ክችን ካብኔት ለጭቃ ቤት ማሰራት እችላለን ወይ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ እህቶቸ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 18

  • @rehimax-tube
    @rehimax-tube Рік тому +2

    አሰላም አሌይኩም እሙየ ረመዳን ከሪም እንሏን ደህናመጣሺ መሻአላህ

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 2 місяці тому

    ተባረኪ እኔ ፈልጌ ነበር ለጭቃቤት እኳን ነገርሽኝ አድስ ነዉ ቤቴ ግን ተቀሳቃሹን ልክ እደዛኛዉ አድርጎ ማሰራት ይቻላን ምን አልባት ጨቃዉ ቤት እደቡሉኬት ቤቱ ሰለማይችል አድስም ቢሆን ተቀሳቃሿ ትሻለን አለች መሰለኝ አይደለ በትልቅ መሰራ ከተቻለ❤❤❤❤በተረፈ እናመሰግን አለን ሰለሰጠሽን መረጃ እህት❤❤❤❤

  • @ሊያወሎየዋ
    @ሊያወሎየዋ Рік тому

    አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ እህት እኮን ደህናመጣሽ መሻአላህ ያምራል

  • @ZdAlala
    @ZdAlala Рік тому +2

    ስልክ ቁጥር ንገሪኝ እና አድራሻሽ

  • @jemila602
    @jemila602 Рік тому

    አሠላሙ አለይኩም እሙየ እንኮን ዴህና መጣሺ ለተከበረው የረመዷን ወር በሠላም አዴረሠሺ

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Рік тому

      ጀሙየ እኳን አብሮ አደረሰን እዴት ነሽልኝ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Рік тому +1

    .እህት የጭቃ ቤት ነበረኝ እና ተንቀሳቃሹን ትልቅ አድርጎ መስራት ይቻላል አይቻልም

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 Рік тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እንደት ነሽ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ አትጥፊ

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም እህት እንደት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @fanostube15
    @fanostube15 Рік тому

    መሽአላ ተባረከላህ እኬን ደህና መጣሽ እሙ

  • @maseratdima1956
    @maseratdima1956 Рік тому

    Yeti nachu maserti ifelgelwu

  • @yeshitaledetu-et9xb
    @yeshitaledetu-et9xb 11 місяців тому

    እሽ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Рік тому +1

    .ዋወ ሲያምር ተንቀሳቃሹን ትንሽ ተለቅ ማድረግ አይቻልም

    • @UmhawletTube
      @UmhawletTube  Рік тому

      አወ ዉዴ እዳቅምሽ ማሰራት ይቻላል ማሳነስም ማተለቅም

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 3 місяці тому

    انا بدي رقم