የማያዳግም ምላሽ ከፓስተር ተከስተ!ካልተቹን ካላዋረዱን ሚበሉትን አያገኙም!የቲክቶክ ጉድ ከዚህ የባሰ ያመጣብናል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • የማያዳግም ምላሽ ከፓስተር ተከስተ!ካልተቹን ካላዋረዱን ሚበሉትን አያገኙም!የቲክቶክ ጉድ ከዚህ የባሰ ያመጣብናል!II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

КОМЕНТАРІ • 12

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 місяці тому +1

    በትክክል ብለሃል

  • @TYONTeshomeTYONTeshom
    @TYONTeshomeTYONTeshom 3 місяці тому +2

    Ejege dink new teke geta yebarkhi Eniwodahelen nurilen keberiln ❤❤❤❤❤wonidemachen Awutarun betam Eniwodahalen eniwodachewalen wodefit Enje wode huwala yelem❤❤❤❤❤❤

  • @dosl5850
    @dosl5850 3 місяці тому +2

    እነ አቡነና መሳዩቹን መስማትና መከተል በእግዚአብሔር ቃል መሰረት ፤ አሉባልታና የማይጠቅሙ ተረት ተረት ናቸው። እግዚአብሔር በቀባቸው ላይ አፍ በድፍረት የሚካፈቱ ደፋሮች ናቸው። የእግዚአብሔር ቃል ጠቅሰው ስለዘመሩ ብቻ የሚዘባበቱ ዘባቾች ናቸው። ከነዚህ በግ መሳይ ተኩላዎች፣ ወንድም እህት ቅዱሳን መንፈሳችሁን፣ ልባችሁን ና ቤታችሁን ጠብቁ። ጌታ ልመጣ በደጅ ነውና።

  • @masara7252
    @masara7252 3 місяці тому +1

    Egezehabeher yabarekachu ❤❤❤

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 3 місяці тому +2

    ተክኤ ድንቅ ብለሃል ። እነአቡና እና ጀማዎቹ ትችት እንጀራቸው ሆኗልና "የአውቴ መዝሙር መቼ ወጥቶ በተቸነው " ሲሉ በጉጉት የጠበቁት ነው የመሰለኝ ! በወጣ በማግስቱ በዚህ ልክ ሲሳለቁ መስማት ያሳዝናል ! አውቴ በጌታ የበረታ መሆኑ እንጂ ምንኛ በሰባበሩት ነበር ! ነገ ደግሞ ተነስተው " ምላሽ ለዘማሪ ተከስተ " በሚል ርዕስ አፋቸውን ሊያላቅቁብህ ይመጡ ይሆናል !

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 3 місяці тому +5

    አይ አንቺ ቂጣ ከማነስሽ መቆረስሽ
    ይድረስ ለአቤል አቡና፦
    እኔም የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ በዘማሪ አውታሩ ከበደ ቁጥር ሰባት የዝማሬ አልበም ላይ ያሳየኅውን ቅጥ ያጣ ለገጣ፤ ንቄ ለማለፍ ብሞክርም፤ እየደጋገምክ እዩኝ ማለትህ ግን “አይ አንቺ ቂጣ ከማነስሽ መቆረስሽ” እያስባለኝ፤ ባንተ ልክ ወርጄ ለስላቅህ መልስ ለመስጠት ብረፍቅም አልመሸምና ብእሬን በማንሳትና ያለህበት አዘቅት ድረስ በመውረድ ባንተ ቋንቋ ይቺን ጀባ ለማለት ወደድኩ። እስከ ዛሬ መዘግየቴም በቅዱስ ቃሉ “አንተ ደግሞ እርሱን እንዳትመስል ለሰነፍ እንደ ስንፍናው አትመልስለት።” ምሳ 26:4 በማለት ስለሚናገር መሆኑን ልብ ይሏል።
    ነገር ግን የብዙ አስተዋይና ጠቢባን ዝምታ አላዋቂያንን ከሊቅ እንደሚያስንቅ ከሰሞኑ ባንተ አይቻለሁ። ባለጌና ደፋሮችን እንደ አሸን እየፈሉ የመጡበትን እንደዚህ አይነት ዘመን አላየሁም ብል ማጋነን አይሆንብኝም። የሚገርመው እየመረጥክ ስታለቅስ የምናይህ አንተን ሆኖ ሳለ የሌባ አይነደረቅ እንዲሉ እኛኑ ልታሳፍረን መርጦ አልቃሾች በማለት ልታሸማቅቀን ትዳዳለህ።
    ከአውታሩ ከበደ ዝማሬ በፊት እኮ የምንወዳት እህታችን ዝናሽ ታያቸው ድንቅ ዝማሪዎችን ዘምራለች ብዬ አምናለሁ። ነገር ግን አንተ እንደምትለው ከመስቀሉና ከደሙ ውጭ ሲነገር በሚል ሰበብ ከሆነ ፀብህ ለምሳሌ ስምህ የፀና በሚለው ዝማሬዋ ውስጥ “በመንገዴ ሁሉ ከፊት ሆነህ እየቀደመ ፤ እጄን ይዘህ መራህ ምንጭን እያፈለቀ” በማለት ዘምራለች። እህታችን እዚህ ላይ መስቀልና ደም ነው የዘመረችው? ኢየሱስ የት ቦታ ነው ምንጭን እያፈለቀ ሕዝብ ያስከተለው? ምነው እሷን ሲሆን ዘለልካትሳ። አንዱን የግጥም ዘለላ ያነሳሁት ሌላው ስላላስፈለገኝ ነው። እኔ በበኩሌ እህታችን በዘመረችው ዝማሬ ሙሉ በሙሉ በሚል መልኩ ተባርኬያለሁ፣ ጌታንም ስለ እህቴ አመስግኛለሁ።
    አንተ ግን አቋሜ ይሔ ነው፣ እውነተኛ ነኛ ለፅድቅ ቆሜያለው የሚዘመረው መዝሙር እንደዚያ ከሆነ ልክ አይደለም ካልከን ጀግነህ ሀቄ ነው ከምትለው ጋር ተፋልመህ አሳየንና እውነቱን ከዝናሽ ታያቸውም ዝማሬ ላይ ነቅሰህ አሳየና? ዮናታንም ሆነ አውታሩ ወይም ሌሎች እያነሳህ የምትጥላቸው በሙሉ ወደ ህግ እንደማይሔዱ እርግጠኛ የሆንከውን እንደሆን ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ነው። ግን አንድ ነገር እንድታውቅ የምፈልገው ሁሉን የሚያይ ፈራጅ ዳኛ በሰማይ አለ። እንዳይመስልህ! አፍህን ለስድብ ባሾልክ ጊዜ አይዞህ በማለት ሳክስ የሚነፉልህን ተዋቸው አይጠቅሙህም። በፍርድ ቀን አንዳቸውም ከጎንህ አይቆሙም።
    “እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል” ማቴ 12፥36
    አንተም ከዚህ ፍርድ የምታመልጥ አይምሰልህ ተመለስ።

  • @suramensur
    @suramensur 3 місяці тому +2

    😂😂😂 Tekeste kormaw😂😂😂😂 whats up

    • @LukaBmsl
      @LukaBmsl 3 місяці тому +1

      ባለጌ እሺ ......አይባልምም ጅልልል

    • @HABSAWM
      @HABSAWM 3 місяці тому

      ማነስ እንዲህ መሆኑን ቢታውቅ ኖሮ!

  • @andishman
    @andishman 3 місяці тому +1

    ኮርማው😂😂😂

    • @LukaBmsl
      @LukaBmsl 3 місяці тому +1

      አይባልም እሺ ባለጌ

    • @HABSAWM
      @HABSAWM 3 місяці тому

      ንግግርህ ማንነትክን ያሳያል።