ልሻገረው ሙሉ አልበም Non stop (Live Recorded)ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ hawaz tegegn zemenay gosaye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 153

  • @tiruyebirara9688ኤማሆስ
    @tiruyebirara9688ኤማሆስ 3 дні тому +5

    ተመስገን የጠፈው ተመለስ ወደ እናቱ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት እልልልልልልልልሰ እመቤታችን ምልጃ አይለይህ🎉

  • @adelamiradawe5665
    @adelamiradawe5665 Рік тому +23

    🥹🥹🥹😭😭😭😭ሁሌም እያለቀስኩ ነው እምሰማቹ ቅዱስ እግዚአብሔርን more እንዳውቀው የሚገባውን ክብር እዳቀርብ ስላስረዳችሁኝ እድሜና ጤናውን ያብዛላቹ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ የልቤላይ ንጉስ ❤

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Рік тому +18

    ባለውለታዬ የነፍሴ ጌታ😭😭😭😭ከምስጋና በቀር የለኝ ችሎታ አሜን ጌታ እየሱስ ስም ከፍ ይበል እግዚብሔር አምላኬ ጌታዬ መዳንሃኒቴ ሕይወቴ, ማንነቴ ,ሞገሴ ,ሰላሜ ,ጤናዬ ,ደስታዬ🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @LisanMelkeyase
    @LisanMelkeyase 5 місяців тому +5

    ሀውዝዬ የወንጌል አማኝ ነኝ ጌታ እየሱስክርስቶስ ፀጋ ይጨምርብህ

    • @Mayakiya1
      @Mayakiya1 6 днів тому +3

      ፀጋዉን ጨምሮለት ወደ ቤቱ መለሰዉ አሜን

  • @yb_abi_9702
    @yb_abi_9702 10 місяців тому +3

    ሃሌሉያ ክብር ለሞተልን የእግዚአብሔር በግ
    ለጌታ ኢዬሱስ ይሁን

  • @lidetdesu-sq4by
    @lidetdesu-sq4by 10 місяців тому +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔስ ባለህበት እየተከታተልኩ እያዳመጥኩህ ነው

  • @FitsumMohammed-s3d
    @FitsumMohammed-s3d 12 днів тому +2

    ወንድማችን ሐዋዝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤ከዘመርከዉ በላይ ይሁንልህ አሜን ❤❤❤

  • @HirutShibru
    @HirutShibru 10 місяців тому +11

    ነብስን ያሐመልማል ዝማሬክ ❤❤❤ከዚበላይ ከፍከፍ በል ወደኋላ አትመለስ የበራልክን ኢየሱስ ተገዝተክ ኑር መዳነ በሌላ የለም እንድንበት የተሰጠን ኢየሱስ ነው

  • @mulunehtadiyos2267
    @mulunehtadiyos2267 Рік тому +10

    ኢየሱስ ይመጣል።

  • @yordanosyirga9038
    @yordanosyirga9038 Рік тому +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 9 місяців тому +1

    ኢየሱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ብቻ ይሁን የኔ አባት ውርደቴን ወስደህ ክብርህን አለበስከኝ ዘመኔ ሁሉ በቤትህ ይለቅ ጉልበቴ ለአንተ ብቻ ይንበርከክ !!!!ኢየሱስ ኢየሱስ ከአንደበቴ በላይ ያወራል ችንካሩ

  • @alfuutintin2207
    @alfuutintin2207 Рік тому +5

    Uuuffffeeeee🙌🙌🙌🙌 maqaa Gooftaa keenya Yesuus kristoos Ebbifamaa ayyanaa isaa Sinnif haa baayyatu 😭😭😭😭😭😭

  • @KalkidanKal-c6m
    @KalkidanKal-c6m Рік тому +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁን

  • @bontudechasa8588
    @bontudechasa8588 6 місяців тому +4

    ከለሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ገደማ በዕንባ ሆኜ እያዳመጥኩ ነው...በእውነት ሌላ ቃል የለኝም ስለእናንተ እግዚአብሔር ይባርክ😥...
    ሃዊዬ ዘመንህ ይለምልም።
    (ከወንጌላውያን አማኝ።)

  • @thomasgetachew4210
    @thomasgetachew4210 Рік тому +6

    ኢየሱስ ጌታ ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Рік тому +15

    በጣም የምወደው ዝማሬ ይናፍቃል ልቤ በብዙ ሊታዘዝ ሊገዛልህ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላኬ መዳኛዬ አመልካለሁ አክብርሃለሁ እወድሃለው🙏🙏🙏

  • @elenitewabe4977
    @elenitewabe4977 2 місяці тому +2

    አመስግኜ❤❤❤❤🎉 አመስግኜ 🎉❤🎉❤የማልጠግብበት ዝማሬዎች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ በዝማሬ ይለምልም። ጌተ ኢየሱስ አሁንም ላንተ ምስጋና አኳቴት ይብዛልህ🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @blenmenda8291
    @blenmenda8291 10 місяців тому +3

    አመስግኜህ አልጠግብ አልኩ አምላኬ ነፍሴም በውስጤ እፎይ አለች የኔ ጌታ አትለየኝ ፍቅርህ ልዩ ነው

  • @mimitube270
    @mimitube270 Рік тому +13

    ቃል የለኝም የምባርክህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @mala4122
    @mala4122 Рік тому +3

    ኢየሱስ ይመጣል ❤❤❤❤ኢየሱስ ፍቅር ነው ❤❤❤😭😭😭💕💕💕💕💕💜💜💜💜🤲🤲🤲🤲🤲📖📖💔💔💔💔💔📖📖📖📖📖📖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘😘😘😘💕💕💕💕💕💕

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad Рік тому +4

    Amennnnnn zimare melakt yasemalin wendmocacin ehtocacin🛐🛐🛐💖💖💖⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️🙌🙌🙌🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌼🌼🌼

  • @orthodoxtewahidomezmur2843
    @orthodoxtewahidomezmur2843 Рік тому +7

    አሜን አሜን አሜን ዚማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ወንድም እግዚአብሔር ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይመልስህ 😭😭😭🙏🏻🙏🏻✝️🙏🏻✝️🙏🏻

  • @loveethiopia6213
    @loveethiopia6213 6 місяців тому +4

    ቃል የለኝም ዘመናችሁን እግዚአብሄር በጤና በበረክት ያለምልምልኝ ተባረኩ

  • @minasemmm9947
    @minasemmm9947 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሕይወቴን ነው የዘመራችሁት በውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የዝማሬን ቅኔ አምላኬ ሁሌ በሆዳችሁ ያፍልቅ እድታገለግሉት ታማኝ አርጎ የቆተራችሁ ፀጋው በናንተ ላይ የገለጠ የፀጋ ሁላ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @dejenetsegaye3929
    @dejenetsegaye3929 Рік тому +7

    ድንቅ መልዕክት ነው በፀጋው የደገፈህ ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ።

  • @BlenTsegaye-g9p
    @BlenTsegaye-g9p 3 місяці тому +1

    ከምስጋና በቀር የለኝ ችሎታ ለፍቅርህ የሚመጥን ለዋልከው ውለታ❤❤❤

  • @KaleabKassaye
    @KaleabKassaye Рік тому +5

    ረሰረስኩ ሃዋዝዬ። ተባረክልኝ። የጌታ ጸጋ ይብዛልህ የእኔ ብርቅ ወንድም ❤

  • @ززل-ي6ن
    @ززل-ي6ن 5 місяців тому +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዛብሔር በቤቱ ያፃናልን 🙏🙏🙏

  • @BethelihemHailu-y5s
    @BethelihemHailu-y5s 7 місяців тому +4

    ወይኔ እንደ እኔ ደስተኛ ግን ማነው እግዚአብሄር ይመስገን 😭 🥰🥰🥰ስለእውነት ሀዋዝ በጣም ናፍቆን ነበረ እግዚአብሄር በዚሁ ያዝልቅህ

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Рік тому +8

    አንድ ቀን ወደተዋህዶ ቤትህ ትመለሳለህ ተስፋ አለኝ ማርያምን 😢😢😢

    • @ራየተይቲ
      @ራየተይቲ Рік тому +1

      ተዋህዶ ኣይደለም 😢

    • @ZahraZahra-fb9te
      @ZahraZahra-fb9te Рік тому +2

      @@ራየተይቲ አንድ ቀን ይመለሳል ብዬ እመኛለሁ

    • @bettybetty6858
      @bettybetty6858 Рік тому +8

      ​@@ZahraZahra-fb9teአንድ ቀን አንቺ ውዴ ኢየሱስ ትማጪለሺ❤

    • @ZahraZahra-fb9te
      @ZahraZahra-fb9te Рік тому +5

      @@bettybetty6858 እኔ ዱሮም ከክርስቶስጋ ነኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

    • @ዮሐናዮሐና
      @ዮሐናዮሐና Рік тому

      ​​@@bettybetty6858በኦርቶዶክስ ውስጥ ሆነን ከነ ስርአቱ ጌታን የምናመልክ ብዙ አለን መንቀፍ ተገቢ አይደለም።ለምሳሌ እኔ ኢየሱስን በሚያመልኩ እና ዋናቸው በሚያደርጉት ደስተኛ ነኝ በየትኛውም ቤተ እምነት ባሉ...ነገር ግን ያደኩበትን አምልኮ ስርአት እጅግ እወደዋለሁ ቅዳሴውን ወረቡን ዝማሬውን ማህሌቱን በሌሊት ከጌታ ጋር ህብረት ማድረጉን እጅግ እወደዋለሁ።ጌታ በቤቴ ሁሌም አለ....አንድ ቀን አውደምህረት ላይ አየዋለሁ ተስፋ አለኝ ልክ እንደ ቀሲስ አሸናፊ...ብዙዎችም ይባረኩበታል🥰🥰🥰

  • @Sosina-lv1gn
    @Sosina-lv1gn Рік тому +5

    Yihe mezmur ene ye eyesus endehon belibe zer yezeralegn new ahun yeyesus negn tsegaw yibzaleh zemari hawaz

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 5 місяців тому +2

    Amen eyesus geta new eyesus yadinal maranata amen geta hoy tolo na

  • @KalkidanKal-c6m
    @KalkidanKal-c6m Рік тому +5

    ጸጋ ይብዛላችሁ የተባረካችሁ ናችሁ

  • @HanaTmtamr
    @HanaTmtamr 9 місяців тому +2

    Ameeeen Tabakiii GetaEyasus yibarikihyekaI ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @getafikirnwameneyesusyadin5755

    Amen kiberna misgan la egzbhare yhune tabrke hwziye

  • @tsegatsega3592
    @tsegatsega3592 5 днів тому

    እየሱሰ እየሱሰ ጌታ ነው❤❤❤❤😭😭😭😭🙏🙏🙏እየሱስ ይባርካች ሁ ተባረኩ❤❤❤

  • @Alam-p4m
    @Alam-p4m 10 місяців тому +2

    በተሻለ ፀጋ ይግለጥህ ዝማሬዎችህ ሱሴ ናቸዉ።

  • @zdzd8790
    @zdzd8790 Рік тому +5

    God bless you Hawaziye ILove you So much☦😢

  • @Ethiopianr2005
    @Ethiopianr2005 Рік тому +7

    ወንድም ሀዋዝ ከሀብታሙ ጋር የዘመራሁትን
    ዘመን ተሰጠን የሚለዉን በቡድን ለአዲስ አመት እባክህን ዘምሩት። Its message is very deep and Ethiopia needs that song now more than ever! Thank you!

  • @makdakifle235
    @makdakifle235 Рік тому +2

    Nefsen yemiaresersu dink zemarewoche! Ye tsegaw balebet Egziabher yemesgen! Eskefetsamew yatsenane!

  • @wondyeashine
    @wondyeashine Рік тому +3

    ewedehaleu zemenh yelemlem

  • @yonastesfay8062
    @yonastesfay8062 Рік тому +18

    ሐዋዝየ ጸጋ ይብዛልህ ውድ ወንድሜ። ከጌታ የተሰጠሀን በረከታችን ነክ።
    ወንድሜ description ላይ የነዚህ መዛሙር ግጥሞች ብትጽፍልን ጥሩ ነበር።
    ተባረኽ

  • @Birketefera3720
    @Birketefera3720 10 місяців тому +2

    አሜን የኔ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmanuelMognhode
    @AmanuelMognhode 6 місяців тому +2

    wondime tsega yibzalih

  • @tarikuabebe5992
    @tarikuabebe5992 Рік тому +2

    Geta zemenihn yibark Wendime tsegawun yabzalih. you are blessing for All Ethiopian christian Community

  • @ElisabethBalcha
    @ElisabethBalcha 6 місяців тому +1

    Tebarek wendime Geta Iyesus yibarkeh.temeliso iskimeta tsenteh kum.

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Рік тому +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hermontesfay4457
    @hermontesfay4457 10 місяців тому +2

    Zemare melakti yesmalina diakon hawze hawey ❤❤❤

  • @tigistab3224
    @tigistab3224 Рік тому +4

    መንፈስ ቅዱስን የሚጋብዝ ዝማሬ እሰይይይ በብዙ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @ruthruth297
    @ruthruth297 Рік тому +2

    Sileanite egzihabiher yimesigen wow fiqiru yibizalih ❤❤❤

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 Рік тому +8

    አሜን 👏👏👏❤❤
    ፀጋ ይብዛልህ ወንድምነት

  • @shallom-xd9xy
    @shallom-xd9xy Рік тому +3

    Tebarek wendemie xegaw yebzaleh kezi belay lekebru yanureh .from 🇺🇬

  • @lemlemghebresilasie8740
    @lemlemghebresilasie8740 Рік тому +5

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @HanaTadese-p1r
    @HanaTadese-p1r 6 місяців тому +2

    አቤት ስታምሩ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @hanaassefa7693
    @hanaassefa7693 11 місяців тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @getaiyesus
    @getaiyesus 2 місяці тому +1

    Kibrun geta yiwised enantem tebaraku

  • @ስሌናTube
    @ስሌናTube 10 місяців тому +3

    ምስጋና አምልኾ በደሙ ለገዛን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
    ወንድሜ የትም ብትሄድ ዝማሬህን ኣዳምጣለው ..በማርያም ስርዓታቹ ጴንጤዎች መስማት ብቻ ኣደለም ስርዓትም ተማሩ

  • @godislove6988
    @godislove6988 2 місяці тому

    ክብር ለጌታ እየሱስ ለታረደው በግ ይሁንለት❤❤❤

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 3 місяці тому +2

    Amen I mean I mean I mean

  • @leyilanegash1919
    @leyilanegash1919 Рік тому +5

    አሜንንንንንንንንን ጌታዬ እስከሞት ወዶኛል
    😭🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amehazewudie2620
    @amehazewudie2620 Рік тому +4

    Tebarek hawaziye ..abzito yibarkih

  • @yb_abi_9702
    @yb_abi_9702 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ
    ወንድሜ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @meronbeqele8148
    @meronbeqele8148 4 місяці тому +1

    ባላዉለታዬ 😥😥🥰

  • @abelwondwossen2840
    @abelwondwossen2840 Рік тому +3

    በጣም ደስ ይላል በቃ። እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Рік тому +2

    Nfsen ymiyaresers zemare new tbarku❤❤❤❤

  • @yeshidange
    @yeshidange Рік тому +5

    ሀዊየ ስለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @geliladawit4143
    @geliladawit4143 Рік тому +3

    hawishoyeeeee ❤❤❤ eyetseleykulkik new

  • @abbarry3104
    @abbarry3104 11 місяців тому +3

    1፡12፡42 ነበረ ጽድቄ እንደ መርገም ባልነጻ ኢየሱስ ( ውዴ ) ባንተ ደም እፎይይይይይይይይይይይይይይይይይ እርፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Рік тому +3

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @zinashmulatu5489
    @zinashmulatu5489 Рік тому +4

    ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Рік тому +3

    አሜን አሜን 😢😢

  • @ChuHeza
    @ChuHeza 10 місяців тому +1

    WOWWW, ENDET ENDEMIWEDACHU LINEGRACHU ALCHILIM

  • @abbarry3104
    @abbarry3104 11 місяців тому +4

    1፡12፡42 ነበረ ጽድቄ እንደ መርገም ባልነጻ ኢየሱስ ባንተ ደም

  • @abbarry3104
    @abbarry3104 11 місяців тому +3

    49:51 ኢየሱስ !!!!!

  • @mickeyaddis8588
    @mickeyaddis8588 Рік тому +2

    tebarek Wendme

    • @MMistauel
      @MMistauel 9 місяців тому

      ሀዋዝየ ማርያምን ልቤ በጣምነዉ የተሰበር ዉ ደግሞ ማያምር ብህ በተዋህዶ ቤትስት ዘምር ነዉሚያ ምርዉ ድምጥህ ደምጥህ ጠፍቷል ጭራሽ

  • @TesfayeFekadu-i6b
    @TesfayeFekadu-i6b 2 місяці тому +2

    Amen ❤😂🎉

  • @HanaTadese-p1r
    @HanaTadese-p1r 6 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @behablommeharenet6589
    @behablommeharenet6589 Рік тому +3

    God bless you all

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou237 Рік тому +3

    ተባሩክ ወድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏መዝሙርህ በረከት ሆኖልናል 🙏

  • @yidubeyene6994
    @yidubeyene6994 10 місяців тому +2

    Wow!I couldn't found words . your message is very deep God bless you by increased grace!!!!!!

  • @WegayehuBirhan-n4g
    @WegayehuBirhan-n4g 10 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @WondimuArkiso
    @WondimuArkiso 2 місяці тому +1

    ተበርክ

  • @yeshidange
    @yeshidange Рік тому +4

    ፀጋይብዛልህ ወድሜ❤

  • @hshsavaha5227
    @hshsavaha5227 Рік тому +3

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @muludaniel
    @muludaniel Рік тому +2

    ተባረኩ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 Рік тому +2

    Amen Tebarek tegawen yabezaleh

  • @simegnsetegn5106
    @simegnsetegn5106 10 місяців тому

    ስለ እየሱስ ክርስቶስ በኦርቶዶክስ ቤቴክርስትያን ለመዘመር የረዳህ እግዚሐብር የመስገን!!!

  • @ZemariGedionWoldehawariat
    @ZemariGedionWoldehawariat Рік тому +2

    milkin dagim sizemir enayewalen.

  • @getafakernwendale4175
    @getafakernwendale4175 Рік тому

    Kandebete belay yaworal chinkaru zelko semay miyasgeba zimare yawaye tebarekilegn betam nw modeh

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 Рік тому +1

    Amennn elllelllelllee tabrke hawziyeee

  • @YamlakWuletawTadesse
    @YamlakWuletawTadesse Рік тому +1

    ተባረኩ

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ፀጋው ያብዛልህ

  • @AdanechTune
    @AdanechTune 10 місяців тому

    igzabiher zemenih yibark yibarkachuuuuu

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 Рік тому +1

    Tebarek

  • @DebisaRegassa-hq6di
    @DebisaRegassa-hq6di Рік тому +1

    Tebarek wondim

  • @nathanael8864
    @nathanael8864 8 місяців тому +3

    I appreciate almost all your songs😊, but do you have an account on Spotify?

  • @MEZMURLYRICS2
    @MEZMURLYRICS2 Рік тому +1

    ተባረክ ወንድማችን 🥰

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Рік тому +1

    Tebeku ❤❤❤❤

  • @mikialem3727
    @mikialem3727 Рік тому

    tebareku
    tsega yebzalachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meronassefa7847
    @meronassefa7847 4 місяці тому +2

    Egziybhair yemasgane