"እንኳን አስፋውን እኔን እንዲህ አዘንጦኛል"...ሜሌክ ተጨማሪ የከተማችን ድምቀት ሆኗል//ዙረት//እሁድን በኢቢኤስ //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

КОМЕНТАРІ • 222

  • @alemeshete1467
    @alemeshete1467 2 роки тому +51

    መቅዲዬ የኔ ፍልቅልቅ አሸንፈሽ ስላየሁሽ በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል
    ጀግኒት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +40

    በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን መቅዲና አስፋው የኢቢኤስ ድምቀት ናችሁ ተባረኩ💚💛❤😘

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 2 роки тому +20

    መቅዲ አንቺ ስትመለሺ ኢ ቢ ኤስ ድምቅ ነው ያለው ሰላምሽ ይብዛ👏

  • @ef6079
    @ef6079 2 роки тому +46

    እልልል እሰይ መጣሽልን የኛ ፍልቅልቅ እንወድሻለን❤️

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 2 роки тому +20

    መቅዲ ሁሌም ሳቂልኝ ደስ ብሎሽ ሳይ ውስጤ በደስታ ተሞላ የኔ ቆንጆ!!! 🌹😘

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 2 роки тому +36

    መቅዲዬ ውብ በጋሚ እምር ብሎብሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የእኔ ፍልቅልቅ ❤️❤️❤️🥰

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 роки тому +11

    መቅዲየ እውነት እውነት አልመስኝ አለ መመለስሺ ጌታ ይባረክ እሰይ እካን ጌታ አነሳሺ

  • @honeytube914
    @honeytube914 2 роки тому +30

    በጣም ነው የሜምረው እምዬ ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍታሽን እንዲህ ያሳዬን
    ሰላም ለኢትዮጵያ
    ሰላም ለአለም ህዝብ
    💚💛❤️🙏

    • @BT-uy9kl
      @BT-uy9kl 2 роки тому

      Ye anchi imiye Ethiopia 🇪🇹 yetiwa nat?

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 2 роки тому +40

    ዋዉ በጣም እየሳኩ እየተዝናናዉ ነዉ ያየሁት። ዙረት ፕሮግራም ይመቸኛል🥰🥰🥰

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash 2 роки тому +1

      ዙረታም

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash 2 роки тому

      እግርህን መስበር ነበር 🤣🤣🤣🤣

    • @eyosiyasabera8271
      @eyosiyasabera8271 2 роки тому +1

      ሀሀሀ...ምነዉ ምን አረኩሽ

    • @eyosiyasabera8271
      @eyosiyasabera8271 2 роки тому

      @@abebeche722negash ከአንቺ ባልበልጥም

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash 2 роки тому

      @@eyosiyasabera8271 ደብሮኝ ዘና ልበል ብዬ ነበር ነገር ፍለጋ አንዳንዴ ዱካክ ያስለቅቃል ብዬ ነገር ነው 🤣🤣🤣

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 роки тому +15

    Again and again thank you so much EBS!! For bringing back Mekdi

  • @useruse6250
    @useruse6250 2 роки тому +19

    መቅዲ የኔ ፈንድሻ ሁሌም ሳቂልን በመሸሻ ሞት እኔ አላልኩም አስፊት ነው

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 2 роки тому +27

    አልሀምዱሊላ ሀገራችንኮ አድጋለች አላህ ሰላሙን ይመልስልን😘 እባካችሁ እንዋደድ ከሚለያየን ይልቅ አንድ የሚአደርገን ይበልጣል በየ ሶሻል ሚድያው አንድነትን ስበኩ😔(ኢትዮጲያ🇪🇹)

  • @etprevails6839
    @etprevails6839 2 роки тому +16

    Mekdi: welcome back! We missed your laughter 😂. We love you, stay strong! We are with you 👍

  • @SefereSelam
    @SefereSelam 2 роки тому +13

    Welcome back Mekedes. As usual ur presentation is on point.

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 2 роки тому +14

    በጣም ወድጄዋለው በቃ ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ ቀጥታ ነው የምንመጣው ወደ ኢትዮጵያ ብራንድ የሆኑ ልብሶች ናችው ይመስልኛል ዋጋችውን ደግሞ በየ ልብሶቹላይ ላይ ዋጋችውን ብታደርጉ ደግሞ ጥሩ ነው በተረፈ ወድጄዋለው።

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo1608 2 роки тому +4

    መቅዲ እንደዚህ ስትስቂ ነውየሚያምርብሽ ሁሌም ደስታ አይራቅሽ Ebs ድምቀት

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 роки тому +6

    መቅድዬ ፈልቅልቅ እንካዋን እግዚአብሔር ለዚ አበቃሽ ከዚ በሀላ እግዚአብሔር በመፈራት በማክበረ በትህትና ተጋዋዝ ከስተትሽ ተማሬ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 роки тому +20

    መቅዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ጋዜጠኛ

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 2 роки тому +8

    በርቺ መቅዲ እዉነት ደስ ብሎናል

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 2 роки тому +9

    መቅድዬ የኢቢኤስ ቆንጆ ቆንጆ ብራንድ ነው ያምራል

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 2 роки тому +7

    Yene konjo mekedeyeguyyee
    I proud of you
    Gegenaa you winnn
    Keep it up 👌 👏

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 2 роки тому +11

    መቅድዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 2 роки тому +8

    አገራችንን የሚያሳድጉ እንዲሁም የስራ እድል የሚፈጥሩ ባለ አብቶች ያብዛልን

  • @faruzaanwar7727
    @faruzaanwar7727 2 роки тому +6

    መቅዲዬ እንኳን ተመለሽልን የኔ ቆንጆ ውድድድድ 😘😘😘😘... ግን በዚ ብርድ ያንቺ አለባበስ ከባድ ነው የኔ ቆንጆ ተመለሽልን ስንል ደሞ እንዳትታመሚ 😘😘😘😍...እራስሽን ጠብቂ

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 2 роки тому +2

    ማህተብ ያስረ ስው ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ባለቤቱ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 роки тому +14

    መቅዲ EBS ድምቀት አስፊቲ 😘😘💖💖💖

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 роки тому +16

    መቅዲ የኢቪየስ ድምቀት ❤️

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 роки тому +13

    መቅድዬ የኔ ማርርርርር

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 2 роки тому +11

    ባለቤቶቹን እራሳቸው ወርቅ ናቸው

  • @wubitsirgew1238
    @wubitsirgew1238 2 роки тому +2

    የኔ መቅዲ ስላየሁሽ ደስብሎኛል አንቺ ድምቀታቸውነሽ አንቺና አስፍቲ አብራችሁ ቀደምት ናችሁ እናንተ እራሳችሁየቴሌቭዝን ድምቀት ናችሁ በራቮ አስፍቲ ብራቮ መቅዲ አይዞሽ ከጎንሽነን በርቺ

  • @ziy7130
    @ziy7130 2 роки тому +6

    ebs የመቅዲን ሳቅ ስላስመለሳችሁልን እናመሰግናለን ጠፋች ብሎ ሰይጣን ሊደሰት ነበር

  • @Beba873
    @Beba873 2 роки тому +11

    መቅድየ ስወድሽ ፍልቅልቄ

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se 2 роки тому +6

    መቅዲ ድምቀታችን❤

  • @sablasabla260
    @sablasabla260 2 роки тому

    ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምርዉ አገራቸንን ሰላም ያርግልን መቅዲ አስፋዉ እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 2 роки тому +1

    Woow We are so glad to see you. You are Amazing. God bless you and your Sweet family.

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 роки тому +3

    Mekdi konjo we are happy to see you !

  • @GANITUBE318
    @GANITUBE318 2 роки тому +10

    መቅዲዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

    • @GANITUBE318
      @GANITUBE318 2 роки тому

      @@dagiostube5311 ቤተሰብ ሁነናል🙏

  • @genetmoges5663
    @genetmoges5663 2 роки тому

    አልልልልል መቅድዬ ወደ ስራዋ ተመለሠች ክብር ለግዛብሄር ይሁን መቅዲ እንኩዋን ደስ አለሽ

  • @yohan4494
    @yohan4494 2 роки тому

    እመቤታችን ትጠብቅሽ መቅዲ ደስ ብሎኛል ዛሬ

  • @አንድአማራ
    @አንድአማራ 2 роки тому +1

    The girl back in action we glad to see you

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን

    መቅድዬ ስለመጣች ለማየት እጓጓለሁ
    የእኔ ውድ መቅድ ስወድሽ 😍😍

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 2 роки тому

    እንኳን መጣሸሽቐ
    የኢቢአስ መብራት💜👍👍👍

  • @muluemebetashenafi6013
    @muluemebetashenafi6013 2 роки тому +1

    Good to see you well again Mekdy 😊 keep shining ☀️

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 2 роки тому +6

    ዋው ይለያል በርቱ

  • @hiwotasfaw3363
    @hiwotasfaw3363 2 роки тому

    Weee both of you mekidy and ascetic you guys are are the power of ebs. Tegemere

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 2 роки тому +3

    ዋው ሲያዩት ሁሉም ያምራል

  • @mesertabaye5046
    @mesertabaye5046 2 роки тому

    መቅዲየ የአውነነት በጣም በጣም ከፈት ብአሎን ነበረ አንኳን ደሰ አለሸ የኔ ፈልቅልቅ የኔ ማረ ሰወድሸኮ

  • @hirutpeteros3964
    @hirutpeteros3964 2 роки тому

    Welcome Back Mekdiye beautiful thanks Ebs

  • @gizachewaberaabera6524
    @gizachewaberaabera6524 2 роки тому +1

    ደስ ብሎሽ ሰይ በጠም ደስ አለኝ

  • @behaylwatefera3783
    @behaylwatefera3783 2 роки тому

    Comment 100% mekdi bememeleswa yetedesete hebreteseb endale new yemiyasayew lezi EBS betam enamesegenalen.

  • @tenasewderese9400
    @tenasewderese9400 2 роки тому

    መቅድየ የኔ ውድ ደግመሽ ደግመሽ ሳቂልኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +1

    ደስ ትላላችሁ መቅዲየ ሣቂልን

  • @boninaol282
    @boninaol282 2 роки тому +1

    Mekedi your the best, keep smiling😀

  • @sisaykebede755
    @sisaykebede755 2 роки тому +6

    የትንሳዩ ፕሮግራም ትምህርታዊ አይደለም ፣እና በሌላ ትምህርት እውቀት እና ማህበራዊ. ነክ ቢሆን ዘፈን __ ይደብራል

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 2 роки тому

    የኢቢኤስ ዲመቀት ናፍቂቲ የፀይም ቆጆ በርች አስፍቲ የኢቢኤስ አባዋራ

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 2 роки тому

    አንቺ የebs ድምቀት ነሽ ደስ ብሎኛል ለወሬኛ ሁሉ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому +3

    መግቢያው ስንት ነው

  • @Explorer0425mdhs
    @Explorer0425mdhs 2 роки тому +2

    መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት ♥️♥️😍😘

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 2 роки тому

    Mekdi welcome back sister, and The owner is innocent person, May God bless you all and your business. Eme-birhan habteshen Ende Matebesh Tatsenalesh.

  • @tigistnigusse5569
    @tigistnigusse5569 2 роки тому

    Waww gobezoche 👍😍😍😍

  • @mhmh5996
    @mhmh5996 2 роки тому

    የኔቆጆ የኔፍልቅልቅ እኳን መጣሽ😍😘😘

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    አስፊዬ በጣም ያምርብሀል እስከጫማዉ እንዳታወልቀዉ

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 2 роки тому

    Nice place and products. Looks expensive, please mention the prices.

  • @shilanattube6877
    @shilanattube6877 2 роки тому +1

    Mekdyea..esey..hulea des yibelish endezih yene konjo

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 роки тому

    አስፍቲ በሳቅ ገደልከኝ እኮ ከአሻንጉሊቱ ጋ ያወራኸዉ ነገር

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 роки тому

    መቅዲ ና አስፊቲ የebs ድምቀቶች ስወዳቹ ዋውውው በጣም የሚያር ነዉ መዳምን ነበር እዚህ ቦታ መውሰድ 🙄🤣🤣

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 роки тому +1

    መቅድዬ የደስታዬ መድኃኒት

  • @meseretmamuye5305
    @meseretmamuye5305 2 роки тому

    መቅደስ እንኳን አሸነፍሽ።ወሪያም ሁሉ እንኳን መጣሽ።

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 роки тому +2

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 2 роки тому +3

    መቅደስ 💐💐💐😘🍾

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 2 роки тому

    መቅዲ welcome back 🙏

  • @swd3650
    @swd3650 2 роки тому

    ዋው በጣም ነው ሚያምረው

  • @princess4698
    @princess4698 2 роки тому +1

    መቅድየ ❤️

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 2 роки тому

    የኔ እናት ክስት ብለሻል እራስሽን ጠብቂ

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 2 роки тому +4

    ሳቂ ሳትሳቀቂ መቅዲዬ😁

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 роки тому +1

    አርፉሽ መቅዲ ሥወዳቺሁ

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 2 роки тому

    መቅዲ አንድ ነገር ልንገርሽ :- ከንግዲህ ምንም አይሰብርሽም፡፡ ምንም፡፡ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን፡፡

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 2 роки тому

    አምሮባችሃል

  • @romanwonde4017
    @romanwonde4017 2 роки тому

    good see you mekdi wow I am so happy

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 роки тому

    በጣም ሀሪፍ ነው

  • @firehiwotniggusie4531
    @firehiwotniggusie4531 2 роки тому

    Mekdiye betam nw yemwedesh yene konjo
    welcome back again

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    በጣም ያምራል ።ዋጋው ግን በጣም ውድ ይመስለኛል😌

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 роки тому

    Beautiful store

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 2 роки тому

    Welcome Meqde our feleqleq daughter and Asfaew

  • @biniamhabte7197
    @biniamhabte7197 2 роки тому

    Where is located has space . Can you leave the adress.

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому

    ዋው ሲገርም ሱፎቹ እዴት የምራል

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 роки тому

    Good to see you all.

  • @teg22345
    @teg22345 2 роки тому

    Agere betam nafekognal ♥️♥️♥️

  • @lidgeli7398
    @lidgeli7398 2 роки тому +2

    mekdyeee konjoooo

  • @beimnetgebre6561
    @beimnetgebre6561 2 роки тому

    መቅዲዬ የኔ ሳቂታ አንችን እንደዚ ማየት ነው የለመድነው

  • @yemariame16
    @yemariame16 2 роки тому +1

    አይይይይ ዋጋውሰ በዛው ልክ ያምራል አደል

  • @የገጠሯ
    @የገጠሯ 2 роки тому

    ዋው

  • @samimohammed6941
    @samimohammed6941 2 роки тому

    አስፊቲ ዛፓ መስለሀል በአረንጓዴው

  • @sharashara6634
    @sharashara6634 2 роки тому

    Makdiye Konjo Wel come

  • @bezuhansisay2711
    @bezuhansisay2711 2 роки тому

    ውይ እንደዚህ አድምቂው አቦ

  • @astermuluna1599
    @astermuluna1599 2 роки тому

    Wowo betam wub new❤❤❤

  • @umueman2880
    @umueman2880 2 роки тому

    Gin ethpioa wist naw masha allha

  • @oneet.8301
    @oneet.8301 2 роки тому

    scooter in Addis, I don't think so. No sidewalk no public park , Maybe you can ride at your living room. 😁😁

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 роки тому +1

    መቅድዬ የት አካባቢነው

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +1

    ዋጋውሳ ? መቅዲ