanDan-zg6nk
    @DanDan-zg6nk 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት እውነት ብለሃል ጸጋና በረከቱን ያብዛልህ በእውነት ሀገራችን ላይ ላይ ሰላም ያጣነው አንሶ ደግሞ በሰው ሀገር በእውነት ይገርማል ግን ለምነው ከኢትዮጵያ ላይ ስቃይ የሚበዛብን ለምንድን ነው በእውነት ይገርማል እውነት ብለሀል ወንድማችን በቅናሽ ስራ አንገባም የምትሉ እህቶች ምንም ቢሆን መግባት ነው ያለባችሁ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በምህረትና በቸርነቱ ይጠብቀን በእውነት አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን መካሪ ወንድም አያሳጣን አሜን ።

  • @user-sk3gl6xu5b
    @user-sk3gl6xu5b 5 років тому +29

    ውይ አለመታደላችን ሀገራችን ሰላም የለን እዝህ ሰላም የለ ምንይሻለን እኛ ለፍቶ አዳሪወች

    • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
      @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 5 років тому

      😭😭😭😭

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому +1

      ብሬክሥ ግንአተ አልገባህም እነሡ እኛኢትዮጲያውያን እዚህም ዘረኝነቶ ጀመሩ ሢያሣችውነው ይለቃቅሞች አህሠን አርፈው ይቀመጡ በተለይ ኦሮሞዎች ዘረኝነት በቡድን እየሠሩ ነው

    • @hirj2602
      @hirj2602 5 років тому +1

      በጣም ሀቢቢቲ ሀገራችንም ደስታ የለም ትንሽ እዝህ ይሻልነበር ግን መቀኛው በዛ

    • @Seid-wm3bg
      @Seid-wm3bg 5 років тому

      እፍፍፍ በጣም ያስከፍል የእውነት ስርተን ለበላን ያርብ ተክፉ ነገር ጠብቀን

    • @mekibedra2264
      @mekibedra2264 4 роки тому

      @@Seid-wm3bg ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @emurihana6011
    @emurihana6011 5 років тому +45

    እኔ አላዝንም ይዘው የሚዞሩት ጩቤ ሽውጥ ማንን ሊማቱ ነው መጠጥ መቸ ነው የሀገሪቱን ህግ የሚያከብሩት እና ዝም ብለው ከለቀቁን አንቻልም እረ እኛ አበሾች

  • @Semira109
    @Semira109 5 років тому +69

    አበሻ ተነግሮት አይሰም በተለይ መጠጥ የሚሸጡ ስለዚህ ይለቃቅሞቸው አገርቸውን አበላሽተዋል በተለይ ወዳች 1/መጠጥ መሸጥ
    2/ሚስቱን እቤት አስቀምጣ ሌላ ፍለጋ ሲዘላዘል ነው እሚውልት ስለዚህ አሰን።

    • @Ss-ub2fx
      @Ss-ub2fx 5 років тому +2

      ትክክል ወላሂ

    • @tinbetethiopia5470
      @tinbetethiopia5470 5 років тому

      እሰይይይ። ይለቃቅሙቸው ለምን እድውመጡ መሸርሙጥ መጥእጥ። ሌእላም ሌእላም። ነግውር

    • @ፍጡማዋሴ
      @ፍጡማዋሴ 5 років тому +1

      ትክክል

  • @aminanuri7799
    @aminanuri7799 5 років тому +5

    ደግ አደረጉ ሳውዲ በጣም ቆሻለች ትፅዳ አላህ ይርዳቸው እኛ ክብር አያምረብንም

  • @demekchasefeademekchasefea4060
    @demekchasefeademekchasefea4060 5 років тому +11

    እኛ እትዮጵያውያን የራሳችን ችግር አለብን
    በየጭፈራ ቤት በየበቱ መጭፈር በሀበሻቤትነው
    እነሱ ህጋቸውን ከፈጣር በላይ ነው ምያከብሩት
    ሀገራቸውን ይወዳሉ እውነታቸውነው

  • @user-ei9ck6do7e
    @user-ei9ck6do7e 5 років тому +7

    ጥፋቱ እኮ የሳውዲዎች አይደለም እራሷችን ነን እምናጠፋው የገዛ ወንድሜችንን በጩቢ መግደል ምን ይቦላል ለኢትዮጵያ ብቻ እማ ትኩርት የሰጡት እኮ የኛ ልጆች አሉ በጣም አላማ የሊላቸው አሉ የሚርብሹ ሰው መግደልን ምን አመጣው የባሲውስ ምን ብሎ ይጠይቅ ጥፋተኛ እንደሆንን ይታወቃል

  • @ሀሊማከወሎ
    @ሀሊማከወሎ 5 років тому +52

    ደግ አርጓቸው አረቂ ሺጉት ቢላዋ ማነው ይዞ የሚቀባረረው ጥፋተኛ የኛ ዜጋ ነው ትንሺ ሥናገኝ ጥጋባችን አይቻልም ጥርግርግ ያድረጓቸው

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 років тому +1

      ሀሊከወሎ ሀሊ 👍👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘

    • @hayiminegn2240
      @hayiminegn2240 5 років тому

      ትክክል ማር

    • @user-bs9vq5cq5t
      @user-bs9vq5cq5t 5 років тому

      ✔✔✔

    • @halima438
      @halima438 5 років тому

      ሳህ ወላ

    • @ልኑርተደብቆለአድስአመት20
      @ልኑርተደብቆለአድስአመት20 5 років тому

      ቢርጋግም ባይርጋግም ለምን ህግውጥ መስራ መያዝ ያስፍልጋል በስድት ላይ እያለ ስንት ደንዝ አለ የመጣበት የማያውቅ

  • @waweyalex6190
    @waweyalex6190 5 років тому

    ብሬክስ ስለ ኢትዮጲያዊ እህትና ወንድሞችህ ተቆርቋሪ መሆንህ በጣም ደስ ይላል ግን የእኛን ዜጎች ከሌላ ዜጋ ጋር አታነፃፅር አረቦች ደሞ ማሻ አላህ ናቸው ሀበሻ ተንኮለኛ ነው ለራሳችን ዜጎች እንኳን የማንራራ እኔ የሶፍያን ቪድወ ካየሁ ወድህ መዳሜን ወደድኳት የሶፍያ መዳም እኮ ሀበሻ ነበረች ግን በፍላሽ ገደለቻት አኡዙቢላህ

  • @yedanienat2448
    @yedanienat2448 5 років тому +13

    ልክ ናቸዉ በሄደበት ባለጌ ሀበሻ ነዉ ህግወጥ ስራ ነዉ እሚሠሩት ለዛዉም ችለዉናል 🇪🇹🇸🇦🇸🇦እንባሢ ህገወጥ ስራ ሥሩ ብሏል እንደ እሡም ከህግ በታች ነዉ

  • @user-uo7ky4cn1u
    @user-uo7ky4cn1u 5 років тому

    ብሬክስየ እውነት ለመናገር እኛ ሀበሾች እንኳን የሰው ህግ ያገራችንን ህግ አናከብርም ሲቀጥል ግዜ ስጡ ላልከው ስንተየነው ሳውድ ለኛህዝብ ግዜ ሰጥታ ያስወጣችን እውነት ለመናገር እንደ ሳውድወች የቻለን ሀገር የለም እውነት ለራስ ነው እስኪ አርፎ የሚሰራ ማን ተያዘ ግን እቤት ውስጥ አረቄው ጫቱ ብዙ ህጉ የማይፈቅዳቸው ነገሮች እንተገብራለን እንድው ዝም ብሎ ቀን ያውጣ ነው ማለት የምንወቅስበት አንደበት የለንም

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 5 років тому +19

    እኔ በነሱ አልፈርድም 1 እባሳችን የሞተ ነው
    2 የኛ ሰው እደሌላው ዜጋ አይደለም እጀራ ፍለጋ መቶ እዚጋ የሚሰሩት ስራ በጣም አሳፋሪ ነው የማሳዝነው ግን የኔቤጤው ባላደረገው ነገር በሌላው ጠንክ መያዛቸው
    3የማሲዙት ጠቋሙዎቹ እናማን ናቸው የኛዎቹ ጅቦች ናቸው
    በቅርብ የሆነችን ልጅ ጅዳ ላይ የምታቀው የኔ የምትለው ሰው ወደ ኢጃዛ ቤት ልኬድ ስትል እሱ አረቦች ጋ ተመሳጥሮ ምሽዋር ልኮ ላት በጎን አረቦቹን ልኮ አሳዛት እና 8ሽ እሪያል ክፈይ ይሏታል ከዛ ባለታክሲውም እጁ ስላለበት እሱም ሃበሻ ነው ያለሽን ክፈይና የተረፈውን እየሰራሽ ትሰጭኛለሽ ይላታል እሷም እሽ አለች በድንጋጤ እናም ሰተው ለቀቋት ያን ብር ማን ነው የሚበላው አረቦች ብቻ ሳይሆኑ የኛ ሰዎች ናቸው የተካፈሉት ያውም የኔ በምትለው ሰው እና ነገሩም ካለፈ ቢሆንም ታወቀ እና ልል የፈለኩት የኛ ሰው ስርአት የሚባል የለውም

    • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
      @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 5 років тому +1

      ወይ ዛሬ የኔ የምትይው ሰው ነው የሚበልጠው የንብላው ቀን ነው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው

    • @abarra6907
      @abarra6907 5 років тому +1

      ትክክል የያሰው ያን ሁሉምበድ ያኩሉበህር ያኩሉ አልፈው ሴቱም ወዱም ትንሺ እሩዝ ሲበሉ ይጠግባሉ እርስ በራሳቺን እደተብላን ባገርም ሆነበሰው አገር አለን ሌሎቺ ዜጎቺ እየሰሩ ሲለውጡ እየሰሩ ወዳ አገራቸው እየሄዱ ሲቀንሱ እና እየቀደም ስዴት ማስፋፋት እርስበርስ መመቃኝት

    • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
      @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 5 років тому

      @@abarra6907 በጣም 👍

    • @fafisirajnani5065
      @fafisirajnani5065 5 років тому

      @@abarra6907 betekikil

  • @sumayasumaya2269
    @sumayasumaya2269 4 роки тому +8

    የስራችንን እያዩነው እነሱም አይፈረድባቸውም ስረአት የለንምሀበሻ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 років тому +6

    *ሰውን ከመውቀስ የሀገሩን ህግ እና ደንብ ማክበር አለባችሁ የሳዑድ ህግ በጣም የከበደ ነው ስለዚህ ተጠንቀቁ ወንድሞቸ*

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም

    እር ሳኡዲ አትበለኝ በጣም ይቀፈኛል አብሶም ለሀበሻ ያላቸው አመለካከት በጣም ከባድ ነው ።??? ልብስ እኮን አያስለብሱነም እራቁታችነን ነው እሚያወጡነ ብትራቸው ይባስ በጣም በጣም ልክ ነህ እኮን እባሲ መንንግስትንም ይመለከታል።።ጆሮህን ክፈት ዶክተር አብይ ስማ ላንተ ነው ቢያንስ እቃ እንኮን እንያዝ ፒሊስ ፕሊስ ተባበሩን።ብሬ ልክ ነህ የኔ ወንድም ውስጤ ነህ

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 5 років тому +46

    አድስ አመት ነው በአድስ አመት ደግሞ ይሄንን ቆሻሻ ህዝብ እናወጣለን ብለው ነው አሉ ወንድሜ ኢትዩያወች ቆሻሻ ናቸው አሉን በዛ ላይ ዝሙት በዛ መዳሜ ናት ያለችኝ

    • @ሳራተመስገን
      @ሳራተመስገን 5 років тому +5

      ቆሻሻ እነሱናቸው ያለከዳማ ያሞታሉ ጭቆች እትዮጵያላያ የተነሳሴጣን ፈጣሪ ያብርድል

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 5 років тому +2

      ኡፍፍፍፍ አለመታደላችን ፍርዳቸው ነው ሀበሻውም አበዛው ባዳድ ጥጋበኛ እኛ ሚስኪኖቹ ሞትን አይይ

    • @aminanuri7799
      @aminanuri7799 5 років тому

      እኛው ነን ጥፋተኛ እራሳችንን አስደፈርን ወላሂ

    • @mainahi5449
      @mainahi5449 5 років тому +1

      ቆሻሻ ስ እነሱ ያለ ሠራተኛ አድቀን አያድረም እነሱም ምን ይበሉ ሀበሻውም አበዛው

    • @mohammmmad6273
      @mohammmmad6273 4 роки тому

      ሀሀሀውሻበያት

  • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ

    እኔ በነሱ አላፈርድም የሰሞኑ በጣም ከባድ ነው የኔን ዘመዶች አዳለ ይዘዋችዋል የኔ የምላቸውን ጨርሱብኝ 😢ከባሌ ጀምሮ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 5 років тому

      ያረቢ የት ሀገር ነው አረ ንገሩኝ ባልተቤቴ በቅርብ ይገባል በባህር እየመጣ ነው

    • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
      @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 5 років тому

      ሪያድ ነው የያዟቸው እኛ መድና ነን ያው ነሲቡ አልቆ ነው እጅ አሁን መያዙ በርዷል መድና ሪያድ ነው የበዛው

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 5 років тому +1

      @@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ አይዞሽ እህት እኔም በረመዳን ተይዞ ዛሬ ሳኡድ ድንበር ገብቶልኛል አላህ በሰላም ያስገባልኝ ጨንቆኛል ይህን ስሰማ

    • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
      @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 5 років тому +1

      @@myfullhope1272 ኢንሻአላህ አላህ በሰላም ያስገባው ማማየ

  • @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ
    @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ 5 років тому +34

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጭንቅ ብሎኝን ወድሜ ተይዞን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ላገሩ ያብቃው

  • @Jm-gp8hh
    @Jm-gp8hh 5 років тому +13

    የኛ ሰው ባለጌ ነው
    መጠጥ ጫት ስርቆት ስንት ነገር እየሰራን
    ሲያንሰን ነው

  • @አባቷንናፍቂየወሎሽቅርቅር

    የኛዉ ጥጋብ ነዉ ወድሜ የተከበረችዉን አገር የደፈሯት ሀበሾች ናቸዉ

  • @ioxpoim9806
    @ioxpoim9806 5 років тому +19

    ኧረ አልሰማህም የመጡበት የረሱ ስንት አህያዎች አሉ

    • @user-vd8mw8xv1e
      @user-vd8mw8xv1e 5 років тому

      ሳህ

    • @ioxpoim9806
      @ioxpoim9806 5 років тому +3

      @@user-vd8mw8xv1e ውነቴን ነው ሲጨፋሩ እሚውሉ ስንት አላማ ቢስ አሉ

    • @dghjfghh6500
      @dghjfghh6500 4 роки тому +1

      አህያ ብቻ አህያም ስራዋን አትረሳም

    • @ዜዲነኝስደተኛዋእናቴንናፋ
      @ዜዲነኝስደተኛዋእናቴንናፋ 4 роки тому

      በጣም። የኔውድ። ወላሂ። ስንት። ጋጠወጥ። አሉ። እኛን። ሚስኪንወች። ሰርተን። ልጆቻችንን እዳናሳድ። አብረን። እንወቀሳለን። አብረን። እንረበሻለን። ያረብ። አላህ። ይድያይስጣቸው። እህህህህ። ብቻ። አላህይጠብቀን።

  • @masschere8515
    @masschere8515 5 років тому +15

    ወይኔ እመብርሃን ትሁነን ሰው አንመስላቸውምኮ ሆድ ይፍጀው ብሬክስ

    • @إمريانأدم
      @إمريانأدم 5 років тому

      እነዝህ የገሙ ትግሪወች ናቸው ሰበቦቹ አላማቸውን የረሱ ጥቦች ለኑፁሁ ተረፈ

    • @zedfijerfikeradem
      @zedfijerfikeradem 5 років тому

      ሰውማ እንደሆን ያውቃሉ ሀበሻ ክብር አይወድም

  • @jemilaahmed9718
    @jemilaahmed9718 5 років тому

    እናመሰግናለን ወንድም ብሬክስ አንተ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ ለዜጋህ የምትቆርቆር መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ

  • @user-hg4tk4jb7v
    @user-hg4tk4jb7v 5 років тому +11

    ይገባቸዋል ሽሻ ኽሚር ወዘተ የሚሸጠው ሀበሻ ነው ስለዚህ ምን ያድርጉ ወደው አይደለም

  • @ahmedtube5670
    @ahmedtube5670 5 років тому

    ኢባሲ ራሱ ያፍራል በዚህ ጉዳይ ምን ብሎ ይናገር አሳፋሪ ነንኮ እኛ ሀበሻወች ሴት ወንድ ተቀላቅሎ የሚጨፍር ህዝብ ነውኮ ሀበሻ ይህ በኢስላም ይወገዛል ስለዚ ምንስ ብሎ ያቀርባል ኢንባሲ አሳፋሪ ነው ሳኡዲ ለዘላአለም ትኑር ድን ይስፋፋ♥

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 5 років тому +4

    እባክህ እኛ ሀበሾች ችግር አለብን የመጣንበትን የረሳን እራስበራሳችን በክፋት የተጠመድን ብቻ ስቱ የኛ ጉድ አያልቅም

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 2 місяці тому

    የኢትዮ መግስት እዛ ያለውን አስከብሯልና ጭራሽ ለዚህ አገር ይደርሳል ብለህ ማሠብህ ወድሜ እኛኮ መግስት የለንም 😢😢😢😢ፈጣሪ በስ ይድረስ😢😢😢😢

  • @user-fm2wy1zr8b
    @user-fm2wy1zr8b 5 років тому +14

    ምን ያድርጉ የኛም ህዝብ ጠግቦዋል በባህር እህቶቻቸው እያለቀሱ በብድር ዝፍቅ እድርገዋቸው ይመጣሉ በሁለት ወራቸው ያሉበትን ይረሱና ሲኪን ይይዝና ይውፕጣለ መጄመሪያ ከኛ መጄመር አለበት

    • @raheemadubai9476
      @raheemadubai9476 5 років тому +1

      ትክክል

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 5 років тому +1

      ሳህህህ የመንን ብርማ ሆድ ይፍጀው

    • @emuabukiemuabuki5224
      @emuabukiemuabuki5224 5 років тому

      ይሄን የባህር መንገድ የሚዘጋ ሀይል ቢመጣ እኮ እንደዚህ አይጠግቡም ነበር ብንያዝም ደግመን እንመጣለን እያሉነው ጥጋባቸውን ያበዙት

  • @allahisonlyone3100
    @allahisonlyone3100 5 років тому +2

    ብሬክ ችግሩኮ ስንት ባለጌወች አሉ የሀገራችንን ስም የሚያጠፉ እነሱም ወደዉ አይደለም መጥፎ ነገር ከተሰማ ኢትዩጵያዊ ናቸዉ ነዉ የሚባለዉ

  • @fff-to2qc
    @fff-to2qc 5 років тому +15

    እንኻን ሹርጣ መዳሞችም ጠግበዋል አለህ ይርዳን

  • @hayiminegn2240
    @hayiminegn2240 5 років тому +2

    እኛ ሀበሻዎች. ሀገር ሲሉን አንወድም እንጂ.ይውጡልን ከተባለ ቆየንኮ ብሬክስዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ . ወገኖቼ 😥😭😭😭😭

  • @user-vh9vn5rl3n
    @user-vh9vn5rl3n 5 років тому +20

    ጥርግ ያርጋችሁ እሠይ እኳን ደግ አደረጋችሁ ስራአት የለለው ዜጋ የኢትጵያን ሥም ያስቆሸሻችሁት እናተ ናችሁ ጥርግ ያድርጋችሁ

  • @vhghb1161
    @vhghb1161 4 роки тому

    ወድሜ እነሱ ምንም አይፈረድባቸውም ይሀግሩን ህግ ማክበር የኛ ሀላፊነት ነው

  • @بهيهحسن-و8د
    @بهيهحسن-و8د 5 років тому +3

    ወድም የኛ ሀገር ልጁች አስችጋሪነው ቡዙ ሚስኪን አሉ ብዙም የሀገሪቱ ህግ አይጠብቁም የኛ ሰው አላህ ይጠብቅቸው

    • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
      @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 5 років тому

      ሀራም የሚሰራውን ይጥረገው ብሎም ይቦክሰው

    • @بهيهحسن-و8د
      @بهيهحسن-و8د 5 років тому

      አላህ አቅል ይስጣቸው መለት በተልይ ወዱች ሀገሪቱ የማይፈቀድላት ነገር አትስሩ ሀገራችንም አታሰድቡ ለሀበሻን እዘኑላት

  • @umuesmailtube7780
    @umuesmailtube7780 5 років тому

    አይ ብሬክስ የኛዎቹ ናቸው ጥፋተኛ ምክንያቱም ስሞኑን እየተገዳደሉ ነው ለዚያ ነው ግን አንዳንድ ግዜ መንፉሃ እጅ የሚስጡበት ቦታ ፖሊስ ሲይዝ እየመረጡ ነው እናም መርጠውም አይልኩም ይደፍራሉ ይህን ኢንባሲዎች መፍትሔ ይፍልጉልኝ

  • @user-gt8qh8rs5c
    @user-gt8qh8rs5c 5 років тому +5

    አቦ ደግ አደረጉት የኢትዮጲያ ወንዶች በተለይ የመጡበትን ረሰተውታል በአብዛኛው እንዳውም ችለውናል

    • @najatali5961
      @najatali5961 4 роки тому

      ሳውድ፣ላይ፣ጉድነው፣እሚታየው፣ተዙሁም፣ችሏል፣አንድ፣የገዛ፣ውገኑን፣በጬሜ፣ይውገል፣አንድ፣ውልደው፣ሀኪም፣ቤት፣ልጅ፣ውልደው፣ጥለው፣ይሄዳሉ፣ታዳ፣የኢትዩጽያ፣መንግስት፣ቢሆን፣አይታገስም፣የኛ፣ነው፣ጥፋቱ

  • @ስሶናእግዚአብሔርፍቅርነው

    እግዚአብሔር የጠበቀን አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ነገር የምንሰማበት ግዜ ያምጣልን

  • @ዘኩትዩብ
    @ዘኩትዩብ 5 років тому +5

    የሰውዲን ፖሊስ መውቀስ አይቻልም እኛ ራሳችንን መውቀስ ነው ያለብን

  • @As-dv9qh
    @As-dv9qh 5 років тому

    እነ በበኩሌ አልፈርድበትም በዚህ ሀገር ህግ እኛ እራሳችን ህግ የሀገሩ ህግ እየጣስነዉ ነዉ ምክንያቱም ጥንቃቄ የጎደለዉ ነገር እየተሰራ ነዉ ያለዉ የማይፈቀድ ነገሮች እያስመጡ አልኮል የመሣሠሉ ነገሮች እያመጡ ህጉን እየተላለፉት ነዉ ሥለዚህ እኛ መጀመርያ እያንዳንዳችን እራሳችን እንፈትሽ ለደህንነታችን ሥንል በተረፈ አሏህ ይጠብቀን ሁላችንም

  • @ሰብሊነኝየደሴዋ
    @ሰብሊነኝየደሴዋ 5 років тому +8

    እኔ በነሱ አልፈርድም ደግ አድረጉ እኛው እራሳችን ነን ክብራችንን ያጠፋነው እሚያሳዝነው ግን በአዳድ ቆሻሾች ንፁሀኑ አብሮ መታፈሱ

    • @cell7697
      @cell7697 5 років тому +1

      አረ ዘንድሮ አረምን ጉድነዉ የቤሩት ግፍና በደል የማይበቃን ደም በእናንተን ጀመሩ ኦፍፍፍ አረ መረረኝ ዛሬስ በማልቀስ ሰዉነቴም አለቀ አምላኬ አተ አፅናና በቃችሁ በለን

  • @የኢማንእናትነኝበጣምየምወ

    ወላሂ ሀቂቀተን ካወራን እኛው ሀበሻወች እኛው ኢትዮጵያዊ ነን ጥፋት እያጠፋን ያለነው በስንት ፍተና መጥተን ስርተን ለመግባት የምንፈልግ ብዙ ህበረተሰቦች አለን ነገር ግን ሀበሾች በዜጋቸው ላይ እየተጫወቱና እየሳቁ ነው ያሉት ዜጋቸውን በጩቤ እየተወጉ ብዙ ህዝቦች አልቀዋል ወንድሜ ዋ በኢትዮጵያ ኢንባሴና በሳኡድ ሹርጣ አትፍረድ እያስጠቃን ያለው የኛው የራሳችን ዜጋ ነው

  • @ዘሀራወሎየዋ-ለ4ጘ
    @ዘሀራወሎየዋ-ለ4ጘ 5 років тому +21

    እረ ብሬክስ የኢትዩ ወንዶች ሽጉጥ ተገኝቶባቸው ነው ብለዋል

    • @BrexHabeshawi
      @BrexHabeshawi  5 років тому +3

      ሽጉጥ ይዞ የሚገኘው አንድ ወይም ሁለት ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ በነሱ ሰበብ የሚስክን ዜጎች ቤት መመታት አለበት እንዴ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 5 років тому +2

      @@BrexHabeshawi ችግሩ እሱ አደል ትንሽ ሰዊች ባጠፉ ሚስኪኑ እጀራ ፈላጊ ተሳቀቀ ወድሞቸና ባሌ አሉኝ በሀሳብ ልሞት ነው ያረቢ አላህ ይድረስለን

    • @ዘሀራወሎየዋ-ለ4ጘ
      @ዘሀራወሎየዋ-ለ4ጘ 5 років тому

      አላህ ይጠብቀን

    • @nejuyebilalzr8171
      @nejuyebilalzr8171 5 років тому

      @@BrexHabeshawi እኛ ለኛ ካልተዛዘንን እነሱ ምን ያድርጉ ያውም ታጋሽ ናቸው ሰው ሀገር አንገቱን ደፍቶ መኖር ሲገባው ለሌላው ጦስ ፓኪስታኒው ባንጋሊው እንዴት ሁኖ ነው የሚኖረው ሲሰደቡ እንኳን የታወቀ ነው የሚያጠፋው ካልታወቀ ሁሉም መጎዳቱ በሀገራችን እንኳን ስንቱ እያለቀ ነው የደሀ አምላክ ይጠብቀን በስ

    • @emuabukiemuabuki5224
      @emuabukiemuabuki5224 5 років тому

      @@BrexHabeshawi እና ምን ይሻላል እያልክነው እስከነጥፋተኞች ዝም ይበሉንነው?ደግሞ አጥፊዋች አንድ ወይም ሁለት አይደሉም አብዛኛው ማለት ይቻላል የሀገራቸውን የኢትዮጵያንልጅ ለገንዘብ ብለው በጩቤ የሚቦጫጭቁ አውሬወች ለሌላ ሰው መልካም ያስባሉ?

  • @a2core365
    @a2core365 5 років тому

    አዎ ብሬ ትክክል ነክ እኔ ኮይት ነገ ግን ያለውበት ቤት ልጅ ፖሊስ ነው እና ሳውዲ ቶሎ ድረሱ ተብለናል ብሎ ሰሞኑን እዛ ነው ያለውን ነገር ሰምቼ ነበር እና እግዚአብሔር ይስጥህ ቢያንስ ልጅ ያላቸው በደንብ መጠቀቅ አለባቸው አስቸጋሪ ግዜ ላይ ነን

  • @እሙነኢመትስደተኛዋ
    @እሙነኢመትስደተኛዋ 5 років тому +5

    ወንድም በስራችን ነው ባብዛሀኛው ስራ ፈላጊ ቢሆንም እንኳ ሌላው ደግሞ ዱርየ ነው ሳይስራ መብላት እሚፈልግ ስለዚህ ሲይንስ ነው ከውሻ ጋ እየበላ መጥቶ እዚህ ሲመጡ አላማቸውን ይረሳሉ

  • @Sofie-dg5ss
    @Sofie-dg5ss 5 років тому

    ወንድማችን ስለምክርህ እናመሰግናለን ብዙዎቻችን ብዙ ችግር ያለብን ሰርተን ማግኘት እንፈልጋለን ብዙዎቻችን ትንሽ ካገኘን ጥጋባችን አንችልም በብዛት እኛ ይህን ቢያደርጉ ያስገርማል በቀኑ ካራ ይዘው ይጋዛሉ መጠጥ ይጠጣሉ እንደነሱማ ቻይ የለም እስቲ የትኛው ዜጋ ነው ካራ ይዞ የሚገኘው የትኛው ዜጋ ነው ሲደባደብ የሚገኘው እኛም በጣም አብዝተነዋል አይፈረድባቸውም ለምን ይመስላችሀል የኛ ቤት እየመረጡ የሚሰብሩት በስራችን ነው ታዲያ ለምን የሌሎች ቤት አይሰበርም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @የሀይቋቀበጥነኝሸቃላዋ

    እሰይ ደግ አረጉን አረ ጠግበዋል በተለይ ወዶቹ ለስራ

  • @semiraraya6334
    @semiraraya6334 5 років тому

    እኛጋም ገብተው ይዘውናል ሴትም ወንድም እኔ ግን በእግዚአብሔር ሀይል ባስማ አድርጌ ከጨረስኩ በሗላ አመልጨ ወጣሁ የአምላክ ስራ ታአምር ነው የተሰራው ተመስገንልኝ አምላኬ ደስ ብሎኛል ስላመለጥኩ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ummahmoudUm
    @ummahmoudUm 5 років тому +9

    ብሬ አንተስ ብትገባም ዪትዪብህ አለ እኛ ምን ሊውጠን ነው አይይይ አላህ የስቱር

    • @loveislife7445
      @loveislife7445 5 років тому

      Yene wud egnas yefeteren amilak alen ayizosh

    • @ummahmoudUm
      @ummahmoudUm 5 років тому

      @@loveislife7445 አሚን ማሬ

  • @ሀሊነኝእሙአማር
    @ሀሊነኝእሙአማር 4 роки тому +2

    እረ አዋን ይህንንን ሰሞ በጣም ፍተሻ በዝቶል እኔስ አገሬ ልሄድ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ

  • @user-dt5ij7tk1d
    @user-dt5ij7tk1d 5 років тому +4

    አደለም በሰው አገር ሰው ባገሩ ህገወጥ ሥራ ከባድ ነው ማነም ያውቀዋል እነሱያውም በጣም ጡሩ ሰው ናቸው
    በኛአገር ሰላሙን ዜጋ አደል ሲደበድቡ የሚውሉት ብቻ ይሱ ይሁነን

    • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
      @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 5 років тому +1

      አንገታቸውን ደፍተው ቀጥ ብለው ላባቸውን ጠብ እያደረጉ ቢሰሩ ማንም አይነካቸው አሰዳቢ ቆሻሻዎች በጢንቢላቸው ይዲፋቸው

    • @waludasywby1201
      @waludasywby1201 5 років тому +1

      እኛ በአደባባይ አረቄ እየሸጥን እንዴት ዝም ይበሉን

  • @ጽርሐአርያም
    @ጽርሐአርያም 5 років тому

    ወገኖቼ ስትተኙ ሰላም አሳድረን ብላቹ ስትነሱም ቸሩ እንዳሳደርከን ቸሩ አውለን ብላቹ በጥሩ መንገድ ወደ ስራቹ ተንቀሳቀሱ እኛም ጥሩ ስራ እንስራ እነሱም የፈለጉት ባርጉን ሃገራቸው ነው እኛስ መቼ ቀላል አደለምን ስንት አለን በሰው ሃገር እየኖርነን ስንት ኩፉ የምንሰራይ እንግዲህ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-hh7up4vj9y
    @user-hh7up4vj9y 5 років тому +19

    ወይኔ እንየ ከመዳሜ ጋር ተጣልቼ በዝ ሳምንት ከስራ ልወጣ ነው ፍጣር ይርዳሽ ቦሉኝ

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 5 років тому

    ብሬክሥ እናመሠግናለን ወንድሜዋ የኛሀገር የሚፈለጉት እረሥበርሳችን ሥለምንጨካከን እያዩነው በኛሀገርሠውላይ ጣታቸውን የቀሥሩት የኛ ኢባሲ ለሥሙናቸው ላገራቸው ሠው ቢቆርቆሩ እንድህ አንደፈምነበር ወንድሜዋ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 років тому +22

    ደግአደረጉ።።እሰይይይይ።ከተማ ተዘፍዝፎ ወንጀል /ሀራም ሲሰራ ምንአባቱ።።።ሣኡዲ ቀልድ የለም። ያዉም ጥሩ ናቸዉ።።ገጠር ብቻ እንዳይሄዱ።።።ጎበዞች""!!!!!!

    • @ducgcvhcgx1302
      @ducgcvhcgx1302 5 років тому +1

      እውነት ብለሻል ውዴ ገጠር እዳይሄዱባቸው ዱአ እንደራረግ

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 років тому

      Ducgc Vhcgx አብሺር ማሬ።።

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 5 років тому

      አይባልም ደግም ሰሩ ክፉምሰሩ ንፁሁንሰው ሁላ መያዝጥሩነው ልትይነው

    • @lovyouetobiyamamaya6993
      @lovyouetobiyamamaya6993 5 років тому

      men ayintiwa doma nshe bahunu sat ebat yemikemetut eko sram sletefa new ayibalem ehe atimotamotu

    • @enateewedishalehudf3732
      @enateewedishalehudf3732 5 років тому

      awo grter lefto adari miskin nachew allah ytebkachew

  • @fuufuu1212
    @fuufuu1212 5 років тому

    እና መጣንባቸውጂ አልመጡብንም ስለዚህ የራሳችንን ጥፋት ማመዛዘን አለብን

  • @ansha1244
    @ansha1244 5 років тому +5

    አላህ ወኪል እረዝቃቺን ካለቀች የትም አነመልጥ

  • @hinduethio6240
    @hinduethio6240 5 років тому

    ለምንድነው ብዙወቻችሁ ደግ ተደረጉ ደግ ተደረጉ የምትሉት ሁሉም መስራት ይፈልጋል ብሬክስየ እውነትህን ነው ቢያንስ እንኳን የጊዜ ገደብ ቢኖር ጥሩ ነበር ግን ምን ይደረጋል ኤምባሲወች መስሚያቸው ጥጥ ነው ኡፍፍፍፍፍፍ ተሳቀን ሞትን እኮ

  • @makkahareb3936
    @makkahareb3936 5 років тому +5

    ሳኡዲ ሁነው ሳኡዲን የሚሳደቡትን ውዷን ሀገር እንደፈለገ ያርጎቸው ግን ብዙ ሚስኪኖችን አሏህ ይጥብቃቸው

  • @zuzumohammad7403
    @zuzumohammad7403 3 роки тому

    እናመሠግናለን አወ አሁን ላይ ሪያድ ነው የከፍ አሰስሳ ያለው አሏህ ይጠብቀን ሰበቡን እናድርስ ተወከቱ አለአሏህ
    ቢያንስ ንብረታችንን ይተውልን ብዙዎቻችን ብዙ ዕቃ ንብረት አለን እኔ ራሴ ዛሬ ነገ ስል ሳልክ ነው ይህ ነገር የመጣው ከገቡ አለቀለት ቢንስ ንብረታችን አይዘረፍ ቀን ይስጡን

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs 5 років тому +3

    የግዜ ገደብ ስትሰጡ መች ወጣችሁ እኛ ፈርተን አንድ ነገር ሳንይዝ ባዶ እጃችንን ወጣን እናንተ የራሱ ጉዳይ ብላችሁ ቁጭ

  • @تبهلغار
    @تبهلغار 2 місяці тому

    በራሣችን ሥራ ጥጋባችን ነው ምን ያድርጉ ሠላሚቱን ሀገራቸውን እየበጠበጥን ያገራችን አልበቃ ብሎ

  • @ተምርየወግዲዋYouTube
    @ተምርየወግዲዋYouTube 5 років тому +4

    አቦ ለነ አጎቴ አልጨነቅም ከመጣሁ 7 አመት አነሡ ካልያዙኝ በራሴ አልገባሁም ምንይዥ እያልኩ ቀረሁ ሣውዲ

    • @user-qd7er5po2o
      @user-qd7er5po2o 5 років тому

      ቁጥርሽን አምጭ ምን ይዠ ከማለት ያወጣሻል አጎትሽ😁😁😁😁😁

    • @marttil259
      @marttil259 5 років тому

      @@user-qd7er5po2o 0596332595dawui

    • @user-qd7er5po2o
      @user-qd7er5po2o 5 років тому

      @@marttil259 😂😁😁😁😁የውነትሽን ነው

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 5 років тому

      @@marttil259 ኧረተይ

    • @alhamdulilahforeverything340
      @alhamdulilahforeverything340 5 років тому

      ፋጡማ የአላህ ባርያ tyo kkkkkkkkkkkkkk

  • @የዘላለምታማኘአንድአሏህብ

    ለዜጎችህ መቆርቆርህን ባደንቅም እነሡም የሀገራቸዉን ሉአላዊነት ለማሥጠበቅ ነዉ በገዛ ሀገራችን ሥንት ነገር እየደረሠብን አይደል የኛወቹም ሁሉም እንዳንተ የሀገሪቷን ህግ አክብረዉ አይኖሩም

  • @አባሐይሚ-ዠ3የ
    @አባሐይሚ-ዠ3የ 5 років тому +12

    ወንድሜ ኢምባሢ አለ አትበል ኢምባሲ ስሙ እንጅ ተግባሩ የለም ።እራሳችሁን ጠብቁ

    • @خديجه-ط9ذ
      @خديجه-ط9ذ 5 років тому

      ምክርህን እናመሰግናለን የኛውቹ። ሀራም እየሠሩ ነው እሚያስበቁን እባክህ

  • @ኡሙአማር-ጐ3ዀ
    @ኡሙአማር-ጐ3ዀ 5 років тому +2

    በነገራችን ላይ ሀበሻ እራስውን አየስክብርም ህገወጥ ሁነው ህገወጥ ነው እሚሰርውት።

  • @frigf5158
    @frigf5158 5 років тому +4

    እር.በነሱም.አትፍርድ..አስካሪ.መጠጥ.እየተሰራበት.ነው.የኛም.ሰው.አያርፍም.

  • @Hayat-nu3fm
    @Hayat-nu3fm 5 років тому +1

    አትጃጃል እባሴ እባሴ አትበል ደግ አደረጋቸው በተለይ እነዚ መጠጥ የሚዞሩትን ደግ አደረጋቸው

    • @netsanetalemu7133
      @netsanetalemu7133 5 років тому +1

      በጣም ተጃጃለ የሀገሩን ህግ አክብሮ መኖር ካቃተው ይያዟቸው

    • @dasitaasulxaandasitaa536
      @dasitaasulxaandasitaa536 5 років тому

      አዎ

    • @Hayat-nu3fm
      @Hayat-nu3fm 5 років тому

      አማረብኝ መስሎት እንደሆነ አልገባኝም የአገሩን ህግ የረሳው መሰለው

    • @Hayat-nu3fm
      @Hayat-nu3fm 5 років тому

      ደሞ እኮ አውሮፓ ያለነው የስመሰለው ኢጀሲ ኢጀሲ ሲል እና አገራቸው መበላሸት አለበትን ለማንኛውም ነገር የሚምርብህን ወሬ እወቀው አትጃጃል እኔ አንተ ባወራኸው አፈርኩኝ

  • @kadejahasdf2494
    @kadejahasdf2494 5 років тому +3

    አይይ ወሬ ብቻ የጊዜ ገደብ ትላለክ የኛ ህዝብ እንደሆነ ሲነግሩት አይሰማም ካልደርስበት በቀር ኢምባሲ ለህጋዊም አልበጀ እንኳን ለሌላው

  • @ኢትዮጵያ-ጨ7ጠ
    @ኢትዮጵያ-ጨ7ጠ 5 років тому

    ዛሬ አንዳንድ ኮሜቶች ተመችተውኛል ጥፍቱ ምንም አያወላውልም ከኛ ከሀበሻ ነው ችግሩ ድሆች ሰርተን እዳያልፍልን ስንት ያረብ ፊት ገሮፎን የለፍንበትን ገንዘብ በትንን ነው አላህ ለሀበሻ ህዝብ ማስተዋልን ይስጣቸው ይህ የተከበረ ሀገር የሙስሊም ሀገር እጅ የማንም ጋጠውጥ ብጣሻም ትናት ለቂጡ ፓንት መቀየሪያ የለለው እዝህ መቶ ሰውን ያበጣብጣል ድሀ ሲጠግብ የነበረበትን ይረሳል አሉ ስምችን በክፉ ቢነሳ እኛ ኢትዮጵያ ማንም እደኛ የጠገበ የለም

  • @nardosabraha722
    @nardosabraha722 5 років тому +3

    ግን ማን ነዉ የሚኔግራቸው ያበቻው ቤት
    እንደሆነ ይሄ ያጣራጥራ በጣም

  • @sarinalove5852
    @sarinalove5852 5 років тому

    ሰላምክ ይብዛ ወንድም ብሬክ ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን ግን እንደ ሃሳብ ኢምባሲው የራሱ የሆነ ህግ እና ደምብ መመሪያ አለው ሶ ተወቃሽ ሊሆኑ ያስችላል ወይ አይመስለኝም ምክንያቱም የሃገሪቱ አሰራር እንጂ ኢትዮጵያዊ ኢምባሲ የሚመለከተው ነገር አለ ማለት አይቻልም እንዳልከው እኛው እራሳችን መጠንቀቅ አለብን ባይ ነኝ

  • @makayaa9580
    @makayaa9580 5 років тому +8

    አረ በነሱ አይፈረደም ሀበሻ በጣም ጥጋበኛነው ውንዱች ቤት ሰበራ ሲሳችሁነው ውጡ ዎጡ አሉ ግን የኛሀበሻ አይውጣም

  • @seaditube7527
    @seaditube7527 5 років тому

    አኔ መቸም ወላሂ ዛሬስ በሀገሬ ሰው ነው ያፈርኩት የሌላው ሀገርማ አንገቱን ደፍቶ ነው የሚሰራው ሀበሻ ግን በጣም ነው ጋጠ ወጥ የሆነ ፀባይ ነው ያላቸው ሱበሀናላህ ሁሉም ባይሆን ለዛ ነው ሀበሻን የሚያጠብቁት

  • @እሙቢላል-የ6ፐ
    @እሙቢላል-የ6ፐ 5 років тому +4

    ኮሜቶች ትገርማላችሁ በተወሰነ ክፋ ሰወች ብዙ ሚስኪን እዳ ያለበት ምንም መግቢያ ገዘብ የሌለው ስንት አለ አላህ ይጠብቀን ነው እሚባለው ብሬክስ ለኛው ብሎ ነው የዜግነት ግደታውን ተወቷል ያተ አይነቱን ያብዛልን

  • @እግዚአብሄርአረኛየነዉ

    ስህትቱ የኛው ነው ምንያድርጎ ሀበሻው የመጣበትን አላማየረሳን የመስለኛል ለላው ዜጋየመጣበትን አረሳም ለዛነው ሀበሻው ላይየሚአኩሩት በብርም ያስለመዳቸው እራሱሀበሻውነው ስለዚህ ጥፋትያራ ሳችነው ሴትወዱ ሽሻላይ ተዘፍዝፎ አየዋለ ግንሁሉም አደለም በአዳድ ስርአትአልባባ ጠፉት ምስኪን እጀራፈላጊ ውም አብሮ ይጎዳል

  • @zabibamohamed9942
    @zabibamohamed9942 5 років тому +3

    የሊላው ዜጋ አገቱን ደፈቶ ነው የሚስራው የኛ ዜጋ ግን ከነሱ አገር አረቂው ሺሻው ጭፈራው ሀሺሹ እረ ስቱ ስት ምስኪን አለ ደሞ አገቱን የደፋ

    • @zeidamashallhswet4413
      @zeidamashallhswet4413 5 років тому

      ትክክክል የሌላ እገር ዜጋ አንገቱ ደፍቶ ነው ሚሠራው የኛ አበሻው በየቦታው ሺሻ እና ሥርቆት

  • @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
    @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 роки тому

    ብረክስ ምርጥ ሰው እንዳት አይነት ሰው ያበወዛል እኔ ጅዳ ነኝ እዝህም እያብሩ ነው በጣም የምወዳቸው ጉደኞቸ ታያዙብኘ

  • @ፍቅርአይቀልድም511ሀፂያተ

    አሁን አንተ ታዲያ በአማርኛ የምታወራን እነሡ እንዲሠሙህ ነዉ? ወይስ ለኛ ነዉ ሆይ
    እኛ ሀበሾች ስንባል ሲጀመር ሲያሠን ነዉ መያዝ ትንሽ ገንዘብ ስናገኝ መዛዛት ነዉ !

  • @emuyetube525
    @emuyetube525 5 років тому

    ዴግ አዴረጓቼው ሀበሻዎች አይሠሙም አንዳንዶቹ የወጡበትን አላማቼውን ይረሣሉ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @itsmydam7685
    @itsmydam7685 5 років тому +4

    ብሬክስየ ወላሂ እኛም ችግር አለብን በነሱ አልፈርድም እኛስ ዝሙት እምሰርው እኛ እምናጠፍው እኛ እናም መጠጥ ምንሠራው እኛ ስት አለ በተለይ ጂዳ

  • @sha3820
    @sha3820 5 років тому

    እነሱም አይፈረድባቸውም እኛም በሰው አገር መኖራቸንን እረስተነዋል ጩቤና ሺጉጥ እስከመያዝ የሚያደርሰን ምን ያሀል የሰው ሀገር መሆኑን የረሳነው ይመስለኛል አልኮል ሲሸጥ የሚገኘው ሀበሻ ነው ጩቤና ሺጉጥ የሚገኘው ከሀበሻ ነው ምን ያርጉ እኛላይ ቢከፉም አይፈረድባቸውም

  • @Hayat-nu3fm
    @Hayat-nu3fm 5 років тому +4

    በስራቸውነው አሁን ባለፈው እምገዲ ላይ አረቂ ይዘው ተገኙ እና አገራቸው ሰላም ለማዲረግነው

  • @ጓንደርሀገሬ
    @ጓንደርሀገሬ 5 років тому +1

    የእኛ ሰው እኮ ይገርማል፣አሁን የሃበሻ ቤት የሚያሳይ ስው እኮ ራሱ ሃበሻ ነው በገንዘብ ተከፍሎ፣እኔ የሰማሁት አንድ የኦሮሞ ልጅ አለ የሃበሻ ቤት እሚያሳያቸው በጣም ይገርማል ፣ቤት ለቤት እየሄደ መጠቆም ነው በቃ ኡፍፍ ሃበሻ ስንባል እኮ…………

  • @mesiethio2424
    @mesiethio2424 5 років тому +4

    ብርሺ ኮሜንት የመጀመሪያ ነው አንተን አይችህ ሚዲያ ላይ በሰዴት ያሉ ትእህትና ወደሞቻቸንን ሀሳብ ህ ብቻ የብቃል እግዚአብሔር ክንተ ጋ ይሆን ለሁላችህም እግዚአብሔር ከንተ ጋ ይሆን እህት ወንድ ሞች