ፕ/ር ምትኩ በላቸው (እረኛው ሐኪም) የቀዶ ጥገና ህክምና እስፔሻሊስት - ክፍል 1 -Arts Wege- Meteku Belachew Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 сер 2024
  • በአለም የመጀመሪያውን ከመጠን ያለፈ ውፍረትን ለመቆጣጠር የጨጓራ ቀለበት
    የፈለሰፉ ፕ/ር ምትኩ በላቸው
    ፕ/ር ምትኩ በላቸው (እረኛው ሐኪም) የቀዶ ጥገና ህክምና እስፔሻሊስት -
    Arts Wege Meteku Belachew Part 1
    EP26 [Arts TV World]
    #ArtsWeg #አርትስወግ

КОМЕНТАРІ • 325

  • @GhennoSenbetta
    @GhennoSenbetta 4 роки тому +41

    በጣም የሚደነቁ ታላቅ ሰው ኖት። ከታሪኮ ብዙ ትምህርት ይገኛል። "ፍላጎት ካለ መንገድ አለ" ያሉት አንድ ትልቅ ምሳሌ ነው። ጀግና መሪ ድንቅ ሰው።

  • @ahmeddin8634
    @ahmeddin8634 4 роки тому +17

    ፕሮፌሰር በላቸው ምትኩ አስተማሪ የሚሆኑ ድንቅ አባት ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @danielgetachew2260
    @danielgetachew2260 4 роки тому +6

    በእውነት ፡ እንዲህ ፡ ያሉ ፡ ኢትዮጽያዊ ፡ በሚኖራቸው ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ብሎኛል ፡ ሁሉም ፡ ፕሮፌሰር ፡ ነኝ ፡ ባይ ፡ ከእኝህ ፡ ትልቅ ፡ ሰው ፡ መ ማር ፡ አለባቸው ፡ ሰላሞት ፡ ይብዛ።

  • @yeshiharegworku4958
    @yeshiharegworku4958 4 роки тому +53

    In 1987 l met Professor
    Meteku, his wife and two boys at the wedding of my friend. He invited my friend and me for lunch at his Castle, close to Liege, Belgium. He is very respected gentleman. I was living in Luxmbourg at that time many Luxmbourg citizens knew he was a great doctor. I had opportunity to meet his brother who was Eye doctor and his Mom in Ethiopia . I visited them in 1990. All his families are very humble and kind.
    The last time I saw Professor after his son passed away. I went to give respect.
    I am eager to read his book.
    Hopefully l will met him again.
    May God bless him and all his family.
    Thank you for this program.
    From Toronto, Canada.

    • @orthodox2645
      @orthodox2645 4 роки тому +1

      Amazing person and family.

    • @truth2232
      @truth2232 4 роки тому +2

      He is an awesome man.

    • @abe9600
      @abe9600 4 роки тому +2

      Yeshihareg Worku you seem to know Professor Belachew and hope you have some contact with him. I will repeat what I commented above so it gets a chance to reach him
      A very good program #ArtsWeg and Ms Azeb Worku. I admire the humility of not asking royalty et al. but the professor doesn’t even have a Wikipedia page. How can we show our children and grandchildren that don’t understand or go to the medical research papers to find out what he has done
      I couldn’t get a direct email of Professor Belachew. Please ask him to create at least a two liner Wikipedia page and add the link under his name on en.m.wikipedia.org/wiki/Adjustable_gastric_band

    • @yabsiraassaye5480
      @yabsiraassaye5480 4 роки тому

      Yeshihareg Worku damn he got kids and wife and live in mansion?

  • @tadessehaile7866
    @tadessehaile7866 4 роки тому +28

    ፕ//ዶክተር ምትኩ በላቸው በመጀመሪያ እጅግ አድርጌ አመሠግንዎታለሁ። ጌታችን ልዑል እግዚአብሔር የሠጠዎትን እውቀት እኔ በገንዘብ አልለውጥም በማለትዎ ድንቅ ሰው ኖት ።በቅዱስ መፅሐፍ ገንዘብ አትውደድ ፣በመጠን ኑሩ ይላልና ጥሩ አደረጉ።እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ።

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 4 роки тому +22

    በጣም ጫዋ መልካም ምሳሌ ለሀገራችን ትልቅ አስተማሪ የሚሆኑ ድንቅ ሰው ፕሮፌሰር በላቸው ምትኩ የሀገራችን ኩራት እድሜና ጤና የስጦ 🙏🙏🙏

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 4 роки тому +107

    ስንት አይነት የኢትዮጵያ ሙህራን አሉ? እኒህን የመሰለ ሙህር ሐኪም ገና ዛሬ ታሪካቸውን ሰመሁ ። ይህን በመስማቴ ጋዜጠኛዋን በቅድሚያ አመሰግንሻለሁ አከብርሻለሁ።

    • @ethio8774
      @ethio8774 4 роки тому +1

      Yes it's true 💚💛❤

    • @Abby-hi4sf
      @Abby-hi4sf 4 роки тому

      What about the doctors who return to Ethiopia to serve their people. Is he more heroic for serving Americans?

  • @betelhemkidane7692
    @betelhemkidane7692 4 роки тому +30

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በአእምሮም በስብእናም የበለፀጉ ሰዎችን ማየት እጅግ በጣም ያስደስታል!!!!!!! ለሌሎች የመንፈስ ጥንካሬ ፍቱን መድኃኒቶች ናቸው!!!ፈውስ !!! ፕ /ር ምትኩ በላቸው ትልቅ ሰው!!!!!!! ትህትናዎት ልዩ ነው :: ትህትና ብዙ ከማወቅ የሚመጣ እውቀት ነው:: እኔ አልኩ

  • @geteneshbenti559
    @geteneshbenti559 4 роки тому +10

    ትልቅ ስው ትልቅ ትምህርት ስጪ መጠይቅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ምንኛ መታደል ነው በጥበብ መታነፅ

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 4 роки тому +3

    ድንቅ የኢትዮጵያዊ ትሁት አኮሩን። እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ያድልልን።

  • @zionyonasweracho1449
    @zionyonasweracho1449 4 роки тому +9

    እኒህን የመሰለ ሙህር ሐኪም ገና ዛሬ ታሪካቸውን ሰመሁ ። ይህን በመስማቴ ጋዜጠኛዋን በቅድሚያ አመሰግንሻለሁ አከብርሻለሁ።

  • @igo1071
    @igo1071 4 роки тому +20

    እናመስግናለን ፕሮፌስር ግን ለኢትዮጲያ መስረት የሆነ እርዳታዎን ለዶ/ር አብይ ደግፉት በጥሩ ምክር 💚💛❤️🙏🏼ለኢትዬጵያ ትጠቅማላችሁና ኢትዮጵያን አትርሷት አሜን አሜን 🙏🏼

  • @mhiret
    @mhiret 4 роки тому +44

    አቤት ትህትና, አቤት እርጋታ ይሄን የመሰለ ሙያ ይዞ መኩራራር የለም እስቲ የሃገራችን ሃኪሞች ትምህርት ውሰዱ::
    አርትስ ቲቪ እንደናንተ ዓይነት ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የጋዜጠኞቹ ችሎታና አንደበተ ርቱዕነት ባጭሩ ድንቅ ነው እናመሰግናለን::

    • @maryamfetare6636
      @maryamfetare6636 4 роки тому

      የኛዎቹ ዝም ነው ነጭ ጋዎን የለበሱት ሁሉ ዶክተር ካልተባሉ አያክሙም

    • @Abby-hi4sf
      @Abby-hi4sf 4 роки тому

      They are the one who are serving their people. He was not willing to serve you. Let us not forget the big difference. I understand the frustration, but you are appreciating the person who will not serve his people and hate those who are serving?

    • @endlesswave2685
      @endlesswave2685 4 роки тому

      Tikikil. !

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 роки тому +5

    `"ማነኝ እኔ ማለት ማንነትን ማወቅ` "ትልቁ የስኬት መግቢያ ነው።
    አንዱ ባይሆንልን ደሞ አንዱን መሞከር ብዙ" አስተማሪ ነገር አለ በትህትና በሚገባ መልክ
    የነገሩን።
    አዜብ እና ደሬ የምታቀርቡት እንግዳ የትከበሩ እና ብዙ የሚያስተምሩ ናቸው።
    እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
    እናመሰግናለን ።💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 роки тому +10

    ፕሮፌሰር እግዚያብሔ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ተባረኩ

  • @menberehuluka1512
    @menberehuluka1512 4 роки тому +6

    በጣም ቅንና መልካም ሰው ናቸው እግዚአብሔር እንደዚህ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን ።

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 4 роки тому +6

    እድሜና ጤና ይስጦት በጣም የሚያስገርም እና አስተማሪ ነው ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ነው ወርቅ የሚሆነው አገራችን ብዙየሚያኩሩ ምሁራን እንዳላት ሁሉ የሚያሳፍሩም አላት አገር አጢፌዎች አሉ

  • @derartubanata9302
    @derartubanata9302 4 роки тому +10

    አዘብ ወርቁ :ሁለም ድንቅ የሆኑ የ ምያስተምሩ: ትውልድ ምያንፁ: ሀገርና አንድነትን ምገነብ ንገሮችን ስለምታቀርብልን: አንችም የ እትዮጵያውያን ባለ ውለታ ነሽ: እናመሰግናለን::

  • @netsanetgetahun1293
    @netsanetgetahun1293 4 роки тому +7

    What a wonderful person he is!!!! I like his personality. God bless you.

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 4 роки тому

    ምን አይነት ትህትና ነው በእውነት መታደል ነው ፕሮፌሰር ይህን ሁሉ ቸርነትና ትህትና ከፈጣሪ ነው የተቀበሉት ብዬ አምናለሁ ምንም የሌለው የኔ ቢጤ እንዲህ ለጥያቄ ቢጋበዝ ተኮፍሶ የሌለውን ለመሆን ሲንጠራራ ይታይ ነበር እርሶ ደግሞ የምድራዊው እውቀት ከንቱ እንደሆነና የትም እንደማያደርስ ተገንዝበው እንደ ተራ ሰው እራሶትን ዝቅ አድርገው በትህትና ትውልድ ገንቢ ትምህርት ሰጡን እመብርሀን በሞገስ ታኑርልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እንደርሶ ያሉ ብሩካን ምሁራንን ያብዛልን።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 4 роки тому +30

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እ/ር እድሜና ጤና ይስጦት !!!መአዛ አመሰግንሻለሁ ሁሌም የምታቀርቢው ፕሮግራም ማራኪ ነው ኑሪልን ዘ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛

    • @aboneshfanta8695
      @aboneshfanta8695 4 роки тому +4

      መአዛ አይደለችም አዚብ ናት

    • @helinabogale4762
      @helinabogale4762 4 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @user-nk1sc2dq7j
      @user-nk1sc2dq7j 4 роки тому

      ማዛ አይደለችም አዜብ ናት

    • @zewedefekade8949
      @zewedefekade8949 4 роки тому

      መአዛ አይደለችም አዜብ ናት,
      ካልተሳሳትኩኝ የኔ እመቤት. 👍

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 4 роки тому +13

    እሲቲ እባካችሁ ፍርድ ስጡ እኝህ ኢትዮጵያዊ ፕሮፎስር እና መራራ ጉዲና ከአንድ ባህር ነዉ የተገኙት ኘሮፌሰር ምትኩ ዕድሜና ጤና ይጨምርለዋት
    ሀብትማ አያስፈልገዋትም!!!

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 4 роки тому

      Emigeremew Huletum Anedr Akababi Mehonachew Yetenesh Ereket Eneji Lenegeru Ye Enate Hodem Jeguregur new Yebalale

    • @adugnachala5898
      @adugnachala5898 4 роки тому

      ሁለቱም ከኢትዮጵያ የተወለዱ ናቸው። ኢትዮጵያዊ ናቸው። ፕሮፌሰር ምትኩ በህክምናው ዘርፍ ትልቅ ባለሙያ ናቸው። ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ደግሞ በፖለቲካው ዘንድ ከፍተኛ ባለሙያ ናቸው። ነገር ግን ፕሮፌሰር መረራ ስለ ህክምናው ትንታኔ መስጠት ወይም ማስተማር አይችሉም። ፕሮፌሰር ምትኩ ደግሞ ስለ ፖለቲካው ትንታኔ መስጠት አይችሉም ምክንያቱም ፖለቲከኛ ስላልሆኑ። አንድ ማወቅ ያለብን ሁለቱም እኩል ለኢትዮጵያ አስፈላጊና ተወዳጅ ናቸው። በዚህ መልኩ ስንረዳ የበለጠ መልካም ይሆናል።

    • @sarabelachew1701
      @sarabelachew1701 4 роки тому

      Kabthi ጉዱና ወረቀቱን ብቻ ይዞ መንደር ላይ ይዙር ምን እና ምን ታመሳስላለህ ይህ ስው አለም ያደነቀው መልካም ስራ ሲስራ አለምን ኢትዩጵያን እንዲያውቅ ያደረገ መልካም ስው አለም ሊረሳው ያልቻል እዝቡን የረዳ ምን ይመሳሰላሉ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 роки тому

      @@sarabelachew1701 ልዬነታቸው የሚሰሩትን መሠወቃቸው ላይ ነው ፕሮፌሰሩ የነብሰ አድን ላይ በስራ ሲወጠሩ የዛ ማዶ ፕሮፌሰር ደግሞ ቤተሰብ፣ ትዳር ፣ ሀገር ,, በማፍረሰ ተወጥረዋል ። ሁለቱም በተማሩበ ፕሮፌሰርነት ደረጃ ቢደርሱም ዋናው ውጤታቸው ነው ።ያው ውጤታቸው ደግሞ በተግባር እያየነው ነው።

  • @tirunehwoldeyohannes368
    @tirunehwoldeyohannes368 4 роки тому +35

    ምን ዋጋ አለው እኛስ ታሪካቸውን እንጂ እውቀታቸውን አንጠቀምም..!! ስንት አለምን የሚያስደምም እውቀት ያለቸው ጀግኖች እያሉን ዛሬም ዓለም ሥማችንን የሚያነሱን በረሀብ መሆኑ ያማል..!!

    • @kebebushayele8113
      @kebebushayele8113 4 роки тому

      የሚሰድቡን ወረኞች ብቻ ናቸው, አዋቂዎች ግን ለኢትዮጵያ ትልቅ ክብር አላቸው, ደግሞ እነሱ አከበሩን አላከበሩን, ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን በታላቁ እግዚአብሔር ፊት ክብርና ሞገስ አለን, ይህ ብቻ ይበቃናል, ዓለም ዛሬ አክብሮ ነገ ይጥላል, ቸሩ እግዚአብሔር ግን ፍቅሩ የዘላለም እና ፍፁም ነው, ስለዚህ እነሱ ደሃ እና ረሃብተኛ ቢሉን እኛ ግን ሰዎች የማያዩት መንፈሳው ብልፅግና አለን, ሰው በዓለም ያለው ቁሳዊ ነገር ቢሞላለት በመንፈስ ግን ደሃ ቢሆን ምን ይጠቅመዋል? ስለዚህ እኛ ኢትዮጵያውያን ሀብታሞች መሆናችንን አንዘንጋ ::

    • @Abby-hi4sf
      @Abby-hi4sf 4 роки тому

      Thank you Tiruneh. Sadly enough we do not interview or appreciate the one who are serving Ethiopia under difficult situation. The opposite we are worshiping those who are serving Americans.

    • @sarasisay686
      @sarasisay686 3 роки тому

      lik nek.....neger gn mamen alebik erehabitegnoch.......
      dehawoch..........
      kifuwoch .....nen ehen mekad anichilim lemelewet mesirat alebin......
      egnan wedewala yasikeren lerasachin yesetenew betam yeteganene gimit yimesilegnal

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 4 роки тому +12

    So sad when we have geniuses like this amazing dude, our country is still poor. Our greatest minds are serving other countries.

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 7 місяців тому

    እንዴት ድንቅ ታሪክ ነው ፣ አሳዛኝም አሰደሳችም ፕሮፌሰር የእርስዎ ጥንካሬ ደግሞ በጣም ከሁሉ የላቀ ነው በእውነት ታላቅ ሰው ኖት እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ዕድሜውን አብዝቶ ይስጥልን ፧ ጠያቂዋንም እናመሰግንሻለን ሥራሽን በሚገባ ሠርተሻል ጋዜጥኛ እንዲህ ነዉ ::

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 роки тому +1

    ይህን ታሪክ የሰማ የዚህ ዘመን ተማሪ ትልቅ ትምህርት ያገኛል : ሁሉም ነገር ስላልተሞላልኝ መማር አልቻልኩም ለምንል ሰዋች. መልሱ እኚህ ሰዉጋ አለ ረጂም እድሜ ይስጥልን :: thank you Arts Tv . tebarkilein Azebeya !

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 роки тому +1

    ኢትዬጲያ ማለት እንዲህ አይነት አዋቂ መልካም ሰዋችን እምታፈራ አገር ነት💚💛❤ ጋዜጠኛዋም በጣም ልትመሰገኝ ይገባሻል እንዲህ እይነት ምሁር በማቅረብሽ 💞🙏🙏🙏

  • @mekbek7188
    @mekbek7188 4 роки тому +9

    I’m so proud of you Professor Meteku Belachew for being so strong and confident in yourself. You’re the best role model I have ever seen. Thank you so much for making us all proud of being black and honest Ethiopian. I love you ❤️

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 4 роки тому

    እግዚያብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ውድ ና ሊቅ የሆኑ ልጆች ኢትዮጵያ ስላላት

  • @luismesfin3498
    @luismesfin3498 4 роки тому

    Dr በላቸው ምን ልበል በጣም ግሩም ስው ተፈጥሮዎት ልዩ እድገትዎት በገጠርማው ኢትዮጵያ ሩሩህ እረኛ በ12አመቱ ትምህርት የጀመረ በ19አመቱ አዲስ አበባ university የገባ በልዩ የቀለም ትምህርት ከፍላጎት እስከ ተስጥዎ ምን ልበል dr በላቸው የጥንት የጠዋቱ የሚኒሊክ ዘመን ኢትዮጵያዎ ኩሩ በተለይ ብዙ ስው የሚያውቅዎት ስለ እርሶ ልዩ ትህትና ልበ ቅንነት ይመስክራሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @zewdieabera9300
    @zewdieabera9300 4 роки тому +5

    Amazing professor I am proud of you, actually you are a world class scientist long live to you, God bless you

  • @yosefeshetu994
    @yosefeshetu994 3 роки тому

    በአእምሮም በስብእናም የበለፀጉ ድንቅ ፕሮፌሰር። እጅግ አድርገን እናመሰግንዎታለን ።ዕድሜና ጤና እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @kidisttessema4500
    @kidisttessema4500 4 роки тому +4

    የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጦት ስላደረጉት ሁሉ እጅግ እናመስግናለን አዜብ ከማከብራቸው ጋዜጠኞች አንድዋ አንቺ ነሽ በርቺልን

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እንዲህ አይነት ታላቅ ልጅ ኢትዮጵያ ስላላት እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ። የሚያስገርም ድንቅ ጀግና እውነተኛ ኩራት የሌላቸው እንዴው ባጠቃላይ በትክክል እግዚአብሔር አባታችን ልንሆንለት የሚፈልገውን መልካሙን የሰው ማንነት አንድም ሳያጎድሉ አሞልተው የተገኙ ድንቅ ክብር ኢትዮጵያዊ ኩራት ባያቁም እኛን ኢትዮጵያዊዎችን ያኮሩን ከፍ ያደረጉን ድንቅ ወገን መከታ ጋሻ ኖት ። በእድሜ በጤና በደስታ ከነቤተሰቦ ኑሩልን ። አሜን።

  • @beshirbeshir1626
    @beshirbeshir1626 4 роки тому +5

    በጣም የሚደነቁ ታለቅ ሰው ኖት ።

  • @youngkingdavid1332
    @youngkingdavid1332 4 роки тому +5

    What a man what a genius Ethiopian you are our father I can call you, you are my super hero you are real model thank you sir I am proud of you so much we need like you real personality thank you more years with great health from Colorado

  • @bwoldeab
    @bwoldeab 4 роки тому +8

    I wonder who is not liking this video.....
    This is a great motivational video!!!! Thanks Azeb👌👌👌

  • @jadamac7427
    @jadamac7427 4 роки тому +10

    God bless you I have no word your amazing

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 4 роки тому +2

    መአዚዬ !!መቼም አንቺን ያለማድነቅ በጣም ይከብዳል
    እነኚህን ሁሉ የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ካሉበት ፈልገሽ ለኛ ማቅረብሽ እጅግ በጣም የሚያስመሰግንሽ ነው ::ይህ ሁሉ ያለሽን የ ጋዜጠኝነት ብቃት ያሳያል
    ሁሌም እንደምትይው ኢትዮጵያውዊነትን ማጉላት እንደዚህ በተግባር መሆኑን እያሳየሽን ነው
    እስከ አሁን ካቀረብሻቸው ታላላቅ ኢትዮጵያውያን መካከል ፕሮፌሰር እጅግ የሚያስደንቅ የህይወት ተሞክሮ ከብቃት ጋር ያላቸው ሃኪም ናቸዉ
    በተለይም በ ዛሬ ዘመን ህክምና ንግድ በሆነበት ዘመን ሞያቸውን ከገንዘብ አስበልጠው የሚያዩ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና ናቸው::
    ፕሮፌሰር ለዚህ ትውልድ ትልቅ ምሳሌ እሚሆኑ በተለይ በህክምና ላይ ለተሰማሩ ለ ወጣት ሀኪሞች የሞያ ክብርን ከገንዘብ በላይ ማየት እንዲችሉ
    የሚረዳ አስተማሪ ተሞክሮ ነው ብዬ አስባለሁ ::
    ለ ፕሮፌሰር ረጅም እድሜ ና ጤና ገና ብዙ ለኢትዮጵያ ይሰራሉ እንደሳቸው አይነት ብርቱ ና ጠንካራ በብዙ ልምድ የተሞላ ሀኪም ብዙ ስለሌለን የኢትዮጵያ ቅርስ ናቸው
    መአዚ ይህ ትምህርት ቤት ገብቶ የማይገኝ እውቀት እያካፈልሽን መሆኑን ተመልካቾችሽ እንደሚገነዘቡት ተስፋ አለኝ
    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
    ክፍል ሁለትን ለማየት በጣም ጉዋጉቻለሁ!!!

  • @ethart7309
    @ethart7309 4 роки тому +11

    I am proud for p/o mitiku belachew and azbe God bless thanks a lot.

  • @fuduke
    @fuduke 4 роки тому +5

    Long live professor! May the All-Mighty-God bless you! You make us all proud.

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 3 роки тому

    ለሰሩት መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን ዶ/ር ለእኛ ለወጣቶች ትልቅ አሪያ ነውት እናመሰግኖታለን!
    ፈጣሪ ነፍሶት በአፀደገት ያኑረው!!

  • @addisababa4337
    @addisababa4337 4 роки тому

    ኩሩ፡ኢትዮጵያዊ።አሉ፡እንጂ፡አንዳንዶች፡በሰለጠነ፡ሀገር፡ተቀምጠው፡በመንግስት፡የሚጦሩ፡አሰዳቢዎች።Im proud of u gentle man,and it is big listen to all of us.

  • @debrederseh6015
    @debrederseh6015 4 роки тому +8

    እድሜና እና ጤናዎትን ይስጥዎት ገንዘብ ከእውቀት በታች ነው፡፡

  • @emmyt311
    @emmyt311 4 роки тому

    This is Amazing interview...... Professor you are our hero. ስለ እርስዎ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ እርስዎ የኢትዮጵያ ኩራት ብቻ አይደሉም የጥቁር ህዝብ ኩራት ኖት! እግዚአብሔር ዘሮን ያለምልመው!

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 4 роки тому +1

    ትልቅ የተፈጥሮ ስጦታ ይህን ማን ይታደለዋል እድሜ
    የስጥልን ትግስትዎ ያስከብሮታል በርቱልን።

  • @abdulazizhussein943
    @abdulazizhussein943 4 роки тому

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ! ለብዙ ዶክተሮች ፕሮፌሰሮች መልካም አርዓ ያ የሚሆኑ ምሁር ነዎት፡፡ እናመስግናለን፡፡

  • @sarr343
    @sarr343 4 роки тому +19

    Azeb you did good Job 👏🏽 Professor wish you long life

  • @martydawit5489
    @martydawit5489 4 роки тому +2

    Very good inspirational story. The book should be translated to English to inspire Ethiopian kids whi don’t fully understand Amharic version

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 4 роки тому

      Bexame Yemenadedew Esachew Honew Wanaw Fexerawen Yeserut Enezi Nechoch Yenesu new Sibale Ye Middle East Ageroch Bezuwochu Besachew Fexera Operation Aregew Say Esachew Mehonachewen Enedet Laseredachew Beye Enadedalehu Xekitun Basereda Bezuwen Alechelem Gene Hulem Ethiopiawi New Yefexerew Elalehu Be Elehe

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 4 роки тому

    ደስ ሲሉ... በጣም የሚገርመው ከውጭ ሃገር ዜጎች ጋር እየተከራከርኩ ነበር.. ሊባኖሳዊ ነው የፈጠረው ብለው አሁን 100%እርግጠኛ ሆኜ አወራለው❤️❤️❤️

  • @edengenet7256
    @edengenet7256 4 роки тому +34

    This interview is beautiful and full of wisdom. I enjoyed every minutes of this episode, cannot wait for the second part of it. Very uplifting story and relevant with many. I learned a lot from his story.
    Phenomenal!!
    I love the interviewer as well. You are not only asking good questions but a good listener too.
    Tebareku

  • @zenabezerzer
    @zenabezerzer 4 роки тому +5

    You are my hero, you brought tears to my eyes. Long live a thousands years.....

  • @omaribrahim1463
    @omaribrahim1463 4 роки тому

    ታሩኩን ስሰማ ሳይታወቀኝ አለቀስኩ በጣም ትልቅ ሰው ነወት እድሜና ጤና አመኛለሁ

  • @dawitmolla6034
    @dawitmolla6034 4 роки тому +6

    Thank you
    እናመሰኛለን

  • @faisalal-arami3162
    @faisalal-arami3162 4 роки тому +3

    Professor's life in the book should be made a movie. I have no doubt it will be a masterpiece work

    • @berhanegabrielgebre1509
      @berhanegabrielgebre1509 4 роки тому

      Bonjour Docteur
      Je suis fier de vous. Nous avons une histoire identique. J'aimerais discuter longement avec vs un jour.
      Dieu vs bless.

    • @prof.mitikubelachew4898
      @prof.mitikubelachew4898 4 роки тому

      @@berhanegabrielgebre1509 Avec plaisir. Merci pour vos gentils mots.
      Voici mon siteweb et vous pouvez m'écrire en utilisant le contact: www.lebergerchirugien.com
      Prof Mitiku Belachew

  • @adugnachala5898
    @adugnachala5898 4 роки тому

    አዜብ ወርቁ እጅግ በጣም የማከብርሽ ሰው ነሽ። በእውነቱ ከእረኛው ሀኪም መጽሃፋቸው ትርጉም ሥራ ጀምሮ ያደረግሽው አስተዋፅኦ እጅግ የሚያስመሰግን ተግባር ነው። ከልብ አመሰግናለሁ። ፕሮፌሰር ምትኩ በላቸው ያካፈሉን የህይወት ልምድ እጅግ አስተማሪና የሚያነቃቃ ነው። የሀገራቸውን ስም በበጎ ያስጠሩ በመሆናቸው አደንቃቸዋለሁ። ስላካፈሉን የህይወት ልምድና ስለ ውድ ጊዜያቸው ከልብ አመሰግናለሁ።
    Arts tvንም ከልብ አመሰግናለሁ። ክፍል ሁለትን ለማየት በጉጉት እየጠበኩ ነው።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 роки тому +2

    I’m so happy to listen👂🏽 to this history it’s like a movie , intelligent man ! legendary man !👏🏽👏🏽👍🏽

  • @naodagere8210
    @naodagere8210 4 роки тому +8

    We really thank you for such an incredible work of Prof Mitiku Belachew. I hope there are still many that are uncovered yet. Thank you Arts Tv World.

  • @mogessemagn772
    @mogessemagn772 4 роки тому

    ክብር ይስጥልን አባታችን ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትላቸው ዕንቁ ሙህራን ውስጥ ዛሬ አንዱን አየን ይህ ታሪክ በውስጡ ላለፍንበት የብዙዎቻችን ታሪክ ነው ልዩነቱ አንዱ መጀመሪያው ላይ ይቀራል፣አንዱ መካከል ላይ ይቀራል ፣ሌላው እንደ እኝህ ሙህር አባታችን ተጋፍጦ አሸንፎ ያልፍል ልዩነቱ ይህ ነው ሌላው ጋዜጠኛዋንም ሳላደንቅ አላልፍም ፣ሌሎችም ጋዜጠኞች እባካችሁ ከዚህ ተማሩ የማይጠቅም የሰፈር ወሬ ከመለቃቀም ይልቅ እንዲህ አይነት ለትውልድ ሊጠቅም የሚችል ስራ ስሩ ይህ ታሪክ በሁሉም የስራ ዘርፍ ላለን ስዎች አስተማሪ ነው።

  • @Etalem-vp3mh
    @Etalem-vp3mh 4 роки тому +4

    ውይ አዘብ አ/ር አድመሽያራዝም ጤሽን እብዝቶ ይጥሽ አንና ደሬጀ የታቀርባች ሰውዎች አጅግ በጣም አስተማር ና በአውንነት በጣም ይገርማል አራሳችን ብዙአድናስተውል አደርገን

  • @fasikahamza7225
    @fasikahamza7225 4 роки тому +6

    Erejem Edemena tena yesteln.

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 4 роки тому +10

    ዶ/ር ትልቅ አክብሮቴን እገልፃለሁ! ነገር ግን የኮፒራይቱ ጉዳይ ግን በፍፁም አልተዋጠልኝም ! በቂ ምክንያት ያለወት አልመሰለኝም። ለእርስወ ባይሆን ለአገርወት ግን አንድ ትልቅ የገቢ ምንጭና ክብር ሊሆን ይችል ነበር!!! ..የርስወ ቀዶጥገና አይነት(ለወፍራሞች ማክሻ የሚሆን) እስከሚገባኝ ለአንድ ኢትዮጵያዊ እንኳ የሚያስፈልግ አይመስለኝም(ያው ቀጠን ያልን ጥሩ ተፈጥሮ ስላለን 😀)በኮፒ ራይቱ ግን አገርወን በእጅጉ ይረዱ ነበር! አሁንም የሚቻል ነገረ ካለ ቢሞክሩ ባይ ነኝ ለዚች ደሀ ሀገራችን!!!!!!

    • @Abby-hi4sf
      @Abby-hi4sf 4 роки тому

      I felt the same way. Generation ahead those who hold the patent children will take the credit.

    • @meztesh1997
      @meztesh1997 4 роки тому

      I am disappointed about short changing your country in regards to letting go of the copy right to such an assets. Your country could have been helped tremendously if you allocated the royalty or copyright benefits for example to build a charity hospital for the poor. I am sure that the use of your inventive surgical contribution to the world could have easily funded the maintenance of such charity hospital. This is my personal dream as a doctor.

  • @bontuhailu6509
    @bontuhailu6509 4 роки тому +1

    በጣም የሚገርምህ እውቀት ነው ከገንዘብ ይልቅ ለክብር የከፈሉት ዋጋ ያስደስታል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 4 роки тому +1

    Dr Beleachew is a true man Ethiopians should be proud of and Azeb is a great Ethiopian professional reporter I respect and appreciate. My hats is off for both of you !!!

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 4 роки тому +4

    Wow! Amazing true fact. Thank you so much for your information.

  • @user-kh8wr6ke9f
    @user-kh8wr6ke9f 4 роки тому +1

    እድሜና ጤንአ እንመኛል አበታችን መልካም ስሯ እድል

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 4 роки тому

    ይገርማል በላሼ ሲሉ እዚህ ባለሁበት የውጭ ዜጋ ይመስለኝ ነበር , ታዋቂ ሀኪም ነው ለውፍረት ቅነሳ ጭራሹን ኢትዬጵያዊ ሆኖ እንደውም የኣያቶቼ ሀገር ስው መሆኑ ገረመኝ ያቀረበችውን ጋዜጠኛ በጣም ኣደንቃለሁ ምርጥ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው ምስጋናዬ ይድረስ

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 4 роки тому

    እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ::አ,አ ተወልደ በሰራተኛ አድገን አማርጠን በልተን ጨፍረን የትምርትን ጣም ሳናቅ ልባችን ተደፍኖ ደብተር ለባለሱቅ እየሰጠን እየፎረፍን ጊዜያችንን አቃጠልን ያሳዝናል :: እሳቸው ጌታ በልጅነታቸው ልቦና ሰጣቸው እንኮራቦታለን ጀግና ኖት🙏

  • @dteklu4211
    @dteklu4211 4 роки тому +4

    I had the pleasure of meeting and traveling with this amazing human being. His humility, respect for others, and the love he has for Ethiopia are what make him a true son of Ethiopia. I couldn’t keep the book down once I started Reading it. I wish prof. Mitiku all the best in the second phase of illustrious life.
    Dawit Teklu

    • @starta4678
      @starta4678 4 роки тому +2

      He should have got royalty to benefit the poor in Ethiopia

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 4 роки тому +6

    በጣም ቆነጆ ታሪክ ነው እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይሰጦት ፕ/ሮ መፅሐፍን የት የገኛል ትሩግሙ አመሰግናለሁ ቆንጆ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 4 роки тому +2

    wow what's a brave,humble man!!

  • @Mesfinyetesha
    @Mesfinyetesha 4 роки тому

    ጌታም በጌትነት ይወለዳል ሲሉ በበረት ተወልዶ ነው ዓለምን ያዳናው በዚች ምድር ላይ በየትኛውም መስክ ተምረው ታሪክ ሰርተው እሚያልፉ እጅግ አነስተኛ ወይም ምንም ገቢ ከሌላቸው ቤተሰብ የሚፈጠሩ ባለ አእምሮ ብሩህ ልጆች ናቸው ለነሱ ሁሉ ከንቱ እንደሆነ ገና ነፍስ ሲያውቁ ስለሚረዱ ህልማቸው ለሃብት ሳይሆን በሚሰማሩበት ተምረው በሚያገኙት እውቀት ለሰው ልጅ መፍትሄ መፍጠር እንጅ ለጌጥ አይደለም ትልቁ ስብዕናቸውም ታሪካቸውን ሳይስቱ የተወለዱበትን አካባቢ አይረሱም ባብዛኛዎቹ ድንቅ ታሪክ ድንቅ ምሁር ኢትዮዽያዊነት ክብር ማለት እንዲህ ነው እናመሰግናለን ባሉበት ሰላሙን ይስጥልን ፕ/ሮ በላቸው ሰምሆት እራሱ ገላጭ ነው

  • @aseguabebe9140
    @aseguabebe9140 4 роки тому +1

    Professor Mitiku Belachew!!
    You are pride of ETHIOPIANS!!
    we love you.
    God bless you!!
    Advise our greedy inhuman rulers!!
    You are world’s pride!!

  • @meryesu
    @meryesu 4 роки тому +3

    Great inspiring program. I wish you collected some %age of the royalty and helped to fight hunger through foundation!

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 4 роки тому +4

    What an accomplishment Dr. Mitku Thankyou for sharing your wisdom. Bypassing those who want to dig the drought past will be the best idea. Even with this interview talking abt ድርቅ was little too much. But the money could help the medical schools mainly on this specific speciality and other dreams you have to better the world. Thanks.

  • @shasheenadlew6488
    @shasheenadlew6488 4 роки тому +3

    Egzhber rejem edema ystlen That good job great job 💚💛❤

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 4 роки тому +15

    What we learn from the history of this man is that, how many brilliant people Ethiopia lost because of poverty

    • @mareamuye2066
      @mareamuye2066 4 роки тому

      agerachin honew bezu ngr madrg yechu nubr hulgza Meyanadedgn ngr benor ehitopa agre madg eyechalec alemchalewa egzabr ehitopan bark

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 роки тому

    ምን አይነት ስጦታ ነው? ትምህርታቸው ሳይሆን ትህትናቸው ያስደንቃል አይ አንቺ እማማ አገሬ እንዲህም አይነት ሰው ታፈርያለሽ ደሞም እንደዚያ አይነት የዘመናችን ብዙ ከንቱ ሰው ምንአለ እንደርስዎ አይነት ሰው ሺ ሆኖ ቢፈጠር ?? መልካም ሰው እንዴሜውን እሁንም ጨምሮ ይስጦት የአገር ኩራት ኖት እኛም ብዙ ትምህርት በዚች አጭር ቃለምልልስ ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል እናመሰግናለን አቅራቢዋን አደንቃለሁ !!

  • @Wasihunemeb
    @Wasihunemeb 4 роки тому +1

    What a great story. This simply has enough qualifications to be a nice movie. Dr. Belachev you really make me proud of who I am again. I am ETHIOPIAN it is a blessing to have a man like you in this country specially @ this time when all the peoples become selfish and Money comes first before Country.
    Thanks Arts Tv

  • @dendene9526
    @dendene9526 4 роки тому

    በቀለ ገርባ ! አንተስ ፕሮፌሰር ነህ? አንተን ነበር ምላስህን መቆለፍ!!
    ፕ/ር ምትኩ እድሜና ጤና ይስጦት!!

  • @mheritneguisse3478
    @mheritneguisse3478 4 роки тому +6

    በጣም አክባሬዎ ነኝ
    ከደሀ አገር መወለድ ህሊና የሌለው ማለት አይደለም አሁን እንኳን በኮረና እንኳን ሁሉ ከንቱ እንደሆነ እየታየ ነው

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 4 роки тому

      Western Country Hulun Ke Deha Yeweseduna Enesu Yefelesefut Aregew Zorew Egnan Yexelalu Yenekalu Ahune Yesachew Fexera American and Middle East Ageroch Bexame Texekemewebetal Gene Manem Ethiopiawi Ayelem Nechoch newYemilut Bezu Geze Selemenaded Ethiopiawi new Yeseraw Elalehu Semachew Metayet Alebet Be Hulum Media Beteno Beteley Size Big Yehonu Ageroch Ye NASA Temeramariwochem Bezu Ethiopian Alu

  • @alemayehuworku6587
    @alemayehuworku6587 4 роки тому +3

    It was nice digout Et.profecionals to this generation from top of world.

  • @mihretabyohannes6914
    @mihretabyohannes6914 4 роки тому +16

    Very interesting.with great personality !!!

  • @desalegnkumera6655
    @desalegnkumera6655 4 роки тому +1

    በጣም በጣም ደስ የምልና አስተማረ ነገረ ነዉ በጣም ነዉ የተደስትኩበት እግዘር ይስጥልን

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 4 роки тому

    WOW😍 profesor Meteku 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍በጣም እናመሠግናለን ከፕሮፌሰርነቶ በተጨማሪ የኢትዩጵያ ጀግና ኖት በብርና ጥቅም ያላሸነፎት በድሚ ዘመኖት ሁሉ በጥበብና ማስተዋል የኖሩ ከኢትዮጵያም አልፎ አለምን ሁሉ የሚያስተምር ታሪክ የሰሩ የጀግኖች ጀግና ኖት አሁንም ሠላም ደስታ ፍቅር ከላይ የተሰጦትደስታ ነዉና ከረጅም እድሚና ጤና ጋር ተመኘንሎት እግዚእግዚአብሐር ከእርሶ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሁንም በርቱ መፀሃፎን ገዝተን ማንበብ እንፈልጋለን ከየት ማግኘት እንደምንችል ምልክት ብትሰጡን ደስ ይለናል ወይም በስልክ መጠየቅ ከተቻለ ??????በተጨማሪ እዚህ እንዲደርሱ ለአጭርም ጊዚ ቢሆን የረዱዋትን እንግሊዛዊዋች ቤተሰቦች በዚህ አጋጣሚ ሳናመሰግን አናልፍም አጭር ጊዚም ቢሆን የመጨረሻዉ ስለ ትምህርት ያለዋት ዉሳኔ እና ምርጫ ዋት እንዳይበላሽ በሞራልም በማቲሪያልም እረድተዋል እና የርሶን ታሪክ ለመጀመሪያ ነዉ የሰማነዉ ከሰማን በሖላ ግን ለነጮችም ያለን አስተያየት ተቀየረ እናመሰግናለን እናከብሮታለን እናመሠግናለን ምኞታችንም ለእርሶ እረጅም እድሚ እና ጤናይብዛሎት👈👈👈👈👈

  • @Nahom18
    @Nahom18 4 роки тому +12

    God Bless you professor

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 4 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ይስጤት!

  • @AdamMoguzo
    @AdamMoguzo 4 роки тому +3

    Great man with great story !! I can't wait to read the book .

  • @leikunteferra2775
    @leikunteferra2775 4 роки тому +2

    Dr. Belachew's interview is another great interview you brought to us. Thank you, Artsweg. I commend you for inviting such a giant like Dr. Belachew to share his extremely fascinating story. I found Dr. Belachew to be not only smart and determined, but also generous and humble. I learned that he has helped Ethiopians tremendously and continue to do so. In part 2 of his interview, I would like to suggest a follow up question as to why he did not want to take full financial benefits of his royalty and use it to help needy children in his native country, by opening up more schools, hospitals and granting bright kids, who do not have opportunity to get proper education, scholarships to study locally or abroad. I am not an expert on royalty, but a brief Google search indicates that the average royalty on a typical invention is 3-6% of the wholesale price of the product sold. If Dr. Belachew. was not informed properly and not aware of the financial property at the time of his invention, he may still purse to be included in the royalty retroactively.
    I would like to thank Dr. Belachew for his hard work and wish him and his family good health and happiness.

  • @tesht6465
    @tesht6465 4 роки тому +3

    Inspiring!!!

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 4 роки тому +2

    Extraordinary, God bless you and your generations

  • @ShebelawNegn
    @ShebelawNegn 4 роки тому

    እጅግ የተከበሩ ምሁር፡ በጣም ደስ የሚል ታሪክ፡እድሜና ጤና ይስጥዎት ፕሮ፡ ምትኩ በላቸው....Belay Eritrean

  • @selam7790
    @selam7790 4 роки тому

    Azebye sewadesh ateyayekesh hulu negeresh des new ymilagn dero twenash ahun degmo ateyayekesh ymarekegnal tebareki

  • @igo1071
    @igo1071 4 роки тому +1

    💚💛❤️🙏🏼 እግዚአብሄር ይመገን ብዙ ብዙ የማይታወቁ የታዳጊ አገር መሪና ባለስልጣናት ያላከበሩዋቸው የገፋቸው ዶክተሮች የህግ ባለሙያዎች በኤኮኖሚው ወ.ዘ.ተ በብዙ ሙያ እውቀት ያላቸው ሞሁራን አሉ በየት በኩል ሀገራቸውን እንኳን ማገልገል ቢፈልጉ ተገፍተው ይመለሳሉ እኝህ ዶ/ር ድንቅ ስው ናቸው ስለዚህ የተማረ በሙያው ይከበር ሁሉም ስው በስውነቱ ይከበር ሌላውም የተለየ አስተዋጽዖ ስላለው የአፍሪካ የኢትዮጵያም መሪዎች ያስቡበት አሜን ጋዜጠኛዋ እናመስግናለን ዶክተር ጎበዝ ብልህ ኢንተለጀንት ኖት ግን ይህንን ያህል ፖዝሽን ኖሮዎት ለፈረንጀቹ ከሚስጡ ለእዲስ አበባ ሳትንስ ኮሌጅ ህክምና ቢስጡ ጥሩ ነበር እናመስግኖታለን አሜን 🙏🏼💚💛❤️🙏🏼

  • @mickyfekade4832
    @mickyfekade4832 4 роки тому +3

    God Bless you ....God pls long live this smart guy..

  • @kidistmiki1044
    @kidistmiki1044 4 роки тому +1

    What a humble person/father & amazing history!
    I liked the way he explained the life! he never said mast do something on his interview that way I liked the way he explain his experience if you guys noticed that he said try to do something as long as you can but if you don't get it there is always another way. RESPECT

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 4 роки тому

    Being coming from poor country has nothing to do with pride.Ethiopians have proved they are so proud people. Well done Professor Belachew.You taught a lesson for the whole world.Long live .

  • @HabeshawitHanna
    @HabeshawitHanna 4 роки тому +16

    What an exceptional man! Where can we get the book in the US? Will it be available on Amazon ? I can’t wait to read the book !!!!

  • @user-xd7qr9fc5j
    @user-xd7qr9fc5j 4 роки тому

    What an accomplishment; you are the Platinum label 🏷 exceptional intelligent smart kind ..... God bless you Professor.

  • @fassilshiferawbelayneh3977
    @fassilshiferawbelayneh3977 4 роки тому

    ድንቅ ሰው ዕድሜ ይስጥልን ፕሮፌሰር