HILBET ህልበት
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- #ህልበት #Frehiwot's Kitchen #የጾም ምግብ
HILBET SAUCE Video Link👇🏽
• HILBET SAUCE የህልበት ስልስ
Ingredients : Hilbet Powder
Hilbet powder is a combination of Dried split Fava beans Red Lentils and Fenugreek powder
2& 1/2 Litre Powder.
2 Gaelic cloves
Avocaco oil
Parsley
Kosher salt
Serrano Pepper
የ ህልበት ስልስ ቪድዮ ሊንኩን ይጫኑ አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቦቼ
Click the link below to watch the HILBET SAUCE video Thank you 👇🏽👇🏽
ua-cam.com/video/76CQwgYvxPc/v-deo.html
👍🇦🇪🇦🇪✌
Wow!! Delicious and mouthwatering recipe
Looks very nice and perfect
Thanks for sharing this wonderful recipe
Will definitely try making it
Beautiful presentation with clear instructions
See you around in my world 👍
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ልዬ የሆነ የህልበት አሰራር ነው እጀራሺም ያምራል እጂሺ ይባረክ ሼር ስላደረግሺን እናመሰግናለን
ሰላም እዴት ነሽ ፊሪ እንኳን ሰላም መጣሽ በውነት በጣም ቆዦ ህልቤ ነው ሰርተሽ ያሳይሽን በውነት በጣም አሪፊ በቅላሉ በቤታችን ውስት መስራት እንችላለን እናም እጅግ እናመስግናለን
ፈርዬ በጣም ቆንጆ ህልበት ኣሰርስር ነው ያንቺ ሂልበት ኣሰራር ለየት ያልና ቆንጆ ጤናማ ህልበት ኣሰራር ሰላሳየሺን በጣም እንዝምሰኛለን 👍🙏👍
በጣም ቆንጆ እና የሚያምር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባርክ ላይክ 68 👌👍🤩
ሰላም ሰላም ፍርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ማሻአላህ በጣም አሰራርሽ ለየት ባለመንገድ ነው የሰራሽው በጣም አሪፍ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 👍👍
ህልበትን ተጀምሮ እስኪጨረስ ድረስ በደንብ እያየው እየተማርኩኝ ነው ቪዲዮው ያለቀው እጅሽ ይባረክ ፍሬዋ
You are really talented my friend 🤗 you have my full support 😁 thank you for sharing this amazing video👌👌👌👌👌👌
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍሬ ዋው ዋው በጣም ምርጥ የሕልበት አስራር ነው ያሳየሽም እጅሽ ይባረክ 🙏 እንጀራውም ነፍስ ነው 👌💞
ሜሪየ የኔ ውድ 😘😘💕🙏
Looks absolutely delicious tasty and yummy my friend tasty 😋 nicely explain 🤗
ፍርዬ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ያንቺም ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው ትላንት የህልበት ሶሱን አይቼ ነበር ዛሬ ደግሞ ህልበቱን ይዘሽ መጣሽ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው
ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ቆንጆ የህልበት አሰራር ነው እጂሺ ይባረክ ሼር ስላደረግሺን እናመሰግናለን👍🙏
ሰላምሽ ይብዛ ፍርዬ ዋውውው ምርጥ የህለበት አሰራር ነው እጅሽ ይባተክ ዋውውውውው
ሰላምሽ ብዝት ይበል ፍርዬ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁት አንቺ ስትሰሪ በጣም ቆንጆ የህልብት አሰራር ነው በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እናመሰግናለን የሰሩ እጆችሽ ብርክ ይበሉ በርቺልኝ
ሰላም ፍርዬ በጣም ቅንጆ አርገሽ ነው የስራሽው እኔ ሰርቼ እላውቅም ህልበት እስቲ እሞክረዎለሁ በጣም አሪፍ እርግሽ ነየስራሽው እናመስግናለን ሼርስላረግሽልን👌❤️
ዋው ዋው ፍርዬ የኔ ባለሞያ በመደምም የተከታተልኩሽ
አፌ ምራቅ ሞላው እሔን የመሠለ የሕልበት አሰራር ስላሣየሽን እንጀራው ደሞ ቆንጆ ሆኖ የሚዎጣልሽ ሙያ ብሎ ዝም ነው ሕልበት በጣም የመውደድ እናሁሌ ብንመገበው ጠቀሜታው ከፍ ያለ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏🙏👌👍💖
Wow!! Tasty and appetizing recipe 😋
Looks absolutely delicious
Thanks for sharing this amazing recipe with us.
Will be waiting for more such recipes
Hope I will see you again in my world
ፍርዬ የኔ ውድ በጣም ምርጥ የህልበት አሰራር ነው ህልበት እንዴት እንደሚዘጋጅ ከመጀመረያ እስከ መጨረሻው በሚገባ አስተምረሽናል ከልብ እናመሰግናለን ዋው ሞያ የኔ አንደኛ
ፍርየ ጎበዝ ነሽ አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው ለፆም የሚሆን ተመራጭ ጤናማ የሆነ ምግብ ነው የሰራሽው ልዩ ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ
ሰላም ፍርዬ አጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን በርችልን
ፍሪታዬ My beautiful sister አምልጠሽኝ ነበር ምርጥ የህልበት አሰራር ነው የኔ ባለሙያ👌 በርቺልኝ thank you for sharing👍👍❤💕❤🌺🌺 ሼር
ቤቲየ የኔ ውድ አለሁልሽ 😘💕🙏
የኔ ዉድ ሰላምሺ ይብዛ በጣም ያማረ አሰራርነዉ በጣም አሪፍ አሰራርነዉ ቀጥይበት
ፍርዬ የኔ ውድ ሰላምሺ በክርስቶስ ይብዛልኝ እጆችሺ ይባረኩ ሀሪፍ የዕልበት አሰራር አሳየሺን የኔ ባለሙያ
Frye😍 My beautiful sister wow its looks so delicious thank you for sharing with us👏👏
Most welcome 😊 my beautiful sister 😘💕🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍሬ ህወትዬ ሙያ ብሎ ዝም ነዉ በጣም ቆንጆ የህልበት አሰራርን ነዉ ይሳየሽን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽልን ሙያሽ ይዘርዘርልሽ ብያለሁ 👌👍😍🙏
የመንዝየ የኔ ውድ 😘🙏🙏
Looks really delicious and tasty recipe. Thank you so much for this wonderful delicious recipe.
ሰላም ፍሪዬ እንኳን ደህና መጣሸ ህልበት በጥሩ ሰአት ላይ ነው ያሳየሸን በፆም ወቅት አማራጭ ይሆነናል ንጣቱ ቀጣም ደሰ ይላል ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ ❤️🙏
friyeeee other than hilbet, i love your smile keep it up! SHARE LIKE OF COURSE
Elsiye 😘😘 my beautiful sister 💕🙏
Like105
Recipe that really appeal to viewers, full of creations that produce special food. Thank you for sharing the recipe.
ሰላም ላንቺ ፍርዬ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ባለሙያ ነሽ ፍርዬ እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽኝ አመሰግናለሂ
ፍርዬ ቀለል ባለ መልኩ ነው ያሳዬሺን ዋዉዉ ሲጣፍጥ ስወደዉ እኮ ለጤና ተስማሚ የሆነ ጣፋጭ ስራ ነው ህልበት ዋዉዉዉ ባፌ ዉሀ ሞላ እጂ ያስቆረጥማል ይመቻል
It's delicious and very tasty, thank you my friend
ሰላም እንዴት ነሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የዛሬው በጣም ደስ ይላል አዲስ አሰራር ነው አቀራረብሽም ደስ ይላል አጠገብሽ ያለውም የሱፍ አበባ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ከልብ አመሰግንሃለሁ ለምታደርግልኝ ማበረታታት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏽
ሰላምሺ ይብዛ ዋው በጣም ልዬ የህልበት አሰራር ነው እጀራ በመጥበሻም ቆንጆ ወቶልሻል አቀራረቡም ያምራል ሼር ስላደረግሺን እናመሰግናለን👌👍💚💛❤🙏
ዘሊየ ውድ አመሰግናለሁ 💕🙏
Really nice recipe looking tasty like it
ሠላምሠላምፍሪዬዉዴ ሠላምሽይብዛ አላህሠላምሽ ያብዛዉ የኔባለሞያ ሞያ እንልመድማሻላ ከልብ ባለሞያነሽ
ዋውው ሲያስጎመጅ በጣም እጅግ ያምራል በእርግጥም ምርጥ የህልበት አሰራር ነው አቀራረብ አሰራሩ መጉረስ ቢቻል ጥሩ ነበር የኔ ጎበዝ እጅሽን ይባርክ እናመሰግናለን 😋😋 👌👌
ማቡባየ የኔ ውድ 😂😂💕😘
ፍርዬ የኔ ባለሙያ ህልበት እንደዚህም በቀላል ዘዴ መስራት ይቻላል እጅሽ ይባረክ የኔ ፍልቅልቅ ከስልሱ ጋር አንደኛ ይጣፍጣል ቆንጆ አሰራር
የኛየ እህቴ 🥰
ዋዉ ፍርየ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ ተባረኪ
ሰላም ፍርየ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሺነ እኔ እንዴት እደሚሰራ አላውቅም ነበር በጣም አሰፈላጊና ጠቃሚ የህልበት አሰራር ነው ያሳየሺነ እናመሰግናለን ዋው😍👌
እሙየ የኔ ውድ ናፍቀሽኛል እኔ ነኝ የጠፋሁብሽ እንዴት ነሽ ጾም እንዴት ነው 😘😘🙏🏽
ፍርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዬኔ ውድ በጣም ቆንጆ ህልበት ነው የሰራሽው ንጣቱም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር
ዮርዲየ የኔ ውድ እህት 🙏🏽💕💕
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የህልበት አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ
ሜሪየ የኔ ውድ 💕🙏
ዋው ፍርዬ የህልበት አሰራርሽ ልዩ ነው የኔ ፍልቅልቅ በጣምርጥ ቀላል ፈጠን አድርገሽ ነው የሰራሽው ጤናማ ተስማሚ ቀለል ያለ ምርጥ ህልበት ነው መሉን ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የምወድሽ👌ፍርዬ ደሞ አሰራርሽ ግልፅና ፈጣን ነው በጣም ጎበዝ ነው በጥራት ነው ሰርተሽ የምታሳይን 👍
አዶናየየ እኔም የምወድሽ 😘🙏🙏
Amazing looks really delicious
Thanks for sharing a very nice video
I love ህልበት።።።እናቴ ሰትሰራው ተወዳዳሪ የላትም።በጣም ምርጥ አሰራር ፍርዬ።።beautiful presentation also✅
ሩትየ ውድ እኔም በጣም ነው የምወደው 😘😘🙏 I can't stop eating
Wow wowjust keep grinding like that and one day you shall reap in abundance in what you are showing.. lots of love ❤
እንኳን ደህና መጣሽ ፍርዬ በጥሩ ሁኔታ ነው ያሳየሽኝ ህልበት አሰራር የተባረከ ይሁን አመሰግናለሁ ወይ እንጀራ ሲያምር የተባረከ ይሁን ላይክ ሼር
ምስራቅየ የኔውድ 😘💕🙏
ዋው የኔ ባለሙያ አሰራርሽ ንጽህናሽ የተጠቀምሽው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ናቸው እንጀራሽ እራሱ አይኑ ያምራል አቀራረብሽ ልዬ ነው እጅሽ ይባረክ ማማዬ👌💕ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን🙏
ሳሪየ የኔ ውድ አመሰግናለሁ 💕😘🙏
ሰላምሽ ይብዛ ፍርየ ለመጀመራያ ግዜ የህልበት አስራር ሳይ አች ቤት አሪፍ አሰራር ነዊ
አበበችየ 💕😘
ዋው ፍርዬ የኔ ባለሙያ ህልበት እንዴት እንደሚሰራ አላቅም ነበር በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ቀለል ባለ መልኩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤
የፍቅርየ የኔ ውድ በጣም ቀላል ነው ስሪው ትወጅዋለሽ 💕😘🙏
ፍርዬ እጆችሺ ይባረኩ መቼ ነው የሚለቀቀዉ ብዬ ስጠብቅ ስጠብቅ ምርጥ ስራ ጣፋጭ ስራ አድርገሺ ይሄዉ ይዘሺልን መጣሺ ያሚሚሚ ጤናማ የሆነ ሲያዩት የሚያምር ጣፋጭ ስራ ነው ህልበት ክበሪልን ፍርዬ👍👍
ሮዚየ የኔ ቆንጆ ስላስጠበኩሽ ይቅርታ እጠይቃለሁ ስለወደድሽው በጣም ደስ ብሎኛል 💕😘😘
አንቺ እራስሽ ቅመም ነሽኮ በጣም ልዬ የሆነ ፣ጤናማ ፡የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ፣ዛቅ ስታረጊው ፡ደሞ እንዴት ያስጎመጃል የኔ ውድ ፡እጅሽን ይባርከው ፡ በጣም ነው የወደድኩት ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ዋው።👌👌
ነጺየ የኔ ዉድ እህት ስላየሁሽ ደስ አለኝ💝😘😘
ሰላም ፍርዬ እንካን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ እርገሽ ነው የስራሽው ወድጄዎለሁ አስራርሽን እኔ ህልብት ስርቼ አላውቅም እሞክረውለሁ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌💕
ሜሪየ ሞክሪው በጣም ትወጅዋለሽ እኔ ከጀመርኩ አላቋርጥም 😂😂🙏🙏
ሰላም ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል የህልበት አሰራር ያሳየሽን ትክትክ አድርገሽ በደንብ ነው ያበሰልሽው እንጀራው ደሞ እንዴት እንደሚያምር በመጥበሻ የተጋገረ አይመስልም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን
አሜን የኔ ውድ እህት በጣም አመሰግንሻለሁ 😘🙏💕
Here i am once again sending my warm support
Thank you so much 💕🙏
ፍርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
ዋዉዉዉ! የምጠብቀዉ ቪዲዮ ነው ፍርዬ በጣም ቆንጆ የሕልበት አሰራር ነው ያሳየሽን አብሽና ምስር እንደሚጨመርበት አላዉቅም ነበር አዲስ ሙያ ተማርሁ በባቄላ ብቻ እንደሚሰራ ነው የማዉቀዉ ከቁሌቱ ጋር ሲሆን ደግሞ ጣዕም ታየኝ በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌👌😍😍😍😘😘
ህብስትየ ዘግይቶም ቢሆን ደረሰልኝ የኔ ውድ 😘🙏አዎ አብሽ በጣም ያጣፍጠዋል 💕
wow merte helbete aserare new kemshay alkem ahune selayew serchy ekemsewalu betam konjo tenam aserar new egesh yebarekh share seladerekeshn amsegnalen
የፍቅርየ የኔ ውድ አመሰግናለሁ💕😘🙏
ይገርማል የህልበት ስራን አላውቅም ነበር በደንብ ጥንቅቅ አድርገሽ ነው ያስተማርሽኝ እጅሽ ይባረክ አቦ
ጥቁርየ የኔ ውድ ዋው ሰርተሽ ደሞ እንደምትነግሪኝ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏💕
Wow 👍👍👍👍👈
Thank you so much 🙏💕
Waching 💕
ሰላም ፍርዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሞያ ዋዎ ላይክ ሼር
ሃይሚየ የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ🙏💕
Thats really yum
ፍርዬ የእኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ!!
ወይኔ ህልበት በጣም ነው የምወደዉ ለማህበር በጣም ነው የሚጠቀሙት አንቺ ደግሞ ለየት አድርገሽ ነው የሰራሽዉ እናመሰግናለን🙏👍👍👍👍😘😘
ህብስትየ 🙏🙏😘
ዋዉዉዉዉ ፍርዬ በጣም እሚያምር ህልበት ነዉ በጣም እምወደው ምግብ እጅሽ ይባረክ እህቴ
ሙሉየ የኔ ውድ 💕🙏
ሰላም ፍርዬ waooo ሕልበት ወይኔ አስጎመዥሽኝ በእውነት በጣም ቆንጆና ልዩ ነው እናቴን አስታዋሽኝ የህልበት ዱቄቱ በባቀላ : ምስር : እና አብሽ እንደሚዘጋጅ አላውቅም ነበር ለሕልበቱ ያዘጋጀሽው ግብአቶች በጣም ያጣፍተዋል እንጀራው waoo ሕልበቱ በማሽን መምታትሽ ተመቸኝ አስታውሳለሁ ድሮ እጄን እንዴት እንደሚያመኝ ነበር አጠቃላይ አሰራሩ ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ውዴ
ጽግየ የኔ ውድ😘 አዎ እኔም በእጅ ነበር የማውቀው በማሽን እንዴት እንደሚያፈጥን ገላግሌ ነው 🙏🙏
Look so yummy and delicious. Nice ....🧡
Thank you 💕💕🙏
ፍርዬ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ የሆነ የህልበት አሰራር ነዉ ያሳየሽን አሁን በአንቺ ምክንያት ለመብላት ቸኩያለሁ በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታዉቃል እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ዉድ ባለሞያ 💕👌
ነጺየ የኔ ውድ እህት 🙏
ዎዎዎዎ ፍርየ የኔ ቆንጆ ውሐለ ሐፍተይ ምዓረይ ክጽብቅ ሕልበት ብውሕሉል አሰራርሐ ኢኪ አዳሊክያ ምኑ ቀረ እንጀራውም ልዩ ነው አገላለጽሽም በሚገባ ነው ያስረዳሽው የኔ ቆንጆ ያሚሚሚሚሚሚ የሰሩት ናት እጆችሽ ይባረኩ
ራሄለይ ስለዝፈተኽለይ ደስ ኢሉኒ 🙏🙏😘
ፍርዬ የእኔ ቆንጆ, ህልበት እንደዚህ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር። አንድ ቀን ሰርቼ መቅመስ አለብኝ ። ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን ።
ፍርዬ waoo ብያለሁ የኔ ባለሞያ በእውነት በጣም በሚአምር አሰራር ነው የስራሽው ስትበይው እንዴት ጎመጀሁ እናቴ እንደምትለው በፆም ጊዜ ሕልበት መብላት ግዴታ ነው ትላለች ግን ከየት ላምጣ ሌላ ጊዜ አዘጋጃለሁ share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን
What a unique incredible and tasty recipe 🥰 I am literally drolling on the screen right now .You are a Masterchef❤ And you put so much effort in your videos🌹❤ I will surely try this tremendous and mouthwatering recipe . you have magic in your hands👍🏻 God bless you dear❤❤...
Thank you so much 😃😘🙏
Friye
Betam balemoya gobez Friye 💕
Amhariskaye የኔ ውድ አመሰግናለሁ 💕🙏
ስላምሽ ይብዛልኝ ፍርዬ በጣም ቆንጆ እስራር
ቆንጆየ የኔ ውድ 💕🙏😘
Lovely video 😍 and Good work 👍
Thank you so much 🙏💕
Wow Konjo Asarar Yasayeshi Ijish Yebarki.Ene Gen Balchi alqam andi qani mesarate emokeralew
ውብየ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን ፍርዬ ቆንጆ🙏🙏
ዋው ዋው ብያለሁ ሙያ ብሎ ዝም ነው እንጀራ ሕልበት
እናቴን አስታዎሽኝ የሚሰራበት እቃው ሁሉ ተዝ አለኝ እሔን የመሰለ የሕልበትን አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን እንጀራው የመጥበሻ አይመሥልም 💖 ህልበት ለጤናችን ተመራጭ እናተስማሚ የሆነ የምግብ አይነት ነው እናመሰግናለን የህልበትን አሰራርን ሼር ስላረግሽን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ 🙏🙏💖💖
ማርቲየ የኔ ውድ 🙏🙏😘
ሰላም እዴት ነሽ ፊሪየ በውነት በጣም ቆዦ አርግሽ በምግባን መልክ የተነተንሺ ነው የነገርሽን በውነት ልዩ በንግሬላይ ሁሌም ምታቀርቢልን ምግቦች ስወዳቸው እናመስግናለን
ሰላም ፍርዬ የኔ ቆንጆ ህልበት እንዴት በቀላሉ እንደምንሰራ ነው ያሳየሸን እጅሸ ይባረክ በርችልኝ ፍርዬ ሙያሸን ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ 🥰🙏
ሰላም ሰላም ፍሬዬ ለመጀመሪያ ግዜ ሳየው ነው ስሙ አዲስ ድላሆነብኝ በጉጉት ነበር የጠበኩት በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ለሶሱ ደግሞ ማህል ላይ ቆሰሽ ምርጥ አሳብ ነው የመጥበሻ እንጀራሽንም ወድጀዋለው በርቺ እናመሰግናለን ሰላካፈልሽን የሰሩ እጆችሽ ብርክ ይበሉ
ሸዋየ የኔ ውድ እኔም ያንቺን ስራዎች በጉጉት ነው የማየው 😘💕🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉ ፍትህ ለአምሮቴ በጣም በሚያምር አሰራርና በሚገባ ሁኔታ ነው ያሳየሽን መጀመሪያማ ሙቅ መስሎኝ ነበር መጨረሻው ግን ሲያምር ዋዉዉ የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ
ትዙ 😂😂 ሙቅ ልክ እኮ ነሽ እስከመጨረሻ ላላየው ይመስላል 🙏😘😘
ፍርዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው ምርጥ የሆነ ህልበት ነው የሰራሽው በዛ ላይ የተጠቀምሽው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ናቸው እውነትሽን ነው በእጅ ነው የሚመታው ያደክማል ወፍራም ሆኖል አቀራረብሽ ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን የኔ አንደኛ 👌💕
ሳአርየ የኔ ውድ አዎ በእጅ ያደክማል 😘💕🙏
Wow goodness 😍
Thank you 💕🙏
Hi Ferey .l like the way you prepared Helebt on you show. I follow you show with keen interest.please keep up.
Seniye and Kidu thank you so much Miss you 😘😘💕💕🙏🙏
Wow, my beautiful Freiye, this is the best authentic hilbet traditional food. You make me hungry. It looks very delicious and very well prepared with a beautiful smile. I can’t wait to try. Thank you for sharing. I must try this, seriously. 💕👌👏👏
Netsiye I am glad you like it😘 It is so good you should try it I love Hilbet can't stop eating it
Wow my beautiful sister you make me feel so hungry especially when you chew that amazing source and an amazing hilbet 💕 thank you so much for sharing may the Lord bless your hand ✋ like and shared 💕
Alemye beautiful I can't stop eating it every time I make it you will definitely love it 😘😘🙏
Wow that looks amazing 💕
My beautiful Enukaye I miss you 😘😘💕🥰
enkon adershe frehiye ye hilbet amelto nber betam konjo nowe ena mokrawe alkem
Amen aziye melkam beal 💕🙏🙏
እናመሰግናለን
ኑራየ 🙏🙏
보기만 해도 힐링 제대로 하네요. 반갑습니다. 이렇게 좋은 인연을 맺게되어 영광입니다. 소중한 손🤝 꼭잡고 끝까지 가고싶어요. 소중한 영상 잘보고 응원합니다. 또 뵈어요♡
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ፍሬ እህቴ የእውነት ህልበት በጣም የምወደው ምግብ ነው ሁሌም ድሮ ቤተሰቦቼ ጋ ይዘጋጃል ለፆም ሰአት አሁንም አልፎ አልፎ ይሰራል ብቻ ትውስታዬን ስለመለሽው ከልብ አምሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ 💋💋💋💋
ቲጂየ የኔ እህት አመሰግናለሁ 💕🙏
ግሩም ድንቅ ነው ፍርዬ አጠቃላይ የህልበትና ስጎ አሰራርሽ:: እንዴት መታደል ነው እንዳንቺ ሙያ ማወቅና ማስተመር መቻል:: በርቺ በሙያሽና በአቀራረብሽ እየተተኮስሽ ነው! ታታሪ ጎበዝ ባለሙያ
እግዜር ይባርክሽ ከምስጋና ጋር::ከጎንሽ ነን ሁሌም እህታችን::
ኢትዮየ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ የምትሰጭኝ አስተያየት ለውጥችን እንዳመጣ ረድቶኛል የናንተ ማበረታታት ለኔ ትልቅ ቦታ አለው 😘😘💕🙏
Beautiful food and I cannot wait to try out and I made it once and I didn't like it but the way you made it it makes me to do on the correct way like you and try it out thank you so much and I'll definitely try this one follow your recipe 💕
ሰላ ፍርዬ የኔእህት ሞያንማ አንቺ ቤት እየመጡ ነው መማር እርጋታሽ አቀራረብሽ እንዴት ደስ እንደሚል እልቂት አሰራሩ ድካም ቢኖረውም ምርጥና ጣፋጭ ምግብ ነው አንቺደሞ ቀለል አርገሽአቅርበሽልናል እናመሰግናለን የኔ መልካም ግን ግን ሞያሽን አትሰስችብን ቶሎቶሎ ይዘሽልን ነይ!!!!!!
ሰላምየ የምወድሽ 😘 እሺ የኔ ውድ 🙏💕
ህልበት እንዴት እንደሚሰራ አላዉቅም ነበር አሰራሩ በጣም አሪፍ ነዉ፤ በስሎ ደግሞ ሲበላ በጣም የሚያስጎመጅ ሆኖ ነዉ ያገኘሁት፤ አሰራሩን ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡
Maedye ውድ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🧡
Freye! You are the best cook on UA-cam keep on the good work. It looks absolutely Delicious, . Please tell me the difference b/n Hilbet and Tihlo? Thank you for your great Recipe.
Emuye sure my sis Thank you for asking Tihlo is "Kuwanta wett" with pieces of small Besso balls (you make Besso in to small pieces using only water ) and you use chopsticks to eat with 💕🙏
@@FrehiwotsKitchen Thank you ♥
ሰላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው ስያምር አሰራሩን ግን እውነት ለመናገር አልሞከርኩም እስከዛሬ ቪድዮም አላጋጠመኝም አሁን ግን ለሀገሬ ያብቃኝ እና አንች በሰራሽው መሰረት ሰርቼ እመገበዋለሁ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ውድ እጅሽ ይባረክ ♥♥♥
አለምየ ትወጂዋለሽ 👌💕🙏
ፍርዬ እንደምትሰሪልን ተስፋ አድርጌ እየጠበቁት የነበረ አሰራር አመሰግናለሁ
ኤላናየ ውድ 😘😘🙏