Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Ethiopia: [እኛ እሚወጣልን መቼ ነዉ ] የኮንዶሚኒየም እጣ አወጣጥ መድሎ ላይ ያተኮረ አዝናኝ ወግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лип 2018

КОМЕНТАРІ • 21

  • @monafatma9577
    @monafatma9577 6 років тому +2

    እኔ እሱን ስጠብቅ ሚሊንየም ተመልሶ ሊመጣነው እባክህን ዶ/ር አብይ በፈጠረህ የዚን ኮንዶሚንየም ነገር መላ በልልን በሰው ሀገርእድሜያችን አለቀ

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 6 років тому +3

    የሸገር ልጆች ኮዶሚንየም ስጠብቅ ይህው ሶስት መንግስት አየን

  • @addischelsea3590
    @addischelsea3590 5 років тому

    God bless Ethiopia 🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @onetouch5649
    @onetouch5649 6 років тому +2

    እኔ ከሀገር ውጭ የምኖረው ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ ምክኒያቱም ሁለት በሽተኛ ልጆች ኣሉኝ እነሱን ይዤ መስራት አልቻልኩም ሰው አገር ደግሞ ከልሰራህ አንድ ቀንም ማደር አትችልም ። ይሄን ብዬ ኮንዲኒየም ተመዝግቤ ነበር ግን ምንም የለም ምን ይሻላል ፍረዱኝ

    • @alishaalisha6141
      @alishaalisha6141 5 років тому

      AYZOSH EHTE FETARI YMARLSH MEN YSANEWAL LEGETA GBI NA TSEBEL ASTEMKACHE YDUNULSHAN FETARI KANCHI GAR YHUN YH SEAT YALFAL😍

  • @tiyamichael7473
    @tiyamichael7473 6 років тому +1

    Finally, someone who cares. Yes we need answer.

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 6 років тому

    እሰይ እንዲህ በአደባባይ ንገርልን አንድ ቤት የለን እነሱ ስድስት ቤት የሚያሳዝነው በኛ ገንዘብ ተሰርቶ ለነሱ መሰጠቱ ነው አሁንስ ትግስታችንን አሟጠውታል አንድ ነገር ማረግ አለብን ገንዘባችን በከፈልንበት ሰአት ውድነው እየተባለ ነው ይቅርብን ብለን የከፈልነው ቤታችን ይሰጠን ቤታችን ይሰጠን... ሳንከፍል መንግስት ሰርቶ ይስጠን አይደለም ያልነው በከፈልነው ገንዘብ ተሰርቷል በህግ ስጡን ከገበሬላይ ቦታ ስንገዛ ህገወጥነው ጨረቃነው ሌላው ይቅር የላፍቶ ማርያም ቤት የፈረሰባቸው ከ12 አመት በኋላ ህገወጥነው ተብሎ ነው ህጋዊነው ላላችሁት ኮንዶሜኔየም ለትግሬው ለትግሬው እየተመረጠ ወይም ለነሱ አጎብዳጅ ይሰጣል ለቤት ብለን አናጎበድድም በህጋዊና በፍትህ ትሰራላችሁ ስሩ ።

  • @maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
    @maryamtiwenhaderkakfuekeye9248 6 років тому +1

    አረ ኔጆ እህህህ እኔስ አመመኝ አው መቼ ነው የሚወጣው በየወሩ እከፈልን መቼናው የሚወጣው 4አመት ምላንኮ አልፎንሶ አረ ለማነው የሚሰጠለት ታድያ ኦ አምላኬየ ሆይ እኔስ የአ.አበባ ክራይ ቤት ስልችት ብሎኛል እፍፍፍፍፍፍ

  • @opentube5962
    @opentube5962 6 років тому

    ደስ ይላል

  • @fanayetesfayeshiferaw1167
    @fanayetesfayeshiferaw1167 6 років тому

    1997 yetemzegebn eskahun wef yelem adis abeba menor kejemern 1980 eskahun bekiray bet nen adlo saynor ayekerm ay sheger bet satsechen anasaznshem ewedsh neber thelahush

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 5 років тому

    ካሜራ ማኖች ግን ክፉዎች ናችሁ😃😄😂 መጨረሻ ላይ ያሳያችሁኝ ምንድነው ?

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 років тому

    😘😘😘😘😘😘😂😂😂😂😂አመሠግናለሁ

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 років тому

    *እያረሩ መሳቅ!*

  • @user-rv1kb2ul7g
    @user-rv1kb2ul7g 6 років тому

    ክክክክክክ ይገርማል ሰው ሁሉ ኮሚዲ ሁኖል ለካስ

    • @zahrazahra3249
      @zahrazahra3249 6 років тому

      እናስ ገንዘቡን የሚከፍለው ይሰራልሀል ይሰጥሀል ተብሎ ገንዘብ ላላወጣውና በቦታው ላይ ላልነበረ ሲሰጥ ላማን ይነገር ለማን ይጮህ።

  • @4mood
    @4mood 6 років тому +1

    ቤት ውስጥ ሳይሆን ውጪ ውርጭ ላይ ቆመህ እያነበብክ ይመስል ምነው መድረክ ላይ በካፖርትና ሻርፍ መጀቦነህ? የፈረንጅ አለባበስ ፋሽን መስሎህ ለመኮረጅ ከሆነ እነሱ የሚለብሱት በክረምት ጊዜ ከቤት ውጪ ነው፣ ልክ እንደኛ ጋቢ ማለት ነው። በተለይ ሰዎች አንገታቸው ላይ ሻርፍ አስረው ካሜራ ፊት ሲታዩ ይገርመኛል፣ ሻርፍ በመሰረቱ በብርድ ጊዜ መንገድ ላይ ስንሄድ አንገታችንን እንዳይበርደን የምናስረው እንጂ የአንገት ጌጥ አይደለም። ባጭሩ ቤት ወስጥ ሻርፍም ሆነ ካፖርት አይደረብም።

    • @yonatangirma448
      @yonatangirma448 6 років тому +1

      ቁም ነገሩ. አጉን አድምጥ ወይ አዳምጭ ስለሰው አለባበስ ምን አገባሽ ምን አልባት ወጉ ካልገባሽ ካልገባህ ደግመህ ስማው ምን አልባት ለደዚህ አይነት ወግ. አልደረስሽ ይሆናል

    • @4mood
      @4mood 6 років тому

      yonatan girma
      አንተን ማን ጠራህ? የሆንክ ተላላኪ ነገር ደግሞ ልትመክረኝ ትሞክራለህ?

    • @yonatangirma448
      @yonatangirma448 6 років тому +1

      ግጥም አድረጌ ነው ምን ማይታይ ያሳይሀል ሀካፖርት እስካርፕ ምናም? ግን እሱ የተናገረው አንድ. አይገባሽም ወይ አይገባህም ለምን ውስጠወ ጨርቅ ላይ ነው. ለምን እራኩቱን ሆና አያነብም ትልቁ ቁም ነገር ከፅሁፍ ነው ግን ምን ያደርጋል ለካመት እና ከትችት የተገለጠ ዓይን ሌላ ነገር አትታየም ቀሽም

  • @user-po9up8by6k
    @user-po9up8by6k 6 років тому +1

    አቤት ለወሬ መቸኮል የምን ያክል አንገቱን መዘዘው ይሄ ጭገራም