Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ደስ የሚል ነው ደራሲው ሀዲስ አለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ የማይረሱ የኢትዮጲያ እንቁ ናቸው ትውልድ ሲዘክራቸው ይኖራል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ውስጥን የሚነክነው ከደራሲው እስከተራኪው ምስጋናየ ከልብ ነው
ዋውውውውውው የሚገርም ነው ፍቅር እስከ መቃብር እኔ ከፍቅረኛየ ጋር በቤተሰብ በመሀላችን ገብቶ አለያይቶን ሳለ ነበር ፍቅር እስከ መቃብር የሚለውን መፅሀፍ ከአንዱ ወዳጃችን የሰጠኝ በእውነት ልቤን ነካኝ እና አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችን ቀጥለናል ይከን ታሪክ ስሰማ የእኔ ይመስለኛል አባቴን ነፍሴ እስከሚጠፋ ስለምወደው የአባቴን ቃል ነበር የተቀበልኩት ፍቅር ያሸንፋል ከእንደገና ከፍቅረኛየ ተመልሼ አባቴን ሀሳቤን ተቀብሎ ይከው አራተኛ አመታችን ያዝን ተመስገን ፍቅር ያሸንፋል
አቢት ደስ ሲል ቃላት የለኝም
yimarkal enje
እኔም እደዛ
እኔ።የምገልፅበት።ቃላት።የለኝም።በእዉነት።ልቤን።ፋቅር።ፋቅር።አለዉ።በእዉነት።በሀሴት።ተሞላ
ምስጋናችን♥♥♥ነው
ዋው በጣም ደስ ይላል ♥♥
ፍቅር እስከ መቃብር ደራሲው እና ተራኪው ምን ያክል እደንማደንቃችሁ ቃላት የለኝም ።።።
ዋውውውውው
አመሰግናለሁ
ውሳኔቸውን ቢቀይሩ ጥሩ ነው ፊታውራሪ እንደ ጦርነት አስከፊና አስቀያሚ ነገር የለምናምስጋናችን ከልብ ነው
Wowwwww
betam dessss yelale
Love it
ከዚህ ላይ ፊታውራሪ በጣም ልክ ናቸው!!! እውነት ነው ስድብነው። ፊቴውራሪ አሰጌ ግን የሚያደርጉትን የማያውቁ ምንዝር ፊታውራሪ ስም ብቻ ሸንበቆ ነበሩ ። ፊታውራሪ መሸሻ አባቴን ያስታውሱኛል ። ኩራታቸው ኮስታራነታቸውን ክብራቸው ሀብታቸው ። አየ አለም አላፊ ሁሉአለፈ።
Thanks
ayatochchenen betam kuruoche,qoratoche jegnoche nebru
wow
mihym malitegibiw hulym adys mymiselg miseaf sewdew waw
👍
Bram des ylall
ግን ይሄ መጽሃፍ የት ነው የሚገኘው /የሚሸጠው በጣም እፈልጋለሁ
!!!!
Asfaw Mahary wawww
በጣም ደስ የሚል ነው ደራሲው ሀዲስ አለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ የማይረሱ የኢትዮጲያ እንቁ ናቸው ትውልድ ሲዘክራቸው ይኖራል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ውስጥን የሚነክነው ከደራሲው እስከተራኪው ምስጋናየ ከልብ ነው
ዋውውውውውው የሚገርም ነው ፍቅር እስከ መቃብር እኔ ከፍቅረኛየ ጋር በቤተሰብ በመሀላችን ገብቶ አለያይቶን ሳለ ነበር ፍቅር እስከ መቃብር የሚለውን መፅሀፍ ከአንዱ ወዳጃችን የሰጠኝ በእውነት ልቤን ነካኝ እና አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችን ቀጥለናል ይከን ታሪክ ስሰማ የእኔ ይመስለኛል አባቴን ነፍሴ እስከሚጠፋ ስለምወደው የአባቴን ቃል ነበር የተቀበልኩት ፍቅር ያሸንፋል ከእንደገና ከፍቅረኛየ ተመልሼ አባቴን ሀሳቤን ተቀብሎ ይከው አራተኛ አመታችን ያዝን ተመስገን ፍቅር ያሸንፋል
አቢት ደስ ሲል ቃላት የለኝም
yimarkal enje
እኔም እደዛ
እኔ።የምገልፅበት።ቃላት።የለኝም።በእዉነት።ልቤን።ፋቅር።ፋቅር።አለዉ።በእዉነት።በሀሴት።ተሞላ
ምስጋናችን♥♥♥ነው
ዋው በጣም ደስ ይላል ♥♥
ፍቅር እስከ መቃብር ደራሲው እና ተራኪው ምን ያክል እደንማደንቃችሁ ቃላት የለኝም ።።።
ዋውውውውው
አመሰግናለሁ
ውሳኔቸውን ቢቀይሩ ጥሩ ነው ፊታውራሪ እንደ ጦርነት አስከፊና አስቀያሚ ነገር የለምና
ምስጋናችን ከልብ ነው
Wowwwww
betam dessss yelale
Love it
ከዚህ ላይ ፊታውራሪ በጣም ልክ ናቸው!!! እውነት ነው ስድብነው። ፊቴውራሪ አሰጌ ግን የሚያደርጉትን የማያውቁ ምንዝር ፊታውራሪ ስም ብቻ ሸንበቆ ነበሩ ። ፊታውራሪ መሸሻ አባቴን ያስታውሱኛል ። ኩራታቸው ኮስታራነታቸውን ክብራቸው ሀብታቸው ። አየ አለም አላፊ ሁሉአለፈ።
Thanks
ayatochchenen betam kuruoche,qoratoche jegnoche nebru
wow
mihym malitegibiw hulym adys mymiselg miseaf sewdew waw
👍
Bram des ylall
ግን ይሄ መጽሃፍ የት ነው የሚገኘው /የሚሸጠው በጣም እፈልጋለሁ
!!!!
Asfaw Mahary
wawww