ምትክ የሌለህ ወዳጅ || ዝማሪ ዲ/ን ሀዋዝ ተገኝ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 70

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 2 роки тому +55

    4ኛ viewer ከተለቀቀ1minut Wodachuhalewu የኔ ምርጦች እናንተ ባትኖሩ ...ምን እንሆን ነበረ Bytheway በናንተ ምክኛት ኢየሱስን አዎኩ.!!!አንድ እውነት ልናገር የKaleawdy አገልግሎት የሐዋርያት አገልግሎት ነው ለምን ኢየሱስናዋ የሚመሰገን.!!ተባረኩ.!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!በዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙ አለምን ውረሷት!!!በ!!!ኢየሱስ ስም.!!!!!!!!!!አሜን

    • @dawitleulseged8255
      @dawitleulseged8255 2 роки тому +3

      እሰይ እንኳንም የጌታ ሆንክ

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 Рік тому +1

      ጌታ ይባረክ

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Рік тому +1

      Me too ewnet ewnet ewnet eyesus ❤❤❤❤ ahun bekerb ken amen

    • @Efason
      @Efason Рік тому +1

      አሜን🙏❤

    • @kasaneshtigabu
      @kasaneshtigabu 10 місяців тому +1

      እኮ ዎናህን ይዘሀል ያው በጊዜው ውጊያው ከባድ ነበር ዛሬ ላይ ደርሥን ጌታ ይመሥገን ደሥ ሢል በኢየሱስመደገፍ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kasaneshtigabu
    @kasaneshtigabu 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤መልካምሥጦታዬ ኢየሱስ በእውነት ምትክ መሣይ ወደር የለው ወዳጅ🎉🎉🎉ለኔ ለዩ ጌታ ክበር ቤተሠቦቼ ጌታ ከዘመን ላይ ዘመን ይጨምርላችሁ

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal 2 роки тому +16

    አቤት፣። አንድ ቀን ጌታ ፈቅዶ፣ከናንተ ጋር ሆኜ ይህን ምትክ የሌለውን ወደጅ፣የንጉሶችን ሁሉ ንጉስ ፣የመርገም ማቄን የቀደደውን፣ጨለማዬን ያበራልኝን ፣መከራዬን ያስወገደውን፣እንባዬን ያበሰውን፣ ከፍ አረገዋለው።
    እግዚአብሔር ዘመናችውን ይባርክ፣ አዲስ የቅኔን መንፈስ ያውርድላችው። ፀጋ ይብዛላች ❤❤❤❤❤

  • @hagereworksinebo
    @hagereworksinebo Місяць тому +1

    endet new des mtlut ..tsega ybzalachihu kidusan

  • @kasaneshtigabu
    @kasaneshtigabu 10 місяців тому +3

    ሐዎዝ የአባቴ ብሩካን ተባርክየጌታ ፀጋና ሠላም ከአንተ ጋር ከጉባኤውም ጋር ይሁን100% እወዳችኃለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 Рік тому +2

    Medanialem yimesgen

  • @dawitleulseged8255
    @dawitleulseged8255 2 роки тому +5

    ተባረክ የእኔ ጌታ ተባረክ
    ዙፋን ፊት ለአምልኮ ልምበርከክ
    የማትተወኝ የማትረሳኝ ረዳቴ
    ኢየሱስ ነህ ቤዛዬ እና መድሃኒቴ

  • @mala4122
    @mala4122 3 місяці тому +1

    የኔ ኢየሱስ ❤❤ተመሰገን የኔ ተባረክ የኔ ጌታ ተመሰገን ❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤🥰📖📖📖💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜📖🤗🤗🌼🌼🌼🤲🤲🤲🤲

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 2 роки тому +10

    ፀጋው ከብዙ በረከት ጋር የተወደዳቹ የጌታ ልጆች ከናንተ ይሁን! ሀዋዝዬ ተባረክልን በደሙ ተሸፈን !!!!

  • @henonhmichael2483
    @henonhmichael2483 2 роки тому +7

    የብዙ ሰዉ ኢየሱስን የማወቅ ምክንያት ናችሁ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነዉና በርቱ!!

  • @aleneadane6454
    @aleneadane6454 2 роки тому +5

    የእግዝአብሔረ መንፈስ በእውነት በዚህ፡አለህ

  • @GgGg-zs9ph
    @GgGg-zs9ph 2 роки тому +4

    ጌታ እየሱስ አገልግሎታችሁን ዘመናችሁን ይባረክ
    ዳርራችሁን ያስፋው ለምልሙ

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemu 3 місяці тому +1

    ዘመንህሁሉ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekd3124
    @Mekd3124 Рік тому +1

    🙏🙏🙏🙏አሜን, አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @hanaesubalew7030
    @hanaesubalew7030 2 роки тому +6

    የኔ ኢየሱስ ❤️🥺
    ምትክ የለህም አምላኬ ዉለታህ እጅግ ብዙ ነዉ 🥺🥺🙏

  • @FanoMichaelKassa-zu7xp
    @FanoMichaelKassa-zu7xp 4 місяці тому +1

    አሜን ሃሌ ሉያ።

  • @yeabsirafekede8910
    @yeabsirafekede8910 2 роки тому +3

    ere besmam menfes kidus yalebt mezmur as always egzihabher erasu be medenek nw yemisemaw💯💯❤️❤️

  • @Bethany-s9c
    @Bethany-s9c 2 роки тому +6

    ምትክ የሌለህ ወዳጅ 😭 ኢየሱስ

  • @fasikahailu
    @fasikahailu 8 місяців тому +1

    tebarkulgn siwedachu eko geta yikber lezelalem enanten lagegn geta yikber

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemu 9 місяців тому +1

    ሳላዉቅህየወቀከኘጌታክብርሕንውሠድ❤❤❤❤❤❤

  • @tizazubelay8336
    @tizazubelay8336 Місяць тому

    እልልልልል ሀዋዝ ወድማችን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለስክ።

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi 2 роки тому +5

    ወንድም እህቶቼ ፀጋው ይብዛላቹ ተባረኩ♥♥

  • @edelawitemoges5712
    @edelawitemoges5712 2 роки тому +4

    እውነት ተባረኩ ከዚ በላይ የምታገለግሉበትን ዝናር ያስታቃችሁ ብዙልን!!! በኢየሱስ ስም ከክፉ ተሸፈኑ

  • @betigemechu9190
    @betigemechu9190 2 роки тому +2

    ኢየሱስዬ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +3

    ጌታ ኢየሱሰ ፀጋ ያብዛላችው ውዶችየ ☝🙌😍😍

  • @tigistgezahegn1261
    @tigistgezahegn1261 Рік тому +1

    amazing sprit with it words cannot express the feeling

  • @endalkbelay
    @endalkbelay 2 роки тому +2

    amnihalehu Geta... amnihalehu amen geta yetamene new

  • @merontekalegn3186
    @merontekalegn3186 Рік тому +2

    ጌታየደስተታዬምጭነህ፣እወድሀለው❤❤❤❤😁😁😁😁

  • @helsen2033
    @helsen2033 2 роки тому +2

    ተባረኩ እንዲሕ እግዚአብሔርን ስትገልፁት ምንም ማለት አይቻል ጌታ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ኑሩልን

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 2 роки тому +2

    እማስታውሰው አንተነው በድሜዬ በዘመኔ አሜን አሜን

  • @amanuelwero
    @amanuelwero Рік тому +2

    waw gerami mezmur HAWI WEDD NEW MADERGIH

  • @alazarmekonen8726
    @alazarmekonen8726 2 роки тому +1

    ስለ እናንተ ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @mintugrace9008
    @mintugrace9008 Рік тому +1

    ብዙ ጸጋ ይብዛላችሁ ወዳጆች!

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemu 9 місяців тому +1

    በሕይወቴለይአዛዠየሆንከውተመስገን❤

  • @DinaKassa
    @DinaKassa Рік тому +1

    God bless you

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 2 роки тому +3

    ተባረኩ በክርስቶስ ፀጋ እደጉ

  • @amanuelwero6448
    @amanuelwero6448 Рік тому +2

    Egziabher ymesgen enanten legna bereket adrigo yesetem amlak ye simu hayil talak new.

  • @ethionutrition4189
    @ethionutrition4189 2 роки тому +3

    Amennnnn🥰🥰🥰

  • @finot982
    @finot982 2 роки тому +2

    ሐዊዬ ተባረክ

  • @wudineshtufa7030
    @wudineshtufa7030 3 місяці тому +1

    Tsegaw yibzalh😊

  • @yeabsiratezera8449
    @yeabsiratezera8449 Рік тому +2

    tebareku

  • @AberaSeta
    @AberaSeta Рік тому +2

    Zemenh Ybarek

  • @eyoelsolomon918
    @eyoelsolomon918 2 роки тому +1

    ስለዚህ ደገኛ አገልግሎት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏💓💓💓💓💓

  • @addismamo5024
    @addismamo5024 Рік тому +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruhama8492
    @ruhama8492 2 роки тому +2

    tebareku! betaaaaaaam enwadachwalehu

  • @hallelujaheleshaday2786
    @hallelujaheleshaday2786 2 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @selameshetu6952
    @selameshetu6952 2 роки тому +2

    ብሩካን💕🙏🙏

  • @maregnehachiso9845
    @maregnehachiso9845 2 роки тому +2

    Waw waw waw .....❤❤❤❤❤❤

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 2 роки тому +2

    ተባረክ ሀዊ

  • @meklittezera2440
    @meklittezera2440 2 роки тому +2

    Geta yimesgen

  • @sameytesfu6375
    @sameytesfu6375 2 роки тому +1

    Jesus is love we love u Jesus ❤❤❤

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ

  • @yonathaneyuel7617
    @yonathaneyuel7617 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @dagimmulgeta
    @dagimmulgeta 2 роки тому +2

    Eyasusn be anta awekut

  • @erinisrael4525
    @erinisrael4525 Рік тому +1

    Geta ridaki

  • @Bontukiya-v6f
    @Bontukiya-v6f 7 місяців тому +1

    ይህ ቦታ የት ነው?

  • @tsadealasmare3296
    @tsadealasmare3296 2 роки тому +1

    🤍🤍🤍

  • @Maya-su2cu
    @Maya-su2cu 4 місяці тому +2

    ፀጋው ከብዙ በረከት ጋር የተወደዳቹ የጌታ ልጆች ከናንተ ይሁን! ሀዋዝዬ ተባረክልን በደሙ ተሸፈን !!!!

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 2 роки тому +4

    ተባረክ ሀዊ

  • @LoveandGrace73
    @LoveandGrace73 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @MatiwosSeyfe
    @MatiwosSeyfe 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤