Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አመሰግናለሁ ማማየ አሳዩኝ ብየ ስለምን አምቢ ያሉ ጉዶኞች አሉኝ አዘንኩባቸዉ እድሜ ጤና ላንች እህቴ
አሜን ላንችም
እጅሽ ይባረክ እናቴ አመሰግናለሁ ብዙ ሙያ አስተምረሽናል
ሞከርኩት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ❤ሃሪፍ አሰራር ነው በርችልን❤
It looks easy and delicious I will try to make it for my little one, thanks for sharing 🙏👍
የኔ ቆንጆ በጣም አርፍ ነው በርች
እናመሰግናለን ለላጤ ጥሩ ቁርስ ናት
እናመሰግናለን መአዚ በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ
የኔ ውድ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ይመችሺ ማአዚ ምረጥ አሰራረ ጥሎብኝ መዳመጥ አልወድም ትከሻየን ያመኝል ወድጀዋለሁ አሰራረሺን
I really wish there were subtitles available. They do look good. Mrs. K.
እዉነት አመሰግናለዉ እንዴት እንደሚጣበቅ አላዉቅም ነበር 😂👍👌
እጅሽ ይባረክ 🙏 እናመሠግናለን ❤
lesint ken mekoyet endemichal , lemakoyets min ayinet zede metekem endminchl lesles bilo.beterfe wedijewalehu hule new yemayew yanch chanal.
ማአዚየ በርች ምንም ተስፋ እዳቆርጭ እናመሰግናለን🌷🌷❤
kkkkkkkkk አንቺም ተስፉ አልቁረጥሽ አረብ አገር እያለሽ አሜራካን ሀገር እያለች ነው ድንቄም
እስከ ስት ጊዜ መቆየት ይችላል ጎበዝ በርቺ
wow በጣም ነው የተመቸኝ
Berchi ehitalem yenenim bet gobigni...
እናመሰግናለን ማአዚ
It looks yummy 👍👍👍 thanks for sharing 🥰
Thank you Meazei for sharing 🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽
በጣምምርጥ አሰራር በርች ገበዝ ግን እምታ ድርጊያቼውን መጠኑን አብረሽ አቅሪቢልን❤❤❤❤
All way’s you are doing good job thank you for sharing Mazi melkam some🙏
so nice !!!! Thanks for sharing!!!!
አሪፍ ነው ውደ በረች
Shkorina kulgize xebuk tesrhi 🥰🥰🥰
እጅሽ ይባረክ
Thank for sharing Gbu
መሸአላህ በረቺ ዉደ
Betam des yelal tebareki ande kegagern lesnt ken lenaskemetew enchelalen yets enaskemeyew? Mels etebekalew thanx
የኔ ማሩን ስቀባ ያየሽው 3 ቀን ሆኖት ነው ለስላሳ ነው እንደቦታው ቀዝቃዛ አየር ከሆነ እውጭ 3/4ቀን ይቀመጣል ከዛ ፍርጂ በላስቲክ ማስቀመጥ ለችግር ቀን ብዙ ካለች ፍሪዘር ልክ እንጀራ እንደምናስቀምጠው
Great job sistu today I will try to made it
Thanks a lot 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍👍👍
ዋው
ተባረኪ መአዚ ካንቺ ብዙ እየተማርኩኝ ነው አንድ ነገር ግን አስተያየት እለኝ ከቻልሽ የምትሰርሪውን መጠኑንም ብትነግሪን ጥሮ ነበር ከቻልሽሰ ሰንሞክር እንዳይበዛ ወይም እንዳያንስ
እሽ ትክክል ግን Description box ውስጥ አለ በቀኝ በኩል ያለችውን ቀስት ስትጫኝ ይመጣልሻል
Oh my bad አላየሁትም ነበር ተባረኪ
I will try making this. Thank you for sharing. I love your videos
I have tried twice but it doesn't come out like her's so I don't know what wrong I'm doing
Ilove Tortya thx mazi
Very good and easy recipe but I don't like the look at the back endenjera ayin yawetaw neger min sihon new mistekakelew?
ሰላም ባሃይልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደውሎን በመጫን ቤተሰብ ሆኛለሁ ለስራው አዲስ ነኝ ብዙም አልቆየሁም ቆንጆ ቂጣ ነው አሰራር ነው ያሚ ተመችቶኛል ከጥሩ ገለፃ ጋር👌👍🥰❤❤❤
እንዛመዱ
በጣም አመሰግናለሁ
Like it thanks dear. What if we use mashed bannana when making the batter..like sesame seed topping too.
Hello maza, i want to ask you how much floor u did?
Betam turu new .maze selomina mindinewu? Ke minew yemzegajew?
መዚ አመሰግናለሁ የኔ ወርቅ
አማ አጮቴ እዴት አደሚሠራ ንገሪኝ
በጣም ቆንጆ አሰራር አመሰግናለሁ በርቺልን እኔንም አበረታቺኝ
U r great tsks meazi
Thankyou Meza
Amesegnalew!!👌
ሰላም መአዚ :: ልክ እንደዚህ በአልመንድ ዱቄት በኮክናት ዱቄት እንደዚ ሳሳ ያለ ቂጣ ጋግረሽ ብታሳይን ?? ለስኳር በሽተኞች በጣም ጥሩ ስለሆነ
wew❤❤❤👍👍👍👏👏👏
White flour? May be using whole wheat is better
Yekrta meksese mendenew
Betam enmsegnaln meaza
Thank you.
Thank you
ትንሽ ሳሳ
wow
በካል ፣ ኮም ላይ የምግብ አዘገጃጀትዎን ማከል አለብዎት ፣ በፊተኛው ገጽ ላይ የመሆንዎ በጣም ትልቅ ዕድል አለ
Thank you 🙏
መአዚ እንኳን አደረሠሽ ለፆሙ አሪፍ ነዉ ግን ነጭ ዱቄት በሽታ ነውጠይሙን አሥለምጂ ለልጆችሽ በጠይሙሥሪ
እውነት ነው
እንዴት ነው ረጅም ጊዜ የምታስቀምጪው ውዴ???
Freezer
@@bahlietube1358 አመሰግናለሁ ውዴ
ማዚየ ሳንዱሽ ምንም አይልም አይደል?
👍👍
አሪፍ ነው ግን whole wheat አይሻልም ትያለሽ?
ትክክል
Awo white flour nech duket bezu aymekerem. Beautiful comical alew
እህቴ በቀዝቃዛ ውሀ ነው?
አወ በጣም አይቀዝቅዝ ሙቅ መሆን የለበትም
ሀ😊 በጃችን መምታት አንደችልም😊😊😊
👌❤
ብቅበይ ከቤቴ
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
Can bicha naw ende migebawu fawuder aygebabim
ቀዝቃዛ ውሃ ነው
Boy you really blossomed into a beautiful woman. I can't wait for my kiss
ጠፍተሻል
እኔ አለሁ አይደርስሽም ማለት ነው
Ere be enatsh ahun yehen moya blesh setasaye lol
Expkain properly.
በጠም
you are very beautiful
Don't talk tooo much make it short
የ8 ደቂቃ ከረዘመብሽ ፍላጎት ለማየት ያለሽ አይመስለኝም ልክ ምግቡ በሚያስፈልግሽ ግዜ እይው እምትወጅውን እናላንች አዲስ ወይምመማር የፈለግሽ ከሆነ ደጋግመሽ ልታይው ሁሉ ትችያለሽ ስለዚህ ገባ ብለሽ መግቢያውን አሳልፊው እና የምትፈልግውን ብቻ እይ ከዛ ላይክ አድርገሽ ውጭ ውዴ ለኔ ግን ይሄንን ማድረግ ግድ ነው መግቢያ መውጫ መገለጸ ያለበት ላንዳንዶች ያስፈልጋል
No one need a lot of introduction this time you need to walk with the time the more your vido short and to the point the most viewers you got just bum bum