ቴሌቪዥን ያገናኛቸው ጥንዶች ታደለ ገመቹ እና አይዳ ከበደ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ልዩ የበዓል ዝግጅት በተወዳጆቹ ጥንዶች ቤት
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

КОМЕНТАРІ • 788

  • @roraworldartwisdomyoutubec3458
    @roraworldartwisdomyoutubec3458 9 місяців тому +57

    በጣም ጥቂት ከሆኑ እጅግ ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ተወዳጅ ጋዜጠኞች መካከል አይዳ ከበደ ያልተዘመረላት ጀግና ናት።!!
    ባለቤቷም እጅግ በጣም ከምወዳቸው የኦሮምኛ ዘፋኞች መካከል ታደለ ገመቹ ያልተዘመረለት ጀግና ለኦሮምኛ ሙዚቃ ትልቅ አሻራ የጣለ ጂንየስ ሰው ነው።!! ሁለት ውብ እና እጅግ ተወዳጅ ጥንዶች በዚህ መልኩ ስላየኋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ሂወታችሁ የሰመረ ያማረ ይሁን ፈጣሪ አይለያችሁ we love you Guys much respect God bless you & your family 🥰 እነዚህን የመሰሉ ውብ ጥንዶች ከተደበቁበት አውጥተህ ይሄን የመሰለ ድንቅ ውይይት ላዘዳጀህልን ወንድማችን ክብር ይስጥልን በርታ👏

  • @yordanoswetetu7378
    @yordanoswetetu7378 9 місяців тому +13

    በቅድሚያ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እያልሁ በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሁም የበረከት ሁሉ ምንጪ እንዲሆንላችሁ ከውዲሁ እመኝላችኋለሁ!!!!
    በእውነቱ እጅግ በጣም ደስ የምትል የተረጋጋች እና አስተዋይ ግርማ ሞገስ ያላት ደርባባ ጀግና የሴቶች ሁሉ ጠንካራ ጥሩ ተምሳሌት የምትሆን የወንድማችን የአርቲስት ታደለ ገመቹ ባለቤት ወ/ሮ አይዳ ከበደ ጌታ አድሜ እና ጤና ይስጥሽ በርችልን በቃ እንዲህ ከሚጠበቀው በላይ ነው ማንነትሽ ደስ የሚል ስብእና እና ጥሩ ሚባል ስነ-ምግባር ነው ያለሽ አህቴ በርችልን!!!!

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 9 місяців тому +33

    በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች እዮኝ እዮኝ የማትሉ እንደዚህ በክብር ስትቀርቡ በጣም ደስ ይላል በርቱ 🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ 8 місяців тому +8

    የአይዱ እርገታ ጠንከር ደርበባ ብቻ ወዘተ እግዚአብሔር ሁሉም ነገሪ አሞልቶ የሰጣት እግዚአብሔር ታደራችሁ አብስቶ ይበርክለቾ❤❤❤❤❤

  • @joswag2419
    @joswag2419 9 місяців тому +13

    ደስ ስትል። ሰላም ይነበባል መላ ሰውነቷ ላይና ፊቷ። ፅድት ጥንቅቅ ያለች እናት ቆንጆ ፣ አስተዋይ ፣ ባልሽ እድለኛ ነው።

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 9 місяців тому +13

    በጣም ቆንጆ ደርባባ ሴት፣
    በሚዲያ ውስጥ ያለፈ ሰው ፣ እንዴት ያለ ጥሩ መሠረት እንዳለው ያስታውቃል። ቆንጆ እና ቢደመጥ የማይሰለች ቃለ መጠይቅ ነው።

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 9 місяців тому +69

    ዋው ያልጠበኩትን ሰዋዊነት /Humanity /አየሁብሽ። ጥንቅቅ ያልሽ ኢትዮጲያዊት!
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።

    • @nunu7353
      @nunu7353 9 місяців тому

      Awo lik ende Naway Debebe aynet mist miknyatum Oromo nachewa

    • @meloamhara8614
      @meloamhara8614 9 місяців тому

  • @meseretamare451
    @meseretamare451 8 місяців тому +4

    እኚህ ያልተዘመረላቸው እዩኝ እይዪኝ የማትሉ በትክክል እትዮጲያዊ የሆናችሁ የማትኮሩ ሰው አክባሪዎች ፈጣሪ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሁ ልቦነናችሁን አይቀይር ታድዬና አይዳ መቸም የማልረሳችሁ ምርጦቼ ሞዴሎቸ ናችሁና ፈጣር ያክብርልን፡

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 8 місяців тому +18

    በጣም እድለኛ ነው እሷን የትዳር አጋሩ በማድረጉ የተረጋጋች ቆንጆዬ ምንጥ ሴት።👌

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 місяців тому +1

      Hultm tadlewal:: des yemilu ye abba gadhaa lijoche

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 9 місяців тому +6

    ጨዋ የጨዋ ልጅ ባለ ዘርፈ ብዙ ሙያተኛ ከተወዳጁ ድንቅ አርቲስት ከታታሪዉ የሥራ መሃንዲስ ጋር በእጅጉ ተዋህደዋል እና ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን። እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ🙏
    👍👍👍

  • @SirayeMulu-w9v
    @SirayeMulu-w9v 9 місяців тому +19

    ጋዜጠኛው በጣም የማደንቃትንና ነምወዳትን አይዳን በማየቴ በጣም ደሰ ብሎኛል ሰርብራዝ ነው የሆንኩት እናመሰግናለን

  • @NagakoGofta
    @NagakoGofta 9 місяців тому +44

    ግልፀ የዋህ ቆንጆ ታማኝ ከኦሮሞ አብራክ የተገኘች ንፀህ ኢትዮጵያዊ ት ተባረክ።

  • @DamisNaramo
    @DamisNaramo 9 місяців тому +12

    እኔ ያልተዘመረላቸው እዩኝ እይዪኝ የማትሉ በትክክል እትዮጲያዊ የሆናችሁ የማትኮሩ ሩህሪህ ሰው አክባሮች ፈጣሪ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሥጤችሁ ታድዬና አይዳ መቸም የማልረሳችሁ ምርጦቼ ሞዴሎቸ ናችሁና ፈጣር ያክብርልኝ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 8 місяців тому +1

    ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ተወዳጅ ጋዜጠኞች መካከል አይዳ ከበደ ናት።!!
    ከምወዳቸው የኦሮምኛ ዘፋኞች መካከል ታደለ ገመቹ ለኦሮምኛ ሙዚቃ ትልቅ አሻራ የጣለ ሰው ነው።!! ሁለት ውብ እና እጅግ ተወዳጅ ጥንዶች በዚህ መልኩ ስላየኋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ሂወታችሁ የሰመረ ያማረ ይሁን , ይሄን የመሰለ ድንቅ ውይይት ያዘዳጀህልን ወንድማችን በርታ፣
    አይዳዬ ይሄ ቅንድብ ላይ የምታደርጉት ነገር በቀኝ በኩል ያለው ወድቆ ውበትሽን አጎደለው፣
    አንቺ በተፈጥሮም ውብ ነሽ ምንም ሜክአፕ አያስፈልግሽም

  • @hundessadekeba7678
    @hundessadekeba7678 8 місяців тому +3

    Tade,one of our icon! hero of music,kindy,humble.may god protect you and your family from evil!

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 9 місяців тому +21

    እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ዋዜማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 9 місяців тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤🎉🎉

  • @zakirmoh4657
    @zakirmoh4657 9 місяців тому +7

    አስተዋይ,ብርሁ,ጠንካራ ሴት ...ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 8 місяців тому +2

    ታዴ ምርጥ ሰው በጣም የማከብረው ትልቅ የጥበብ ሠው አይዳ ባለቤቱ መሖኗን አላቅም ነበር ደርበብ ያለች ቆንጆ

  • @Abiselom8
    @Abiselom8 9 місяців тому +11

    አይዳ የጠዋት ፀሐይ የምሽት ጨረቃ እንወድሻለን።በሙያሽ ህዝብሽን አገልግለሻል፤ከህዝብሽ ተምረሽ ህዝብሽን አስተምረሻል፣አንቅተሻል አንቺንም ቤተሰቦችሽንም በተለይ ለዚህ ማንነትሽ ትልቁ ድርሻቸውን ለተወጡት አያትሽ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
    ታዴ የልጅነታችን እና የምንጊዜም Icon እንወድሀለን።ደማመካ፣ተኪቲ ቲያ፣ባለሚ. . .አዲስአበባ ውስጥ ያደመቀን እና ባህላችንን ያሳወቁን ዘፈኖች ናቸው።እናመሰግናለን።

  • @21MarYam
    @21MarYam 9 місяців тому +14

    አሪፍ ሴት ነሽ በርቺ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ መልካም በዓል

  • @meryaabidela2053
    @meryaabidela2053 8 місяців тому +4

    ከመጠን በለይ አድናቂያቹሁ ነኝ እንኳን አድረሳቹሁ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 9 місяців тому +95

    ኡይዳ አያቷ እኛ ሰፈር ነበሩ አይዳ ማለት ቀጭን ቆንጅዬ ስትወጣና ስትገባ በጉጉት የምናያት ምርጥ ወጣት ዘኔጭ ልጃገረድ እያለች ነበር እኔ የማውቃት ዛሬ ስደት ከመውጣቴ በፊት ከኡይዳ አያት ቤት ፊትለፊት ትንሽዬ ዳቦቤት ነበርና እዛ ተቀጥሬ ስስረ በቅርብ ስትወጣ ስትገባ ብዙ ጎሩምሶች ይቋምጡባት ነበር ዛሬላይ ግን በዚህ ደረጃ ሳያት❤❤❤በጣም ደስ ብሎኜል የታዴም አድናቁ።ነበርኩ

    • @nebuwan8681
      @nebuwan8681 9 місяців тому

      ይገረማል 👍🏽😍❤️

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 9 місяців тому +2

      ❤❤❤🎉🎉

    • @TarekeenMoloro
      @TarekeenMoloro 9 місяців тому

      1:00:34

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 9 місяців тому +2

      ዋዉዉዉዉ ታስታዉቃለች አሁን ዝንጥ ያለች ❤

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 9 місяців тому +2

      @@mariammariam1007 በትክክል

  • @senaitmekonnen464
    @senaitmekonnen464 2 місяці тому

    Yene amel werok yene leyu selawekush betam edelegna negn Lebamua set nesh ewdeshalew edeme tena yesetesh tedaresh yebarek lejochishen amelak tebeko yasadegelesh ❤❤❤❤❤

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 5 місяців тому

    ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብዬ ላድንቅሽ???
    እንዲያው በደፈናው ምናሊዛዬ ነሽ❤❤❤!!! የክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠን ዘፈን እና
    የነዋይ ደበበን፦
    ሁለመናሽ ቆንጆ ሁለመናሽ ፍቅር ❤❤❤
    የሚለውን በፍቅር ተገበዢልኝ እባክሽ ሌላ ምንም ለመናገር አቅም አላገኘሁም

  • @mesfinabebeg7428
    @mesfinabebeg7428 9 місяців тому +45

    ጨዋ ቆንጆ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ሴትና እናት። በጣም አንቺንም ባለቤትሽን ከነዘፈኑ እወደዋለሁ። መላው ቤተሰቡን እግዚአብሄር ይባርክ። እኔም ቤተሰቤም ከልብ እንወዳችኋለን።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 місяців тому +2

      እይይይይ ይሄ ኢትዬጵያዊነት ስንት ጉድ እሳያችሁን እስቲ እማራዊነት በይ እስከ ልሙጥሽ

    • @ayni751
      @ayni751 9 місяців тому

      ​@@AgewKemantye Amharan tos weta koda 🙃

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 9 місяців тому

      ​@@AgewKemantበዘረኝነት የሰከራቹ ከአላቹ ራቁ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 місяців тому

      @@mariammariam1007 ሂጂ እቺ መሀይም ሽቃላ መሀመድ ይድፋሽ 👹⛏️

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 місяців тому +1

      @@AgewKemant amhara set demo chewa nat ende? 😂
      Ye bunna bet set, shermutna, yebet seratgya, dikala keyet metana? Amhara set rekash set nat

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 9 місяців тому +28

    I am from Gojjam, Amhara live in USA! Ayida konjo! Amazing interview ! So genuine woman! I love Tade's Oromo song! God bless your marriage! And Happy Easter for all.

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd 9 місяців тому

      Copy paste of TPLF.m

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 місяців тому +2

      ተባረኪ እኔም ጎንደሬ ነኝ ሁለቱንም እወዳችዎለሁ

    • @milan8639
      @milan8639 9 місяців тому +2

      እኔም አማራ ነኝ ግን አሳከኝ በጣም ተጎዘጎዝክ 😂😂

    • @wubitgebeyaneh8046
      @wubitgebeyaneh8046 9 місяців тому +3

      እኔ አመራ ነኝ ምናምን እያላችሁ ምን ዘርን መጥቀሰ ያሰፈልጋል ምን አለበት ኢትዮጵያዊነትን ይዞ አሰተያየቱም በዚያው ቢቀጥል መልካም ነው። አይዳ ደሰ የምትል ኢትዮጵያዊ ናት ቀጥይበት እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያደርግልን አበሮነታችን ውበታችን ነው🙏❤️

    • @wolowlove1234
      @wolowlove1234 9 місяців тому

      Gojam is Ethiopia ante stupid

  • @abdi.tibbateba3354
    @abdi.tibbateba3354 9 місяців тому +4

    Ayidiye baredu ሁሉም ነገር ያምርብሻል ተባረክ

  • @MekdesMetaferiya
    @MekdesMetaferiya 8 місяців тому +1

    የኔውድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከአገር ሳልወጣ አንቺን ለማየት ዜና እከታተል ነበር ቀጭን ነበርሽ አሁን ሳይሽ በጣም ወፈርሻል ከወሊድ በኋላ የተለመደ ቢሆንም አሁን ግን ለማስተካከል ሞክሬ ለጤንነትሽ ጥሩ አደለም ትንፈሽ እያጠርሽ ነው

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 9 місяців тому +10

    ኩሩ ቤተሰብ! ድንቅ እመቤት! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 8 місяців тому +24

    የኔ ቆንጆ ዘረኛ ያላሳደጋት ኢትዮጵያዊነት እና ኦሮሞነት ያልተጋጨባት ንፁህ የኦርቶዶክስ እህት እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ተባረኪ።

    • @AbdulkerimJemal-kc4mi
      @AbdulkerimJemal-kc4mi 8 місяців тому +11

      ዘረኛ ያላሳደጋት ማለት ምን ማለት ነው?
      አብዛኞቻችሁ ኦሮሚያ ውስጥ ተንደላቃቹ እየኖራችሁ ለኦሮሞ ያላቹህ አመለካከት በጣም የወረደ እራሳችሁን እትዮጵያዊ ሌሎችን ዘረኛ አድርጋችሁ የምታስቡ ይሄ የትም አያደርሰንም please ከእንደዚህ አይነት አስተሳሰብ እንውጣ።🙏

    • @mulerisu6732
      @mulerisu6732 8 місяців тому

      Wow realy bro

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 місяців тому +1

      @@AbdulkerimJemal-kc4mi zim atlachewm enzhen misganabis weshawoche:: amdachewn yezew metew saw sihonu tigab aschegrachew

    • @TsfayeGetachew
      @TsfayeGetachew 8 місяців тому +2

      ያልተጋጨባት ያልተጋጨባት ምን የሚሉት አማርኛ ዶሮን ሲያታልሏት......

    • @farhannaasir5686
      @farhannaasir5686 8 місяців тому

      😂😂😂

  • @abdi.tibbateba3354
    @abdi.tibbateba3354 9 місяців тому +4

    ታድዬ ዘመን የማይሽሮ ጀግናችን ዘመን ይበረክህ

  • @ElyasElyas-cu2kg
    @ElyasElyas-cu2kg 9 місяців тому +19

    ታዴ ዘረኝነት የሌለብህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የአራዳ ልጅ አይዳ ምርጥ ስነ ሰርአት ያላት ሴት

  • @SacsxfBcfc
    @SacsxfBcfc 5 місяців тому +1

    ዋዉ በጣም ኮራሁብሽ አንች የሴቶች ምሳሌ ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 6 місяців тому +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @jaab1582
    @jaab1582 9 місяців тому +11

    Much love and respect to Tade’s family.

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 9 місяців тому +30

    ቤታቹ ገራሚ ነው ሲያምር😘😘😘😘

  • @altudz4055
    @altudz4055 9 місяців тому +9

    ደርባባ🥰እሰይ ልጆቻቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ይደጉ ለበረከት ይሁኑ🤲

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 9 місяців тому +2

    አይዱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት አድናቂዋ ነኝ ጊዜ አይለውጣትም ፈጣሪ ከእነቤተሰብሽ!

  • @KiyaSeyoum
    @KiyaSeyoum 6 місяців тому +2

    She is beautiful kind smart modern mother

  • @Fikadu-w9l
    @Fikadu-w9l 9 місяців тому +12

    አይዳ ከበደ አርቲሴቲም ጋዜጠም ታዴም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 9 місяців тому +83

    ደርባባ እመቤት የፍቅርና ሰላም ፊት .. ፈጣሪ ሰላሙን ጤናዉን የበለጠ ደስታ ፍቅር ከነመላዉ ቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ. ። ለአብሮነት የቆመች እመቤት"!

    • @NhumeHiwet
      @NhumeHiwet 9 місяців тому +2

      ሁለየም አድ አይነት ፍር ስታምሩ

  • @Habtamoumer
    @Habtamoumer 9 місяців тому +5

    በጣም የምወዳት የተረጋጋች ቆንጆ ማሽአላህ ስወዳት ሁሉን የሰጣት

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 9 місяців тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅር ምሳሌ የሚሆን ቤተሰብ ነው ።

  • @nigatmulat9991
    @nigatmulat9991 9 місяців тому +10

    አይዳ እጅግ ነው የምወድሽ ከላይሽም ወስጥሽም አንድ ነው ዘመንሽ ይብዛ

  • @Beryaa
    @Beryaa 9 місяців тому +18

    ረጋ ያለች ሴት ደስ ስትል 🥰

  • @ተስፋኛዋነኝየህልሜደረስ
    @ተስፋኛዋነኝየህልሜደረስ 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን አብዝቶ ይባርክ ደስ ስትል ልባም ሴት😍😍😍

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 9 місяців тому +25

    ቆንጅዬ ስወድሽ መልካም የፋሲካ በአል።

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 9 місяців тому +28

    ታዴ እና አይዳ ስወዳቸው❤❤😘😘😘

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 8 місяців тому +2

    በጣም ከምወዳቸው የኦሮምኛ በኢቴቪ ጋዜጠኞች ከብዝዎቹ በጥቂቱ አይዳ፣ዝናሽ፣አያንቱ፣ሳሙኤል በጋንግሪን ምክንያት እግሩን ያጣው በጣም አስታውሳቸዋለው

  • @ethioethiosaradamtew7713
    @ethioethiosaradamtew7713 9 місяців тому +9

    Enesun yemglsebt kal yatregal .( big love & respect) ayedya I miss you so much ❤️

  • @mubajr3501
    @mubajr3501 9 місяців тому +16

    ዘመዴ ናት... ❤ nu jiraadhu attii jabduudha. ayido❤️🙏🙏

    • @meloamhara8614
      @meloamhara8614 9 місяців тому

      ዲጋ አማራ ሀርካ ራ ቀብዱ

    • @እዉነት
      @እዉነት 8 місяців тому +1

      ለመጀመሪያ ጊዜ ቁሉቢ ገብርኤል አገኘዋቸዉና ደስ አለኝ

  • @Milkiihabtamu28
    @Milkiihabtamu28 9 місяців тому +13

    Nuuf jiraadha ayida fi tadde fayaa fi umuri dheera isinif halatuu🥰🥰🥰

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 9 місяців тому +9

    ደስ ስትሉ ትዳራቹ ይርዘም ይባረክ❤😘

  • @user-hu3ps5gt3l
    @user-hu3ps5gt3l 8 місяців тому +1

    የስሬ ልጅ መሆንሽን ስሰማ ደግም መውደ ዴ ጨመረ አንድ ወቅት እዚያ ሠርቼ ነበር

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 9 місяців тому +10

    Elelelelele setameru yanurachu b fikir hulem ❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 9 місяців тому +4

    ደስ ሚል ነው እንዲያነት ትዳር ይስጠን❤❤❤በላይክ

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 9 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ጆሮዬየሰማውእና አይኔያየው በለያየቱ ደስ ብሎኛል ምን መሰላችሁ ታዴ እና ባለቤቱ አይዳን አብረው አይደሉም በማለት ጆሮዬ ቢሰማም አይኔ ያየው በልጆች ታጅቦ አንድነት ሥላየሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹❤🌷🌷🌸🌻🌸🇪🇹🇪🇹❤🌷🌷🌸🌸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @nunu7353
      @nunu7353 9 місяців тому

      Ye komta migot naw enji enzhe yemselu ye Oromo lijoche ayleyayum

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 9 місяців тому +6

    Ayduu Koo❤ Giftii Baarreedu Tenyaa Tadee Gotaa kenyaa Umrii Nuf Dheradhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jomama151
    @jomama151 6 місяців тому

    Fetari yibarkish❤❤❤

  • @ethioethiosaradamtew7713
    @ethioethiosaradamtew7713 9 місяців тому +3

    Nebsun begent yanurewna Ali berran & roban first time beakal yetwawkwhew Ayedu bat DEGESE lay neber she is sooooo balmoya . I love you sister aydu .

  • @N33Natty
    @N33Natty 8 місяців тому

    ምርጥ ኢቶፒያዊ ❤❤ብዙንጊዜ ታዴ፣ሒውቱን ደብቆ ነው የሚኖረው፣ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 8 місяців тому +1

    አይዳ የኔ ቆንጆ ስወድሽ አነጋገርሽ ስርአትሽ ደስ ይላል ደርባባ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ 🥰

  • @mifmud
    @mifmud 9 місяців тому +11

    ታዴ ምርጥ ሠዉ እናካብርሐላን ❤❤❤

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 9 місяців тому +2

    ደስ ስትይ። የእናቶቻችንን ወግ በዘመናዊ ጥንቅቅ😊

    • @tiruworkakalu2885
      @tiruworkakalu2885 9 місяців тому

      ygremgn ngre binore saqu amelesten muche kuche kojo sete drebaba des setelu rjeme edmyna tena tmgenhu

  • @MekdesNiguse-jf5rn
    @MekdesNiguse-jf5rn 8 місяців тому

    መግቢያው ላይ አቤት አገላለጽ ደስ ስል ❤️

  • @African2860
    @African2860 8 місяців тому

    Really appreciate you .live long

  • @Edentesfaye-ii1nc
    @Edentesfaye-ii1nc 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክሸ

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 9 місяців тому +2

    Good on you 👏
    God bless you all

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck 9 місяців тому +9

    እንዲህ አይነት የተረጋጋ ትዳር ጭዋ ጊዜ ነበረ አገርም እንዲህ ተምሳሌት ነበረች አሁን እንዲህ አይነት ሰወች የት አሉ በኢትዮጵያ ልዩልዩ ብሄርሰቦች እንዲህ በቤታቸው ተከባብረው ሲወጡም ኢትዮጵያዊነትነም በግልፅ የሚያሳዩበት ምሳሌ ነው በኛም አማራወች ተወዳጂ የነበሩ ናቸው ይህ ደግ ዘመን የናፈቃቹ ዘር ለገበሬ ብላቹ እርገሙት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @nunu7353
      @nunu7353 9 місяців тому +2

      What do you mean? Tekbabrew? Hultum Oromo nachew demo Oromo yekebaberal mindnaw mitawwrut

    • @MRK-mz2ck
      @MRK-mz2ck 9 місяців тому +1

      @@nunu7353 እንደነሱ ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ይከባባር አገር በትዳር ነው የምትመስለው ኦሮሞ መሆናቸው አውቃለው አስተሳሰባቸው ኢትዮጵያዊ መሆናቸው ነው ልዩ የሚያረገቸው

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 9 місяців тому

      @@MRK-mz2ckልክ ነህ።

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 8 місяців тому

      @@nunu7353ተከባብረዉ ማለት ማንም ዘር ሀይማኖት ያልነበረበት ዘመን ማለት ነዋ አዳድ ጊዜ ዘረኛነት እና የበታችነት ስሜት ካለህ ግልፅ ንግግር አይገባህም። እኔ ኦሮሞነትና ኢትዮጵያዊነት ያልተቀላቀሉብኝ በዘሬ የምኮራ ነኝ።

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 місяців тому

      @@MRK-mz2ck astesasebachew ende Oromo naw, miknyatum Oromo chewa tidarun akbari lijochun yemwed, zerun zemdochun yemwed, yetetalen kemeret yemyansa, gudifecha manaw yamtaw? Yemyabla yewahe Deg hidb naw. Minalbat Ethiopia yetsalchew ende Oromo yehonal… bereget wede Debub bethedm yehe ale….
      Wede habeshaw gin? Woldo adel ende dikalawen yemitlew?

  • @helenberta2012
    @helenberta2012 9 місяців тому +8

    ውብ ደርባባ ትሁት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 місяців тому

    ቤቷ ሲያምር👌👍የሴት ወይዞሮነሺ የእውነት እርግት ያለች ቆንጆሴት❤❤❤❤❤❤ሰካራሙ ፖስታ ላይ ስተውን በሀብታም እና በድሀ ላይ የምትናገረው ነገር👌ዋው ነበረች

  • @AlmazHiwot
    @AlmazHiwot 7 місяців тому

    አንችን እንዲህ ያሳደገ ቤተሰብ ይባረክ እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @lenchob1202
    @lenchob1202 8 місяців тому +1

    She is a blessing for her family, she is wish of every..

  • @medinaworku85
    @medinaworku85 6 місяців тому +1

    ውይ የምወዳት ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @InnocentOstrich-iq8gs
    @InnocentOstrich-iq8gs 9 місяців тому +1

    እግዜር ይጠብቃችሁ፣በጣም ጎበዝ ቆንጆ ልጆቻችሁን እግዜር ይባርክላችሁ፣

  • @SasutelayeGedle
    @SasutelayeGedle 9 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ተመኘሁ ኑሩልኝ

  • @NatiAmin-oo8qz
    @NatiAmin-oo8qz 7 місяців тому

    ታዴ እና አይዳ በጣም እወዳችሀለው ታደለ ያንተን ዘፈን በጣም ነው ምወደው

  • @fayofayo3010
    @fayofayo3010 9 місяців тому +6

    Umrii dherraa fayyaa gutuu wajjiin rabbiin isiinf hakenuu ❤❤❤❤❤

    • @meloamhara8614
      @meloamhara8614 9 місяців тому

      ዲጋ አማራ ሀርካ ራ ቀብዱ

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 9 місяців тому +4

    Tadel gemechu is always looking good, he looks young always

  • @husseinseid3806
    @husseinseid3806 8 місяців тому +1

    Amazing !!

  • @sumeyagebewo1591
    @sumeyagebewo1591 6 місяців тому +1

    long life.

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 9 місяців тому +1

    Well done 👍keep up your amazing work. May God Bless you and your beautiful families 🙏♥️

  • @AddiseBekele-mg4yc
    @AddiseBekele-mg4yc 9 місяців тому +14

    Nuffii jiradhaa Bayyee bayyee sijalanaa❤❤❤❤❤❤

    • @nemerajorgo3372
      @nemerajorgo3372 8 місяців тому

      ኢሳያስ ወርዶፋ ሃረር ከተማ አብረን ያሳለፍነው የወጣትነት ግዜ መቼም የማይረሳ ወንድሜ ኑርልኝ።

  • @mekidsalazar8730
    @mekidsalazar8730 8 місяців тому

    Tebareku betam enwedachuhalen.❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZaraAliyi-v9r
    @ZaraAliyi-v9r 16 днів тому

    ❤ ምርጦች ጥዶች በጣም እወዳችዋለው

  • @kalu8560
    @kalu8560 9 місяців тому +28

    አይዳ የሚባሉ ሴቶች ጠካሮች ናቸው ! ለምን ? ደስ ይላላ።

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 9 місяців тому

      ስሜን ልቀይረዉ

    • @hanlove412
      @hanlove412 9 місяців тому +1

      ደሞ ቆንጆዎች🥰

    • @nunu7353
      @nunu7353 9 місяців тому

      Lela man Ayda ale?

    • @nunu7353
      @nunu7353 8 місяців тому

      @@hanlove412 demo hultum Oromowoche

    • @tiz59905
      @tiz59905 8 місяців тому

      ለቤተሰብጥሩ እድል እንጂ እዳ እንዳልሆኑ ለማሳየት ብሎ ነው ጎበዝ የሚሆኑት 😂አይዳ እናቷ ሳታገባ እቤት ወለደቻት አያቷ አይዳ አላት ግን እንኳንም ተወለደች የቤተሰቦቿን ስም አስጠራች💪

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 8 місяців тому +3

    ንግስቷ ❤💚❤

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 8 місяців тому

    The most favorite person !!!!

  • @rheabera2983
    @rheabera2983 8 місяців тому

    You guys are amazing love ❤️ 😍

  • @rozaaa1620
    @rozaaa1620 8 місяців тому

    Wow my king❤️💚❤️💚❤️💚🌳👌👌👌

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 5 місяців тому

    የሲቡ ሲሬ ልጅ ነሽ? ይገርማል ለነገሩ በእድሜ ስለምንራራቅ ላውቅሽ አልችልም ። እኔ በእድሜ የአብዮቱ ልጅ ነኝ ከጅማ አርጆ ግን ሲቡ ሲሬም ኖሪያለሁ። አንቺ "የብሄር ብሄረሰቦች " ትውልድ ሳትሆኚ አትቀሪም። አልተገናኝቶም። ለማንኛውም ይመችሽ።👍.

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 9 місяців тому +2

    እግዚአብሄር ትዳራችሁን ያፅና!

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 9 місяців тому +1

    አዪደዬ የኔ ደርበበ ዬኔቆጆ ከእቅርታ ጋርእሰፖርት ሰር ወፊረት የጤናጠቅናው በታረፈ እወደቹወለው❤❤❤❤

  • @nemerajorgo3372
    @nemerajorgo3372 8 місяців тому +3

    የወለጋ ፍሬ ድንቅዋ የጆቴ ወርቅ ሁኚበት ።

  • @warkiwadajo
    @warkiwadajo 7 місяців тому

    የኔ ቆንጀ እድሜና ጤና ይስጣችዉ
    ኢግዚአብሔረ ❤❤❤❤

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 9 місяців тому +8

    እንኳን አደረሰቹው ታዴ እና አደይ ከነቤተሰቦቹው❤❤❤❤❤

  • @melu-mg4wp
    @melu-mg4wp 8 місяців тому

    Wayen demtswa amlsate mucen ye teddiy afro miste gare demtsachawe and nw ♥️ ❤️ ✨️

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 9 місяців тому +6

    ውቢት ቆጆዋ የ ጀግና ሚስት you look amazing 👌🥰🥰🥰

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 9 місяців тому +4

    Great Family ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @finote_senaytube1320
    @finote_senaytube1320 8 місяців тому

    እግዚአብሔር በበረከት ይባርክሽ ልጆችሽን ትዳርሽን