ዱርሳ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому +7

    ለመላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለብርሀኑ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ🙏🇪🇹❤

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 Місяць тому +6

    እንኳን ለጌታችን ለመዳሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏የዓመት ሰው ይበለን 🙏🥰🥰🥰

  • @አሐ
    @አሐ Місяць тому +4

    ለረጅም ዘመን የተለያየ ቢሆንም ብዙ በድራማ መልኩ አይቻለሁ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር የማትደራደሩበት ነገር ቢኖር በመጠጥ ላይ ያላችሁ አቌም በተለይ አረቄው ጠላውማ ውሀችሁ ነው ግን እውነተኛው ህይወት እንደዚህ ነው ወይስ😮 ለማንኛውም እወዳችህዋለሁ በርቱ😊🎉❤

  • @yab-w8e
    @yab-w8e Місяць тому +6

    ሻሼ ፍሲካ እኮናት ❤

  • @SamyMan27
    @SamyMan27 Місяць тому +2

    መልካም በዓል በያለንበት ይሁንልን
    ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u Місяць тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የአመት ሰው ይበለን በስደት ያለነዉንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj Місяць тому +2

    የመጣውን መዓት እንደ ጢስ ያትነው እንደ ጉም ያብነው እግዚአብሔር ለገበሬ ምርቱን ለተማሪ እውቀቱን ለነጋዴ ወረቱን ይስጥልን

  • @user-95674
    @user-95674 Місяць тому +1

    እንኳንአደረሳቺሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t Місяць тому +2

    መልካም በአል ይሁንላችሁ ውዶችየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኸ7ተ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️🙏🌻

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 Місяць тому +1

    ሽፌ እንጊሊዙ ምርቃት 1ደኛ አሜን ብለናል🎉🎉🎉🎉

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 Місяць тому +2

    እንኳን ለብራአን መስቀሉ አደረሳቻሁ💚💛❤️💚💛❤️

  • @Mነኝወለየዋ
    @Mነኝወለየዋ Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ቢኒያምጌታቸው
    @ቢኒያምጌታቸው Місяць тому +2

    አያሌው እና ትበይን ንስ

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ Місяць тому +1

    እኳን አደረሳችሁ አደረሰን፡፡በየዓመቱ ያድርሳችሁ ያድርሰን፡፡

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Місяць тому +1

    ወይኔ ትዝታዬ እጎርጎባሽ እኳንአደርሳችው 😢😢💚💛❤

  • @WangwTafere
    @WangwTafere Місяць тому +1

    Amin. Amin enikuni adarische lamasekuollu abarim

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Місяць тому

    ወይ ሀገሬ አሰታወሰኝ በጣም ታምራላችሁ

  • @sentayehubelachew6813
    @sentayehubelachew6813 Місяць тому +2

    መሸሻ የድራማው ድምቀት😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @יונהוורטה
    @יונהוורטה Місяць тому +1

    አንኳን። አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Місяць тому

    ጎጃምዋ ወለላይቱ እምዋየ ሀገሬ ክብሬ ኩራቴ ናፈቅሽኝ እኮ ትዝታየ 😢

  • @KaremaEthyobia
    @KaremaEthyobia Місяць тому +1

    አሜን።አሜን❤❤❤🎉🎉

  • @Smyrh-d1t
    @Smyrh-d1t Місяць тому +2

    እኳን አድርሰችሁ

  • @አሐ
    @አሐ Місяць тому +6

    ሲጀመር አልፈልግም አለ ሚስትም አገሬም አትስጡት አለች እናንተ ናችሁ አብሿምነቱን ዘንግታችሁ ይጠጣ ብላችሁ የቀዳችሁለት ስለዚህ አሁን ቻሉት😂😮

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 Місяць тому +2

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን!!

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 Місяць тому

    እንኳን አደረሳቹህ❤🌻🌻🌻🙏💓

  • @ketema16
    @ketema16 Місяць тому +1

    ደስ ሰትሉ❤❤❤

  • @TejeNINA
    @TejeNINA Місяць тому +1

    አሜን👏👏👏👏👏

  • @BereheEwalYodit
    @BereheEwalYodit Місяць тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ አይለያችሁ ❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Місяць тому +1

    መሸሻ አምሮብሃል እንኳን አደረሰን

  • @Jesusislord-c3p
    @Jesusislord-c3p Місяць тому +1

    Ebakechu mashilawun lakulng 😭😭😭😭

  • @Jesusislord-c3p
    @Jesusislord-c3p Місяць тому +1

    Enkuwan adereschu 🥰👌🥰👌🥰amet amet yadersen

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሚገርም

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s Місяць тому +3

    በቆሎውን ሳይ ቀናሁ ስ12 አመቴ ተበላሁ ወይኔ አገሬ

  • @זריטומסרשה
    @זריטומסרשה Місяць тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Місяць тому

    እንኳን ለብረሀኑ መስቀል አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Місяць тому

    የኔ ❤❤ ውዶች

  • @ketema16
    @ketema16 Місяць тому +1

    enkwane adresaheho demowha❤❤❤

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Місяць тому

    የኔ ማሮች ስትችሉበት እኮ እረ ተው ላይክ ሰብስክራይብ አድርጎቸው

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Місяць тому +1

    ሻሽቱ የእውነት እርጉዝናትእደ

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w Місяць тому +1

    እሙሀይ እና ሽፈረው አሜን🎉
    መሸሻ በሬ ይሳላል ብየነበር ስካርህ ያስተውላል😂

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Місяць тому +3

    መሸሻ ሳይገረዝ መስቀል አለፈ ማለት ነው

    • @Soraentr.t19
      @Soraentr.t19  Місяць тому +3

      ይሄ ለበዓሉ የተሰራ ነው
      ዋናው ድራማ ከዚህ በኋላ ይቀጥላል

  • @GedamTadesse
    @GedamTadesse Місяць тому +1

    Be elW lay yatezegajew enjera MN ybalal yets akababi new endih yemiyazegajut?

  • @Tugy-op2md
    @Tugy-op2md Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 Місяць тому +1

    Enquan adrsn🙏 #Engorogobash "

  • @FunnyColourfulShirt-jo8wb
    @FunnyColourfulShirt-jo8wb Місяць тому

    ዋዉ ትለያላችሁ

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 Місяць тому

    I love ማተቤ ከመሸሻ ጋ ሲጣላ

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 Місяць тому +1

    ግን መሸሻ ተቆረጠው ወይስ ገና ነው

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Місяць тому +2

    መሸሻ አውደ አመት ነው ተደሰትበት ግን ብዙ አተጣ

  • @sahenaz2619
    @sahenaz2619 Місяць тому +1

    нι❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kassfatuma
    @kassfatuma Місяць тому +2

    ዱረሳ ማለት ምንድን ነዉ😢😢

  • @ethiostatfoshe
    @ethiostatfoshe Місяць тому +3

    ዱርሳ እያሉ ወደ ሰው እግር ስር ችቦውን የሚያረጉት ለምንድነው

    • @bateyyoutube3038
      @bateyyoutube3038 Місяць тому +1

      እንኳን አደረሰሽ ማለት ነው

  • @bankerandmarketing5398
    @bankerandmarketing5398 Місяць тому

    Wyyy yemr enbaye metabgn tztayen kesekesachhubgn ay gojamye selamshm melsoln family lemeteyek yabkan

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 Місяць тому +1

    😂

  • @belayneshhabte2217
    @belayneshhabte2217 Місяць тому

    Enqanadrsacue destelaleacue

  • @Ayu-a12
    @Ayu-a12 Місяць тому +1

    መሸሻ አንተ ምች😂😂😂 የእውነት ትችላለህ

  • @GdhdhHdhh
    @GdhdhHdhh Місяць тому

    በጎጃም አማች አማቱን አንቺ አንተ ነው እንዲ የሜባለው መሸሻ ሻሸንና ሽፈረውን አንተ አንቺ አላቸውሳ

    • @Soraentr.t19
      @Soraentr.t19  Місяць тому

      ተገስጧል እኮ
      አንች አይባልም ስላለው ነው ማተቤን ና ውጣ ያለው እኮ

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Місяць тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤

  • @DeenaDee-h8r
    @DeenaDee-h8r Місяць тому +2

    ❤❤❤❤

  • @belayneshhabte2217
    @belayneshhabte2217 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤