LTV SHOW: እንኳን የቴዲ አፍሮን ሙዚቃ የማሊኒም ሙዚቃ አዳምጣለው.......... አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ (ክፍል 2)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @leyabejene8237
    @leyabejene8237 4 роки тому +15

    በጣም ከሚያሳዝነኝ አብዛኛዎቻችን ስለ ሀጫሉ ሀገር ወዳድነት እና ኢትዩጵያዊነት ጀግንነት ያወቅነው ከሞታ በውሀላ መሆኑነው የእውነት ከጥቂት ስተቶቹ በቀር ይሄልጂ ጀግና ነው የተናገራቸው ስተቶችም ቢኖሩም ከነሙሉ ስተቶች ወድጀዋለሁ ሀዘኔ ጥልቅ ነው ሀጨ ነብስህን በገነት ያኑረው ወንድማለም😭😭😭

  • @ለሰውሞትአነሰው-ጸ7ቐ
    @ለሰውሞትአነሰው-ጸ7ቐ 4 роки тому +107

    ሴትዮዋ ግን ጥያቄዋ ሁሉ በጣም የጥላቻ ጥያቄ ይመስላል አላህ ልጆችህን ያሣድግልህ በጣም ያሣዝናል ግን ምን አይነት ጭካኔ ነዉ

    • @messitamene1176
      @messitamene1176 4 роки тому +3

      አወ ሆብላ ነው የምጠይቀው ይች ቱልቱላ

    • @malokoya8045
      @malokoya8045 Рік тому

      በትክክል

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    ስለቴዲ ስጠይቂው ለማሳሳት ብትሞክሪም አልተሳሳተም በጣም ጎበዝ ነው የራስ መተማመኑ ይገርማል

    • @ethiopiayene4964
      @ethiopiayene4964 4 роки тому +5

      በትክክል በጣም ብዙ ጥራለች ለማሳሳት

    • @خليلال-ح2ذ
      @خليلال-ح2ذ 4 роки тому +3

      ይገርማል እሷ ግን ውሻ ናት ደሞ ኦነግ ነህ? ስትለው አደለሁም አባባሉ ደስ ሲል አላህ ይመሰርህ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 роки тому +2

      አዎ ትክክል ነው ።guys
      subscribe በማድረግ አበርቱኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @iphoneapple6719
      @iphoneapple6719 4 роки тому +4

      ቴድ ማለት እኮ ሙስሊሙን የማይድ አጋንት የዳኮን ተላላኪ ነው

    • @igo1071
      @igo1071 3 роки тому +1

      ትክክል ይቺ ቤቲ ማለት መርዝ መዝ ሴት ናት ኦነግ ነህ ወይ ? ብላ በነገር ጠየቀችው ክፍ ነገረኛ ናት ይገርማል 🙏

  • @FesehaBule
    @FesehaBule 10 місяців тому +2

    ሀጫሉ king የቄሮ አባት❤❤

  • @esayasnegusa929
    @esayasnegusa929 Рік тому +1

    ሀጫሉ ሁንዴሳ ጀግና ነው ስለበለጣቸውም ነው የገደሉውት መግደለ መሸነፈ ነው❤❤❤❤

  • @blakbarry5577
    @blakbarry5577 6 років тому +84

    በራስ መተማመንክ ዋው ነው respect ✊

  • @zelman202
    @zelman202 4 роки тому +30

    ለካ ድግሱ የቆየ ነው ወንድም አጫሉ ነብስህን በገነት ቸሩ መድሐኒያለም ያኑርልን።

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 6 років тому +147

    ....በጣም በጉጉት የጠብቀው ዝግጅት ነበር ቤቲ እንደተለመደው እጠያየቅሽን ለብዙዎች ግራ መስሎ ቢታይም በጣም ተመችቶኛል ህጫሉ የሰጠኸው ቃለ መጠይቅ እውነተኛ ማነትህን እንዳውቅ ረድቶኛል የአገር ፍቅር ስሜትህና ለብዙሀን የምታሰማው ድምፅህ ለአንተ ልዩ አክብሮት እንዲኖረኝ አድርጎኛል.እመሰግናለሁ

    • @سعدتبلقائك.منفضلك
      @سعدتبلقائك.منفضلك 6 років тому +2

      አጠያየቋ በጉሮሮዋ የምትናገረው ነገር ትቢተኛ ያስመስላታል። በዚህ ላይ አንዳንዴ የፖሊስ ጥያቄ አይነት አጠያየቅ ነው የምትጠይቀው።

    • @kalkalu8244
      @kalkalu8244 6 років тому

      Betiye Sewadat kkkkkk atyaykuan westwestee Nat

    • @fekaduzerai4633
      @fekaduzerai4633 6 років тому +1

      ወንድማችን አንተ ትልቅነክ ግን ያፍጠነች አጠገብ ያለችው ናት ቴዶ ጀለስካ አርያሽ አይደለም ፈጣረሽ ነው አጭክስ ሰገጤ አስተውይ ኧሮሞ ኢትዮጵያ 😯😯😯

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 6 років тому

      Fekadu Zerai ...ኸረ ትንሽ ቀለል አርገው አ
      ማርኛውን ጀለሴ ማትሪክ ሆነብኝሳ!

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 6 років тому

      Kalkidan Damenaw ....ነገ የሚለቀቀው እምዳያመልጥሽ ነፍስዋ! ይመችሽ

  • @theone2993
    @theone2993 4 роки тому +2

    ልጅየኮ ድብብቆሽ የማይወድ
    ላመነበት የማያመነታ ምርጥ ሃበሻዊ
    ልክ ማንኛውም ሰው ለብሄሩ ወገን እምደሚጮሁት እና ድምፃቸውን እንድሚያሰሙላቸው ሁሉ ሃጫሉም
    እንደዛ ነው ያደረገው ይሄ ደግም መላው
    ኢትዮዺያዊ ሊያደንቅለት የሚገባ ተግባር ነው! ምርጥ ጨዋታ አዋቂ ሃበሻዊ ነበር🇪🇹

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 4 роки тому +202

    ምንም ገዘብ ቢኖር የአባትን
    ፍቅር አይተካም ልጆቹን ባዶ አስቀ
    ራቹ ብድር ይድረሳችሁ

  • @mz4290
    @mz4290 6 років тому +188

    አጫሉ ጎበዝ ልጅ:: ቤቲ ችግር አለብሽ ለምሳሌ: ስለተዲ ስትጠይቂዉ ብዙ ልታሳስችው ሞከርሽ አጫሉ ግን አስተውሎ ደመኞች አይደለንም እንኳን የሱን የማሊን አዳምጣለው አለሽ :: አጫሉ በርታ አስተዋይ ነኽ:: ቤቲ ትንሽ ብትለወጪ ቅን ጥያቄዎች ብታቀርቢ ጥሩ ነው::

    • @mussajarso8885
      @mussajarso8885 6 років тому

      I am very bet

    • @fitsumfikadu6105
      @fitsumfikadu6105 4 роки тому

      Eko yeche muzi feti

    • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
      @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 роки тому

      Agasisi nati Beti setani litasasitewu betami eyemokerechi neberi ayinowa Hulu new yemikelawutewu echi eresa Tedi Ewuneti new Tedi demegnawu ayidelemi

    • @samkwt8566
      @samkwt8566 4 роки тому

      አውቃነውእምታሥለፈልፈውግንሀጫሉመልካምልጅነውእናምልጆቹንአላህያሣድግለትባለቤቱንምእሚከባከብይሥጣት።

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 роки тому

      subscribe በማድረግ አበርቱኝ❤❤❤❤

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ይቺ ሴት ከበስተጀርባዋ ምን አለ አጠያየቋ በጣም ነው የምትመርምርው ያልፈለገውን ያስወራዋለች እዴ እሱ ግን ጀግና ነው ኮፊደንሱ የኔ ጀግና ባጭር ቀርህ እኔ ኢትዮጵያ ነኝ

    • @elsanok9311
      @elsanok9311 4 роки тому

      አወ አስገደሉት ከጀርባማ ነገር ኑሮ ነው ግማሹን ቆርጠው እያስቀሩ ያወጡት

  • @kidiy4491
    @kidiy4491 4 роки тому +12

    Yene geta mariyamn betam asazenkegn 😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
    Yene jegina ante lik nbrk oromgna balawukm musicahn gn esemawu nbr iko 💕💕💕💕💕
    Nebishn begenet yanirewu 🙏🙏🙏

  • @ROBELYENENESH
    @ROBELYENENESH Рік тому +1

    2016 aytekew bihon men tel yihon

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому +58

    አንቺን የመሳሰሉ ድንዙዛን ናቸሁ ልጁን ያስበላችሁት።

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 6 років тому +8

    Thank you Hachaloo, I found you very much informed and knowledgeable of what you are talking. Thank you once again.

    • @hiwotteferi780
      @hiwotteferi780 4 роки тому

      Me too i couldn't expect this way it's really broken my heart. He was brilliant Rest & Peace 😭😭😭

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 4 роки тому

      የችሙጢ

  • @mambarichneshweykeyoushbed2280
    @mambarichneshweykeyoushbed2280 2 роки тому +27

    እሚገርመው በሱ ቦታ ብሞት ደስ ይለኘ ነበር እኔ ስለማረባ

  • @አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ

    እፍፍፍፍፍ ሚስኪን ሲያሳዝንንን እህህህህህህህ ውይ እናትህ አባትህ የኔ ጀግና ሀቅ መና ገር ችግር ነው ይመራል

    • @chakabachore8902
      @chakabachore8902 4 роки тому

      በጣም ቅንና አዋቂ ነው። ሚዛናዊ ሰው ነው ለዚሁ ነው ያጠመዱት 😭

  • @شكرىشكري-ب2د
    @شكرىشكري-ب2د 4 роки тому +2

    የኔ ውድ ሀጫሉ ገዳዮችክ አላህ በአጭር ያስቀራቸው ኢንሻ አላህ አላህ እድሜአቸውን ያሳጥራቸዋል ወደ ፊት እሰራለሁ ስትል እንዴት እንዳሳዘንከኝ በቃ ብዙ ዘፋኞች ሞተዋል እንዳንተ ያሳዘነኝ ያበሳጨኝ የለም ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭 በአጭር እንዳስቀሩህ አላህ በአጭር ያስቀራቸው 😱😭

  • @rosehabesha4822
    @rosehabesha4822 4 роки тому +6

    ONEG neh Sitlew Adelehum ababalu des Sil , I have watched it 100 time he looks like a little Kid ,, RIP my King , I am Tigre and Amhara , Endezih behiwote Alikeshe Alawukim My heart ❤️ is broken, you have such a pure Soul ,the love you have for your people is Unbelievable,,, Rest in Paradise King 👑 you will always remain in our heart ❤️ I wish I could listen Oromgna ,, Ethiopian people Loves you So much ,,, I wish you could wake up for one Second and see what Ethiopia 🇪🇹 looks like with out you ,, you are truly a legend it will never be the same ,, I Love you so so Much ever though I didn’t understand a single word of your Song

  • @nimonanuti8569
    @nimonanuti8569 6 років тому +12

    Hacalu thank you so much for your part in our struggle against dictators .👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 4 роки тому +82

    ኡፍ የኔ ጌታ ነፍስ ይማር ምንም ቢሆን የፖለቲካ ልዩነት ቢኖረንም በከንቱ ስትሞት አንጀቴ በላኽኝ 😢😢😢😢

  • @አማላጀድግልአማላጀ
    @አማላጀድግልአማላጀ 4 роки тому +87

    የኔ አባት ዛሬ ነው እየን ኺዲዎ ያየውት የምር ልጅን የማይፈልገውን ጥያቄ እየጠየቃችው እያስገደዳችው ለዝች ቀን አበቃችውት የስራችውን ይስጣችው አችና ጀዋር ያለድሜው የልጆቹን ደስታ ነጠቃችውት ክፉ ዎች የምር እየን እተርቢ ስሰማ አስለቀሰኝ

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 роки тому +2

      እኔም 😭😭☝️💔

    • @አሜንበርሱፍቃድ
      @አሜንበርሱፍቃድ 4 роки тому +2

      አፍፍፍ😭😭😭😭ያማል

    • @hanannhanann9457
      @hanannhanann9457 4 роки тому +2

      ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
      አስበሉት ፈጣሪ ገዳዮቹን ጥላቶቹን አንተ አሳውቀን ከማለት ሌላ ምንም ምለው ነገር የለኝም በጣም አሞኛል

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 роки тому +2

      እኔም ነደድሁ በሉት የኔ ጌታ እኔ ኢትዮቢያ ነኝ እህትህ የኔ ጀግና ነብስህን በገነት ያኑራት በሉህ እነነብሰ በላ

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 роки тому

      @@rhamahamedyoutube8242 ደምሪኝ ማር

  • @lblb5443
    @lblb5443 4 роки тому +2

    ይሄን ቃለ ምልልስ ካየው በዋላ ስለ አጫሉ ያለኝ አመለካከት ተቀየረ በጣም ትልቅ ሰው ነበርክ እግዚአብሄር ነፍስህን በገነት ያኑረው አንቺ ግን እርካሽ ዘረኛ ምጠይቂው ጥያቄ ሁሉ የዘርኝነት ነው እሱ ግን ከጠበኩት በላይ የበሰለ አስተሳስብ ያለው እንዳቺ ዘረኛ አይደለም በጣም ያሳዝናል አንቺና ጁዋር እያላቹ እሱ መሞቱ

    • @maranatha391
      @maranatha391 4 роки тому

      በጣም ይገርማል አማርኛ እንኳን የሚችል አልመሰለኝም ነበር

  • @roselovelululove9342
    @roselovelululove9342 6 років тому +1

    ዋውውውውውው አጫሉ በጣም ምርጥ መልስ ነው ጥሎብኝ ይቺን አልወዳትም ደሞ አጠያየቃ

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 6 років тому +4

    ጋዜጠኛ ቤቲ በርቺ አጠያየቅሽ ለሙያው ያለሽን ብቃት በብዙ ስራወችሽ ያሳየሽ በራስሽ የምተማመኝ የራስሽ ልዩና እውነትን ህዝቦችች እዲውቁ ማንምበድፍረትና መታወቅ ያለበትን በጥበብሽ ተጠቅመሽበት ከራሳቸው እዲናገሩ ማረግ ትልቅ ችሉታ ነው በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!! 🙏🏿🙏🙏🏽🙏🏼

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 6 років тому +1

      Mimi Kebede ....ምን ላርግሽ የኔ እመቤት? አንድ አርቆ አስተዋይና እውነተኛ የጋዜጠኞችን እውቅ የአጠያየቅ ዘይቤ የሚያውቅ አንቺን አየሁ! ብዙ ግዜ እድሉን ባገኘና አንድ ሰው ይህንን ጥያቄ ቢያቀርብለት ብዬ የምላቸውን ስትጠይቅ አንዳንዴ " ይህች ሰው የሰውን አእምሮ ማንበብ ትችላለች" እስከምል የደረስኩባቸው ግዜዎች ነበር በተለይ ከጌታቸው ረዳ ጋር ያደረገችው ልዩ ቦታ ይይዛል..ይመችሽ

    • @obsetuman4236
      @obsetuman4236 6 років тому +2

      ቤትም አጫሉም አንበሶች

  • @zuriyashimuzmil834
    @zuriyashimuzmil834 6 років тому +96

    እኔ ጉራጌ ነኝ ቋቋው ባላቀውም አሊ ቢራና አጫሉ ደስ ትሉኛላቹ

    • @zuriyashimuzmil834
      @zuriyashimuzmil834 6 років тому

      @@wubitethiopia1113 ክክክክ ይሆናል

    • @zuriyashimuzmil834
      @zuriyashimuzmil834 6 років тому +1

      @@suman6350 ክክክ ባለትዳር ነኝ

    • @suman6350
      @suman6350 6 років тому +1

      Hayat Mohamed ውይ በቃ የባልሽ ኮንትራትሲያልቅ እንደሜቴክ ያለጨረታ ደግሞ እንዳያገባሽ እኔም እጫረታለሁ ! እሺ ሙሽሪት

    • @انازهره-و6ظ
      @انازهره-و6ظ 6 років тому

      ማለት ጉራጌ ድራሹ ይጥፋም ቢሉሽ አብረሽ ሆይ ሆይ እያልሽ መሞትሽ ነው።

    • @zuriyashimuzmil834
      @zuriyashimuzmil834 6 років тому

      @@انازهره-و6ظ እዴት አልገባኝም አባባላቹ

  • @dhibaayuelemaa4399
    @dhibaayuelemaa4399 6 років тому +11

    hacee koo nuufi jiraadhi......#bety # smart interview.. keep moving forward....God bless both of you

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 роки тому

    ምን አይነት ክፉ ሰውነች ዋው እቺሴት ክፉነች እግዚአብሔር ይገስፅሽ ለመብላት ተዘጋጅታቹ ተስዋላቹ እቺ ክፉ

  • @sadamohamed2455
    @sadamohamed2455 4 роки тому +1

    ወይ ሀጫሉ ነቅተህባታል ይቺን ደረቅ
    በመጨረሻ ያልካት ነገር ተመቼቺኝ መርመራሺን ቀጥይ ዋው

  • @እናቴዉስጤናትአለምዬ

    ምርመራሽን ቀጥይ አላለም መሰል ልኳን ነገራት አፈር ያቅልልህ ከደጋጓች ጎን ያኑርህ🥺😭💔

  • @jdudhbdvhs2063
    @jdudhbdvhs2063 4 роки тому +91

    ቤቲ ስለ ቴድ አጠበቅሽው እሳ ብዙ ልታሳስችው ሞከርሽ ደመኛ አደለንም እስከሚልሽ ድረስ ምን አይነት ተንኮለኛ ሴት ነሽ ግን

    • @alemyadengilmaryemliji4936
      @alemyadengilmaryemliji4936 4 роки тому +2

      Uufffff endazichi tonkolegn sawo al gin lamennnn

    • @deehope9477
      @deehope9477 4 роки тому +4

      She is mean! Hope she'll pay for the part she play on his death, I pray!!

    • @abn1008
      @abn1008 4 роки тому +2

      Yichi ergum setyo kedrom minm yemiweded neger yelelat yeseytan melktegna nat wey atamr wey atafr denez endezich yalu kewket yetsedu sewoch nachew yemiyamsun.

    • @samuelalemayehu9106
      @samuelalemayehu9106 4 роки тому +1

      Denez

    • @getinetamsalu7894
      @getinetamsalu7894 4 роки тому

      Ye 666 wa Jezabel! Ke Awrew gar mititayew!

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 4 роки тому +5

    አጫሉ በእውነት ጀገና ነበርክ ለኦሮሞ ብዙ ታግለሐል ነብስ ይማር

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 4 роки тому

    ቤቲ ልታሣሥተው ፈልጋ እንኳ አልተሣሣተም ውይ በጣም ያማል ፈፅሞ ከዘረኝነት የፀዳነው አጬ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ሆኖም ወደማትመለሠውቦታ ሄደሀል ላትመለሥ አንተን የገደሉ ያቀዱ ቤታቸው ሞትይግባ አላህዬ ይሄን የመሠለሠው አጣን እእእእእ ለቤተሠቦችህ ለምትወዳት ባለቤትህ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @nooradem4158
    @nooradem4158 6 років тому

    እኔ አማራ እና ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን የአጫሉ ሙዚቃ ይመቸኛል በጣም ነው የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነህ ሀጫሉየ አንዳንድ ሠወች አንተና ቴዲን ያወራርዳሉ አንተም ቴዲም የሀገራችን ባለውለታ ናችሁ በዛ ላይ አንድ ላይም ሠርታችሃል ደሥ ሲል ሌላው ያሣቀኝና ያዝናናኝ ነገር ኦረመኛ የተነገረው ሁሉ የኦነግ ካርጋ አይደለም ያለከው ነገር kkkkkkkk

  • @robelkidane9995
    @robelkidane9995 6 років тому +28

    i am from tigray...i really loved you

  • @derejehilegorges3519
    @derejehilegorges3519 6 років тому +47

    ጀግና ነህ አኮ አጫሉ ለገንዘብ ሳይሆን ለህዝብ የዜምክ ጀግና እንወድሀለን !!

  • @luqmanibrahem9301
    @luqmanibrahem9301 4 роки тому +58

    የአስተሳሰቡ ጥልቀት ፍፁም ከገመትኩት በላይ ነው። ሞቱ በጣም አሳዛኝ ነው። ይህን ሰው ኦሮሞ ግዙፍ መሳሪያ ነው ያጣው። እሱን የሚተካ ለማፍራት መጣደፍ ያስፈልጋል።

    • @እናቴዉስጤናትአለምዬ
      @እናቴዉስጤናትአለምዬ 4 роки тому +1

      እድሜ ለጅዋር ብትወልድም ማስገደሉ አይቀርም ለራሱ ጥቅም ስል

    • @maranatha391
      @maranatha391 4 роки тому +1

      እኔም በጣም ነው የተገርምኩት አሁን እያየሁት እንደዚህ አልመሰለኝም

    • @mytube2450
      @mytube2450 4 роки тому

      Betam!

    • @1235-t1r
      @1235-t1r 4 роки тому

      @@እናቴዉስጤናትአለምዬ አረ ባክሽ ሌላስ

    • @segnitolessa9225
      @segnitolessa9225 4 роки тому

      i know its just irreplaceable!!!!

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልህ....😢😢😢
    ለዚህ አጭር እድሜያችን ይሄው እያዬን እንኳን ማስተዋል አቅቶናል ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @mohammadsumon5041
    @mohammadsumon5041 4 роки тому +1

    ዘረኛም ቢሆን እኔ በጣም ነው የምወደው ቢቲ ግን በጣም ትገርሚያለሽ መርዝ ነሽ የኔ ጌታ ሳቅህን ስወደው ነፍስህን በገነት ያኑረው

  • @alemeyachew4525
    @alemeyachew4525 4 роки тому +28

    የኔ አባት ለወደፊት ለመስራት እያስብኮ ነው አለ በአጭር አስቀሩህ አይ ስው 😭😭😭😭😭😭

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 6 років тому +5

    ሃጫሉ ጀግና ነው ዘረኛም አይደለም አንቺ ግን አጠያቀሽ ያስጠላል ማጋጨት ይመስላል :: ሀጨሉ በርታ ምርጥ ዘፈን እና ድምፅ አለህ ትር ጉሙ አንዳንዱ ቢከብደኝም:: I have your cd music in my car, even your music is the best from the youngest musicians what we hear now. Just for a coment for you please sing your future music beyond one region and sing for Ethiopia like the legend Alibira. The rest we are with you we will eager to hear your voice and music. Keep it up! The things she asked you about Esayas Afowork you have done great, that is not concern you. You are doing great!!!

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 роки тому +8

    በጣም ገርና ትሁት እንደሆነ ያስታዉቃል እሄ ክፍ መርዝ ጀዋር መሐመድ አስበላዉ መፅናናት ለናቱ & ለቤተሰቡ እመኛለሁ ያማል በልጅነቱ በሉት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KooketTagenu
    @KooketTagenu 5 місяців тому

    Goota oromoo Hacee koo Afaan sii atuu barbaduus hin dandeenye intalattiin . Luubbuun kee jennaata keessaa haa bultuu Dhiraa koo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KiddistMamuye
    @KiddistMamuye 4 місяці тому

    ነፍስህን በገነት ያኑረው አጫሉ ድንቅ ሰው

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 4 роки тому +5

    አጫሉ የኔጌታ ነፍስህን በአፀገነት ያኑርልን በጣም ያሳዝናል ለቤተሰብህ ለወዳጆችህም መፅናናቱን ይስጣቸው አቼ ቤቴ የሚሉሽ ሰይጣን ነሽ አጠያየቀሽ ሁሉ በጣም የማይገባነው

  • @amera9206
    @amera9206 4 роки тому +17

    እውነትም ምርመራ በጣም አሳዘከኝ የኔ ጨዋ ለካ ሰው ሲያጡት ነው ማንነቱ የሚታወቀው ምናለበት ከመጀመሪያም እደዚው ባወኩህና በተረዳውህ ዘፈን አልደግፍም አልሰማም ነገር ግን አተነትህ አጀቴን በላኝ ኦሮሞኳን ባልሆን ልቤን ነካሀኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አረ አሁንስ ፍትህ ለህዝቤ

  • @Kiku-ec3xt
    @Kiku-ec3xt 4 роки тому +22

    I feel like he was an honest person,he was a hero it hurts that he died in such a young age

  • @gememan2189
    @gememan2189 4 роки тому

    ሀጫሉየ የኔወድም ነፍስህን ይማረው አንተ መልካም ሰው ነበርክ ግን ምን ይደረጋል ሰው ከፍቷል በጣም አዝኛለሁ የኔወድም ጀግና ነበርክ አሁንም ጀግናነህ ነፍስህን ይማረው

  • @ambowerkkuma6340
    @ambowerkkuma6340 Рік тому +1

    ምን አይነት ውርጋጥ ጋዚጠኛ ነሽ አጠያየቅሽ በጣም ስነስርዓት የጎደለው ነው። እሱ ግን በትዕግሥት ጥበብ የሞላበት መልስ ነው የሰጠው ስነ ምግባር ከሱ ተማሪ ሀጫሉ የኛ ጀግና ልዑል እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እውነተኛ ሰው ነህና የእውነት ቦታ ያኑርህ አንተ የእውነት በተለይ ለአምቦ ልጆች ልዩ ነበርክ በወያኔ ስንደበደብ እና ስን ታሰር ዝም በለህ መሮር ስትችል ብዙ ዋጋ የከፈልክ እና ለእውነት የታገልክ ሰው በምክር እና በተግሳፅህ ብዙ ወጣት ያዳንክ በልጅነት ዕድሜህ ለሀገር ለወገን የኖርክ እንዲሁም ለወገንህ ስትል የተገፍህ ጀግና ነህ ሁሌም በልባችን አለህ ሁሌም የምትማፀናት የአምቦዋ ኪዳነ ምህረት ዋስ ጠበቃ ትሁንህ ❤❤❤

  • @nahomkebede8667
    @nahomkebede8667 4 роки тому +44

    ይቺ ጋዚጠኛ የሽብርተኞቹ ደጋፊ ነች በህግ መጠየቅም አለባት

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 4 роки тому +3

    Hacuko we Eritrean also we miss u you gona soon 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kennaaraggaasaa9587
    @kennaaraggaasaa9587 6 років тому +68

    gotaa koo hacee gafaa xiiqii weddd yee oromo lij 💓💓💓sii qabachuu keenyaaf sin bonaa tokichaa qixee namaa kumaa 💕💕💕🌷🌷

  • @የድንግልማሪያምለጅነኝ

    እፍ ወስጤን በጣም ነው የሚነካኝ የዚ ልጅ አሞሞት እኔ አማራ ነኝ ግን በጣም የምወዳት ጅራጅራ እያለች ስትዘፍንልኝ ነበሰች እናም በጣም ትጋብዘኝ ነበር ብንለያይም እንኮን በዚ ሙዚቃ አስታዉሽኝ እያለች እኔም የሱ ዘፈን ሁሌም እየዘፈንኩኝ ብቻ ከባድ ነው እፍፍፍ

  • @NanaAlshahrani-cc5ll
    @NanaAlshahrani-cc5ll 7 місяців тому

    ቆዳ የሆነች ጋዜጠኛ ያው ደስይበላቹ ገደላቹት ፈጣሪ የጃቹን ይስጣቹ ጀግናችንን በላቹት😭😭😭

  • @thinkbeforeutalk8507
    @thinkbeforeutalk8507 4 роки тому +13

    I wish I can give you my life bring you back I mean it u are in my heart ❤ forever

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 4 роки тому +14

    የእውነት ይሄን ቃለ - መጠይቁን መጨረስ አልቻልኩም ፣በጣም ፣እጅግ በጣም ነው ያሳዘነኝ።

    • @ramatoyoub9669
      @ramatoyoub9669 4 роки тому

      በጣም ያሳዝናል መጨራሻላይ ምንአንዳላት ምርመራሽን ቀጥይ አላት ተምድያ ምድያ ሢራሩጡ አሰገደሉት አይ ነብሠ ገዳዬች አሁን እቅልፍ ይይዛችሁ ይሆን የልጆችን አባት ጀግና ኢቱዩጰያ እመገሉአረመኔወች ፈጣሪ ይፍርድበቸው የሀቁ ጌታ

  • @abduabdi246
    @abduabdi246 6 років тому +17

    You know what he’s true HERO and he’s a legend really

  • @josetorro4129
    @josetorro4129 4 роки тому

    Hichaluu. I am Eritrean and came to know you after your death. May God rest your soul. I wish you lived to see your people's Liberated and democratic life. Ethiopia needs people like you. Truly you remind me of some Eritreans with the same fate like yours. Man Life as African...

  • @nigistlee8875
    @nigistlee8875 6 місяців тому

    Im not Ethiopian but i was born in Shashamene, Oromo r humble and kind people hachalu was talking the truth. RIP hero

  • @አልሀምዱሊላሁሉምነገርለበ

    ምን አይነት ደነዝ ናት በአላህ እኔ ግን እሱንም አሁን ነዉ ያወኩት ግን በጣም አሣዝኖኛል ድፍት ያርጋችሁ የገደላችሁት

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 роки тому +3

    Wow I really didn't know that he was this much genius! I really proud how you answered her strong question! God rest you on peace my brother!

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 роки тому +5

    💖💖💖💖💖ከምወዳቸው መሃከል አንተ አንዱ ነክ ሁሌም ለዘላለም 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @christinebadede7608
    @christinebadede7608 6 років тому +1

    My hero hachalu hundesa sanyii gottaa ijaa barbada 😍😍💪

  • @Zeዶ
    @Zeዶ 7 місяців тому

    ቤቲም ሀጫሉም ምርጥ ናችሁ።
    ቀጥተኛ ጥያቄ ከቀጥተኛ መልስ ጋር

  • @tiyab1168
    @tiyab1168 6 років тому +9

    We love and adimire the love and dedication you have for your people. Keep singing in Afaan Oromo. We love you from Eritrea.❤ Oromo people are truly amazing people!

  • @Fadumo-z1d
    @Fadumo-z1d 4 роки тому +10

    Rest In Peace ✌️ Young and legend haacaaluu hundeessaa I love you ❤️😘💕Forever Bro. Rest In Peace ✌️ Bro

  • @mekbebaschalew7883
    @mekbebaschalew7883 6 років тому +6

    Thank you Bety for the wonderful interview you had with our beloved artist, Hacaaluu!

  • @suzisuzichannel1237
    @suzisuzichannel1237 6 років тому

    ዋዉ ብያለሁ አጫሉ የምር ተመቸከኝ ለካ የጠላሁክ በደብ ስለማላዉቅህ ነው በተለይ ስለቴዲየ የገለፅከዉ አገላለፅ ተመቸኝ ቤቲ ልታጣላ ነበረ ጀግና ብየሀለሁ

  • @slamamm919
    @slamamm919 6 років тому

    ውነት በጣም። አዝናለው። አሻሉ አይዞክ ስታወርል ታሳዝናለክ ።

  • @hawiinetoroshawaash4850
    @hawiinetoroshawaash4850 6 років тому +19

    Thank you hacee😗😗😗😗😍😍😍😍😍❤💚❤💚❤

  • @solomonshentema2614
    @solomonshentema2614 6 років тому +5

    Achalu Hundesa is our great hero,we're proud of him for the struggle he made,he is influential singer all over the world for empowering freedom of our nation.

  • @hayatmohammed3662
    @hayatmohammed3662 6 років тому +10

    ምርጥ ሰው የውነት አንተ ልዩ ነህ ያቴዲ ካንተ ጋር አይወዳደርም ሙዚቃህን በጣም ነው የምወደው ኦሮሞኛ አልችልም በቃ ውብ ነህ

    • @ዘኢትዮጵያአማራ
      @ዘኢትዮጵያአማራ 6 років тому

      ቅናት ቅናት አማቶን ገደላት. ቴዲ አገር ነው የማሥበው. እንዳንች ዘረኛ ያለው ሰውን ሲለያይ ይኖራል

  • @Shebelle_River
    @Shebelle_River Рік тому +1

    ፈጣሪ ነፍስህን በእቅፉ ያኑራት። ልጆችህን ተንከባክቦ ያሳድጋቸው 😢

  • @esayasnegusa929
    @esayasnegusa929 Рік тому

    ሀጫሉ የኦሮውምኛ ዘፋኝ ኪንግ ነው ቤቲ የኔ ጀግና ነፈስህ በአፀደ ገነት ትረፍ

  • @samg.7861
    @samg.7861 4 роки тому +18

    መልካም ሰው:: የኦሮሞን ትግል በሰላማዊ መንገድ የሚገልጵ:: የአንተ ንፁ አምላክ እነዚህን ጨቃኞችን ያጋልጣል አይቀርም:: ነብስ ይማር::

  • @ዕውቀትለአዕምሮ
    @ዕውቀትለአዕምሮ 4 роки тому +10

    ልብ ይስጥሽ ለዚህ ምስኪን ሰው ጀግና መሞት ያንችም አስተዋጾኦ አለበት

  • @selamawitbirehanu8108
    @selamawitbirehanu8108 4 роки тому +8

    እኔ ምንም ማለት አቃቶኛል እግዚአብሔር አምላክ የሠማዩን ቤትህን ያሣምርልክ😂😂

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 4 роки тому +1

    ሐጫሉ በእውነት ጅግና ነብርክ ነብስ ይማር ቢቲ ግን ስለ ቴዲ ስጠይቂ ምነው አጠበቅሽው አጥፍተሻለ ለቤተሰቦችሕ መፅናናት እመኛለው

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 4 роки тому +1

    ቤቲ.ትያዝና.ትጠዬቅልን.ለምን.እንደዚህ.አይነት.ጥያቄ.ጠየቀችው

  • @መልካምነትለራስነው-ቨ7ጠ

    ሀጫሉ አንተ ጀግና ነህ
    ባንተ ከመጡብኝ ህይወቴን ከመስጠት ወደኃላ አልሽሽም ምክንያቱም እውነታን ነው የምትናገረው አትስማቸው ምድረ
    ጥንብ ዘረኛ አንተን ክፉ በተናገሩት ምላሳቸው አንድቀን ያፍሩበታል
    ነፍ አመት ኑርልን

    • @ተመስገንሚስጥር
      @ተመስገንሚስጥር 4 роки тому +2

      አይ ህይወት መስጠት እኔማ አላውቀውም ነበር ከሞተ ቡሃላ ወደ ቡሃላ ተመልሼ ስለሱ መስማት ጀመርኩ

    • @betireta192
      @betireta192 4 роки тому

      አሽቃባጭ ሁላ

  • @eluelu6166
    @eluelu6166 6 років тому +17

    የሁሉም የኢትዮጵያ ዘፋኞች ትልቅ ችግር እውቀትን በማይጠይቅ እና በተፈጥሮ በተገኘ ድምጽና ትንሽ የግጥም ችሎታ ስለታወቁ ሁሉን ያወቁ የመስላቸውና የፖለቲካ የኢኮኖሚ ምናምን ተንታኝ ሆነው ይቀርባሉ። ሃጫሉ ጥሩ ዘፋኝ ነህ ግጥምህም አሪፍ ነው የፖለቲካ እውቀትህ ግን ስሜት የተጫነው የመስላል።

    • @southgunner21
      @southgunner21 5 років тому

      Chiger nw simetin yemiametaw.
      anchi chiger mech ayesh.

  • @elsuu3983
    @elsuu3983 6 років тому +24

    Moti jiba
    Jabba maltu jibba
    Haccaaluuuu koo
    Haccaaaluuu koo
    Tokkicha Qixeeee
    Namaaa Dhibaa 😘😘😘😘😘
    Yaron dhagefdhu imimni ijara naa yate uuuuufff Rabi umuri koraa hirs'e sif haa dabalu
    Gufun ileee sii hin dhayin haceeeee koo kooo kooo uuuuuu ❤❤❤❤

    • @giinchiishawalixaadestakeb1436
      @giinchiishawalixaadestakeb1436 6 років тому

      ዶ/ር አብይ ውስጤ ነው
      amen amen raabii aceekeenyaa nuf ya eguu waal mararfachu qabna nuttiii dinii keenyaa waayigedumaan ettii dhagayeemeraa gugubataanii jiiruu👌
      ✔✔💖💖💖❤💪💪

    • @elsuu3983
      @elsuu3983 6 років тому

      @@giinchiishawalixaadestakeb1436 Wan ofi koo dhisi issan baran marzi dhugu sababa kenyati oso tedi ta'e kirkirtu du'a 😂😂😂😂😂 hace &oromo long livee 💕👌

  • @darartusabsibderartusabsib5688
    @darartusabsibderartusabsib5688 4 роки тому

    Hacee uuuuufffff 😫😭😭😭😭 Bettii LOVE yu oromo 💕💕💕💕🌳🌳🌳🌳🥀🥀🥀🥀😘😘😘😘😘😘

  • @saidaalsh5706
    @saidaalsh5706 2 роки тому

    አሥተያየቷ እራሡ ሢያሥጠላ የኔጀግና ሂወትህ ቢያልፍም ሁሌም ቢሆን ጀግና ነህ

  • @netsitube8346
    @netsitube8346 6 років тому +8

    I am so proud of you hachu 😍 I love you
    Haters go hell he is herooooooo

  • @ademaahmed7087
    @ademaahmed7087 6 років тому +7

    ሃጫሉ ሁንዴሳ የእትዮጵያ ኣንደኛ ኣርትስት❤️💚❤️/🇪🇹

  • @gebreegzaber9546
    @gebreegzaber9546 6 років тому +83

    I’m not Oromo but I love his music, so he doesn’t have to sing his song in Tigrinya!

    • @gebreegzaber9546
      @gebreegzaber9546 6 років тому +1

      medhane girmay: I can tell you are not from Tigray. Tigray people love all ethnic groups in Ethiopia and believes Tigray people is Tigraway Ethiopiawi!

    • @ademaahmed7087
      @ademaahmed7087 6 років тому +1

      Aby Gebre we love you bro from oromia❤️💚❤️🇪🇹

    • @gebreegzaber9546
      @gebreegzaber9546 6 років тому

      AmharaFirst እንዳንተ አይነት መርዞች ናቸው እንደዛ ያሉት: ሁሉም ብሄር ውስጥ እንዳንተ አይነት አለ:

  • @hawwiidarajee2303
    @hawwiidarajee2303 4 роки тому +1

    Wayoo wayoo wayoo haccee koo garani nu gubatee barii maloo wayoo wayoo wayoo wayoo wayoo wayoo wayoo 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mengdot
    @Mengdot 7 місяців тому

    He was an amazing human being. God bless his soul. You were so fair and a man of principle. Rest in heaven. You were proud of your background. It should be strongly supported there is nothing is wrong with that. You are an Ethiopian hero. United Ethiopia is the answer. We are better together. We all have Oromo in our blood. That is for sure.

  • @fsahaghebrehiwet2824
    @fsahaghebrehiwet2824 4 роки тому +24

    በጣም ጎበዝ ልጅ መርመራሽን ቀጥዪ ኣለሽ ቤቲ ችግር ኣለብሽ RIP ወንድማቺን

    • @azeblimenih2906
      @azeblimenih2906 4 роки тому

      ሀጫሉ ዘፈኑን አወደዋለሁ በመሀይምነቱ አዝናለሁ ቤቲ የማንነት ችግር ያለባት ናት ፈጣሪ ይማራት።

  • @mimiamente1177
    @mimiamente1177 4 роки тому +16

    WHAT A HUMAN BEING. RIP MY HERO

  • @amsaleyimer
    @amsaleyimer 4 роки тому +4

    በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ አለ ሀጫሉ። ብዙ መስራት ሲችል ቢለየንም በሳል ንግግሮቹ እና ሙዚቃዎቹ በተለይ ጅማ ጅርተቲ አይረሳኝም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ5ጠ

    እች ነቀዝ ምን አይነት ጥያቄ ነው ምጠይቅ ሀጫሉ ግን ምርጥ መልስ ሰጠሽ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት የኑሪህ ወንድሜ

  • @tsigeethiolove5973
    @tsigeethiolove5973 4 роки тому +2

    Egziabiher yifiredi wandime nebsihin yimar 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asefudebalke3755
    @asefudebalke3755 4 роки тому +19

    የሷ አጠያየቅ ግን እንደዱ አመላለስ አይደለም እሱ ግን ብትገፋ ብትገፋ ብትገፋው መልሱ ጥላቻ አይደለም በመጨረሻም ምርመራሽን ቀጥይ ብሎ አሹፎባት ሄደ፣ ጋዜጠና ሳትሆን መለክተኛ ነች፣

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 4 роки тому +35

    እንደ አንቺ አይነቱ ጊንጥ ቁጭ ብሎ አጫሉ ይሙት ቱ ወይኔ

    • @samkwt8566
      @samkwt8566 4 роки тому +1

      እውነቱንለመናገርየጋዜጠኞችምእጅያለበትይመሥላል።

    • @gghhghhu9780
      @gghhghhu9780 4 роки тому +1

      እኮ ይሄእኮ ነው እኔንም የምያቃትለኝ አሁን የሷ መገኛ ተፍቶአቸው ነው ጀግናዬ ን የደፉት ይድፋቸው

    • @gex8278
      @gex8278 4 роки тому

      ከከከከከ

    • @الحمدالله-ش8م5ي
      @الحمدالله-ش8م5ي 8 місяців тому

      ጠያቂዋ እንዴት እንዳናደደችኝ በጥፊ ነበር ይችን አሁን ምኗን ጋዜጠኛ አረጓት ነገር የበላች

  • @hewanadam1675
    @hewanadam1675 4 роки тому +3

    ሰዉ ካልሞተ መቼም አይመሰገንም ነብስን በአጸደ ገነት ያኑረዉ ወንድሜ

  • @ibrahimsiraj1975
    @ibrahimsiraj1975 4 роки тому

    I am not understand TO OROMEJA GEN I LIKE VERRY MUCH TNKS.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ

    ወይኔ ምን አይነት ጥያቄነዉ ይሱ ጎበዝ ስለሆነነዉጂ ብዙ ለማስወጣት ሞከርሽ እዳቺአይነቱንስ እግዚአብሔር ይያዝልን ግን ተምረሻል