ቤት አፍራሽ !! ወቅታዊ አስተማሪ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (bet afirashi adis yegeter comedi drama)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @zamzam372
    @zamzam372 Рік тому +3

    ወይ ጉድ በቃ ያሁኗን ሰአት ይገልፃል ድራማው አደኛ ነው 😂🥰🥰🥰🥰👌

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 8 місяців тому +3

    ይህ ድራማ አዲሰ አበባ የሚኖሩ የአማራ ተወላጀ የደረሰበት ግፍ እና በደል ነው 😢😢

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne Рік тому +11

    የዛሬዉ አደኛነዉ ባሁኑስአት አገራችን ላይ ያለዉን ይገልፃል ስት ስደተኞች አፈር በልተዉ ሰርተዉ ቤታቸዉ ፈርሶ ደም እባ እያለቀሱ በሰዉሀገር ቀሩ😢😢

  • @amzwhazana
    @amzwhazana Рік тому +9

    ወቅታዊ ድራማ ነው ይመቻችሁ!!!

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 Рік тому +6

    ጀግና ናችሁ በርቱ ጥሩ ትምህርት ነው ውዶች

  • @حناناثوبيا
    @حناناثوبيا Рік тому +3

    በጣም ጎበዞች አስተማሪ ነዉ ለጋላዉ መንግሥት

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 Рік тому +2

    እዉነት የዛሬዉ ይለያል በርቱ❤❤❤❤❤

  • @hayat827
    @hayat827 Рік тому +2

    ከከከ ጊዜ መስታዉት.ነዉ ሁሉን
    ያሷየናል ሶብረ.ጀሚል.ኢሻላህ

  • @yab-w8e
    @yab-w8e Рік тому +3

    እውነት ነው እሂ ጭራቅ የሆነ መንግስት በድሃው ህዝብ ላይ ሚያፈርሰውን ባንዳ ሲመጣ እንደዚህ ወገቡን ሰንጥቆ ማባርር ነው

  • @tadelegizachew9731
    @tadelegizachew9731 Рік тому +12

    ለብልግና መንግስት ጥሩ መልዕክት ነዉ።

    • @saraberhe6491
      @saraberhe6491 Рік тому

      ሁላችሁ ባለጌ ምንጨዋ አላችሁ

    • @tadelegizachew9731
      @tadelegizachew9731 Рік тому

      ንግግርሽም እንደስምሽ ያስጠላል በይ እሪ እንጅ አንች አራም

  • @ሂክማነኝሙስሊሟፀረቢዳአየ

    አሁን ያለው እውነታ ይሄ ነው አዲስ አበባ ላይ ስንቱግ ነው በገዛ ቤቱ ሜዳ የጣሉት አልፎም ቤት የፈረሰበት ያከራየ 15ሺ ብር ቅጣት ሶስት ወር እስራት ብሎ የፈረደብን መንግስት አገራቸው ይሂዱ ይለናል ቆይ እኛ የማናቀው ሌላ ኢትዮጵያ አለዴ የት ነው የምንሄደው መደመር ብሎን ገብቶ ቀንሶ ጨረሰን አሁንማ ሰላም የነበረቿ የተወለድኩባት እትብቴ የተቀበረባት ጉራጌ አገርንም በከለብን ይሄ ሙትቻ የኛ ጉራጌ እማ ሰራለት የመጀመሬያ ቀን ሲመጣ ተከባክቦ በቆጮ በክትፎ በምግብ አይነቱ በምርጥ መስተግዶ ተቀበለው ከዛ ውሃ ጠፍቶ ኧረ እባካቹ ውሃ ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጡ በጥይት ስንት ወንድሞቼ ገደለ ከዛ በስንተኛ ቀኑ የድጋፍ ሰልፎ ውጡ ብሎ ራሱ የከፈላቸው ሲቀሩ ሁሉም ሱቁን ቤቱን ዘግቶ ቁጭ ተናዶ የንግድ ቦታ አሸገ ክክክክክክክክክ አይ የዘድሮ መንግስት

  • @Ymam-nu8rb
    @Ymam-nu8rb Рік тому

    ጀግና ብያችሁ አለሁ ተባረኩ ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @mehabawbayu1053
    @mehabawbayu1053 Рік тому

    እጅግ በጣም አስተማሪ ደራማ ነው በርቱ!! ተመችቶኛል

  • @netsib3805
    @netsib3805 Рік тому

    Ende Amhara hezeb asetawayi yelem.❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Рік тому +1

    እውነት የዛሬው😢ይለያል በርቱ ❤

  • @muhammedkasim5389
    @muhammedkasim5389 Рік тому

    በጣም አስተማሪ ድራማ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Рік тому +3

    ግዜ የሰጠዉ ቅል ዲንጋይ ይሰብራል አሉ

  • @WorkuAyele-c4j
    @WorkuAyele-c4j Рік тому

    ሻሽቱ በጣም ይመችሽ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Рік тому

    ወቅቱን የተመለከተ

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 Рік тому +2

    😢😢ማፍርስአልደግፍም😢😢

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Рік тому +3

    አይይይይ እዳዉ ስንቱ ያለ ቤት ቀረ እያፍረሱ😢😢😢😢ይህ አብይ የሚባል ሰይጣን አናቱ ይፉረስና😢😢😢😢

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому

    በጣም ያስተምራል እውነት ነ ይመጣብን ፍተነ ፍጣሬ ይድርስ

  • @eyosiyasematiwos1124
    @eyosiyasematiwos1124 Рік тому +1

    Berete ehunete eyaregute yalehu?

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Рік тому

    ማርያምን አስደሰታቺሁኝ እርጫዉ😅😅😅😅😅😅😅

  • @saeedhsan5768
    @saeedhsan5768 Рік тому

    አወ አሁንላይ ያለውነኑው የ ተናገራችሁት የዳሀቤት እየፈረሠ እዲሁም መሢጂዲችን እየፈለረሡነው

  • @4421gdhkgg
    @4421gdhkgg Рік тому

    Besty

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 Рік тому +1

    የምስኪን እንባ ይፍረዳቻው 😢😢😢😢

  • @ሂክማነኝሙስሊሟፀረቢዳአየ

    መለስ እኮ ብሎ ነበር ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ማለት ለህፃን ልጅ ብርጭቆ መስጠት ማለት ነው ብሎ ነበር ኧረ እሱ በምን ጣእሙ እነዚ ታስሮ የተፈቱ ጥጃዎች ወይ አይሰለጥኑ ተፅፎ የተሰጣቸውን ሆሆ ብሎ ይወጣሉ በጎች

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 Рік тому

      በትክክል ከብት እኮ ናቸው😢😢😢😢

  • @eman3582
    @eman3582 Рік тому +3

    ይሄ መልክት ለአብይ አህመድ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ንገሩልኝ እማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yabisraferede8876
    @yabisraferede8876 Рік тому

    ሀ ሪ ፍ ስ ራ ነ ው❤❤

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤እርጉድ❤😂😢

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому

    ትክክል

  • @zizosalah1987
    @zizosalah1987 Рік тому

    ❤❤❤❤ በርቱ

  • @AbmedMehamed-hx6wd
    @AbmedMehamed-hx6wd Рік тому

    አብረን እኖራለን ብለን ዝም አልናቹ እንጂ ሀሞታቹንማ እናውቀው የለ😁

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 Рік тому +2

    አናቱ ይፍረስ

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ

    👍👍👍👍👍

  • @alemShumet-c1t
    @alemShumet-c1t 9 місяців тому

    Waw

  • @JaAk-f8g
    @JaAk-f8g Рік тому +1

    ዘመኑን ይዋጃሌ

  • @weynshetweynshet5169
    @weynshetweynshet5169 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 Рік тому +1

    ትልቅ ትምህርት ለብልፅግና መልስ ነው

  • @saearh8656
    @saearh8656 Рік тому

    ❤❤❤❤❤😂😂

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 Рік тому

    በወገኖቻችን ላይ አብይ የሚባል አውሬ ከተሾመ ጀምሮ እተደረገ የኖረው እና እስከዛሬም እየሆነ ያለው የቤት ፈረሳ ግፍ እኮ ያንዱ ቤት ሲፈርስ እና ወገኑ ሲጎዳ ሌላው የማይደርስበት በትምህርትእየመሰለው ዝም በማለት ነው ባለ ጊዜዎች ነን ለሚሉት የልብ ልብ የሰጧቸው እንደ ጭውውታችሁ ህዝቡ ተባብሮ ይህን አፍራሽ ግብረሃይል ጭንቅላት ጭንቅላቱን በጥይት ቢለው እንደዚህ በየተራ በያካባቢው ወገኖቻችን ይህ የጭካኔ ጥግ የሆነ ተግባር አይቀጥልም ነበር ። ግን ህዝቡ ወገኖቹ ሲያለቅሱ ሌላው ዝም ብሎ ይመለከታል ከዛም ቁሞ ያየው ዛሬ ያለፈው ሲመስለው በማግስቱ የእሱ ተራ ይሆናል ።

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye4494 Рік тому

    አፍራሹ የብልግና ቡድን የሚያደርገው ድርጊት

  • @NnNn-zm8yn
    @NnNn-zm8yn Рік тому

    😭😭😭😭😢😢😢😢😭😭😭

  • @bjjvv5513
    @bjjvv5513 Рік тому +1

    ከክክክክ

  • @theeaglefeather
    @theeaglefeather 9 місяців тому

    😂😂😂😂

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 Рік тому +2

    ኤርሚያስ እኮ የህዋት ሰላይ ነው። ለምን እንደሰው ታዩታላችሁ።

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 Рік тому

    እውነት እንደ እነዝህ አይነት ጠንካራ ለ ወገን የሚያስቡ አስታራቂ ሚስቶች ይስጡችሁ እናንተ ነፈዝ ጅል ወገን ሻጭ ወንዶች😔

    • @yigzawsimegn6772
      @yigzawsimegn6772 Рік тому

      ቤት ምታፈርሱ ለዚያውም ዘር እየቆጠራችሁ ሠወች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ጥሩ መልዕክት ነው

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 Рік тому +1

    አው እንዲ አይነት ፊልም መስራት

  • @andualemgetachew9236
    @andualemgetachew9236 5 місяців тому

    ሽፈራው ኦሮሞ ነው እንዴ ከአሁን ሰአት ጀምሮ አባሩት

  • @gebeyehumekonini2685
    @gebeyehumekonini2685 Рік тому

    ሊበላህ ሲመጣ ቅደመው

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j Рік тому

    ይቺ ለኦሮሞ ብልፅግና ነው ችግሩ እነሱ ይከን አያይቱም እንጄ።

  • @ayeletefra8772
    @ayeletefra8772 Рік тому

    ይሄ ቦቅቧቃ

  • @hiwotmengesha-z8k
    @hiwotmengesha-z8k Рік тому

    Vvt up d ett gf

  • @melget7268
    @melget7268 Рік тому

    አይ አማራ በላይ ላይ ቤትህን እያፈረሰቡህ ለነሱ መዝናኛ ድራማ ትሰራለህ

  • @NnNn-zm8yn
    @NnNn-zm8yn Рік тому

    😢😢😢😢😢😭😭😭😭