Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሞኛል ዱ አድርጉልኝ ሁላችሁም በሰው ሀገር😢😢😢
አላህ ያሽርሽ እህቴ
አላህአፍያያርግሽ፣ምንምአይካሽ
አይዞሺ እህት
አላህ ያሺርሺ
Ayzosh
የመዳም፣ቅመሞች፣አላህ፣የረፍት፣እጀራ፣ይስጠን፣ጤና፣ይስጠን፣አገራችንን፣ሰላም፣ያርግልን፣የውስጥ፣ሰላም፣ይስጠን፣አሚንንን፣አላህ፣ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
አሚን 😊
አሜን
አሜንአሜን❤
አሚን አላሁመ አሚን
አሚንንን
ይህን ፐሮግራም እንዴት እንደምወደው ❤ግን ለምን ሴቶች አይሳተፉም 😂
ፕስት ጎደኛ መኖር አለበት እኛ ሴቶች ደግሞ🥰
Andim sayshenifu neber miywexuti egna setichi eko gilfex neni
@@hayatebrahim4289 ግን እኛ ሴቶች ቢበዛ አንድ ወይም ሁለት ጓደኛ ብቻ ነው የሚኖረን ለምን ድነውግን 🤒በ ወንዶች እንዴት እንደምቀና እስከ አስር አላቸው
7696F
አይ ተይ ማሬ በጭሆት ነው የሚያደነቁርን 😂😂😂
ይችንኮሚትየምታነብ በሙሉ ፈጣሪከመጥፎነገርይጠብቃችሁ❤❤
እደኔ ታፍኖ የሚስቀው ማነው አሳዩኝ 😂😂
እኔ
አእኔ
ሞትኩኝ
እኔም😂😂
ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰብ በአላህ
አላህ ይገዝሽ
አብሽሪሪ
የዘንድሮው አየር ፀባይ ሁሉን ሰው አስታሞናል እኔንም አሞኛል ለታመምን ምህረትን ላጣም ማገኘትን ሁላችንም የሰው ልጆች በሙሉ ሰላምና ጤናን ይስጠን አሜን
አህያ😂😂😂አአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአህህህህህህህህህህህህህህህህህያያያያያያያያያያያያያያያያያያ😂😂😂😂😂😂😂አህያ😂😂😂😂😂😂ናችሁ😂😂😂😂😂
ስትወለድ ስድብን እስትንፋስህ መሆን አለበት እያሉ ነው እንዴ ያሳደጉህ ስድብ ላንተ ኦክስጅን ነው ከንቱ
@fikaduyimam9637 ባለጌ
የዛሬው መቸም ሆደን አመመኝ ዝምታቸው የሚገርምነው ስርአታቸው ወዋው❤❤❤❤
ንዝረት ላይ ግን ፈታ ነው ያረጋችኹኝ ለዝምታ ሳይሆን ለሳቅ ተወዳደሩ የተባላችሁ ነበር የሚመስለው😅😅😅😂😅😅
የንዝረቱ በሳቅማትኩኝ❤❤❤😊
እኔም😅😅😂
ማነውእዴኔ ታፍኖየሚስቅ በላይክአሳዉቁኝ ሁላችሁ ❗️❗️❗️👍ልያችሁእስኪ
ኢቢኤስን ማነው የሚወደዉ እንደኔ😂😂😂😂❤❤❤
Ene
እኔ😅😅
በጣም ደስ የሚል እና የሚያዝናና ፕሮግራም ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ እኮ የኔ በጭንቀት ዝም ማለት እንደኔ ሁናችሁ የምታዩት አላችሁ
አዎ ነበርኩኝ አሁን አደለሁም😂
iyawarash Ayidel😂😂
@@wallokamissee ወለሂ ታፍኜ ነበር ምስቀዉ ያሆና ሰአት ትን ብሎኝ ለስል ስል እደተፈንኩኝ አስታወስኩኝ😂😂😂😂😂ሰልሞት እስካዘሬ ለብቻዬ ያራሴ ነገር ያስቃኛል
አሌን አሌን
አዎ በጣም. እኔም እሱ ነው የገረመኝ አብሬ መታፈኔ
ዘወትር ግን እያስፈራኸኝ ነው እኔንም በዝምታ አፈንኸኝ😅😅😅😅😅
😂😂😂😂
እሄ ፕሮግራም ፈታ ነዉ የሚያደርገኝ ግን ለሴቶችስ አይፈቀድም እንዴ ከመዳም ቤት መል የስደት ጋደኞቼን ሰብስቤ ጎራ ልል ነበር😊
እኔን የሚገርመኝ ታፍኜ መሳቄ ነውኮ😂የንዝርቱ መቸም እምባዬን ነው የጨረስኩት😂😂😂
እር እራሱ ሞትኩኝ የእንዝርቱ ነገር ተይ 😂😂😂😂
የዛሬዎቹ ደስ የሚል ጉዋደኞሞች ናቸው ይተሳሰባሉ በዛላይ የንዝረቱ ክፍል እንባዬ ጠብ እስኪል በሳቅ😂😂
ሴቶች ለምን አይቀርቡም ለሴቶች ዬሚፈቀድ ከሆነ እኔ አንዴኛ ነኝ ከኔጋ ዬሚጫወት በላይክ❤
ለምንድነው ሴቶች የማይሳተፍት
ማንዉ ሲስቅ እደኔ አፍን አፍኖ የሚሰቅ እኔም እደነሱ ተሳቀኩ በኋላነዉ ትዝየሚለኝ😅😅😅
ወላሂ እኔም እኔ ዝም በይ የተባልኩ ይመስል ታፍኒ ነው እምስቀው😂😂😂😂😂😂
እኔም እዳች ሲየበቃ ነዉ ተዝ ሚለኝ
ማነው እንደኔ እሄ ፕሮግራም የማያስቀው የምር ያሳዝኑኛል ወላሂ ደሞ ሳቄ እኮነሰ አይመጣም😢😢
ወደው እኮ ነው ውዴ
ለምን ታየወለክ ታድያ??እሚመቸው ይይ አንተም እሚመችክ ሚያስክክን እይ
@@fiyametbewnetu2258 ዋት
በጣም ዘና ፈተና አደረገችው አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የዛሬዎቹ በጣም ነው ያሳቁኝ😀👍
ወይኔ እናንተ እያላችሁ ሆዴ ነው በሳቅ ያመመኝ ወይ በመድኃኔ ዓለም ወይኔ ዜድ የስራህን ይሰጥህ
ተመስገን በሳምንት አንድ ቀን በዚህ ፕሮግራም ከልቤ እስቃለው.
😂😂😂 እኔም ደብሮኝ እከርምና
የምር ያልሳቀ እጁን ያውጣ እኔ ለራሴ ፍርፍር ብየ ነው የሳኩት በተለይ እሚያዘፈዝፈው ላይ 😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
ወለሂ ልክ ሰይቸምሩ ያኔ ሰቅ ይጀምራል😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
እቤት የማይሞከር የማይጠቅም ከሆነ አታሳዮ ይህ ቻናል በየቤቱ ህፃን እስከ አዋቂ ይከታተሉታል ስለዚህ ebs ልጆች ልያደርጉት ስለሚችሉ አስቡበት
ዘወት እቤቱ ነዉ አሚስቀዉ እያየ ማታ
እኔ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂 ዘወትር አይስቅም እንዴ ቆይ😂😂😂😂❤
በዉስጤ አፍኘ የምስቀዉ ነገር😂😂
የሚገርመኝ ዳኝዉ አይስቅም እስኪ ከተመልካች የማይስቅ ላይክ ያድርግ እኔ አልቻልኩም😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂
ወንድሞቸ አይዛቹ 😁🤣🤣🤣🤣🤣
ንዝለት ላይ እኔም አልቻልኩም የምር ጮኬ ነው የሳቅሁት😂😂😂😂
የኔ ታፍኖ መሣቅ ልቤ ፈነዳ😂😂😂😂 በተለይ ንዝረቱ ላይ😂😂
ዘወትር ደሳለኝ ❤👌 የዛሬው ይለያል😂😂😂😂
i am in love with this program
ንዝረቱ በጣም ያስቃል ውይ
ዝምታ ያሸልማል ፕሮግራም የምወደዉ ሆኖል ቀጥሉበት 😂😂😂ንዝረት የሥቃል
በጣም ደስትላላቹ😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
እኔ እንደነሱ ታፋኜ መሳቄ በባዶ ቤት የኔስ ከፋ😂😂😂😂
የምር ቅጣት አሻሽሏችኋል ደስ ይላል በጣም እንደዚ ለዛ ያለዉ ቅጣት ደስ ይላል ተመጣጣኝ ነዉ
የዛሬው ይለያል የምር በሳቅ ነው የምትኩት😂😂😂😂😂😂😝😝በተለይ እቅጥቕጧ
፣😂😂ወይኔ በሳቅ እንባየ ፈሰሰ😂😂😂😂😂የንዝርቱ ጉዳይ
እንዳኔ ማነው እሄ ፕሮግራም በጉጉት ያሚጣብቃው😅😅😅😅
የዛሬወቹ ይለያሉ ደስ የሚሉ ጓደኛሞች ስቃችሁ አሳቃችሁኝ
የንዝረቱ ጊዜ ጥቁር የለበሰው በሳቅ ገደለኝ😂😂
ስደት ያለነዉም ስንመለስ እንጫወታለን😂😂😂
እኔ ራሱ አልቻልኩም ዝምታ ለካ እንዲህ ከባድ ነው😂😂😂😂
ወይ ንዝረት እኔን ንዝር ያድርገኝ😅😅😅😅በሣቅ ገደላችሁን
ዛሬ በሳቅ የለሁም እደጅል እስከምባል ድረስ ወይኔ የንዝረቱ ነገር😅😅😅😅😅😅😅እርግጠኛ ነኝ ዘወትር በሆዱ እየሳቅ ነው😅😅😅😅
Yemer awo 😂😂😂😂😂😂😂😂
ብሞት አልጠጣም ዘይቱን😂😂😂ጨዋታዉ ይቅር እጂ
Enim,negi
ኢቢኤሰን የሚወደወ እንደኔ❤❤❤❤❤
እረ ንዝረት ሆዴን አሳመመኝ😂😂😂😂😂
ኧረ አቆሰላችሁኝ 😂😂😂😂
ደስ የሚል ፕሮግራም 😂
😂😂It's OK 😂😂it's fun 😳.. What about side effects??? 🤔🤔.. We as Ethiopian we always Ben with EBS SHOW... THANKS ❤
ወላሂ እያለቀስኩ ነበር ግን ዱኒያ አይደል አሳቃችሁኝ
የኔዉድሁሉምነዉአብሽሪ
ፕሮግራም አቅራቢው ቆፍጣና ነው ማሻአላህ ❤❤
ያሳ ዘይት በጣም ሀራፍ ነው ዋወ ታድልህ
12000+9000=21000 ነው የሚያገኙት ከየት አምተከው ነው 28000 ያልከው ድምር ጠላው😂😂😂😂😂
አጫዋቹ በጣም የሚያስጠላ መኮሳተር ውስጥ መሆንን አስተካክል።አያምሮብህም።
የኔ ታፍኖ መሣቅ 😅😅😅😢😂😂😂 ምን ዮሉታል😅😅
ማነው እደኔ ሳይለት ሁኖ የጨረሰው😂😂😢😢😂😂😂😂
ሥደትላይ ኩላሊቴን አሞኛል ዱአአርጉልኝ
አራ ለሴቶች ቀላል የለ ነገር አዘጋጅ እና አወደድሩን 😂 የሴቶች መብት ይከበር 😉🤣🤣😊
ይሄንን ደረቅ ባቄላ ትቆረጥሚያለሽ😂😂😂😂
የንዝረቱ እዴት እዳሳቀኝ😂😂😂
መጠራጠር 😂😂😂😂😂😂😂ቁቁቁ ክክክክክ😮😮😮😮😮
😂😂😂😂ሆዴ አመመኝ ማነው ተጠያቂ😂😂
ፖሮግራሙ የሚያዝናና ቢሆንም ግን የሰው ልጅን አግተው ለሚያሰቃዩት ትምህርት እየሰጣችሁ ነው
ንዝረትላይ ከበፊት የታፈኑትንሁሉ አወጡት😂😂😂😂ጭራሽ እሱት ዝምታን😂😂😂😂
እንደዛሬ ስቄ አላቅም በተለይ እንቅጥቅጡ ላይ😅
የመንቀጥቀጥ part ላይ አልቻልኩም የእውነት በጣም ነው ያሳቁኝ እንባዬ እስኪፈስ😂😂😂 በተለይ ጥቁር የለበሰው ይመቸው
ደምሪኝ😂😂😂😂😂
የመጀመሪያ ነኝ ተቀድማችኃል ቅመሞችዬ
😂አረሥጠብቃቸዉነበርቀደምሺኝ😂
ወይኔ ይሔ ፕሮግራም😂😂ብቻየን በሳቅ ፈነዳሁ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ሥወዳችሁ😢😊
ውይ መርገፍገፍ 😂😂😂& መቀጥቀጥ
ወይኔ ንዝረት እንደናተ ከሆነ ቱ የዝምታዉን መድረቅ የሳቅ አዳራሽ አደረጋችሁት እኮ ወየዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ እየተሳቀኩ የምስቀው ነገርስ 😂
ንዝርት ላይ አይደለም ህጉን ጨዋታውን እረስተውታል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂አረ መዳም ልታባረኝ ነው በሳቂ
😂😂 ቆጆ ፕሮግራም ነው
በዚህ ፕሮግራም ዛሬ ንግግርህ ስረአት አለው ጋዜጠኛው
ዋውውውው ደስየሚሉ ጉዋደኛሞች ቀላል ቅጣትነው እደዚህሲሆን ሀሪፍነው በዚሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤
እንደዛሬም ስቄ አላውቅም በእውነት እስክስታውማ ዋውውውውውው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የዛሬዎቹ ብልጦች ናቸዉ ይተሳሰባሉ
አረ ግፍ ነው ንዝረት እንኳን እነሱን እኔን በሳቅ ገደለኝ😅😅😅😅
በሳቅ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
በሳቅሞትኩ የንዝረቱ ፓርት😂😂😂😂😂
ዛሬ በማያገባኚ አድስምእራፍላይተናድጀመጥቸቆይ ከዛሬበማያገባኚአድስምእራፍላይተናድጀመጥቸቆይከዚህዘናልኩ 😅😂😂😂😂😂
እኔም😅
😅😅😅😅ለምን ተናደሽ
አትብሉት ብሎአችሁ ነው 😂😂😂😂የንዝረቱ ነገር እኛም ሞትን በሳቅ😂😂😂
ዞትር ኮስታራላ❤ ደስ የሚሉ ጎደኛሞች ጎደኝነት እዲነው
የምር፣የአሳ፣ዛይት፣እኔምባገኘሁት፣❤❤❤❤❤❤❤❤መታደልነዉ፣የአሳዛይመጠጣት
የንዛረቱ ነገርስ አብሬ ነውኮ የሳኩት ሳቁን ያስከፈተው ባለጥቁር ቲሸርቱ ሀሀሀሀ
እንደዚህ አይነት ሳቅ ከምቀር 7 ሽ ብቀርባችው ይሻላል😂😂
Setochii ayawadadarumee edee🤔🤔 hule wada bacha nawe ede samate setochanii exabaqaleen😍😍😍
ዊ የኔስ ፀጥ ብሎ ማታፈን እንደለሱ
The guy with the black shirt killed the shaking part omg.
የንዝረቱ በሳቅቅቅቅቅ😅😅😅😅😅😅
እደኔ ሳምቱ በጉጉት የሚጠብቅ በተሌ ኢሄ ጫዉታ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂baska ሆዴን አመመኝ እግዚአብሔርን ❤️❤️❤️❤️ውውውው
አይ አሁንስ አበዛችሁት ጥሬ አሳ የተዘፈዘፈበት ውሀ ታጠጣላችሁ እንዴ ስንት በሽታ አምጪ ባክቴርያ በውስጡ አለ እንዴት ሰው ለበሽታ የሚያጋልጥ ነገር ታረጋላቹ?
አሞኛል ዱ አድርጉልኝ ሁላችሁም በሰው ሀገር😢😢😢
አላህ ያሽርሽ እህቴ
አላህአፍያያርግሽ፣ምንምአይካሽ
አይዞሺ እህት
አላህ ያሺርሺ
Ayzosh
የመዳም፣ቅመሞች፣አላህ፣የረፍት፣እጀራ፣ይስጠን፣ጤና፣ይስጠን፣አገራችንን፣ሰላም፣ያርግልን፣የውስጥ፣ሰላም፣ይስጠን፣አሚንንን፣አላህ፣ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
አሚን 😊
አሜን
አሜንአሜን❤
አሚን አላሁመ አሚን
አሚንንን
ይህን ፐሮግራም እንዴት እንደምወደው ❤ግን ለምን ሴቶች አይሳተፉም 😂
ፕስት ጎደኛ መኖር አለበት እኛ ሴቶች ደግሞ🥰
Andim sayshenifu neber miywexuti egna setichi eko gilfex neni
@@hayatebrahim4289 ግን እኛ ሴቶች ቢበዛ አንድ ወይም ሁለት ጓደኛ ብቻ ነው የሚኖረን ለምን ድነውግን 🤒በ ወንዶች እንዴት እንደምቀና እስከ አስር አላቸው
7696F
አይ ተይ ማሬ በጭሆት ነው የሚያደነቁርን 😂😂😂
ይችንኮሚትየምታነብ በሙሉ ፈጣሪከመጥፎነገርይጠብቃችሁ❤❤
እደኔ ታፍኖ የሚስቀው ማነው አሳዩኝ 😂😂
እኔ
አእኔ
እኔ
ሞትኩኝ
እኔም😂😂
ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰብ በአላህ
አላህ ይገዝሽ
አብሽሪሪ
የዘንድሮው አየር ፀባይ ሁሉን ሰው አስታሞናል እኔንም አሞኛል ለታመምን ምህረትን ላጣም ማገኘትን ሁላችንም የሰው ልጆች በሙሉ ሰላምና ጤናን ይስጠን አሜን
አህያ😂😂😂አአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአህህህህህህህህህህህህህህህህህ
ያያያያያያያያያያያያያያያያያያ😂😂😂😂😂😂😂አህያ😂😂😂😂😂😂ናችሁ😂😂😂😂😂
ስትወለድ ስድብን እስትንፋስህ መሆን አለበት እያሉ ነው እንዴ ያሳደጉህ ስድብ ላንተ ኦክስጅን ነው ከንቱ
@fikaduyimam9637 ባለጌ
የዛሬው መቸም ሆደን አመመኝ ዝምታቸው የሚገርምነው ስርአታቸው ወዋው❤❤❤❤
ንዝረት ላይ ግን ፈታ ነው ያረጋችኹኝ ለዝምታ ሳይሆን ለሳቅ ተወዳደሩ የተባላችሁ ነበር የሚመስለው😅😅😅😂😅😅
የንዝረቱ በሳቅማትኩኝ❤❤❤😊
እኔም😅😅😂
ማነውእዴኔ ታፍኖየሚስቅ በላይክአሳዉቁኝ ሁላችሁ ❗️❗️❗️👍ልያችሁእስኪ
ኢቢኤስን ማነው የሚወደዉ እንደኔ😂😂😂😂❤❤❤
Ene
እኔ😅😅
በጣም ደስ የሚል እና የሚያዝናና ፕሮግራም ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ እኮ የኔ በጭንቀት ዝም ማለት እንደኔ ሁናችሁ የምታዩት አላችሁ
አዎ ነበርኩኝ አሁን አደለሁም😂
iyawarash Ayidel😂😂
@@wallokamissee ወለሂ ታፍኜ ነበር ምስቀዉ ያሆና ሰአት ትን ብሎኝ ለስል ስል እደተፈንኩኝ አስታወስኩኝ😂😂😂😂😂ሰልሞት እስካዘሬ ለብቻዬ ያራሴ ነገር ያስቃኛል
አሌን አሌን
አዎ በጣም. እኔም እሱ ነው የገረመኝ አብሬ መታፈኔ
ዘወትር ግን እያስፈራኸኝ ነው እኔንም በዝምታ አፈንኸኝ😅😅😅😅😅
😂😂😂😂
እሄ ፕሮግራም ፈታ ነዉ የሚያደርገኝ ግን ለሴቶችስ አይፈቀድም እንዴ ከመዳም ቤት መል የስደት ጋደኞቼን ሰብስቤ ጎራ ልል ነበር😊
እኔን የሚገርመኝ ታፍኜ መሳቄ ነውኮ😂
የንዝርቱ መቸም እምባዬን ነው የጨረስኩት😂😂😂
እር እራሱ ሞትኩኝ የእንዝርቱ ነገር ተይ 😂😂😂😂
የዛሬዎቹ ደስ የሚል ጉዋደኞሞች ናቸው ይተሳሰባሉ በዛላይ የንዝረቱ ክፍል እንባዬ ጠብ እስኪል በሳቅ😂😂
ሴቶች ለምን አይቀርቡም ለሴቶች ዬሚፈቀድ ከሆነ እኔ አንዴኛ ነኝ ከኔጋ ዬሚጫወት በላይክ❤
ለምንድነው ሴቶች የማይሳተፍት
ማንዉ ሲስቅ እደኔ አፍን አፍኖ የሚሰቅ እኔም እደነሱ ተሳቀኩ በኋላነዉ ትዝየሚለኝ😅😅😅
ወላሂ እኔም እኔ ዝም በይ የተባልኩ ይመስል ታፍኒ ነው እምስቀው😂😂😂😂😂😂
እኔም እዳች ሲየበቃ ነዉ ተዝ ሚለኝ
ማነው እንደኔ እሄ ፕሮግራም የማያስቀው የምር ያሳዝኑኛል ወላሂ ደሞ ሳቄ እኮነሰ አይመጣም😢😢
ወደው እኮ ነው ውዴ
ለምን ታየወለክ ታድያ??እሚመቸው ይይ አንተም እሚመችክ ሚያስክክን እይ
@@fiyametbewnetu2258 ዋት
በጣም ዘና ፈተና አደረገችው አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የዛሬዎቹ በጣም ነው ያሳቁኝ😀👍
ወይኔ እናንተ እያላችሁ ሆዴ ነው በሳቅ ያመመኝ ወይ በመድኃኔ ዓለም ወይኔ ዜድ የስራህን ይሰጥህ
ተመስገን በሳምንት አንድ ቀን በዚህ ፕሮግራም ከልቤ እስቃለው.
😂😂😂 እኔም ደብሮኝ እከርምና
የምር ያልሳቀ እጁን ያውጣ እኔ ለራሴ ፍርፍር ብየ ነው የሳኩት በተለይ እሚያዘፈዝፈው ላይ 😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
ወለሂ ልክ ሰይቸምሩ ያኔ ሰቅ ይጀምራል😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
እቤት የማይሞከር የማይጠቅም ከሆነ አታሳዮ ይህ ቻናል በየቤቱ ህፃን እስከ አዋቂ ይከታተሉታል ስለዚህ ebs ልጆች ልያደርጉት ስለሚችሉ አስቡበት
ዘወት እቤቱ ነዉ አሚስቀዉ እያየ ማታ
እኔ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂 ዘወትር አይስቅም እንዴ ቆይ😂😂😂😂❤
በዉስጤ አፍኘ የምስቀዉ ነገር😂😂
የሚገርመኝ ዳኝዉ አይስቅም እስኪ ከተመልካች የማይስቅ ላይክ ያድርግ እኔ አልቻልኩም😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂
ወንድሞቸ አይዛቹ 😁🤣🤣🤣🤣🤣
ንዝለት ላይ እኔም አልቻልኩም የምር ጮኬ ነው የሳቅሁት😂😂😂😂
የኔ ታፍኖ መሣቅ ልቤ ፈነዳ😂😂😂😂 በተለይ ንዝረቱ ላይ😂😂
ዘወትር ደሳለኝ ❤👌 የዛሬው ይለያል😂😂😂😂
i am in love with this program
ንዝረቱ በጣም ያስቃል ውይ
ዝምታ ያሸልማል ፕሮግራም የምወደዉ ሆኖል ቀጥሉበት 😂😂😂ንዝረት የሥቃል
በጣም ደስትላላቹ😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
እኔ እንደነሱ ታፋኜ መሳቄ በባዶ ቤት የኔስ ከፋ😂😂😂😂
የምር ቅጣት አሻሽሏችኋል ደስ ይላል በጣም እንደዚ ለዛ ያለዉ ቅጣት ደስ ይላል ተመጣጣኝ ነዉ
የዛሬው ይለያል የምር በሳቅ ነው የምትኩት😂😂😂😂😂😂😝😝በተለይ እቅጥቕጧ
፣😂😂ወይኔ በሳቅ እንባየ ፈሰሰ😂😂😂😂😂የንዝርቱ ጉዳይ
እንዳኔ ማነው እሄ ፕሮግራም
በጉጉት ያሚጣብቃው😅😅😅😅
የዛሬወቹ ይለያሉ ደስ የሚሉ ጓደኛሞች ስቃችሁ አሳቃችሁኝ
የንዝረቱ ጊዜ ጥቁር የለበሰው በሳቅ ገደለኝ😂😂
ስደት ያለነዉም ስንመለስ እንጫወታለን😂😂😂
እኔ ራሱ አልቻልኩም ዝምታ ለካ እንዲህ ከባድ ነው😂😂😂😂
ወይ ንዝረት እኔን ንዝር ያድርገኝ😅😅😅😅በሣቅ ገደላችሁን
ዛሬ በሳቅ የለሁም እደጅል እስከምባል ድረስ ወይኔ የንዝረቱ ነገር😅😅😅😅😅😅😅እርግጠኛ ነኝ ዘወትር በሆዱ እየሳቅ ነው😅😅😅😅
Yemer awo 😂😂😂😂😂😂😂😂
ብሞት አልጠጣም ዘይቱን😂😂😂ጨዋታዉ ይቅር እጂ
Enim,negi
ኢቢኤሰን የሚወደወ እንደኔ❤❤❤❤❤
እረ ንዝረት ሆዴን አሳመመኝ😂😂😂😂😂
ኧረ አቆሰላችሁኝ 😂😂😂😂
ደስ የሚል ፕሮግራም 😂
😂😂It's OK 😂😂it's fun 😳.. What about side effects??? 🤔🤔.. We as Ethiopian we always Ben with EBS SHOW... THANKS ❤
ወላሂ እያለቀስኩ ነበር ግን ዱኒያ አይደል አሳቃችሁኝ
የኔዉድሁሉምነዉአብሽሪ
ፕሮግራም አቅራቢው ቆፍጣና ነው ማሻአላህ ❤❤
ያሳ ዘይት በጣም ሀራፍ ነው ዋወ ታድልህ
12000+9000=21000 ነው የሚያገኙት ከየት አምተከው ነው 28000 ያልከው ድምር ጠላው😂😂😂😂😂
አጫዋቹ በጣም የሚያስጠላ መኮሳተር ውስጥ መሆንን አስተካክል።አያምሮብህም።
የኔ ታፍኖ መሣቅ 😅😅😅😢😂😂😂 ምን ዮሉታል😅😅
ማነው እደኔ ሳይለት ሁኖ የጨረሰው😂😂😢😢😂😂😂😂
ሥደትላይ ኩላሊቴን አሞኛል ዱአአርጉልኝ
አራ ለሴቶች ቀላል የለ ነገር አዘጋጅ እና አወደድሩን 😂 የሴቶች መብት ይከበር 😉🤣🤣😊
ይሄንን ደረቅ ባቄላ ትቆረጥሚያለሽ😂😂😂😂
የንዝረቱ እዴት እዳሳቀኝ😂😂😂
መጠራጠር 😂😂😂😂😂😂😂ቁቁቁ ክክክክክ😮😮😮😮😮
😂😂😂😂ሆዴ አመመኝ ማነው ተጠያቂ😂😂
ፖሮግራሙ የሚያዝናና ቢሆንም ግን የሰው ልጅን አግተው ለሚያሰቃዩት ትምህርት እየሰጣችሁ ነው
ንዝረትላይ ከበፊት የታፈኑትንሁሉ አወጡት😂😂😂😂ጭራሽ እሱት ዝምታን😂😂😂😂
እንደዛሬ ስቄ አላቅም በተለይ እንቅጥቅጡ ላይ😅
የመንቀጥቀጥ part ላይ አልቻልኩም የእውነት በጣም ነው ያሳቁኝ እንባዬ እስኪፈስ😂😂😂 በተለይ ጥቁር የለበሰው ይመቸው
ደምሪኝ😂😂😂😂😂
የመጀመሪያ ነኝ ተቀድማችኃል ቅመሞችዬ
😂አረሥጠብቃቸዉነበር
ቀደምሺኝ😂