Doctor thank you tiyaqe alech lije gunfae betedegagami alebat 1 ameta now daycare gebtalech gn bedemb megbi tbelalech wetet titechalech gn gunifae meliqaq aylichalechim esu bicha new min timekralek
@@nuale23 Aschegari new bizu available aydelem aptamil ena s26 new yemsetat esunm preterm aydelum...tut wetet twesdalech gn kilo tolo gain endtaderg plus tute beki tolo tolo alagegnim
Hello doctor my daughter is 5month she has been sleeping good for the past 4& half month but since the last 2weeks she started waking up again and agin in her bed so we bring her to our bed and she sleep good. I was doing this to calm her but she liked it and never wanted to go back to her bed again. I am worried please i need help
☎️ ሕክምና ቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0964686464 ይደውሉ
Doctor thank you tiyaqe alech lije gunfae betedegagami alebat 1 ameta now daycare gebtalech gn bedemb megbi tbelalech wetet titechalech gn gunifae meliqaq aylichalechim esu bicha new min timekralek
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው በርታ እውቀትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ዶክተር
እናመሰግናለን ዶ /ር ለወላጅ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የምታስተላልፈው በተለይ የመጀመርያ እናት ለሆንን
አላህ ጀዛህን በ ከይር ይመልስልህ እኔ እርጉዝ እያለሁ ስለምከታተልህ ከወለድኩ በዋላ እንዳልቸገር ጠቅምኛል አሁን ልጄ 5 ወርዋ ነው በጣም አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ ነገር ነው
Thank you 🙏
D/c betam tebarek tiyake neberegn liji 2 amt ke 7 woru new etilu wordo mlasun yinekal ena ebet wust yemiderek hikimina kale
Betam enamesegenalen doctor 🙏
አመሰግናለሁ ዶክተር ❤
Dr Rejm Edmie ysth.enamesegnalen
Preterm lehoxgwa? yenesus besent gezwachew new enezihen meleketoch yemiyasayut
Dr thnkyou gen leje 6 wora new gen 9 .3 neche matbate ye tute wotet new tenenga nache aydli
እናመሰግናለን ዶ/ር የምትሰጣቸው ትምህርቶች ሁልጊዜም አስተማሪ ናቸው። እኔ ስትጀምር ነው 👍 የማደርገው እስከ መጨረሻው ነው የምከታተለው ።
Selam doctor betam enamesegnalen🙏👍
Thank You❤❤❤
እናመሰግናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Selam Doctor mar ke andi amet betach lehonu hitsanatoch ayihonim lemitateba enatis ayihonim?
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
Salam Dr leji 3 weroa nw gn ekaka beye 2 kenu nw yemetelewu cheger alewu ende
Docterye lige 2ameutu new gin sanba mich bewer 2 gize yitamemal min ladrg benath atlefeng?
Dr good job keep up it.
Doc. Thanks ❤❤❤
You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell to get all new videos notifications 🙏
ቃላት የማይገልፅህ ሰዉ❤
DR Tebarke
በርታ❤❤❤
Doc lje Steba betam yalbatal...chgr alew?
Thank u docterye for your continued support special for new mam like me❤❤❤❤❤
You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell to get all new videos notifications 🙏
ምርጥ ምክር ነው
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶክተር ❤
Thank you for the information
You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell to get all new videos notifications 🙏
tebarek dr
ዶክቶር ሰለም ለአንቴ ይሁን ይቅርታ እንደታልፍ ልጄ 4 ወር ልሞላ 5ቀን ቀራ ካከ በዮ 4ቀኑ ነው ምየራጋው በዘው ለይ ሽንቱንም ቀንሶሃል ጫናቀኝ የጣሰ ወታት ነው ምጣቀማሁ 👏👏
Please tell us about premature baby too
enamsegenalen Dr
Weyyyy you are the best and very humble doctor I have ever seen in Addis really… thank you for the info 😊
Tanayestelegn Dr yena lege 11k nat 9 wora new is it over Wiht? Thank you for your help I will appreciate.
Yetgnawen watate naw yamsachat yene damo kg wa yanasenaw
Toute new ymetebaw
Thanks D/r
Selam Dr, ljoch aske snt wer new ye ged ye anat tut wetet metbat yalebachew
እናመሰግናለን ዶክተር
Thanks
Selam Dr ebakh melselgn lije 4 weru nw ketewld ke hult samnt jemro betam nw miyaleksew ken ken aytegnam teshekmew nw sekmet mewlew hod kurtet manmn yihonal iyaln altakemem chegr yinorew yihun
Tnx so much
ሰላም ዶ/ር በመጀመርያ ስለ ሁሉም ትምርትዎ በጣም እናመሰግናለን ሁሌ ነው እምንከታተላቹ እና የ10 ወር ሴት ልጅ ኣለቺኝ እና ጥርስዋ በግራ ሳይድ ሁኖ በላይኛው ኣቅጣጫ ጥርስ መውጣት ጀመረች እንዴት ነው ሊሆን ይችላል።
Cheger yelwum atesebe hulum legoche ade ayedelum
ዶክተር እባክህ በጨቅላ ህፃናት እምብርት ዙርያ ስራልን።የልጄ እምብርት በጣም ወደ ውጪ የወጣ ነው
እናመሰግናል❤
ሰላም በጣም ነው ምከታተልህ ተባረክ
አንደ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ አንደ አመት ሆኖታል ግን ሜሔደ አልጀመረም ምን መረጠ አለብኝ
አታስቢ የኔ ልጅ 1-3ወር ላይ መሄድ የጀመረው
Selam docter lij lay eju lay ed ebt ngr hon tetar nw hmem ylewm ykitbat yhonal bya eyasbku nw gn kekn kn eycemr nw
Pls Dr sile enkulf yalkewin video?
Enkilf
እናመሰግናለን
We will go 100k & more together🎉🎉🎉.
Thank you dear🙏🙏
@@ብሩህkids 🙏🙏🙏
Please Dr my son are 1year 6months but he still not walking and he is very tin do u have and advice for please thank you very much
Thank you doctor
❤❤❤❤ betam new mameseginih dr.ye
Selam dokter yene lij 4 wer limolaw tekit ken nw yeerew kilow 8 nw nw tut becha nw mitebaw cheger alew wey
Doc sle preterm lijoch sralen enji..my baby is 32 week premi...ena fortified milk stwesd kaka pass lemadreg betam tchegeralech betam granting alat
give her pre term NAN,Its really nice for pre infants
@@nuale23 Aschegari new bizu available aydelem aptamil ena s26 new yemsetat esunm preterm aydelum...tut wetet twesdalech gn kilo tolo gain endtaderg plus tute beki tolo tolo alagegnim
Dr enmsgin alein balefw mtycy ylihm nbeir❤
thanks Dr
ሰለም ዶኮቶር በምታስታምራን ምክር በጣም አመሰግናለሁ አንድ ጥየቄ አሌኝ በ37 ሰምንት ነዉ ልጄ የታወለደዉ ስወለድ 2.9 ክሎ ነበር ከታወለደወ በ40 ቀኑ 4.31 ሆኖወል እንዴት ነዉ አርፍ ነዉ ወይ
Awo betam tru yezshwal
Selam dr lije 8 woru new gin mekemet ayfeligim saskemtew wodhula awoko shirtit blo yitegnal min yishalagnal
ሰላም ላንተ ይሁን d/c እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ በጣም ነው የምከታተልህ ከመጀመሪያ ልጄ ጀምሬ አሁንም 2ልጅ ከወለድኩ 2ወር ከ1ሳምንት ሆነኝ
ልጄ በጣም ታቀረሻለች ክትባት ነበራት ስወስዳት ለዶክተሯ ስነግራት የጋዝ ክምችት ነው አስገሻት በደንብ አለችኝ ምንም ችግር አያመጣባትም ዶ/ር በጣም ይወጣል የምትጠባው ?
ሌላም ጥያቄ አለኝ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ ከግንኙነት ቡኃላ የሚወሰድ የእርግዝና መድኃኒት ብወስድ ምን ችግር ያመጣል ለልጄ /ለእኔ ጡት ብቻ ነው እማጠባት ለልጄ ?
@@ኒዕመቱሏሕ ለምታጠባ እናት አይመከርም! እባክዎ የማህፀን ሀኪም ያማክሩ
ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ የግድ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል ☎️ 0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ
Tack doktor för din information.🎉
ሁሌም ለምትሰጠን ምክሮች በእውነት ከልብ እናመሰግናለን❤
ሰላም ዶክተር እመኛለው ይህ መልክቴ ቢደርስክ ልጂ የስድስት አመት ናትግን ምንም ትምርት የመረዳት አቅም የላትም ሊላላይ ትኩረትዋ ጥሩ ነው ይሄን ብታብራራልን አመሰግናለው
ዶ/ር ልጄ 3/3ወሩ ነዉ በየሳምንቱ ትኩሳት ያጠቃዋል ቫይረስ መቋቋም አልቻለም እባክህ መፍትሄ ካለህ????
Enamsgnaln Dr
Help full video
❤❤❤ tnx dr
Please Dr share us about how to treat fungus on scalp on childrens without giving oral intake pills.
Organic argan oil works for my baby
selam dr lija kakaw kleru gomena wym tekor yl nw myaregw mnshonw 3,4ykoybtal
ሰላም ዶክተር ልጄ ጥርስ እያወጣች ነው ነገር ግን በጣም ትኩሳት አላት ምን ሊኖን ይችላል?
Diaperachewun be shenut kutir mekeyer alebin doctor
ዶክተር ባክ ስለጨነቀኝ ነው እርግዝናይን ሳላውቅ የሆድ መዳኒት ወሰድኩ ችግሩ ከባድ ነው🙏
ሰላም ዶክተር ....ቤት ውስጥ የምንጠቀማቸው የጨቅላ ህፃናት ዥዋዥዊ ከስንት ወር ጀምሮ ነው....ጎንዮሽ ጉዳትስ ይኖረው ይሆን...እባክህን ዶክተር
I wait your pls dr
Réponse
ዶክተር ካየህው መልስልኝ ልጀ 7ወር ሲሆናት በችግር ምክንያት እና ቋንቋ ተቀላቀለባት አሁን ማውራት አልቻለችም 2አመት2ወር ሁኗታል ፖፖም አልጀመረችም ምን ላድርግ
እመቤቴ ትጠብቅህ 😮
ሰላም ዶክተር አድ ጥያቄ ልጠይቅህ ልጄ ሁለት አመቱ ነው ካካ ሲል ደረቅ አይደለም ሲሸና ግን በጣም ተሰቃይቶ ነው የሚሸናው 😢
Doctor kewldku 2 amta new 2letgna lemweld felga memokr kejmerkugn koyhugn men letkm tolo lemargz
doctor ebakih seletafen lij nigeren ebakih
በቅርቡ ፖስት እናረጋለን subscribe አርገው ይከታተሉን
ዶ ልጄ ዛሬ ሁለተኛ ወሩ ነው ሲጠባ የአተነፋፈሱ ሁኔታ ትንሽ ለየት ያለ ድምፅ አለው ምክንያቱ ምን ይሆን
የኔም ጡቴን ስጠባ እያረፈይ ነው ጡጤ ከሆነ ባንዳየ ነው እምጠባው
Ebakihin doctor lije amet limolaw new theguru lay forofor mesay altefa ale?
እባክዎን ዶክተር አንድ ጥያቄ መልሱልኝ እባክዎን የ 4 አመት ልጄ ቤተክርስቲያን ወንበር ተደግፎ ቁጭ ብሎ ተንሸራቶ የወንበሩ እግር ብረት ነበር የኅላ ጭንቅላቱን መታው በወቅቱ በጣም አልቅሶ ነበር ከደቂቃዎች ለቅሶ በኅላ ዝም አለ ወደቤት ተመለስን አሁን ወር ሆኖታል በእጁ የኅላ ጭንቅላቱን ያሻል እና በጣም ተጨንቄያለው ተጎድቶ ይሆን ብዬ ምን ይመክሩኛል እግረ መንገድዎን የልጆች መውደቅ የጭንቅላት መጎዳት ፍራቻ የብዙ እናቶች ጭንቀት ስለሆነ በዚ ላይ አንድ ቪዲዮ ቢሰሩ እባክዎን መሎስ እጠብቃለሁ
Befetenet hakebet wusegna asayew
Hello doctor my daughter is 5month she has been sleeping good for the past 4& half month but since the last 2weeks she started waking up again and agin in her bed so we bring her to our bed and she sleep good. I was doing this to calm her but she liked it and never wanted to go back to her bed again. I am worried please i need help
Waspii Layii Angiekii Nabara Dokotora😢 malisalnyaa
ሰላም ዶክተር የ7 ወር ልጅ አለኝ አጋጣሚ የ2 ወር እርግዝና ተፈጠረ ጡት እያጠባሁ ነው ፁንሱ ላይ ችግር ያመጣ ይሆን
አመሰግናለሁ
ዶክተር እባክህ መልሰልኝ የፍየል ወተት ዱቄቱ ጥሩ ነው የእናት ጡት ወተትን ይተካል ይባላል እኔ ልጄ ጡት አይጠባልኝም በጣም ያለቅሳል እና ምን ትመክረኛለክ ?
የስንት ወር ነው የኔም ልጅ ከተወለደ በ2ወሩ ነው ጡት መጥባት የተወው የጣሳ ወተት በእድሜው የተቀመጠውን ስጭው የኔ ይሄው አደገልኝ አልሀምዱሊላህ በጣሳ ወተት ምንም አይሆንም የፍየል ወተት ጥሩ አይመስለኝም በተለይ በበረሃ የሚኖሩ ፍየሎች አረብ ሀገር ከሆንሽ ብየ ነው የከፋ ጉዳት እንዳይደርስበት ተጠንቀቂ የጣሳ ወተት የተለመደ ነው ከዛ 4ወር አሞላም ሲሪላክ አብሊው
@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ የፍየል ወተት እኮ ዱቄት አለው ውድ ነው እንጂ አዎ ሳውዲ ነኝ ገና ከተወለደ ጀምሮ አፉ ውሰጥ ሲገባ የጡቴ ጫፍ እርር ብሎ ያለቅሳል ለምን እንደሆነ አልገባኝ አሁን ሁለት ወር ሊሞላው ሰባት ቀን ይቀረዋል በጣሳ ወተት ነው ያለው ሲጀመር ጀምሮ ግራ ገባኝ እኮ የእናት ወተት ግድ ነው ሲሉ በግድ አፉ ውሰጥ አከተዋለዌ እርር ብሎ ያለቅሳል አላውቅም ምን እንደሆነ 😔አመሰግናለው ግን እሺ
ሠላም ዶር ልጄሢወለድ 34 ሣምንት ነውኪሎውደሞ 1.9 ነበር አሁን6 ወርላየሰ7 ኪሎ ሆኗል ጥሩነው ወይሥ አደለም
በአካል ብናየው መልካም ነው የህፃናት ጤንነት በኪሎ ብቻ አይታወቅም
@@ብሩህkids አመሠግናለው ዶር አንተጋ ለመምጣት ሙሉ ሂሥትሪውን ከተወለደበት ይዤ መምጣት አለብኝ ወይሥ እደዛው ልምጣ
ንፋጥም አለው
7ወር ለተወለዱ እሳ ስንት ኬሎ ነው መሆን ያለበት የኔ 6ወርዎ ነው ግን 4ኬሎ ናት ልክ ነው ዶክተር
ዶክተር የልጀ ከተወለደች35 ቀን ነው ካካ በ5ቀን ነው ድርቀት ነው ህክምና አለው?
Salam dokator laje 9 ammet nech mageb bademab atebalam anebi talalech man lareg betala qacen nech
ስሙኝማ ልጄ 7ወሩን ጨረሰ ጥርስ አላወጣም ደግሞ አይድክም ግን ይቀመጣል ደግሞ እንደ ፈለገ ይገለባበጣል ለመዳክም ይሞክርና ከወገብ በላይ ለመነሳት ክንዱ አልጠነከረም ግን ልቡን መሬት ላይ ያደርጋል እንጂ ከትከሻው ቀጥ ይላል መቆም ብቻ በጣም ይታገላል ያዝ ስናደርገው ራመድ ራመድ ይላል በጭራሽ ከመሬት ካነሳነው መቀመጥም ሆነመንጋለን አይፈልግም ክይዱን ከያዝነው መሄድ ብቻ ይፈልጋል
መሸአላህእሽውወገቡንአጥበሽስትጨርሽ
አብሽሪ ኖርማል ነው
@@ህስቡንላሁወነመምሉኪል መርሀባ ማሬ ግን ጥርስ በስንት ወሩ ያወጣል አረብያ ላይ ሳደርገው እንደ ፈለገ ይሄዳል ቀጥ ብሎ
@@tbebmedia2 መርሀባ ሁቢ የመጀመሪያየ ስለሆነ ግራ ተጋብቸ ነው
ምንም አታስቢ ጥርስ አሁን የማያወጡ ልጆች አሉ እሱ ገናነው የኔ ልጅ 12 ወሩ ነው ዳዴ ያለው አታስቢ
Selam lehe 18m nat gn kilowa 8.2 new
ዶክተር በጣም ጨንቆኛል ልጄ በህክምና እንጥሉ መቆረጥ አለበት አሉ እኔ ያለሁት ዉጭ ሀገር ነዉ ምን ትመክረኛለክ ቢቆረጥስ ምን ችግር አለዉ እባክህን መልስልኝ 🙏
ሰላም ዶ/ር ልጄ 20 ቀኗ ነው በጣም ትወጣጠራለች ታቃስታለች እንቅልፍ ሲወስዳት ብቻ ነው ምታቆመው መፍትሔው ምንድነው?
Enamesegnalen
Subscribe አርገዋል??
Awo
ዶክተር የኔ ልጅ 4ወሩ ነው ለነገሮች ትኩረት አይሰጥም አያየንም ስናወራው ሌላ ነገር ነው የሚመለከተው ጡት እኔ ካልሰጠሁት መራብን አይገልጽም ጣቱን አይጠባም አያለቅስም ንቁ ነው ዶክተር ሲወለድ በ39ሳምንት ነውየተሰራሁት ኪሎ2.9ነበር አሁን 4.8ነው ካልሆነ አንተ ጋር መጥቼ ብታየው ዶክተር አንድ ነገር በለኝ
ልጄ በደንብ ይጠባል በደንብ ካካ ይላል 4 ወሩ ነው 4,5ካካ ሊል ይችላል
Ante mirt Dr neh
ተባረክ❤
Lije 5 Weru nw tut bcha nw yemitebaw killo 9 nw chgr alw wey