ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፲፩/11 «ፍልሚያ»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 3 роки тому +3

    ይህነ ስሰማ ምነው አምላኬ ያን የየዋህ የጨዋ የክብር ዘመን ብትመልስልን፤ አሁን ሀገራችን ከገባችበት ምስቅልቅል እንደዚህ እውነት ተናግሮ የሚያስታሪቅ የእምነት አባት ብትሰጠን
    ፤ አባቶችን የሚያከብር እግዚአብሔር የሚፈራ ህዝብ አሁን በኖረን፤ አዬ አምላኬ አባቶቻችንም አዝነው ባይሞቱ፤ ወገናችንም ሀገራችንም ለዚህ ምስቅልቅል ባልወደቀች። ወይ ሀገሬ!

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ሰ አ ሊ ለ ነ ቅድስትትትትትት የዲማው ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳምህን እንድረግጥና በረከትህን እንዳገኝ እርዳኝ
    በእውነት ልብን የሚሰብር ምን አይነት የእርቅ መንገድ ነው እንባን የሚያመጣ ደራሲውን ተራኪውንም እናመሰግናለን ለአቅራቢያችንም ከ♥♥♥

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 2 роки тому +1

    ቃላት የለኝ ዉይይይ ድሮ ግን እንዴት ደስ ይላል ይቅርታ ትልቅ ነገር ምነዉ እኔም ድሮ በተፈጠርኩ ከዚህ ከእሳት ዘመን

  • @redeihayilu6996
    @redeihayilu6996 8 років тому +7

    ቃላት የለኝም ፍቅር እስከ መቃብር ሁሌም አዲስ የማይሰለች እናመሰግናለን በጣም

  • @Menelik27
    @Menelik27 7 років тому +10

    ሀይ አገሬ እንዲህ ወንድም ወንድሙን የሚከባበርበት ግዜ አልፎ ዛራ ወንድም ወንድምን ጥሎ ሹመት የሚያገኝበት ዘመን ነው።ምን ያህል የዕምነት ጥንካሬ እንዳላቸው ነው የሚያሳየው ።የረሳሁትን ታሪክ ደግሜ በመስማቴ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ።ግሩም ድንቅ ታሪካዊ መጵሐፍ ግሩም ድንቅ ተራኪ ነፍሳችሁን ይማር ሕግዜር በገነት ያኑራችሁ።ስማችሁ ገኖ ለዘላለም ይኖራል በህዝብ ልብ ውስጥ ይህ አቅ ነው

  • @blackmartatemtemsnuoet3927
    @blackmartatemtemsnuoet3927 6 років тому +3

    እውነት ቃላት ያጥረኛል ለመናገር ደራሲው ድርሰቱ ተራኪው አተራረኩ በጣም ይመስጣል ዘመን የማይሽራቸው እንቁ የኢትዮጲያ መኩሪያወች ናቸው እናመሰግናለን የዘመናችን እንቁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @የማርያምነኝበቃ
    @የማርያምነኝበቃ 5 років тому +1

    እንዴት ደስይላል ይቅርታ ትልቅነገር ነው።

  • @እየሩሳሌምጓልቅዱስገብርኤ

    የ እውነት እንዴት ያልር ዘመን የዋህ ፈሪሃ እግዚአብሔርን በተግባር የሚያሳይ ህዝብ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sahdanicsahda1995
    @sahdanicsahda1995 7 років тому +5

    ታምር ነው ወይኔ ደሥ ሢል ይቅር ባይ መሆን ደሥ ይላል

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 7 років тому +22

    ደግ ዘመን ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ትውልድ አይ ዛሬ ምን ቢመጣ ሰው አፈር አይል አይ ጊዜ አባቶቹ እንዳባቶች አይሆኑ ህዝቡም እንደህዝቡ መሆን አቅቶት ብቻ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ደጉን ዘመን ይላክልን

    • @reess4006
      @reess4006 7 років тому

      Mesret Aerha አሜን አሜን አሜን በእዉነት በጣም ደሥ የሚል የማይጠገብ ትረካ እግዚአብሄር ለኛም እደነኝህ አባቶቻችን አባት ይሥጠን እናመሠግናለን

  • @martamartamartamarta7102
    @martamartamartamarta7102 7 років тому +2

    እኔስ ቃላት የለኝም ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስ እንደሚል በጣም እናመሰግናለን

  • @leh1545
    @leh1545 6 років тому +2

    በእውነት ይህ እምነት የሚከናወንበት ሐገር እምየ ኢትዮጵያ የት ገብቶ ይሆን አሁን እርስ በርሳችን የምንበላለው እር ወደቀደመው መልሰን ለፃፈልን እንዲሁም ለተረኩልን ምስጋና ይድረሳቸው ለሞቱትም ነፍስ ይማር

  • @meronabcdefghiljklmnopqrst3837
    @meronabcdefghiljklmnopqrst3837 8 років тому +2

    zis is really nice. thank u

    • @AaAa-ul8wx
      @AaAa-ul8wx 7 років тому

      ብሰመው አልጠገብም አለኝ

  • @ayalkegetachew8780
    @ayalkegetachew8780 7 років тому +1

    an astonishing book,

  • @ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ

    አቤተ ደጉ ዘመን ላይመለስ ሄደ

  • @siyalfwazafikir0683
    @siyalfwazafikir0683 7 років тому +2

    ewnet be Ethiopiawnete koraw betam arif new

  • @7amadaablal335
    @7amadaablal335 8 років тому +4

    wowwww geza yamayesherawe

    • @tigesttigest2527
      @tigesttigest2527 8 років тому +2

      ejig betam yemisb deayemil Aterarec newu enam dnk metehaf newu fkr esce mekabr ለምን እንደሆነ አላዉቅም እሥከሚጀምር ድ ረሥ ያለዉ ክላሣካሉ ሥሠማ ዉሥጤ ይረበሻል

  • @ጣይቱነኝ
    @ጣይቱነኝ 7 років тому +1

    Thanks

  • @yabsrayemaramlije2028
    @yabsrayemaramlije2028 8 років тому +2

    waw www

  • @clickcell6705
    @clickcell6705 8 років тому +1

    btam enamsegenalen

  • @eteneshsintayehuhfjf3428
    @eteneshsintayehuhfjf3428 8 років тому +1

    wawwwe

  • @tigistinati4160
    @tigistinati4160 6 років тому +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 років тому +1

    የጎንቻ ባላገር
    ኡፍፍፍፍ እንዴትኮ ልዮ የሆነ ሰራ ነዉ

  • @የማርያምልጅነኝ-አ6መ
    @የማርያምልጅነኝ-አ6መ 8 років тому +1

    wow

  • @rufamamo711
    @rufamamo711 7 років тому +1

    Ye Ethiopia Kurat

  • @firahyewotyilema7628
    @firahyewotyilema7628 8 років тому +2

    abata kiduse giyoregese enanem atsyatigna ena bidilegna lijikine ki kimekira moti aneti tibekign

  • @hayahaya9786
    @hayahaya9786 7 років тому +5

    አይ ጉዱ ካሳ እውነት የሚያወራ ሰው መች ተወዶ ያውቃል

  • @bazawitezanbaemw8668
    @bazawitezanbaemw8668 8 років тому +2

    ay gwdw kasa kkkk