ከዚህ ቪዲዬ በኋላ አረብኛ ይከብዳል እንዳትሉ! | 100 በአማርኛም በአረብኛም ተመሳሳይ ቃላት | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 451

  • @Learn_Arebic_with_Jud
    @Learn_Arebic_with_Jud  Місяць тому +24

    ቁርአንን በኦንላይን መማር ከፈለጉ በዚህ ቴሌግራም ያመልክቱ t.me/FurqanOnlineQuran ወይም +251907227959 ላይ ደውለው ይመዝገቡ!

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Місяць тому

      አረበኛ ለማያውቁ በጣም ጥሩ ነው እኔ ግን አረበኛ መፃፍ ነው ያቃተኝ መማርም የምፈልገው😢😢😢😢😢😢

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله Місяць тому

      ግን ልሳን ባማርኛ ምንድነው አላውቀውም በቃ አረበኛው ይቅርብኝ አማርኛ አስተምሩኝ😂😂😂😂😂

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Місяць тому

      አረብ ለመሆን ይሄ ሁሉ መማማት😂😂😂

    • @IBNUAADAM-nw6rl
      @IBNUAADAM-nw6rl Місяць тому

      @@اناالمسلمالحمدلله
      لسان. ምላስ ነእው ዉዴ

    • @IBNUAADAM-nw6rl
      @IBNUAADAM-nw6rl Місяць тому +1

      ኧረ ፅሎት ዱዓ ንዉ

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 Місяць тому +8

    እናመሰግናለን ። በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት ወንድማችን።

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Місяць тому +13

    በጣም ይገርማል አማርኛ እና አረብኛ እንደዚህ መመሳሰል እንዳለው አላውቅም እንግዲህ እዛ ለመኖር ለመስራትም የሚመርጡ ቶሎ ቋንቋውን የሚለምዱት ምክንያት አለው ማለት ነው :: ሼር ስለአደረከን እናመሰግናለን :: 👌🙏

    • @helugjoy81
      @helugjoy81 29 днів тому

      አማሐረኛ አረበኛ ትግረኛ ሴሜትክ ቋንቋ ብቻ ሳይሆን ዘረ ነገዳቸዉ ከዛዉ ነዉ የሚመደበዉ ሴሚቲክ

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 Місяць тому +7

    በጣም ብዙ ተማርኩ" ይገርማል...በርታ ወንድሜ ቀጥልበት !!! ❤❤❤

  • @Hayat-b8j
    @Hayat-b8j 2 дні тому

    ሀሪፍትምህርትነውበርታልንንንን❤❤❤

  • @neima-w9b
    @neima-w9b Місяць тому +7

    የኔ ሠወች ጋህዋ ፣ቡን ይሉታል ።ሁለቱንም ስም ነዉ የሚጠቀሙት ።ትክክል ነዉ

  • @aliyhassensuleiman1590
    @aliyhassensuleiman1590 Місяць тому +9

    ጀዛከላሁ ኸይር ወንድሜ
    አንድት ብቻ ያወቃችኋትን አረበኛ አንጠልጥላችሁ ይኸን ተሳስተሀል የምትሉ እህቶች ሶብር ብታደርጉና ብንማማር

    • @ZinetAbdu-m1c
      @ZinetAbdu-m1c Місяць тому +2

      ትክክል ነሽ እህቴ ወላሂ

  • @SenayNigus
    @SenayNigus Місяць тому +2

    አረብኛ ፣ አማርኛ(ትግርኛ) ፣ እብራይስጥ እና አራማይክ ብዙ አንድ አይነት እና የሚመሳሰሉ ቃላት ታገኛለህ።

  • @simonabraha4147
    @simonabraha4147 28 днів тому +6

    “ ግዕዝ “ ፩ 👈🏾

    • @Xxxlll-m3e
      @Xxxlll-m3e 17 днів тому

      Beka wedi bete cristain now metwesdut enatachu lebdat

    • @abie2127-ዘማርያም
      @abie2127-ዘማርያም 3 дні тому +1

      ​@@Xxxlll-m3eንግግርህ ስያስጠላ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ።
      እናት ለምን ትሳደባለህ ደባር ነገር ነህ

    • @Xxxlll-m3e
      @Xxxlll-m3e 3 дні тому

      @@abie2127-ዘማርያም ethiopia ye cristain hager metelu enante adelachum
      Demo ya tonkay haymanot hezachu atafrum ye amezeranet ena mesker me feked haimanot tewhado rekus

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 Місяць тому +1

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በሆነው ባልሆነው ያልሆነውን ወሬ ብጥብጥ ከመስማት ይሄንን መከታተል ከወንዝ ያወጣል amesegnalehu👍🌹🌹

  • @asratminase6123
    @asratminase6123 Місяць тому +5

    ለምሳሌ : ቅበላ፣ ቁርባን፣ መርከብ፣ በጣም ብዙ አሉ

  • @WudeAmsalu-p6s
    @WudeAmsalu-p6s 24 дні тому

    ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እውቀቱን ቀጥልበት ወንድማችን

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 28 днів тому

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 15 днів тому

    ሹከረን ያአዛላሜ

  • @BezalemBekele-wg3ry
    @BezalemBekele-wg3ry Місяць тому +11

    የሁሉም ሃገር አረብኛ አንድ አይደለም

    • @زهرايمام
      @زهرايمام Місяць тому +1

      አረበኛቸው አንድነው ላህጃቸውነውየሚለየው

    • @godknow931
      @godknow931 Місяць тому

      ፕሮናውንስ ነው የሚለየየው

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 Місяць тому

      የጐንደር አማሪኛና የሐረር አንድ አይደለም ነገር አትሰንጥቂ በተባለበት ተብሏል አቅራቢው ሊመሰገን ይገባል ጨቅጫቃ ።

  • @HassenOumer-h3o
    @HassenOumer-h3o Місяць тому +6

    ሀሪፍ ነው ብሮ የማስረዳት ዘዴህን ወድጄዋለሁ ሌላም ልቀቅልን❤❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Місяць тому +14

    ዋው ደስ የሚል ቆይታ የምትሉ ደብሩኝ❤❤

  • @AnshaYimam-s1q
    @AnshaYimam-s1q Місяць тому +1

    ማሻአላ ይገርማል ይህሁሉ መመሳሰል

  • @ZainabF-r9r
    @ZainabF-r9r Місяць тому +5

    ጀዛ ከላሁ ኸይረ እረ እደዚ አስተምረንማ ሠፋ አረገህ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 25 днів тому

    ሱበሀን አሏህ

  • @masdfds830
    @masdfds830 Місяць тому +1

    ሱብሀን አላህ❤

  • @mknyat10
    @mknyat10 13 днів тому

    ጣኦት .. ጣኡት
    አፅበሀ.. አፅበሀ

  • @ፋጡማእምእብራሂም
    @ፋጡማእምእብራሂም 8 днів тому

    MaşaAllah

  • @MuhminaMuh-l2q
    @MuhminaMuh-l2q Місяць тому +7

    በጣም ጥሩትምህርት ነው ወንድማችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @wediKdusGebrial
      @wediKdusGebrial Місяць тому

      ትምህርት ነው እንዴ ይሄ ደደቡ

  • @ahmed-m1m4k
    @ahmed-m1m4k 18 днів тому +2

    ሁለቱም ሴሜቲክ ቋንቋወች ናቸው

  • @merimaendris503
    @merimaendris503 Місяць тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር🎉❤

  • @aya-qd3wd
    @aya-qd3wd 17 днів тому

    ሰላም የኔ ወንድም እውነት ነው ዎውው ተባረኪ 🙏🙏🇪🇹🫶🇸🇦❤️❤️🥰👍

  • @userasnakech
    @userasnakech Місяць тому +5

    የሁሉም ሀገር አረብኛ ይለያያል አንተ ያስተማርከዉ የሶርያ የሊባኖስ እና የግብጽ ትንሽ ልዩነት አለዉ እንጂ የእነዚህ ሀገሮች ነዉ የለሎቹ በጣም ይከብዳል
    ሳላደንቅህ አላልፍም እናመሰግናለን

    • @islamispeace9612
      @islamispeace9612 25 днів тому +1

      የሳኡድም እንደዚሁ ነው አታካብዱ አይለያይም ልክ እንደ ወሎና ጎጃም አማርኛ ነው ልዩነት እንኳ ቢኖረው ወደ ዋናው ከገባን ግን አረቦቹ ራሱ ኦርጅናሉን አረብኛ አይደለም የሚያወሩት ምናልባት የተለያዩ ገጠር አካባቢ ያሉት ካልሆኑ በስተቀር..

  • @ايمنعبود-ر2ذ
    @ايمنعبود-ر2ذ 16 днів тому

    شكرن لك اخي العزيز وجزاك الله الف خير

  • @MoammedMm-px9le
    @MoammedMm-px9le Місяць тому +1

    ትክክል ነው

  • @zoolfamohammed5930
    @zoolfamohammed5930 День тому

    አጂብ❤ወገሪብ❤ሰሂህ❤እውነትነው❤

  • @Ksjshej
    @Ksjshej Місяць тому +2

    አንተ የምታስተምረውና የኔሰወች የሜያወሩት አንድ አይደለም ወድሜ❤

    • @የትምብትሆንአላህንፍ
      @የትምብትሆንአላህንፍ Місяць тому

      ሁለት አይነት ረበኛ አለ ፉስሀ ነዉ አብዘሀኛዉ እንዳየሁት ከሆነ

    • @BirukandAbebasFamily
      @BirukandAbebasFamily Місяць тому

      Inem buna,be arabogna ,gahwa new yemawkew,ina damo kiss,festal new ,inji begna kiss new inde

    • @BirukandAbebasFamily
      @BirukandAbebasFamily Місяць тому

      Qarafa,dersin new

    • @userasnakech
      @userasnakech Місяць тому +1

      አረብኛ የሁሉም ልዩነት አለዉ እሱ ያስተማረዉ የሶርያ ነዉ የግብጾች በትነሽ ይመሳሰላል

    • @abiyalemayehu4687
      @abiyalemayehu4687 Місяць тому

      Google አደረኩ ለማረጋገጥ----አብዛኛው ትክክል ነዉ፤በታሪክ እንደተማርነው የሰሜኑ ህዝባችን(የሀም ነገድ) የፈለሰዉ ከደቡባዊ የመን በመሆኑ በአንድ የጥንት ዘመን ከአረቦች ጋር የቅርብ ግንኙነትና ትስስር ነበር።

  • @mekhonetay
    @mekhonetay 16 днів тому +1

    አረብኛ 8:50 ይበልጥ ከትግርኛ ትግረ ቋንቋዎች ጋ ይምሳሰላ::
    ስሊጥ ስሊጥ ሳይሆን ስሊጥ ስምስም ነው የሚባለው ብዙ ሌላ ግደፈቶችም አሉብህ አሻሽል!! ለማመሳሰል ብቻ ሳይሆን ልዩነቱም እጉላው, ሁለቱም ከእንድ የቋንቋ ግንድ ነው የተገኙት እና ብዙ መወራረስ የግድ ነው

  • @Mule0411
    @Mule0411 Місяць тому

    Thanks!!

  • @ZemZem-nq8yc
    @ZemZem-nq8yc Місяць тому +2

    ሳህ ወላህ

  • @Bky-ht1xb
    @Bky-ht1xb 12 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ماشاء الله تبارك

  • @محمدعمر-ض6د5غ
    @محمدعمر-ض6د5غ Місяць тому +2

    جزيت خيرا

  • @Anshaessa
    @Anshaessa Місяць тому +3

    የኮዌት አረበኛ የኔ ሰወች እዲህነው የሚወሩት❤

    • @Nura-yw7fs
      @Nura-yw7fs 13 днів тому

      ኩዌት ግን እንዴት ነዉ አህት ልመጣ ፈሌጌ ነበር

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 26 днів тому

    አናምሰገኛለን 🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Місяць тому +1

    መንበብና መጻፍ አስተምረን እባክክ ሁሉን ያማከለ🙏

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Місяць тому

    ጥሩ አቀራረብ. እስከ ዛሬ ድረስ የኢትዮጵያ መኪና ሜካኒክ፣ ኤሌክትሪክ ፕሮፌሽናል፣ አናጺ ወዘተ የጣሊያን ቃላትን በስራ ላይ እና ለመሳሪያዎች እና መለዋወጫዎች ይጠቀማሉ። ይህ የሚያሳየው ቀደምት የውጭ አገር ሰዎች በህብረተሰባችን ቋንቋ ውስጥ ያላቸውን ተጽዕኖ ያሳያል። የአማርኛ ቃላቶች ባሉበት ጊዜ አብዛኛው ሰው በአማርኛ አቀራረብ ወይም ስብሰባ ላይ እንግሊዘኛ ማደባለቅ ሲጠቀም እናያለን። ሁሉም በህብረተሰባችን ቋንቋ ላይ ያለፈውን እና የአሁኑን ተፅእኖ ያመለክታሉ::

  • @kamilakmal147
    @kamilakmal147 Місяць тому

    Mashelha betaseb alhe yagrelen

  • @rootp9490
    @rootp9490 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤በርታ ቴንኪው🎉🎉🎉🎉

  • @meseretyimer261
    @meseretyimer261 Місяць тому +1

    ጎበዝ ነህ ❤

  • @seadaMohammed-j6b
    @seadaMohammed-j6b Місяць тому

    በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ወድሜ ቀጥልበት እዳታቋርጥብን

  • @zeenaNega
    @zeenaNega Місяць тому

    ቁልፍ ሙፍተህ አደል ብቻ ሁሉም አድ አደለም ምንም አይል

  • @فاطمهجوهر-ق2ظ
    @فاطمهجوهر-ق2ظ Місяць тому

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    كلامك صح مائة بالمئة

  • @Hanany-y1m
    @Hanany-y1m 15 днів тому

    አላህ ሀበሻን ያከበራት በቁራዐን እዲመሳሰላቸዉ ነግሮናል አትልፍ ሼሁ🎉

    • @mudahkfd7163
      @mudahkfd7163 14 днів тому

      @@Hanany-y1m አትልፋ ? አጂብ ምን አይነት ቃል ነው ? ማስተማሩን ነው አትልፋ ይህ ቃል ምን አመጣ እዚህ ቦታ ?

    • @samrawittekeste8380
      @samrawittekeste8380 12 днів тому +1

      Hebrew ena arebignam betam yimesaselalu semetic silehonu new

    • @mudahkfd7163
      @mudahkfd7163 12 днів тому +1

      @samrawittekeste8380 ትክክል

  • @Porchmonkey4321
    @Porchmonkey4321 Місяць тому

    We need more❤❤❤

  • @elsabetamdeberhanbeyene8005
    @elsabetamdeberhanbeyene8005 26 днів тому

    Betam gobez

  • @KEDJA500
    @KEDJA500 Місяць тому +5

    እረ ብዙ ስህተት አለው በሁሉም ሀገር አንድ አይደለም

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  Місяць тому +3

      ስህተት ካለው በማስረጃ

    • @Ruta4475
      @Ruta4475 Місяць тому +1

      አማርኛ ከሁሉም ቤሄረሰቦች የተለቃቀመ ቀላል የወታደሮች ቋንቋ ነው ::

    • @Sabasaba-dw5sp
      @Sabasaba-dw5sp Місяць тому

      አረብኛ 42አይነት ነው

  • @GenetMersha-h9k
    @GenetMersha-h9k Місяць тому

    Thankyou🎉🎉🎉

  • @HisanYasen
    @HisanYasen Місяць тому +1

    ኢርቅ ውስጥ አመርኛ ፋዳል ሰዳም ሁሴን አገር አርብ አጋር ውስት ነው❤❤

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك Місяць тому +3

    አንዳድ ስህተት ቢኖርም አብዛኛ ይመሳሰላል ለምሳሌ
    ሱሪ- ስርዋል ሱሪ -በንጠሎን ነው ስርዋል -ቡንታ ነው

  • @wollo8845
    @wollo8845 Місяць тому +1

    በጣም ይገርማል እናመሰግናል

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف

    ብዙ የማይመሳሰሉም ጨምረሀል

  • @madideratube
    @madideratube Місяць тому +3

    አንደኛ ነኝ ላይክ😅🥰

  • @tadagi_tube
    @tadagi_tube Місяць тому +7

    ቀለም እስክርቢቶ ማለትኮነው በኛ ሚቀባነው
    ኪስ ደሞ ፌስታል ማለት ነው

  • @asmeromwgeorge1750
    @asmeromwgeorge1750 Місяць тому +2

    ከአማርኛ ይልቅ እብራይስጥም ሆነ አረብ ለትግርኛ እጅግ ይቀርባሉ።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Місяць тому +2

    አብዛኛው ትክክል ነእ አንዳንዱ በረረብኛ ሁለት አጠራር አለው ቡና ቡን ጋዋ ይባላል

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 26 днів тому

    Me & My husband did work in medical field in Saudi most the word I know it is similar with Amharic I want to add one kefen to wrap the body 🙏🏽

  • @merimaendris503
    @merimaendris503 Місяць тому

    ክቱብ _ኪታብ በደጃን_ ደበረጃን. ችብስ_ቺብስ ኩሳ _ኮሳ .ኪያር _ኺያር .ሰላጣ_ሰላጣ ወዘተ..❤❤

  • @yekonjowochienat2273
    @yekonjowochienat2273 15 днів тому

    Ere yeteleyaye tergum yalewun hula abreh chemerehal

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh Місяць тому +1

    ❤❤❤❤ዋውውው

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 21 день тому

    ዎው በጣም ይመሳሰላል ግን በተለይ ከ ትግረኛ ጋር ኣንድ ነው❤

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l Місяць тому

    ዋው

  • @weemweer3249
    @weemweer3249 20 днів тому

    Most of the old languages in Hebrew,Ethiopian, Turkey, Kurdistan, Egyptian and other languages return back to the original Yemeni languages
    In Yemen we have three language Arabic, Al-Mahria and Socotra iland ❤❤❤

  • @salihawate367
    @salihawate367 Місяць тому

    ሠ (S) ን የማውደሙ ጉዳይ
    ዐረብ ከመምሠል ለመራቅ የታለመ ከንቱነት ነው።
    Cinema ሰ / School ሥ
    ሠላም ሠመይ ሥራ

  • @WendeAmare
    @WendeAmare Місяць тому +3

    የአማርኛ እና አርብኛ ቋንቋ ግንኙነት የመወራረስ አይደለም። ተመሳሳይ የቋንቋ ግሩፕ በቦታ እርቀት ምክንያት የየራሱን የአነጋገር ዘይቤ (ዲያሊክት) የመፍጠር ጉዳይ ነው ። አርብኛም ከአማርኛ ወይም አማርኛ ከአረብኛ የወረሱት ነገር የለም። ቋንቋ ተወራረሰ እሚባለው ከአንድ የቋንቋ ግሩፕ ከሴማዊ የቋንቋ ግሩፕ ዉስጥ ለምሳሌ አረብኛ ቃላት ኩሻዊ ከሆነ የቋንቋ ግሩፕ ሱማልኛ ፣ አፋርኛ ወይም ኦሮምኛ ቋንቋ ውስጥ ሲገኝ ነው ።👍

  • @noor-u5g7t
    @noor-u5g7t Місяць тому +1

    ሠማያዊ ዛህራ

  • @noor-u5g7t
    @noor-u5g7t Місяць тому +1

    ፈተና እቲሀን

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 Місяць тому +5

    ኸረ አፍንጫ ኸሽም ነው በሱኡዲ
    ጥርስም እስናን ነው

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 Місяць тому

    ተምር ተምር

  • @Lubaba-e6r
    @Lubaba-e6r Місяць тому +3

    ሎሚ ለይሙን

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ Місяць тому

    እኔ የምገረምበት ነገር ነበር ዛሬ ማቅረብህ ደስ ይላል ግን እነሱ ይሄን አያውቁም ማወቅ አለባቸው እላለሁ

  • @yarebgivemesebr
    @yarebgivemesebr Місяць тому

    ሰላም መህራበን ቡና ጋህዋ

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 22 дні тому

    ፋሚሊያቸዉ አንድ ስለሆነ ቢመሳሰሉ በጥቂቱ አይገርመኝም። ግን የዚህን ያክል መመሳሰል ይገርማል

  • @weemweer3249
    @weemweer3249 20 днів тому

    It's an old Yemeni language Hemiaria language ❤

  • @NesredinMohammed-nl8eu
    @NesredinMohammed-nl8eu Місяць тому

    አሪፋ ነዉ ሁሌም ልቀቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅

  • @አልሃምዱሊላህ4
    @አልሃምዱሊላህ4 Місяць тому

    ቋንቋው አደለም አነባበቡ ላይ ልዩነት አለው። ለምሳሌ በቃፍ የሚመሰረቱ የአረብኛ ፊደላት በአማረኛው ቀ ፊደል አይነት አይነበቡም አይን ያልከው ላይ ምሳሌ በአረብኛ አይኗ ዐ ይጠቀማል አነባበቡ ከአማርኛ ትንሽ ይለያል። አርበኛ ላይ የሚሳቡ የሚረዝሙ የሚጠብቁ ፊደላቶች አሉ ባህሪያቸው ይለያያል እንደ አማርኛ ወጥ በሆነ መልክ ፊደሉ አይነበብም። ለማንኛውም አሪፍ ነው

  • @NejatTeshome-v9d
    @NejatTeshome-v9d Місяць тому +41

    ቡና ቡን ነው ያልከው ግን እኮ ጋዋ ሲባል ነው ማቀው እኔ

    • @بابالعلمقبلالقولولعمل
      @بابالعلمقبلالقولولعمل Місяць тому +18

      ጋሀዋ ሚሉት ብዙውግዜ የተፈላውንነው ቡን ደግሞ ፍሬውን ነው ወይም ዛፉን

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm Місяць тому +5

      ሲፈላነው ጋሀዋ ልክነው

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و Місяць тому +4

      ጋህዋና ቡና ይለያያል የተቆላውን የሀበሻውን ቡን ነው የሚሉት ልዩነቱን እወቅ

    • @ቀብራራውወሎ
      @ቀብራራውወሎ Місяць тому +2

      ቡን ይባላል በተጨማሪ ሱዳኖችም ቡን ነው የሚሉት

    • @rabiyashaikh6743
      @rabiyashaikh6743 Місяць тому

      ብን አረቦቹ እሚጠጡት ጋህዋ አሰበ ብን ነዉ ስሙ ሳኡድ

  • @mohammedomer9309
    @mohammedomer9309 18 днів тому

    Amara & Areb Huletumko semetikoch nachew. Menu new yasgeremeh.

  • @SusiLawati-b6w7h
    @SusiLawati-b6w7h Місяць тому

    በጣም ይመሳስላል

    • @TigstAyele-k5p
      @TigstAyele-k5p Місяць тому

      ፍራሽ እነሱ ጋ የአልጋ እራስጌ ነው እኔ አዲስ እያለሁ ከምንም በላይ ሚገርመኝ ፎጣ ማለት የሴቶች ንፅሕና መጠበቂያ ነው ሁሌ ነበር ሚስቁብኝ 😂😂😂

  • @طيبهإدريس-د2ن
    @طيبهإدريس-د2ن Місяць тому +1

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ከይር
    የት ነው መፀሀፉ

  • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
    @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ Місяць тому +1

    ፈረስ የሚለው በሳዑዲ ፈረስ ሲባል ሰምቸ አላውቅም እንደየ ሀገራቱ አረብኛውም ትንሽ ልዩነት አለው

  • @hilwaabdallah58
    @hilwaabdallah58 День тому

    Amarenyaan eysaa dhufee afaan Arabic oromo .... Irraahi walitti qabani uuman malee

  • @SeriesVocabulary-x2k
    @SeriesVocabulary-x2k Місяць тому

    ቃላትን ከ ፎቶ ጋር አድርገህ ልቀቅልን እባክህን ሁሉም እንዲማር ከፈለክ እሄንን አድርግ

  • @noor-u5g7t
    @noor-u5g7t Місяць тому +3

    ሠሊጥ ሢምሥም

  • @century9852
    @century9852 Місяць тому +1

    አማረኛ እና አረብኛ ሴሜትክ ስለሆኑ መመሳሰሉ ግድ ነው ደግሞ የአረብኛን አክሰንት በአማራኛ ፊደል መጻፍ መቻሉ ይገርማል ። በርታ

  • @SemiraMu-g8u
    @SemiraMu-g8u Місяць тому

    አወ❤

  • @Am-mm3ii
    @Am-mm3ii Місяць тому +4

    ቡና ቃህዋ ነው

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y Місяць тому +4

    ትንሽ በ እብራይስጥ ልፃፍላችሁ።
    ቅርብ- ቀሩብ
    ሩቅ-ራሆቅ
    ሰማይ- ሸማይም
    ቅዱስ-ቀዶሸ
    ዘር- ዘረአ
    ባል- በአል
    ሞተ- ሜት
    አንተ- አታ
    አንቺ- አት
    ህልም- ሀሎም
    ስማ- ሽምአ
    አስር- ኤስር
    እህት-አሆት
    አባት- አባ
    ቤት-ባይት
    ሱካር- ሱካር
    ቤተ መቅደስ- ባይት ሀሚቅዳሽ
    እረ በጣም ብዙ ይመሳሰላል።

    • @TeAn796
      @TeAn796 Місяць тому

      ❤❤❤

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s Місяць тому

      ይሄ ከግእዝ ጋር አንድ ነው🥰🥰🌷

  • @noor-u5g7t
    @noor-u5g7t Місяць тому +2

    ቲማቲም ቲማቲም በዶራ

  • @DaniManjus
    @DaniManjus Місяць тому

  • @MeriemMuha
    @MeriemMuha Місяць тому +1

    አንደንድ ተመሳሳይ ቢሆኑም አንዳነዱ ትርጉማቸው ይለያያል ለምሳሌ ቀለም በአረበኛ እስክስቢቶ ሲሆን በአማረኛ የሚቀቡ ነገሮች ነው
    ቀለም _እስክሪብቶ
    ጥርስ _እስናን
    ኪስ _ፌስታል
    ኮኮብ_ ነጅብ
    ሰማያዊ_ አስረክ
    መፅሀፍ _ኪታብ
    ሱሪ _በልጠነዋል
    ቁልፍ _ሚፍታህ

  • @mulugetashiferaw4934
    @mulugetashiferaw4934 Місяць тому

    ጥንታዊ አገሮች በቋንቋ ይመሳሰሉ ፣ በይበልጥ የሴሚያቲክስ ቋንቋ ተዛማጅ ናቸው ፣

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Місяць тому

    Both languages are Semitic languages so there is no surprise

  • @LbLbLb-x5h
    @LbLbLb-x5h День тому

    ዱቄት እኔ የሠማሁት ቲህን ነው

  • @ኡሚልዩነሽ
    @ኡሚልዩነሽ 22 дні тому

    ብዙ ስህተት አለው