ከንግዲህ ቆዳዬ ተሸበሸበ , ፊቴ ተበላሸ ማለት ቀረ ሙሽራ የሚያስመስል ማስክ ተገኘ this massk make you yong

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #ethiopia #skin#care #

КОМЕНТАРІ • 107

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 Рік тому +6

    ማለት ነው የሚለውን ቃል አትደጋግሚው በተረፈ እናመሰግናለን

  • @HanaEdosa-hg6gc
    @HanaEdosa-hg6gc Рік тому +4

    የኔ ውድ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ፌቴ ማድያነት በጣም አስቸግሮኝ የቆዳ ሀኪም ክሬሙች ታዙ ስቀባ በጣም ነጭ እየደረገኝ ፌቲ ስጋት ሁነብኝ ክሬሙን ስቆም ተመልሱ ይመጣል እንደገና ሽፍታ ቡጉር በጣም ተቸገርኩ እስቲ እሙክራለው

  • @fatimasarairah3280
    @fatimasarairah3280 Рік тому +7

    እህቴ እኔ አይኔ ከታችም ከላይም እብጠት አለዉ አንች ምን ትመክሪኛለሽ በአላህ አትለፊኝ

  • @tsigebaraki7145
    @tsigebaraki7145 Рік тому +6

    God bless you thanks ❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Рік тому +7

    ዋውእሞክረዋለሁ:ማዳምቤትነኝ:ፈቴንማየትበራሴ:ፈርቼዋለሁ:እድሜለጋዝ:

  • @MahammadUmar-i2k
    @MahammadUmar-i2k 2 дні тому +1

    Name of crem you have used at the end ,Tell us it's name.

  • @alemalemepstsheyayele9746
    @alemalemepstsheyayele9746 Рік тому +5

    እናመሰግናለን የክሬሙንስም አልነገርሽንም

  • @AsefewHaile
    @AsefewHaile 18 днів тому

    የእኔ እህት ክሬሙ ምን አይነት በእሳትና ፀሀይ ችግር አያመጣም የዚህን ብታብራሪልን

  • @user-iu1wr3ie4t
    @user-iu1wr3ie4t 15 днів тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ትለይአለሽ ግን የኔ ቆንጆ አንድ ነገር ሊጠየቅ እስት ፀጉር የማሰደጊያ ካለ ንገረኝ እስት የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምዎድሽ እኮ🙏🙏😰😰♥️💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @mahedermoges4331
    @mahedermoges4331 Рік тому +5

    ሰላም ሳምሪ አባሽ የእጅ ካለሽ እንዴንቺ አጅ የሚያሳምር

  • @asgodomteclemicael1003
    @asgodomteclemicael1003 Рік тому +3

    Hey! Thanks. This thing is only for ladies or for gentlemen also. Waiting for your answer.

  • @mehretteferi6023
    @mehretteferi6023 Рік тому +3

    God bless you

  • @selamselamasefa4294
    @selamselamasefa4294 Рік тому +3

    የሞከርዉ ሰዉ ካለ እዉነት ናዉ ወይስ የፈርደበት ቆንጆ የሚያርገዉ ካሜራናዉ😂😂

  • @firezerdebebe7254
    @firezerdebebe7254 Рік тому +2

    እባክሽ ብትጠይቂ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ

    ኦኬ ኦኬ በዛ እንቁላል ነው የምትመስሉ ትያለሽ እንቁላል የቁንጅና ምሳሌ ሆነ

  • @MeserttekalegWerkenh-o1v
    @MeserttekalegWerkenh-o1v Рік тому +5

    ክሬሞ ስሞ ምድነው ደረቅ ነው ፊቴ

  • @amelegmedhine6032
    @amelegmedhine6032 Рік тому +3

    ፊትሽን በሣሙና ነው የምታጠቢው? መጠቀም ያለብን የሣሙና ዐይነት ካለ በባዶ ውሀ ብቻ ዕንቁላሉ ስለሚከረፋ ደስ አይልም ብዬ ነው

  • @amelegmedhine6032
    @amelegmedhine6032 Рік тому +1

    እህቴ ሳምሪክሬሙን ተቀቡ ያልሽው ፋርማሲ ነው ፣የት ይገኛል ? ስሙን ብትፅፊልኝ በተረፈ ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ እከተልሻለሁ ለበጎ ሥራሽ በጣም አመሰግናለሁ

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi 13 днів тому

    ጥሩ ነው ነገር ግን ሁሉም በቀላሉ አይገኙም

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 2 місяці тому

    እንዴት አባቱ የምትይው አማርኛሽ በጣም ደስ ይለኛል በርቺ

  • @hirutbelay3858
    @hirutbelay3858 Рік тому +3

    Please let me the name of the cream

  • @user-ck7yq1or8r
    @user-ck7yq1or8r Рік тому +1

    እናመሰግናለን እኔ አንድ ሰሞን ሞክሪዉ ነበር እልም አድርጎልኝ ግን ትተዉዉ ተመለሰ

  • @hawalobi7803
    @hawalobi7803 Рік тому +3

    እህቴ፣የየክሬሙ፣ስሙን፣ብትግሪን

  • @Hamelmal-j2k
    @Hamelmal-j2k Рік тому +3

    Video setiser astirew pls

  • @firezerdebebe7254
    @firezerdebebe7254 Рік тому +3

    ሎሚ ግን ብዙ ጊዜ ለፊት አይመከርም

  • @TshayeMekonen
    @TshayeMekonen Рік тому +3

    ሠላምዐለሦሥትቀን እያደረ ብንቀቤውዐችግር የለውም

  • @user-rv3tq2js6l
    @user-rv3tq2js6l Місяць тому

    Ok መለት አበዘሽ ይቅርት ክሬሙን ንገራን ፈቶሙን አስቀምጭል በአለሃ ኮሜንቴን እይትሽው እንደተልፊ

  • @ThrFhf-b2z
    @ThrFhf-b2z Рік тому +4

    ቁጥሽ የት አለ

  • @user-xk4pe7nx5n
    @user-xk4pe7nx5n Рік тому +3

    የክሬሙ ስምና የት ይገኛል

  • @MeserttekalegWerkenh-o1v
    @MeserttekalegWerkenh-o1v Рік тому +4

    ክሬሙ ስሙንገሬኝ

  • @bahirmogese2413
    @bahirmogese2413 Рік тому +2

    Wow

  • @user-tr6gs8zo3h
    @user-tr6gs8zo3h Рік тому +1

    ዬኔ እህት እርድ ባይኖርውስ ችግር አልው

  • @halima9100
    @halima9100 Рік тому +2

    ሞክረሽዋል ሳምሪ

  • @user-qh2vt3sp7i
    @user-qh2vt3sp7i Рік тому +5

    ሰላም ሳምሪ እውነት እኛን ለማስዋብ የምትሰሪውን ስራ ሳላደንቅ አላልፍም በርች የክሬሙን ስምን አልያዝነውምና ስሙን ንገሪን

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge2824 7 місяців тому

    What is the name of the cream to make soft skin?

  • @JerryAssegide
    @JerryAssegide 4 дні тому

    Ebakesh fete betam tekesal. Men laderg yenye mar.

  • @ZaharUomer
    @ZaharUomer Рік тому +3

    ማዳት ያጠፈእል

  • @user-mg8ut7rh2h
    @user-mg8ut7rh2h Рік тому +1

    ምንድን ናት

  • @FikirteTeka-b5b
    @FikirteTeka-b5b Місяць тому

    የፊት እርድ በእንግመዝኛ ምን ይባላል

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 Рік тому +4

    ሰላም ለንች ይሁን👍👍

  • @SiseyYousis-vm3st
    @SiseyYousis-vm3st Рік тому +3

    Gobez nesh berchy hulachum like share aregu

  • @FirehiwotBeraso
    @FirehiwotBeraso Місяць тому

    ቆዳዬ oyly ነው ምን ልጠቀም?

  • @AscheAsche-f5z
    @AscheAsche-f5z Місяць тому

    ህፃን ልጂ ገባሩ ጠቄረ ምን ቲመኪሪኛለሺ

  • @senaitmekuria7707
    @senaitmekuria7707 Рік тому

    ከተቀባሽው በሁዋላ ያለው ድምጽሽ አይሰማም ምንድንው የተቀባሽው በምንስ ታጠብሽው

  • @HawaSeid-df5vj
    @HawaSeid-df5vj Рік тому +1

    እቁላሉ አላጂ አይሆነም ማሬ ፈራሁት

  • @tsegaabraham6619
    @tsegaabraham6619 Рік тому +1

    Ycrmun cement ngrin

  • @IftiyoGobu
    @IftiyoGobu 2 місяці тому

    Yane ehit ya creamun sim tsafilign ebakish

  • @AyaantuuShaafa
    @AyaantuuShaafa 19 днів тому

    Ye kiremun sem negren

  • @user-cs9kp8fv2e
    @user-cs9kp8fv2e 7 місяців тому

    የክሬሙ ስሙን ተጠይቀሽ አልመለሽም ስሙን ንገሪን

  • @tsegaabraham6619
    @tsegaabraham6619 Рік тому +2

  • @yewubneshabebe4793
    @yewubneshabebe4793 Рік тому +4

    በሳሙና ነው የተጠብሽው?

  • @user-zn7pq4go3b
    @user-zn7pq4go3b 7 місяців тому

    የከሬሙ ሰም አለተናገርሸሞ

  • @ተላሶን
    @ተላሶን Місяць тому

    ድንቹስ?

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 11 місяців тому +1

    ❤🎉❤

  • @NatiNeee
    @NatiNeee Місяць тому

    ለወዛም ፊት ይወናል

  • @user-tr6gs8zo3h
    @user-tr6gs8zo3h Рік тому

    መልሺልኝ እንዳታልፊኝ በ አላህ

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 Рік тому +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-pt2rv9vg3l
    @user-pt2rv9vg3l Місяць тому

    ማለት ማለት የሚለውን ቃልና ኦኬ አታዥ እባክሽ

    • @user-pt7se9ty9s
      @user-pt7se9ty9s 20 годин тому

      ምነው የቋንቋ መምህር ልሁን አላችሁ

  • @user-lj7yh5ei8f
    @user-lj7yh5ei8f Рік тому +1

    Hi samri ene ye lomi alarjik alebgn ena lomi balitekems

    • @samrishow
      @samrishow  Рік тому

      Selam wude lomi atechemery wude

  • @AlemMaru
    @AlemMaru 2 місяці тому

    ኦኬ

  • @AlmazSisay
    @AlmazSisay Рік тому +2

    Kbatu smu mndnew

  • @FikirteTeka-b5b
    @FikirteTeka-b5b Місяць тому

    ሀይ ሠላምእንዴት ነሽ

  • @tsionmisganaw-lf2fp
    @tsionmisganaw-lf2fp Місяць тому

    እሞክረዎለሁ

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 Рік тому +1

    Erde kalelasi Mn chamire litkam

  • @semirakigali
    @semirakigali Рік тому

    Ok

  • @alemsodere8905
    @alemsodere8905 Рік тому +2

    የምግብ እርድ ነው

  • @rishanrishan2480
    @rishanrishan2480 Рік тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 місяці тому

    Marleys yeleshim ⁉️😃

  • @user-kn5uo3kj8z
    @user-kn5uo3kj8z 9 місяців тому

    Lekoda drket yet new yemignew konjo

  • @ageriezemene7251
    @ageriezemene7251 11 місяців тому

    የክሬሙ ስም ምን ይባላል

  • @babitkd1
    @babitkd1 2 місяці тому

    ጣት ነዉ ማታ ሶስት ቀን አልሽ ሰአቱን አልተናገርሽም።

  • @AsefashMekonnenTeffery
    @AsefashMekonnenTeffery Рік тому

    A ye kerymun sem tenagery

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 9 місяців тому

    ይንን አይቸ ፌቴን አበላሸሽው

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 Рік тому

    እንዴት አባቱ የሚለውን ቃል አትጠቀሚ ፣። ነገርም አትደጋግሚ ቶሎ እንዳንሰለችሽ!!!!

  • @tayemekasha4171
    @tayemekasha4171 4 місяці тому

    Pls stop saying ok ,ok, ok ! Contoniesly

  • @Bizo2
    @Bizo2 6 місяців тому

    Wawwwwww❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsefashMekonnenTeffery
    @AsefashMekonnenTeffery Рік тому

    Kelat webet newe yalech manewe

  • @user-qe3gl8dk1e
    @user-qe3gl8dk1e Рік тому

    Malet new

  • @jemillalato2390
    @jemillalato2390 Рік тому

    Keberilegn ehte

  • @vffgggfghuh8711
    @vffgggfghuh8711 Рік тому +2

    ሰላም እባክሸ የቃቁቻ መድሀኒቱን ፎቶ በደምብአሳይን

    • @samrishow
      @samrishow  Рік тому

      Srlam okk keze befet medanetun vedro serche ale poto anesrtsh ke farmacy geje okk ale bande yatefale

    • @dansoyeguyodida4001
      @dansoyeguyodida4001 Рік тому

      Ķremun. Sim Nigerì

  • @rishanrishan2480
    @rishanrishan2480 Рік тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @Hirute12
    @Hirute12 Рік тому

    ok ok okpk

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Рік тому +1

    እሞክራለሁ እስኪ

  • @user-cj1vo9rm8o
    @user-cj1vo9rm8o Рік тому

    ለሴቶች ብቻ ነው ወይስ?

    • @samrishow
      @samrishow  Рік тому

      Ere lewendochem yehonale wude

  • @genetalelegn6074
    @genetalelegn6074 Місяць тому

    ጥሩነው

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ

    ያለ ሳሙና በንፁህ ዉሃ ብቻ ነዉ የታጠብሽዉ

  • @user-dt8rv9cy1w
    @user-dt8rv9cy1w Рік тому +1

    Ayen,sere,eyatashabashab,Asechageronale

  • @rishanrishan2480
    @rishanrishan2480 Рік тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉