አደይ እና አቤል ይጋባሉ - አደይ | ምዕራፍ 6 | ክፍል 93 - 96 | አቦል ቲቪ - Adey | S6 | E93 - E96 | Abol TV
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- አቶ ታደሰ የኩርኩሪት ሊቀ-መምበር ይሆናሉ። አደይ እና አቤል ይጋባሉ። አደይ እና አቤል ከልጆቻቸው ጋር ወ/ሮ ሮማን እና አቶ ግርማን ለማግኘት ይሄዳሉ። የአደይ ታሪክ ይፈጸማል።
---
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ aboltv.dstv.com/
ሌሎች ፊልም እና ድራማዎችን በሾው ማክስ ውስጥ ለመመልከት፣ 14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ የ14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ እዚህ ማግኘት ትችላላቹ፡ bit.ly/30dx2SH
ያለፈዎትን ትርኢቶች እዚህ ያአግኟቸው፡ bit.ly/2MVmdlu
አቦል ቲቪን እዚህ ይከተሉት
ፌስቡክ፡ / aboltv
ትዊተር፡ / abol_tv
ኢንስተግራም፡ / aboltv_official
ኡፍፍፍ ተመሰገን ፍጻሜው እንዲህ መሆን እንዳለበት ነው እምፈልገው ነበር እኔም በብዙ ውጣ ውረድ ነው ያለፍኩት መጨረሻዬ እንዲህ እንደሚያምር ና እንደሚጣፍጥ ከአምላኬ ጋር እርግጠኛ ነኝ ያሳካልሸ በሉኝ🥰🥺
Yasakalsh❤
የትዕግስ ውጤት ነው ማማዬ ይሳካል
አሜን ያሳካልሽ
ያሳካልሽ
yasakaleshi
ጌታ ሆይ የኔንም መጨረሻ እንዴ አዳይና እንዴ አቤል አሳምርልኝ🙏🙏
ዋውውውውውው ደስስስስስስስ ሢልልልልል❤❤❤❤❤ አደይና አቤልን ፍፃሜ ነበር ማየት ፍላጎቴ በጣም ደሥ አለኝ ዋውውው
አደይ አለቀ 🤤🤤🤤🤤
ኢትዮጵያ ዬ ምነው ያንቺም መከራ ባበቃ
አሜን:: እግዚአብሔር መከራውን ያብቃልን
የዚህ ፊልም ሁኔታ ምንም ሳይገባኝ አለቀ መሰለኝ
ግዜ ጌታ ግዜ ንጉስ👍 ፍፃሜው ይህ መሆኑን ነበረ ምፈልገው የሁላችንንም ፍፃሜ ያሳምረው ፈጣሪ
አሚን ታውቃለሺ እኔም እንዳችው ሳይገባኝ በመጨረሻ ግን ፍፆሜው ውብ ነው የአላህ የሁላችንንም ፍፆሜ አሳምርልን
❤
አሜን
@@maryemendirsyoutube2251እስክ ስንት ክፍል ነው እስከ 42 ኣየሁ ከዛ ቦሃላ ግን ኣልመጣልኚ ኣለ
Koyi aleke ende ?
ከተወሰኑ የሜካፕ ስህተቶች ውጪ ደስ የሚል ድራማ ነበር ። በተለይ መጨረሻ ላይ የልጆቹን እድሜ ብትቀንሱት ወይ ደግሞ የአደይ ና አቤል ሜካፕ ላይ በደንብ ብትሰሩ ጥሩ ነበር ።
በተረፈ
ከአደይ በተጨማሪ የወ/ሮ ሮማን ታሪክ በራሱ ትልቅ ትምህርት ነበር ።
ለቤተሰብ የሚከፈል መስዋዕትነት ፣ ትዕግስት፣ እናትነት ፣ በቃ በአጠቃላይ ሁሉንም አይቼበታለሁ ።
የተዋናይ ምርጫም አሪፍ ነበር ።
ለአዳዲስ ተዋንያንም እድል መስጠታችሁ ደስ ይላል ።
ጥሩ እይታ🙏
እኔ በቴሌግራም እየተከታተልኩት ነው በሶስት ሳምንት ከመጀመርያው ጀምሬ እስከ ምዕራፍ ስድስት ክፍል አስራ ሁለት ድረስ ቀን ተሌት አይቼ ነው የጨረስኩት ዛሬ ደግሞ ይህንን አየሁ ድንቅ ዕይታ እና ምርጥ ድራማ ነው በቴሌግራም እየቆነጣጠሩ ከማየት በጅምላ በአንዴ ማየት ያስደስታል ።
ወይኔ መጨረሻችሁ ሲያምር
የኔ ውዶች❤❤
አቤልበጣምመልካምሰውነህ በጣም እዎድሀለው❤❤❤❤❤
የምር በጣም ደመ ይላልጨየሁላችንም መጨረሻ አላህ ያሣምረው በነገራችላይ ደሥ ብሎኛል ብሬን ከፍየ አልቀረሁማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁን አንተ ፍቅር የሆነ🎉ሰው ነው
አቤልዬ አደይዬ ተመስገን ኣምላክ🥀🤴👸💐🥀💍⚘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💝💝💝💝💝💝💝♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍🥰😍🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗❤🔐💐❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አቤት መጨረሻዉ ሲያምር
ያምራል ግን ሰላለቀ በጣም ደብረኝ ማነው እንደኔ ሰላለቀ የደበረው 😢❤❤❤❤❤
የእውነት ቢሆን❤❤❤❤
በጣም ደስይላል
Oh, it's nice
ጅማሬ ምንም ይሁን ፍጻሜየን አሳምርልኝ
አልቅ ሸአልቅሸ መጨርሻላይ ዉነትከሆነደስይሊን😢😢😢
Wow 👌 beautiful 😍 🤩 yena konjo
ኦፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ያአድይን ጥንካሬና መቻልስጠኝ🎉🎉🎉🎉🎉
የእዉነት ቢሆን ❤
በጣምነውየሜምርውይዩት
wow ❤❤❤❤
ዋው፣በጉጉት፣ሰጠብቀው፣ነበር፣በጣም፣ደስ፣ይላል፣ትግሰት፣የገነት፣ቁልፈናት፣ትምህርትነው፣ፈልም፣ቢሆን፣
የኡነት ብትጋብ ስታምሩ❤❤❤
እሱም ባለትዳር እሷም ባለትዳር የሪሷ ህይወት አላቸው
አደይ እና አቤል እረ ተጋቡልን❤❤❤❤❤❤❤
እንባ አነቀኝ አደይ ግን የሰው ልጅ ይህንን ያህል መከራ የሚችልበት አቅም አለው ትያለሽ ቢሆንም ከችግር በኋላ ተስፍ እንዳለ እውነተኛ ፍቅር መጨረሻው ድረስ እንደሚሄድ አሳይተንሽናል እትዬ እሮማን እንኳን ደስ አለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ewdhalwe
በምን ቻነል ነው በቀጥታ የተላለፈው ከቴሌግራም ውጭ እኔ ከእንግሊዘኛ series ውጭ የአማርኛ ተከታታይ ድራማ ሳይ የመጀመሪያዬ ነው እጅግ ደስ ይላል በጣም ።
Bezih dirama ande salekis ande aleke adey wiste nesh betam new yemewedshi ❤❤❤❤❤
ዋው🎉❤❤❤❤❤
ሙሉ ይለቀቅ ታይቶ የማይጠገብ
ዋው በጣምደስሲል ❤❤❤❤❤❤
ቆንጆ
ተምዝገን ነው መችርሻዉ ደስ ይላል 😂🥰🥰🎉
Ewuneti bihoni desi yilali❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ሲል አቤልእናአደይ ዋውውው ግን ዲራማው ቁርጥርጥ ያለነውሳ ሲያናድድ
ባቃ Aleke😢😢😢
ጋሺ ታደ እኳን ደሥያለወት❤❤❤❤
Effffffffff yarglalchew ygebachewal betam bzu fetena asalfewal yegnanm hiwet edezih yasamrln fetary ::::::::❤❤❤❤❤❤
Abelna adey btgabu des ylal❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውው
በሉ መጨረሻውን ካሳያችሁን እናመሰግናለን
ስጨቀጭቃችሁ የነበረው መጨረሻ ውን ነበር 😅
ትክክል ከንግዲ ቢለቀቅ ባይለቀቅ የራሱ ጉዳይ ነው😅
ቴሌግራም ለይ እየተለቀቀ ነዉ
ዋውውሲያምሩ❤❤❤❤
ውይ ከሁኔ ጋር ቢጋቡ ብዬ ስመኝ ነበር🥺
Awo le Adey bal mehon yeneberebet hune newu
Wow
Wow
ዋዉዉዉ ❤️❤️❤️❤️💘💘💘
መልስ እና ቅልቅል የሌለው ሰርግ አይቼ አላውቅም ግን ደስ በሎኛል❤😂❤😂
እውነትያርጎላቹህአደይየ❤❤
እፍፍፍፍፍ ተመሠገን😢😢😢😢
Wow dasiyelale
ድረማው ሰያልቅ madatube tazaga maselgn❤
Amazing acherares des yilal
ይሄ ድራማ ምእራፍ 2 ቁጥር አንድ የሚባል የለውም?? የት ይገኛል?
በጣም ደስ የሚል መጨረሻ
ዝናች
መጨረሻውን ለማየት ነበር😅😅😅😅 በቃ አየሁት ድጋሜ ምን አላይ
ዋዉ እኔማ እጨርሰዋለሁ
ምኞቴም አቤልን እንድታገባው ነበር ደስ ብሎኛል ግን ምንነቱ ሳይገባኝ ነው ያለቀው መጨረሻው ግን❤❤
Wow 🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አድይ 🍻
Please b snesreat post it again full movie
ድሮም መጨረሻው የተለመደ ነው ሁናንተ ቢሆን ለየት ይል ነበር
ወይኔ መጨረሻዉ ሢያምር አጎጎችሁን ግን
ይኔን ፓርት የዛሬ አት ነው የምናየው
Mechereshawu betam yastelal kehunante gar biyon neber betam des yemilewu Abel Eko ykidshal
tamralachu
btam engi
የእውነት ቤሆን ምን አለ
አረበናታችሁ።ሙሉወን።አንዴት።ነው።ማየት።የምችል።
ቴሌግራም ላይ አቦል ቲቪ ቅለሽ ሰርች አርጊ ይመጣልሻል
Wow
Hune ❤❤❤❤
ውይ አደይ በጣም ነው ምታናድደኝ አጉል እኔ አውቃለሁ ትላለች ስታስጠላ
በሌላ ቻናል እያየዋቹ ባጋጣሚ ይሄን አየው ,,,,ከዚ በዋላ ምኑን አየውት መጨረሻውን ካየውት
እኔ ግን ሁናተን ብታገባ ነበር ደስ የሚለኝ 😢😢😢🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣
ምቀኛ
Mieraf
@@Kidus000 ደሜን ነው ምታፈላው ምራፍ ሚልዋት ጉድ
@@ያርሴማ siders tran entetalen
አስለቀሰኝ እኔማ ❤
Thank you for the happy ending!🙏🙏🙏 It means we can be hopeful to see our happy ending in the real world.
ጨምላቆች ውይ ይሄን ፊልም ለማየት ያጠፍሁት ግዜ ይቆጨኛል
እንኳንም ያላየሁት 😂
😂😂😂እኔ የመጀመሪያውን ክፍል ብቻ ምንም ሳያልፈኝ አየሁ ቀጣዬ የተንዛዛ እንደሚሆን ሳውቅ ጭራሹንም ተውኩት ለፍፃሜው ዛሬ ተገኘሁ
😂😂😂
Eni yemejemeriawu ayhut ytezaza shon tekut
😂
ምነየተወለደ❤😂😂
ምኑም አይጥመኝም አቤል ሚባል ሰው ገብተሽ ተነዛነሽ አደይ😂😂😂😂😂😂
❤❤❤ batam naber dass yemilu ba unat
ሁኔ እና ምዕራፍስ ምን ሆኑ?
Miraf Le hune arezechilet
"Aregezechilet"lewere cholike
I ❤ you 💗💞😘🎉
መነው አደናቴ የኔም ሂዎት ፍልመ ሁኖ መከራው በያበቃ መልካም በነበር
አይዞን ለሁሉም ጊዜ አለው ።
የኔም በሆና ማነዉ እንደኔ ስደት ምርርርር ያለዉ😭
አይዞሽ የኔ እህት ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር አምላክ ያሳብሽን የፍላጉትሽን ይፈፀምልሽ ሁሉም በጌዜው ያምርበታል አንቺንም የምታምሪበት ጊዜ አለ ደሞ ሩቅ ነው ወይም መቼ ነው ብለሽ አታሰቢ እግዚአብሔር የዘገየ ይመስላላል እንጂ ማንም አይቀድመውም
@@misrakshasho7261 አሜን//፫// እዉነት ነዉ አመሰግናለሁ🙏
ወላሒአወለናቴሢልሕልምቢሖንሞትምንኛደሥባለኝ😭😭😭😭😭😭😭
አረ ቴሌግራም ላይ ሳላየው አለቀ አይመችም በዚህ ልቀቁልን እንየው
ግን ቁራጥ ብቻ ነው ያለው ምሉውን የገኛቹት ካላቹ pls ንገሩኝ
ቴሌ ግራም ላይ አለልሽ
ማኪን ማየት ነበረ ጉጉቴ😂😂
👍👍❤️
የምር ነው ግን 😢❤❤❤❤
It's fake
😅😅😅
😜😜😜
@@HayatHayat-ru8rk 😂
ጉድ የት እኛው አለም ውስጥ ነው ያለሽው ወሎዬዋ😢
Yewunete betegabu dese balege???
አለቀ?
Wow❤❤❤❤des yilal
የእውነት ቢሆን
ያያችሁት እኔ አዲስነኝ ስትላይ ደረሱ
Effffffffff yarglalchew ygebachewal betam bzu fetena asalfewal yegnanm hiwet edezih yasamrln fetary ::::::::
መጨረሻውን ነገራችሁን 😅😢 አይይ ልጅ ያቦካው አሉ🫣🫣
😆😆😆አወ ነገሩን
Dstv ላይ ለሚያዩት ነው ያለቀው ቴሌግራም ገና ናችሁ 😂
@@mezeretworku3030 አወ ቴሌግራም ገና ስትና ስት ይቀረዋል😂
@@ዮወርድ እኛ እኮ ገና ዳኜ ሲፈለግ ላይ ነን😂😂😂 ከዚ በዋላ ማን ያያል😂😂😂😂😂
@@persistence.3322 አሁንማ መጨረሻ ታወቀ በቃ 🫣😁😁
አደይና አቤል ምንም የፊት ገፅታ ሳይኖር 2ልጅ አይይ አይ 🤭🤭🤭😊
እኔ ገረመኝ ተጋቡ ወለዱ😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Koy gin sente new metagebw
I’m in Belgium but I’m in love with this movie but I stop part 42 where can I found it? Can someone Explain me please 🙏🏽
Wedu maytemenay asmera.
ዋዉ❤❤❤🎉