ፈረንጁ ማሲንቆ ደርዳሪ ቻርልስ ሐተን //በቅዳሜ ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 184

  • @SunshineTube87
    @SunshineTube87 2 роки тому +23

    Mr Charless should have been our ambassador and who deserve national recognition.
    Difficult to get such an amazing and humble foreigner at a time when there are lots of internal and external enemies.
    Long Live our father🙏🙏🙏

  • @worknshhone6204
    @worknshhone6204 2 роки тому +24

    አገሬ ኢትዮጵያ እኛ ዝም ብንልም ሌሎች ይናገሩልሻል ለአለፉት 50 አመት ኢትዮጵያ ውድ ማጥ የከተቶት የአገር ውስጥ ጥላት ይብላኝላችሁ

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 2 роки тому +37

    May God bless you Mr. Charles, your love for Ethiopia and the culture is heartwarming and so impressive. Long live my dear!

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 роки тому

      ነጩ ይደክልሽ እናንተ የነጭ ውሾች🤣😂🤣

  • @Geramesay
    @Geramesay 2 роки тому +6

    God bless you አቶ Charles , ጌታ ይባርክዎት፡፡

  • @bekeledereje6822
    @bekeledereje6822 2 роки тому +7

    Thank you Mr Charles , your contribution is great! Ethiopia remembers you for many years to come.

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 роки тому +16

    ድንቅ ሰው በጣም ደስ ይላሉ የማሴንቆ ታሪክ በጣም ድንቅ ነበር💚💛❤እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 роки тому

      ውሾች የነጭ መጫወቻ ሸርሙጦች የነጭ አሻንጉሊቶች 🤮🤮🤮

  • @mskrh640
    @mskrh640 2 роки тому +12

    አቶ ቻርለስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልዎት። ስላደረጉት ኹሉ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ።

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 роки тому

      መቼም የአበሻ ሴት 30,000 ሸርሙጣ ሰብስቦ ሙድ ይይዝብናል ይሄ የተረገመ ነጭ ሼባ ለስኦል ያርግህ ነጭ አዝማሪ የት ሀገር ነወሸ ያለው 🤣😂🤣
      አታሽቃብጡ

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 2 роки тому +2

    What a wonderful joyful great American/Ethiopian. I’m so proud of you Mr. Charles this’s the American we know we heard of our parents told us. Great honorable beautiful human being.
    Thank You 🙏🏼 Mr. Charles!
    So proud of you wish you health and long life
    God bless

  • @esayaskumneger4525
    @esayaskumneger4525 2 роки тому +19

    Very Great Talet, trained by icon ethiopian artist and his work need recognition

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 2 роки тому +8

    እናመሰግናለን ሚ/ር ቻርለስ

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 роки тому +2

    Ethiopia should give an honorary doctorate you are a wonderful person may God give you long life and health 🥰🥰🥰

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 роки тому +9

    የድሮ አባቶቻችን እንደዚህ ያስከብሩን ነበር ያሁኖቹ ሀገርን ይወጋሉ

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚሉ የኢትዮጵያ ባለውለታ ኖት እግዚአብሔርይባርኮት አቶ ቻርለስ ::

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 2 роки тому

    አባታችን በውነት ታሪክ ናቸው ኢትዮጵያን ይገልፁልናል ህዝብ ሁሉ ይወቃቸው የክብር ሰው ይሁኑልን

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 2 роки тому +8

    ግሩም ነው።የክብር ዶክትሬት ቢሰጣቸዉ የሚገባቸዉ ናቸው።

  • @afranwaliso2807
    @afranwaliso2807 2 роки тому +4

    Long live Mr. Charles Sutton, as an Ethiopian Origin, I have great respect and love for you

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 2 роки тому +8

    የሜገርም ነው ጥርት ያለ አማርኛ

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 2 роки тому +3

    It was in the summer of the roaring early 1970s I run into Mr. Charles Sutton at the big office of the late ATo Tesefa Ayana, Ato Fetene , Ato Alemsegid Tesfai at the Ministry of Finance. What strike me about him was that when all of us were taking our coffee with spoonful sugar-Charles took his in an old tradation way as the 7- House Guragies did then with salt. Most important of all, his Amharic was mesmerizing. I HOPE HE WRITES ABOUT HIS EXPERIENCE DURING HIS STAY IN ETHIOPIA AT DIFFERENT TIMES.
    I

  • @taktad5716
    @taktad5716 2 роки тому +8

    God bless you Mr Charles

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +1

    ድንቅ ታሪክ ነው እናመስግናለን EBS program እሄን ድንቅ ታሪክ የmr. Charles ስላቀረብክልን የወናስ 🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽👍🏾🫶🏽

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 2 роки тому +7

    This is impressive!!!! That generation was humble

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 роки тому

    Charles Hatton you are a person I admire a lot Ethiopia is Grateful for Everything you have done for Ethiopia

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 роки тому +9

    ዋውውው እንዴት ደስ ይላል አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎ ሀገራችን እዳከበሩልን እግዚአብሔር ያክብርዎ አሜን 🙏🙏🙏እኛ በሰው ሀገር በፈርንጅ ከኋል ከኋላ እየተከተልን ሽንተቤት እናጥባለን የሀገራችን ባህልና ጠረኗ እረቆን ቋንቋችን ጠፉቶን ወይ የውጩ ቋንቋ አልገባኝ የገበታ ውኋ ሁኜ አሷቼው የኢትዮጲያን ቋንቋና ባህሏን አሳምረውታል መታደል ነው

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 роки тому

      አንተ የነጭ ውሻ 🤣😂🤣😂 አታሽቃባጥ

  • @saramarr3134
    @saramarr3134 2 роки тому +3

    What a wonderful person, Big respect for you. And I wish you long life. Thank you.

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 роки тому +21

    ሠላም ለሀገራቼን ሠላም ለህዝባችን❤️💛💚

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 роки тому +6

    ደስ የሚል ታሪክ አየን ድንቅ ሰው አድናቂ ናቸው

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 роки тому

      🤮🤮🤮🤮🤮የነጭ አሽቃባጭ ጥቁር ውሾች

  • @josbel710
    @josbel710 2 роки тому

    እናመሰግናለን አቶ ቻርለስ ሳተን!
    እርስዎ የኢትዮጵያን ሙዚቃና ባህል በማስተዋወቅ በትንሹ ከኔ እድሜ በላይ አገልግለዋል።
    በታቃራኒው ኢትዮጵያንና ባህሏን እንዲሁም ህዝቦቿን የጠሉ ጉግ ማንጉግ ፀለምተኞች ስልጣን ይዘው እንኳን እያረዱን ይገኛሉ!

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 роки тому

    Thank you brother Charles you are the best.💯🥇🏆🌟👏
    We love you from London

  • @yosephandemeskel9340
    @yosephandemeskel9340 2 роки тому +10

    አረ ... አማርኛ መንዝ ናቸው ፈረንጅ መደብ ጀርባቸው ይጣራልን ❗
    💚💛❤👍

  • @habibawolyasisin3906
    @habibawolyasisin3906 2 роки тому +1

    ኢኔ የሚለው ኢነዚህ ነጮች ግን ቋንቋውን ኢንዴት ለመዱት ደስ ሲል በዚህ አገጠሚ በሌለ አፍሪካ ሀገረት የረሰቸውን ቋንቋ ነው ጡሎ የሄዱት ኢኘ ጊን የረሰቺኒን ቋንቋ በነርሱ ለይ ጨን መረገቺን በጠም ደስ የሚል አገጠሚ ነው ebs ተበረኩ ይመቸቸሁ👍

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 роки тому +5

    ይሀርማል እኛ ልጆቿ ለመኖር የምንፀየፋትን አገራችንን የውጪ ዜጋው ወደዋትና ለመኖር ጓጉተውባት ባህሏን ታሪኳን ጠንቅቀው ይዘውታል እኛ የዚህ ዘመን ፈልፈላዎች ግን ብሄርና ዘር እያልን እንባላለን አባታችን እናመሰግናለን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ

    ረጂም እርሜ ይስጥህ አባታችን

  • @מרקוסאזראנ
    @מרקוסאזראנ 2 роки тому +2

    እውነት የሠላም ሰው
    ንፁህ የሠላም ጓደኛ ነዎት
    እድሜ ጤና ይስጦት።

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 2 роки тому +5

    አባታችን ቻርለስ እናመሰግናለን!!!

  • @selamawitmakonnen2823
    @selamawitmakonnen2823 2 роки тому +2

    Thank you so much Mr Charles you have an amazing and a unique personality.
    Thank you Yoni for this interesting interview!!

  • @auroratinsae3067
    @auroratinsae3067 2 роки тому +8

    so talented. thank you for doing everything that you did your works deserves more recognition 🤍

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 2 роки тому +7

    እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 роки тому

    Wow what a wonderful gentleman. Thank you sir for all your did. God bless you 🙏 ❤

  • @ናታኔምyoutube
    @ናታኔምyoutube 2 роки тому +7

    ሚገርም የአገር ፍቅር

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 2 роки тому

    Very impressive you are, our brother. You are young. 80 is young todays calandra . May God bless you with more years to come. You are an encouragement to all of us, especially Ethiopians. Thank you for your service. Thank you bes for this unique program.

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 2 роки тому

    Dear Mr. Charles,
    You are gentle with an extraordinary personality. No words could be found to extend my sincer gratitude. You are a great human being. You were born in the USA and started speaking in Amharic after you came to Ethiopia but you didn't use a single English word in your interview except a few English that have no Amharic words. Your interview was interesting, impressive, amazing, educative, rational etc you are a good example for Ethiopia ministers, CEO , scholars, journalists etc who mixed English words during their Amharic interview. It is a great message for our country who didn't understand the value of National language and alphabet.
    I wish you a good health.
    With respect,

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 роки тому

    ዮይኒ በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነህ አ/ር እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር❤ሌላው እኚ አባት እዴት ደስ እዳለኝና ኢተርቨው እራሱ በረዘመ ብየ ተሠኘው ስለሳቸው በደብ ማወቅ ፈለኩ እድሜ ጤና አባታች እንወዶታለን❤❤❤የሚወዷት ኢቲዮጲያ እደምታከብሮት ተስፈየ ነው ወይ እደው እርጋታቸው,አማርኛ አጠቃቀማቸው...ሁሉነገራቸው ደስ የሚሉ አባት ናቸው ❤❤

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 2 роки тому

    ሚስተር ቻርልስ እርስዎን ኢትዮጵያ በደንብ አርጋ ብትጦርዎት ምንኛ ደስ ባለን። እግዚያብሄር ከዚህም በላይ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጉልበትና ጤና ጋራ ይስጥዎት። እንኳን ኢቢኤሶች በህይወት እያሉ አሳያችሁን እኝህን ድንቅ የኢትዮጵያ እንቁ ናቸው።እቶ ቻርልስ እንወዶታለን እናከብርዎትማለን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 роки тому +8

    ሺ አመት ይኑሪልን

  • @asterabebe14
    @asterabebe14 2 роки тому

    I just want say Thank you so much from the bottom of my hear Mr. Charlis Heighten, how much you love my home Country and what you done for Ethiopian music & musicians, I wish you a long life, may God bless you more. I hope one day I will got chance to meet you.

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 2 роки тому +4

    May GBU Sir! Wow You’re amazing talented man❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 2 роки тому +7

    Yoni you're blessed 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @viber907
    @viber907 2 роки тому +4

    ከኢትያን ነን ከምንለው የጠራ አማርኛ ይናገራሉ: እስቲ ከሳቸው እንማረሰ

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 2 роки тому

    LONG LIVE MR CHARLES !!! YOU LOVE MY COUNTRY ETHIOPIA AND RESPECT MY CULTURE I LOVE YOU TO THANK YOU SO MUCH.

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 2 роки тому

    Thank you yonas for presenting this splendid legendary person.

  • @beverlyjanebarrete4332
    @beverlyjanebarrete4332 2 роки тому +6

    ሰላም ለኢትዮጵያ !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 2 роки тому +4

    Great man!!!

  • @tegetsteget6631
    @tegetsteget6631 2 роки тому +1

    ስላማቹ ይብዛልኝ ያገሪ ስው

  • @nasmarlley3771
    @nasmarlley3771 2 роки тому +4

    God bless you sir 💙

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 2 роки тому +4

    ETHIOPIA 💚💛❤🤗🤗🤗🤗🤗😘

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen7983 2 роки тому +5

    የኔ አባ እድሜ ጤና ይስጠዎት ደስ ሲሉ

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 роки тому

      አንቺ የነጭ አሽቃባጭ ጥቁር ሸርሙጣ
      ነጩ ሼባው ይደክልሽ አታሽቃብጡ🤣😂😂😂

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 роки тому

      @@zeusapollo1576 ቱ🏌🏌🏌

  • @habeshaabiy6850
    @habeshaabiy6850 2 роки тому +7

    በጣም ትልቅ ሰው ነህ የወኒ አንተ አራሱ ለኢትዮጵያ ትልቅ ባለዉለታ ነሀ

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 роки тому

      እናትሽን ነጭ ውሻ ይብዳልሽ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 2 роки тому +2

    ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥዎት ያገር ባለዉለታ ነዎት ።

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 роки тому +4

    ❤እናመሰግናለን long life for you!❤🙏

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 2 роки тому

    GOD BLESS YOU Mr HarlesFOR YOUR HARED WORCK FOR ETHIOPIAAAA 💚💛❤️🙏💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 2 роки тому +1

    #እንዴት ደስ ይላሉ #ሚስተር ቻርለስ ? እርስዎ #የአሜሪካ ዜጋ ሆነው #የጥንቱን #ኢትዮጵያውያንን ማንነታችንን ሆነው ዘመናትን አስቆጠሩ ፣ በተቃራኒው #ከእኛ ውስጥ ሆነው #ኢትዮጵያዊ ባህላቸውን ፣ ትውፊታቸውን በአጠቃላይ #ማንነታቸውን የዘነጉ ስንቶች አሉ ? #እግዚአብሔር ለእኛ አስተዋይ ልቦና ይስጠን ፣ ለእርስዎ ደግሞ ከዚህም በላይ #እረዥም ዘመን #ከመልካም #ጤንነት ጋር ይስጥልን ።

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 2 роки тому +1

    Thsnk you ❤❤❤❤🇪🇹❤️❤️❤️

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 2 роки тому

    ወይ ጉድ ድንቅ እንዲህም አለ እንዴ መጣፈጥ እድምና ጤና ይስጥኦ።🤗👑💛👌

  • @nigistkebede2668
    @nigistkebede2668 2 роки тому +4

    ስማቸው Charles Sutton ነው ፣ ማስተካከያ ይደረግ

  • @peaceprevails
    @peaceprevails 2 роки тому

    የኦርኮስትራ ኢትዮጵያ ሙዚቃ በሬዲዮ ኢትዮጵያ እንግሊዘኛ ፕሮግራም እንደ መሸጋገርያ ይጠቀሙበት ነበር:: ድንቅ ሙዚቃዎች
    እናመሰግናለን አቶ ቻርለስ ሃተን!!!

  • @012345678952645
    @012345678952645 2 роки тому +5

    May God bless Mr Charles,you desrve respect and honor from our people . Thank you for all what you done !

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 2 роки тому

    ✍🇪🇹 May God give us long life and health, the symbol of Ethiopia, Ethiopians love you and respect you. Charles Satan 💐💐

  • @betelhemasseged3951
    @betelhemasseged3951 2 роки тому +5

    Yoniye sewde eko ❤️

  • @HaddinQoEntertainment
    @HaddinQoEntertainment 2 роки тому

    ሚ/ር ቻርልስ ሳተን
    የእርስዎን ውለታ አምላክ በጥበቡ ይክፈልልን። ለአገራችን ኢትዮጵያ እርስዎ እና የሙያ አጋርዎችዎ የዋሉላትን ውለታ ትውልድ ሁሉ በየዘመኑ ሲያነሳው እና ሲዘክረው ይኖራል።
    እኔ አሁን ላለሁበት ሙያ ፍቅር እንዲያድርብኝ እና ለባህል ሙዚቃችን ትልቅ ዋጋ እና አክብሮት እንድሰጥ ካደረጉኝ አንዱ እና ዋነኛው ኦርኬስትራ ኢትዮጵያ ነው።
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ። በቅርቡም በአካል ለመገናኘትና ከእርስዎ ጋር አብሬ ለመጨዋወት ያብቃኝ🙏😍🙏😍
    💚💛❤
    #masinqo_revolution #haddinqo

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 2 роки тому +5

    ሁሉ እሚቀናብሽ እማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ፍትህ ለእማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቻችን

  • @teklutuffa9255
    @teklutuffa9255 2 роки тому +1

    እኝህ ሰውዬ እኔ በ1969 (እንደ ኢት. አቆጣጠር) አ/አ ዩኒቨርሲቲ freshman ሆኜ ስማር መሲንቆ ሲጫወቱ አይተን በጣም አድን ቀናቸው እንደነበር አስታውሳለሁ ።
    አቶ ተስፋዬ ለማም አሜሪካን አገር በስደት ሲኖር በታመመ ጊዜ ዋናው ጠያቂውና አስታማሚው ነበሩ።
    ተስፋዬ ለማ የኦርኬስትራ ኢትዮጵያ ዓይን ነበረ እሱ ባይኖር ታዋቂነት ሊኖረው አይችልም ነበር (ኦርኬስትራው ማለት ነው) ።

  • @mesfinashagre8793
    @mesfinashagre8793 2 роки тому +6

    ኦርኬስትራ ኢትዮጵያ የልጅነት ትዝታዎቼ ናቸው ። ቻርለስ ሃተን Honorary doctorate ሊሰጣቸው ይገባል ።
    ዮኒ አንተ ያለፈውን ሥነጥበባዊ ባሕል ለአሁኑ ዘመን ድልድይ እና አሻጋሪ ሆነህ አግኝቼሃለሁ እና በምስጋና ላበረታታህ እወዳለሁ።
    ተስፋዬ ለማ በህይወት ባይኖርም ባህላዊ ሥራዎቹ በስሙ ሙዚዬም እንዲሁም Post Humous Honorary Doctorate ሊደረግለት ይገባዋል ብዬ አምናለሁ ።

    • @belatube2023
      @belatube2023 2 роки тому

      መቼም ሀበሻ ለፈረንጅ ማሽቋለጥ ይወዳል! ኢትዮጲያ ኦርኬስትራ በራሱ ገንዘብ ቤት ተከራይቶ ያቆየው ብዙ ግጥም ዜማ ለደረሰው ሙዚቃ ሳይማር ለሚያቀናብረው ብዙ ሰርቶ ለተረሳው ተስፋዬ ለማ ሀውልት ያስፈልገዋል፡፡ እሱን ብትል መልካም ነው!!!

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 роки тому

      እናትህ የነጭ ውሻ ይብዳልህ አንተ አህያ
      ነጭ በዓለም እያዋረደህ ታሽቃብጣለህ ? ከነጭ ጋር ስኦል ግባ

    • @gigiguri545
      @gigiguri545 2 роки тому

      @@belatube2023የ አቶ ተስፋይ ለማ አስተዋፅኦ እና ታላቅነት ተወዳዳሪ የሌለዉ መሆኑ እንዳለ ሆኖ ቤት ተከራይቶ እንዳይበታተኑ ያደረገዉ ሚስተር ቻርልስ ነዉ። ታሪክን ሳያዉቁ ስድብን ምን አመጣዉ ?? እረ ወገን መቼ ይሆን የምንሰለጥነዉ ??? የ ሚስተር ቻርልስ ታሪክ በኦርኬስትራ ኢትዮጵያ መቼ በቅጡ ተነገረና ።

  • @AntenehBerhanu1
    @AntenehBerhanu1 2 роки тому

    ዮኒ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። አኛ ለባህላችን የምንሰጠው እየጠፋ ባለበት ሰአት እንደዚህ አይነት ትልቅ ሰው ማየታችን በጣም አስደስቶኛል። ዮኒ ግን ከቻልክ ጥያቄ የፈጠረብኝን ነገር እስቲ አስረዳኝ ......... " ማሲንቆ ደርዳሪ ይባላል እንዴ ??""

  • @getachewtesfay5701
    @getachewtesfay5701 2 роки тому +4

    wow
    Massive respect , Sir

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 2 роки тому

    Thankyou

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 2 роки тому

    Great talent and best presentation Joni!!!

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 2 роки тому +1

    GOD BLESSED YOU GOOD MEN GOOD job ebstv 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tadelehailu9633
    @tadelehailu9633 2 роки тому +2

    HI Mr charlse We Lov you so muche

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +1

    ያ ወርቃማ ደስ የሚል ዘመን እኛ ላይ ሲደርስ ምነዋ መራራ ሆነ? መጥፎ እድል😏 አቶ ቻርልስ ይህን ሲያዩ ምን ይሰማቸው ይሆን?

  • @belaykdubai2660
    @belaykdubai2660 2 роки тому

    God bless you Mr. Charles

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 2 роки тому

    አገራችንን ስላከበሩልንና ስለወደዱልን ምስጋና ይገባዎታል.

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 2 роки тому

    መንግስቱ ሀይለማርያም ኖረህም አላማረብህ ሞተህም ነብስህን አይማረዉ የአንተ የሞኝ ሶሻሊዝም አገሬ ኢትዮጵያን ከአንተ ጀምሮ የማንም የአራተኛ ክፍል ተማሪ ሲጫወትባት አሁን ካለችበት አረንቋ ዉስጥ ከትቷታል አገሬ ኢትዮጵያ ክብሯን ሰላሟን ሀይማኖቷን ሀብቷን ንብረቷን ያጣችዉ አንተ ከመጣህበት ጊዜ ጀምሮ መሆኑን አዉቀህ ጀግና ነህ ለሚሉት ደግሞ ሀገሪቱን ለማንም ጥሎ ለፈረጠጠ ፈሪ የጀግንነት ስም በዉሸት ማሸከም አይገባም እላለሁ።

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 2 роки тому +1

    ወይ ሐገሬ

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 2 роки тому +3

    우리는 당신을 사랑합니다 와우 놀라운🇪🇹🇪🇹🤗🤗💙🖤💜

  • @messeretabdissa7636
    @messeretabdissa7636 2 роки тому +2

    Wowwwwwwww

  • @lidya4781
    @lidya4781 2 роки тому

    የለበሱት ነጭ ይባላል:: የእሳቸውን ቀለም ነጭ እንዳይደለ በዚያ ማረጋገጥ ትችላለህ::

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 2 роки тому +2

    ዊዉ ደስሲል

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun 2 роки тому

    Oh God blessed you

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 2 роки тому

    ዮንዬ ዛሬ ደሞ በዘፈን መጣህልን የኔ አንበሳ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 2 роки тому +1

    Very nice program

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 2 роки тому

    በግዛብሔር እውቅና ይሰጣቸው ኢትዮጵያ መኖር ከፈለጉ ያለገደብ በፈለጉት ይኑሩ

  • @loveforever5750
    @loveforever5750 2 роки тому +3

    Yemayiselech des yemil Amaregna

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 роки тому

    ኢትዮጵያኒዝም ገና አለምን ይወርሳል አንድ ጊዜ ደም ውስጥ ከገባ የመንፈስ እርካታና የነፍስ ደስታ ነው::

  • @AA-114
    @AA-114 2 роки тому

    Ed Sullivan's show wow

  • @SameeraSameera-gb7hj
    @SameeraSameera-gb7hj 2 роки тому +1

    ዬኒዬ መልካም ሰዉ

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 2 роки тому +2

    አመለ ሸጋው ዮኒ

  • @moolajaimecan888
    @moolajaimecan888 2 роки тому +3

    Adababayoch hawulet basach semii bezu nagarochii masarat alabat.doctoretem yegabotal.ye Ethiopia hizbii ba Mulu keber alen lasachawu.

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 2 роки тому

    Bravoo

  • @chaltualemu2858
    @chaltualemu2858 2 роки тому +1

    Nice 👍🙂

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 2 роки тому +2

    አይ ደርግ