ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፰/8 «ጉዱ ካሳ»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @natinati1580
    @natinati1580 Рік тому +1

    በጣም የምወደው ትረካ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dessieendayehu4983
    @dessieendayehu4983 6 років тому +3

    በዚች ዓለም ከማደንቃቸው ሰዎች አንዱ ሀዲስ ዓላማዬ ሁ ነው

  • @simongetie1682
    @simongetie1682 7 років тому +5

    በጣም ሚገርም ነው የተራኪው የፀሀፊው ብቃት ይገረማል በጣም እናመሰግናለን

  • @addisdemmise1856
    @addisdemmise1856 6 років тому +3

    ነብሳችሁን ይማር ደራሲውንም ተራኪውን የማይረሳ ቀናቶች አሳልፌአለው

  • @freedompenethiopian8750
    @freedompenethiopian8750 4 роки тому +1

    ዋሽንቱ ልብ ያናውጣል!ትዝታ!

  • @safahmad2336
    @safahmad2336 8 років тому +6

    በጣምአመሰግናለሁመቸምየማይሰለችነወ

  • @የአብዜማው
    @የአብዜማው 6 років тому

    ከትውልድ ትውልድ ቢተላለፍ የማይስለች ምርጥ መጽሃፍ ደራሲ ሃዲስ አለማየሁ እና ተራኪ ወጊቾ እናመድግናለን ስራችሁ ሁሌም ሲተረክ ይኖራል !!!

  • @emuyeahmed2046
    @emuyeahmed2046 6 років тому +1

    እናመሰግናለን በየጊዜዉ እሠማዋለሁ አነበዋለሁም!!😍

  • @blackmartatemtemsnuoet3927
    @blackmartatemtemsnuoet3927 6 років тому +1

    ፍቅር እስከመቃብር የማይሰለች የማይረሳ ነው በውነቱሁለም የሚታወስ

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 7 років тому

    metshafunm anbbew neber betam yemwedew drset new enamesegnalen.

  • @OM-qr8wh
    @OM-qr8wh 7 років тому +1

    በጣም እናመሠግናለን

  • @hirutgabyahu2344
    @hirutgabyahu2344 7 років тому

    በጣም ደስ ይላል♥♥

  • @workneshasmare7656
    @workneshasmare7656 7 років тому

    በጣም ደስ የሚል

  • @meazaraya3668
    @meazaraya3668 7 років тому

    enamesegen alen yametafete tereka new

  • @mediyekidusgebrellij3155
    @mediyekidusgebrellij3155 6 років тому

    Weder yaltegegnelet zemen teshagari Dirset Derasim tarakim Yetesetachew mekilit Rakik new Fetari Nefasachewun😢 be Atsede Genet yanuriln Tarik yizekirachihu

  • @ጣይቱነኝ
    @ጣይቱነኝ 7 років тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @alembadenga1301
    @alembadenga1301 7 років тому +1

    እናመሰናለን

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ምስጋናችን ከ♥♥♥ነው

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 7 років тому +2

    እናመሰግናለን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቐ8ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቐ8ቸ 6 років тому +1

    ቢሰሙት ቢሰሙት መቼም የማይሰለች ደራሲውም ተራኪውም ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸው።

  • @blackmartatemtemsnuoet3927
    @blackmartatemtemsnuoet3927 7 років тому

    yemayselechi betam des yemil zemen yemayshirew ewenet ke leb yemimest wubbb derset tireka beka kal yelegnm betam des yilalu

  • @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ

    ብሠማዉየማይሠለቸኝ

  • @abamogesse5826
    @abamogesse5826 8 років тому +15

    መቼም የማይሰለች የእንቅልፍ መዳኒት ።

  • @alamalammeh5191
    @alamalammeh5191 7 років тому +2

    ለዘመናት የናፈቀኝ

  • @yafetelias376
    @yafetelias376 7 років тому +1

    በታም ታላቅ መጻፍ ነው

  • @fikreayana8875
    @fikreayana8875 8 років тому +24

    እውነት ብለሀል ወይም ብለሻል በጣም የሚመስጥ ዘመን ተሻግሮ ለዘለአለም አሁንም ህሊናን የሚመስጥና በሀሳብ መርከብ ሁሉን በሁሉ ቦታ ይዞ የሚነጉድ እጅግ ግሩም ድንቅ ድርሰተና ትረካ ነው። ደራሲውንም ተራኪውንም አመሰግለሁ።

  • @natinati1580
    @natinati1580 Рік тому

    ክፍል ሰንት ነው ግዜ አላውቅም ???

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 років тому +1

    አቤት ጥበብ

  • @alamalammeh5191
    @alamalammeh5191 7 років тому

    አመሰግናለሁ