የቡና ቤቷ ልጅ መሪር እምባ!ቡና ቤት ስሰራ አግኝቶኝ በፍቅር የጣለኝ ሰዉ ጉድ አድርጎኝ አላዉቃትም አለ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 3 роки тому +32

    የጋዜጠኛው ትህትና ተባረክልን እግዚአብሔር ያክብርህ

    • @orthodoxlazalalmitinuri8754
      @orthodoxlazalalmitinuri8754 3 роки тому +1

      Baxami

    • @susubest2960
      @susubest2960 3 роки тому +3

      Endalk bihon noro rasachenn yazuren neber tolo tolo yeteykall. Mente gn tarikunn biyawkewnn rega bilo yeteykalll

    • @Holylove260
      @Holylove260 3 роки тому +1

      @@susubest2960
      ሰው እንደተሰጠውና ያለውን ይሰጣል
      እንደመልካቸን እንለያያለን እንዳልክን
      የሚሰማ እንደእኔ ጊዜ የሌለው ፍሬ ፍሬውን
      ልቅም አድርጎ ይሰማል : ጊዜ የተትረፈለት
      ቀኑ አልመሽለት ያለውም እግሩን ዘርግቶ
      ያዳምጣል ሁለቱም ጠቅመውናል :: የማይገባኝ ግን እያወዳደሩ ወሬ መዘዘብ እንደሚያስጠላ አለማወቃችን ነው
      ማንቋሸሽ ከአስተዳደግ የተቀብልነው የበታችነት መገለጫው እንጂ ዕውቀት አይደለም:: መሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው
      እንደሚባለው “ እንዲያው ዝም ቢባልስ"

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 роки тому

      @@susubest2960 በጣም እሱና ሳሙኤል ማስረሻ የጠየቁት ጥያቄ ሳይመለስ በላይ በላይ እየጠየቁ ማቋረጥ ይወዳሉ

    • @susubest2960
      @susubest2960 3 роки тому +1

      @@gogogogo742 tarikunn selemawkew eko new endayresa bilo new gn betam stress yaregal. Gn hulum gobezoch nachew😊😊

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому +12

    ምንቴ ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ እውነት ነው ሁሌ ሴቷ ብቻ ትወቀሳለች እንጂ ወንዶቹ ባይሄዱ ሴቶቹ ብቻቸውን ሴተኛ አዳር አይሆኑም

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 3 роки тому +16

    ሰሞኑ የምንሰማዉ ነገር ለጆሮ ይዘገንናል።ሁላችንም አባትና ወንድም አለን ባብዛኛዉ ሴት በወንዶች እየተበደሉ ነዉ።መንግስት ትልቅ እርምጃ መዉሰድ አለበት

    • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
      @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 роки тому

      ኢትዮጵያ መግስት የለም ህግም ለይምሰል ነው አንቀፅ የሚጠሩት ቀና ብለው አያዩም እቦታው ሲያዩን ቁመን እንኳን የሰው ፍጡር አንመስላቸውም

  • @sameri424
    @sameri424 3 роки тому +7

    ምንትዪ እኮ አንጀት አርስ ጋዜጠኛ እኮ ነህ ተባረክልን

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 роки тому +2

    ኧር ወዶች መቼነው ሰው እምትሆኑት ከመልካም ወዶች መሀል በጣም ክፉ ወዶች ቁጥራቸው ይበዛል መቼነው መልካም ነገር የምንሰማው በፈጣሪ

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 роки тому +6

    የሠው ልጅ የሚኖረው የአስተሳሰቡን ያህል ነው።:
    አንድ ብርጭቆ ውሃ ይዘሃል እንበል ውሃውን ለአንድ ደቂቃ ይዘሀው ብትቆም ችግር የለውም ። ለአንድ ሰዓት ይዘሀው ብትቆም ክንድህን ሊያምህ ይችላል እሱም ችግር የለውም ችለህ ለአንድ ቀን ይዘሀው ብትቆም ግን ክንድህ ዝሎ ፓራላይዝድ ልትሆን ትችላለህ አስታወስክ እስካሁን የውሃውም ሆነ የብርጭቆው መጠን አልጨመረም ያው መጀመሪያ ዘና ብለህ የያዝከው ነው ።
    አንድ ተመሳሳይ መጠን ያለውን እቃ ብዙ ጊዜ ስትይዘው የአንተ ጉልበት ሲዝል ድካም ሲወርህ በተለይ በአእምሮህ መዛል ምክንያት የብርጭቆው ክብደት ይጨምርብሃል በእውነቱ ግን የውሃም የብርጭቆውም ክብደት ያው ነው ። በህይወት ውስጥ የሚያጋጥም ሃሳብና ጭንቀት ልክ እንደ ውሃው ነው ለችግርህ አንተ ስትጨነቅ ስታስብ ብዙ ጊዜ ስታብሰለስለው የችግር መጠን አይቀንስም የአንተ ችግር የመቋቋም አቅም ግን እየመነመነ ይመጣል ።
    የችግርህ ክብደት በተሸከምከው ጊዜ ልክ ይወሰናል ችግርህን ምንያህል ነው ? ከማለት ችግርህ ለአንተ ችግር ከሆነ ስንት ቀን ሆነው ብሎ መጠየቅ ጥሩ መልስ ያስገኛል ። ችግር አደንዝዞ ፓራላይርዝድ አድርጎ ሳይጥልህ ጥለሀው ወደፊት ተጓዝ ካልሆነ ወድቀህ አትነሳም ።
    🌷🌷ሰናይ ቀን🌷🌷

  • @lusi9494
    @lusi9494 3 роки тому +7

    እንዳልክ ከዚህ ጋዜጠኛ መረጋጋትን ተማር ደሞ ወንዶች እስከመቼ ነው መቼ ነው ንፁህ ምትሆኑት አረ ተው ታረጃላቹ እኮ በኻላ ይፀፅታችዋል ብቻ መዳይናለም ልብ ይስጣቹ ፈጣሪ ይድፋቹ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому

    የሴት ልጅ መከራ ብዛቱ ፈጣሪ ያሣድግልሽ ልጅሽን ማማየ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ልብ ይስጣችሁ የኢትዮጵያ ወንዶች ሑሉም ሳይሖን አንዳንድ ውሾች ምንቴ ምርጥ ጋዜጠኛ ሥወድሕ የማዳመጥ ችሎታሕ ሌሎችም ከሱተማሩ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +14

    ወንዶች እኮ ለስሜታቸው ነው አፈቀርኩሽ ሚሉት 🙄😥ሲበርድላቸው ስሜታቸው ልክ እንደ አሮጌ ዕቃ አውጥተው ይጥሉናል 😭😭ከጥቂት ወንዶች ውጭ ብዙወቹ ሴትን ልጅ ለዝሙት ነው ሚፈልጉት እኔም ያለፍኩበት ሕይወት ነው ፍቅር በሚባል ሽፋን ☝🏿😢

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 роки тому +6

    የሀበሻ ወንዶች ህሊና ቢስ እርኩስ ከሰይጣን የባሱ ክፉዎች ናቸው

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 3 роки тому +3

    ምንቴ እሱም ያገገሽ ቡና ቤት ነዉ እራስሽን ለምን ትወቅሻለሽ አልክ እሱም ቢሄድ የሱን አይታየዉም።ወንድ ልጅ አስገድዶ ደፍሮ ተሳቃ የምትኖረዉ ተደፋሪዋ ናት እሱ ባደባባይ ታይቶ መቀጣ ሲገባዉ።ምንቴ ትልቅ ስራ መሰራት አለበ እፃን ልጆች እየተሰቃዩ ነዉ

  • @abebechmoges6718
    @abebechmoges6718 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እርግጥ ወንዶች ሁሉ አንድ አይነት አይደሉም ግን በጣም ክፉዎችም አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በተለይ ልጅን መካድ ይከብዳል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 роки тому +5

    አረምነዉ በጣም ሲበዛ ጨካኝ አረጋችሁ
    ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @bereketabate8124
    @bereketabate8124 3 роки тому +5

    ምንቴ ለወንዶች ያንተን አስተሳሰብ እሩብ እግዚአብሔር ብሰጣቸው ምኞቴ ነው

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 3 роки тому +7

    ውይወንዶች አመድ ያርጋችሁ ፕሊስ ከቡና ቤት ይልቅ ቆሎ ሽጡ ቆሎ ቆርጥማችሁ ውሃ ጠጡ በቃ ይህ ህይወት ቆሻሻ ነው ወንዶች አንች እድህ ነሽ ለማለት ምን ሞራል አላችሁ እናተስ እዛ የረከሰ ቦታ መጥታችሁ አይደለም ወይ እፍ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 роки тому

      ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 роки тому +1

    የኔ እህት በጣም መሰቃየትሸ ቃላቶችሸ ይገልፃሉ እርሱ ይርዳሸና ይገላግልሸ በጣም አሳዘንሸኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +4

    እንኩዋን ወለድሽው እህቴ 😥
    እኔ በፍቅር ሁለት ዓመት አብረን ኖረን እንዳጋጣሚ አረገዝኩ ግን እሱ አልፈልግም አስወርጅ አለኝ 😥ፍቅረኛዬን እጅግ ስለምወደው አስወርድኩ 😭😭😭😭ልጅነትም ነበረብኝ በሰአቱ የሚገርመው ግን በዛው ዓመት ውስጥ ሌላ አፍቅሮ ወለደ 😥እኔ በመሃል ልጄንም ፍቅረኛዬንም አጣሁ ይሄ የሆነው ከ10 ዓመት በፊት ነው ሲቀጥል ደግሞ በልጅነቴ በ5አመቴ በ20ዓመት ጎረምሳ የተደፈርኩትን ከምንም በላይ አረሳውም ☝🏿😢ብቻ የሰው ልጅ ለመከራ ነው የተፈጠረው በተለይ ሴት ልጅ እፍፍፍ

    • @astertube5406
      @astertube5406 3 роки тому

      አይዞሽ እህት ፍጣሬ የሜወደውን ይፍትናል ማየት ያለብሽ ከፍተናው በሆላ ጥሩ ነገር እዳለ አስቤ

    • @mminale3850
      @mminale3850 3 роки тому

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @kidinani3558
    @kidinani3558 3 роки тому +2

    ሄጄ አደርኩ ትያለሽ ከዚ ሁሉ ነገር በሁላ እይ ሴት

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 3 роки тому +1

    ምድረ ሴሰኛ ወንዶች ጦርነት የመጣው ግፉችሁ ስለበዛ በምክንያት ሊጨርሳችሁ ነው አፈር ብሉ ጨካኞች ሁሌ አቅማችሁ ሴት ልጅ ላይ ሴት ልጅ ሁሌ በወንድ ልጅ በደል ነው ምታነባው ምትጎዳው ኡፍ እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ!!!

  • @susubest2960
    @susubest2960 3 роки тому +6

    Mentesnot please tell Endalk to be humble when he hosts. He is so stress when he ask

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 2 роки тому

    እውይ ወንዶች ትንሽ ማሰብ ብሎ አልፈጠረባቹም ከብናቤት ህይወት ይሻለኛል ብለሽ የባሰ ችግር ውስጥ ገባሽ አይዞሽ እህቴ

  • @حياةمحمد-ن6و
    @حياةمحمد-ن6و 3 роки тому +3

    መቴዬ ስውድህ እኮ😍😍

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 2 роки тому +1

    I don't understand How are men's so cruel Allah is going help you be strong

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ

    እኔ እምለው እንደዚህ አለኚ አመንኩት የምንለው ነገር ፈጣሪ እኮ አይደለም ቃሉን የማይጥፍ ሰው ነው ለዛውም ወንድ ነው ወንድ ማለት እስስት ነው እባካችሁ እህቶች ጊዜ ሰታችሁ እዩት እባካችሁ እኛ ተሰቃይተን ምንም የማያውቁትን ልጆች በኛ ችግር ወደዚህ ምድር አምጥተን አናሰቃያቸው እና ንቁ ምንም ቃል ቢገባ አንመን እንንቃ እህቶች ወንዶች አንገት የላቸውም ይኸን ያየ የደረሰበት ነው የሚያውቀው ደግሞ አንድ ጊዜ ከተሳሳትን ለምን ሁለተኛ እንደግማለን ለምን ለምን በጣም የሚያናድደኚ ነገር ቢኖር ይኸ ነው ልብ ያለው ሰው አንድ ጊዜ ነው የሚሳሳተው እዴ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 роки тому +1

    የኢትዮጵያ ወንዶች ለምን ውሾች ሆኑ . እርህራሄ ያጡ የሆኑት በምን ምክንያት ነው . አሳዛኝ ነው

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 роки тому

    አይ ሰው አሁንስ በዛ ሰው ከአውሬ ከእንስሳ የሚሻለው በአስተሳሰቡ ነበር አሁን ግን አውሬ በለጠን😢 ሴት እናት እህት ልጅ ነች ሌላዋን ሴት መበደል አውሬነት ነው ልጅ ምትክዱ ወንዶች ፈጣሪ ህይወታቹን ያመሰቃቅለው 1ሴተኛ አዳሪ ከመቶ አውሬ ወንዶች ትበልጣለች ለሌላው ዋጋ ምከፍል ጀግና ነች
    የሚያሳዝነኝ ከአውሬ ወንዶች ሚወለዱ ልጆች😢

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 роки тому +1

    Egiziyabhir yagizishi mare ayizoshi hulun yalifali 😭😭

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 роки тому

    አይዞን.እህት.እግዚያብሔር ይረዳሻል.ምንቴ.እዴሜናጤናያድልክ

  • @wowwow5399
    @wowwow5399 3 роки тому +2

    ውይ ወዶች እኔም አፈቅርሻለሁ ሲለኝ ቆይቶ ካች ፍቅር ይዞኝ ሳይሆን ደስ ስለምትይኝ ነው ብሎኛል

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 3 роки тому

      😢

    • @merahaile8098
      @merahaile8098 3 роки тому

      Wey wondoch endet mizegenenu fetratoch nachew tu ahunma setanen bajal yenay nw yemimeselug tu seyasetelu

    • @wowwow5399
      @wowwow5399 3 роки тому

      @@merahaile8098 Betam

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 роки тому

    አይ ይወት አይዞሽ እህቴ እግዝአብሔር ልቡን ይመልስለት እና ልጄን እድል ያርገው

  • @semirahabi
    @semirahabi 3 роки тому +1

    Betam yesznle Azoshi

  • @iskadaralm9364
    @iskadaralm9364 3 роки тому

    እህት፡አይዞሽ፡ጠከርበይ፡ነገየተሻለቀነው

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 роки тому +4

    ሁሌም ከወንዶች በደል ጀርባ የኛ የሴቶች ድድብና በደንብ ይታያል ፍቅር ሲይዘን ይከዳኛል ቢያንስ ልጅ ስንፈጥር እንዴት የሚባለውን ነገር ማሰብ አንችልም ለምን ግን ሰፋ አርገን ማሰብ ያቅተናል ሁሌም እምነት ማንን ነው የምናምነው ለሚሸመጥጡን ከህይወት ልምድ ልንወስድ ይገባል

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 3 роки тому

    ሰው ለምን የወለደ ልጂ በትክክል የእሱ ልጅ ከሆኔ ለምን ይክዳል? ጥራጣሬ ወይም የእኔ አይዶለም ከለህ DNa መስመር መር ነው ። ምን አለህ የእኔ ልጂ ብሆን

  • @birukaman4318
    @birukaman4318 3 роки тому

    በነገረችን ለይ ከለሽበት ሁኔታ የተነስ አንቺም ትንሺ ፈጥኔሽል ምክነቱ ከበግበትሽ በፈት መጠረት ጡሩ ነበር በነገረችን ለይ ከዚህ አይነት መውጠትሺ በጠም ጡሩ ነው ስውየው በህግ መጠያቅ አለበት አንቺ ግን በርችህ!!!

    • @j6j6j62
      @j6j6j62 3 роки тому

      ብዙ ሰእብና የጎደላቸው ወንዶች ተንሰራፍተዎልና ጠንቀቅ እህቶቻችን እራሰን መጠበቅ ከብዙ ችግር እንጠበቃለን ምንቴ አክባሪክ ነኝ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 3 роки тому +1

    ሴት ባይፈጠር😭😭😭የሴት ስቃይ ግን እፍፍፍፍ

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 3 роки тому +1

    ጋዜጠኛ ያለው በጣም አደነቅኩት እሱስ የት ነው ያገኘሽ እውነት ነው ሊባልጉ ይሄዳሉ ከዛ ስድብ😭

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን ያብስ ምን አለ ይህ ቡና ቤት ሚባልን መንግስት ቢዘጋባቸው የሰው ሕይወት ለምን ያበላሻሉ😢

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 роки тому

    የሰውየው የራስ ወዳድነት ጥግ😡 ቡናቤት ስትሰሪ ገንዘቡን ከሚገፈግፍ በነፆ እቤቱ አሰገብቶ እንደልቡ ተጨማልቆ እንዲህ አሰቃይቶ ልጅ አሳቅፎ አላቅሽም ብሎ መጣል ምን ያህል እራስ ወዳድድ እንደሆነ 😡 ኢትዮጵያ ውሰጥ ምን አይነት ወንዶችን የሚያስጨክን መንፈስ እንደተበተነ😔

  • @አዋቂሁን
    @አዋቂሁን 3 роки тому

    ወላሂ አሳዘነችኝ አላህ ከገባሽበት ነገር ያውጣሽ

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 3 роки тому

    Sira Kalew Bemesriyabetu Meksese New Wyim Mawarede New

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 2 роки тому

    ለቤተሰብ ብለሽ እንደሻማ መቅለጥሽ ማን ይወቅልሽ እህቴ

  • @ናርዶስ-ጐ2ከ
    @ናርዶስ-ጐ2ከ 3 роки тому

    ምንትዬ ስወድህ ተባረክልኝ

  • @freweinirobso6516
    @freweinirobso6516 2 роки тому

    ሲደዉል ለምን ተቀበልሽዉ እንደዉ እንደዉ እናተ ሴቶች ምን ይሻላችሐል ኡኡኡኡኡኡኡ እስኪ እንማር እባከችሁ አትደዉይ ቀጥ ብለሽ ስራሽን ሰርተሽ ልጅሽን አሳድጊ አሁንስ አስጠላችሁ

  • @merahaile8098
    @merahaile8098 3 роки тому

    Wow metasnot yehanen manem asebot yemiyak ayemeselagem wendu eza bunabet megengatun manm atasebewm betam nw yetemarekut ehetachn emaberhan terdash

  • @fantayeleggese3030
    @fantayeleggese3030 3 роки тому

    ትዳር ትዳር ትዳር ትዳር እንዴት ቢሆን ነዉ __? ማነስ ሲኖር ነዉ ትዳር የሚሆንዉ __? መልሱን ለሁላችንም ይሁን__?""

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 3 роки тому

    እንደዛ እያደረገሽ እቤትሽ ማስገባትሽ ምን ይባላል

  • @kiki7863
    @kiki7863 3 роки тому

    0:00 start

  • @TinaTina-kj3ed
    @TinaTina-kj3ed 3 роки тому

    ኧር ወንዶች ምነው እርህራሄ የሚባል ጠፋባችሁ

  • @hanaalenezi2813
    @hanaalenezi2813 3 роки тому

    Ayezoshe

  • @liletiaberihaliletiaberiha5730
    @liletiaberihaliletiaberiha5730 2 роки тому

    ግን ኢትዮጵያ ውሰጥ ሌላ ስራ የለም እንዴ ለመፈረደ አይደለም ግን እኮ በጣም ብዙ ስራ አለ ከዚህ የሚሻል አይ የሴት ልጅ ፈተና 🤔🤔😭😭

  • @mukubanti6778
    @mukubanti6778 3 роки тому

    አቤት ጭካኔ ጌታ ኣሆይ አንተ ፍረድ የሴት ልጅ መከራ

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 2 роки тому

    ሰውእረድቷ ት ብትሻሻል ይቺ የበደላትን ወንድ አት ተውም ታስገባዋለቺ እሱን መቀለብ ወደኋላ አትልም

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 3 роки тому

    Endewe ye Ethiopia wenede yeteregemo getane yemayefero nege mene yederesebenale yemayelo abete gefe abet gefe

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 Рік тому

    😢😢😢💔💔💔

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 3 роки тому

    😥😥☝

  • @hanaali1232
    @hanaali1232 3 роки тому

    😭😭😭

  • @bizudesta3702
    @bizudesta3702 3 роки тому

    ይሄ ሁሉ ሕግ አለመኖሩ ነው

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 роки тому

    💔💔😭🙏❤

  • @toltuegzio6989
    @toltuegzio6989 3 роки тому

    8

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 3 роки тому

    w❤e👃

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 роки тому

    እኝኝኝኝኝ ትላላችው እናንተ ሴቶች ምን ይሻላችጛል ሰብስቦ ማቃጠል ነው መቼም አትማሩም ልጁ ይውደቃል ልጁ ትወደዋለች አባዬ አለ አባቴ አለች ትላላችው የራሳችውን ስሜት በልጆች አታሳቡ አሁንስ አስጠላችውኝ ሴት ነኝ ግን ብወልድም እንኳን ብሞት እሱ እግር ስር አልወድቅም ልጄን አሳድጌ መረዳት ሲችሉ ሁሉንም እነግራቸዋለ አለቀ የምን እዬዬዬ ነው ድፍት ያድርጋችው

    • @elsahagose2201
      @elsahagose2201 2 роки тому

      ጤነኛ ነሽ ግን ደፍት ያደረጋችሁ ማለት ምን ማለት ነው አንቺ የምታኖሪን መሰለሽ እኮ መጅመሪያ እራሱሽ አሰተካክዬ?) አይዞሽ እህቴ ልጆሽ ስጦታሽ ነው❤️

  • @tigismaspin8503
    @tigismaspin8503 3 роки тому

    Uufffffffffff

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 2 роки тому

    😭😭😭😭