Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Amenn Amenn Amenn
የሚገርም ልጅ ጥሩ እይታ ነው ህዝቡ ወደ ኦርቶዶክስ ፊቱንም ልባችንም ሰተናል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን ! እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
አቤቱ በቃ በለን ቁጣህን አርቀው ምህረትህን አውርደው🙏🙏🙏
እግዛብሄር ይመስገን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚያብሔር ይመስገን
Zemari melaek yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚያብሔር ይድረስላቸው በጣም ያሳዝናል
እግዚአብሔር አምላክ ይድረሰልን
እግዝኣቡሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር ኢትዯጵያ ና ኤርትራን ሰላም ያርግልን ለ ሁሉም ዓለም ያሉት ሀገራት እና ህዝቡም ጭምር ሰላም ያርግልን ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙌🙇🙇🙇
😢😢😢 አቤቱ ይቅር ይበለን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይገስጻቸው
አሜን
Kale hiwot yasemalen wendmi Egziabher yimesgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍትህ ለኦርቶዶክሳዊያን ለታገቱት በእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል
😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር እንዳልከው ያድርግልን
አቤቱ ጌታ ሆይ የአለማዊም ሆነ የመንፈሳዊ መሪዎችን ልባቸውን አሬሬ ከፈጣሪ የሚመጣው ምላሽ ለነሱም አይበጃቸውም🙏🙏🙏
ጌታሆይ ፍርድህ ከኛ እራቀች አቤቱ አንተ ታማኝነህ ፍርድህም ማንም አይችለውም እባክህ ፈጥነህ ድረስልን
Ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዑሌ አቀራረብህ ይመቸኛል!!!
አይ እምየ ኢትዮጵያ ምን ያልተሰራ አለ 😢😢😢
እግዚአብሄርሆይምህረትንአውርድልን😢😢አቤቱይቅርበለንማረን😢😢
የደነቆረ ብቻ ነው ያለው አይሰሙም ድምፃችንን ለማን እናሰማ?
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ኧረ ይብቃችሁ አባቶች ምን ማለት ነው ልብሳችሁን አውልቃችሁ ቤቸክርስቲያንን ለቃችሁ ወደ ንግዱ አለም ተቀላቀሉ!!!
የመላዕክት ዝማሪ ያስማችሁ ቅድስ ገብርኤል በክንፉ ይሽሸገን የደሃውን እባ እኔ ቤት አያስፈልገንም ብለው መሬታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸው ስጥተው የተበደሉትን የተካድት እግዚአብሔር ይክፈላቸው አያይም አይፈርድም ለምትሉት ፈሪያእግዚአብሔር ይደርባችሁ እባካችሁ ።
ወይ ወንድሞቼ!!! እዛው ሆነው መጠየቅ አይችሉም እንዴ? ወይ አንድ ሁለት ሰው ወክለው መላክ ነውእንጂ ይኼ ሁሉ ሰው ግር ብሎ መምጣቱ አስፈላጊ አይመስለኝም? እንኳን ታገቱ እያልኩ አይደለም. ግን ተገቢ ነው ወይ ለአንድ ጥያቄ መኪና ሙሉ ሰው እንኳንስ ዘንቦብሽ የተባለውን ተረት አስታወሳችሁኝ. አባት መድቡልን ለማለት እኮ ደብዳቤ ጽፈው ሁለት ሦስት ሁነኛ ሰዎችን ቢልኩ በቂ ነው
ይቅርታ በኬ መደንያለም የት ነው
ቦሌ አራብሳ
ሺ ጊዜ ብልፅግና ቤተክርስቲያንን እንድትዘርፉ ቢልካችሁ እንዃን ማድረግ ነበረባችሁ? 1:22:37
Amenn Amenn Amenn
የሚገርም ልጅ ጥሩ እይታ ነው ህዝቡ ወደ ኦርቶዶክስ ፊቱንም ልባችንም ሰተናል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን ! እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
አቤቱ በቃ በለን ቁጣህን አርቀው ምህረትህን አውርደው🙏🙏🙏
እግዛብሄር ይመስገን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚያብሔር ይመስገን
Zemari melaek yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚያብሔር ይድረስላቸው በጣም ያሳዝናል
እግዚአብሔር አምላክ ይድረሰልን
እግዝኣቡሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር ኢትዯጵያ ና ኤርትራን ሰላም ያርግልን ለ ሁሉም ዓለም ያሉት ሀገራት እና ህዝቡም ጭምር ሰላም ያርግልን ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙌🙇🙇🙇
😢😢😢 አቤቱ ይቅር ይበለን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይገስጻቸው
አሜን
Kale hiwot yasemalen wendmi Egziabher yimesgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍትህ ለኦርቶዶክሳዊያን ለታገቱት በእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል
😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር እንዳልከው ያድርግልን
አቤቱ ጌታ ሆይ የአለማዊም ሆነ የመንፈሳዊ መሪዎችን ልባቸውን አሬሬ ከፈጣሪ የሚመጣው ምላሽ ለነሱም አይበጃቸውም🙏🙏🙏
ጌታሆይ ፍርድህ ከኛ እራቀች አቤቱ አንተ ታማኝነህ ፍርድህም ማንም አይችለውም እባክህ ፈጥነህ ድረስልን
Ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዑሌ አቀራረብህ ይመቸኛል!!!
አይ እምየ ኢትዮጵያ ምን ያልተሰራ አለ 😢😢😢
እግዚአብሄርሆይምህረትንአውርድልን😢😢አቤቱይቅርበለንማረን😢😢
የደነቆረ ብቻ ነው ያለው አይሰሙም ድምፃችንን ለማን እናሰማ?
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ኧረ ይብቃችሁ አባቶች ምን ማለት ነው ልብሳችሁን አውልቃችሁ ቤቸክርስቲያንን ለቃችሁ ወደ ንግዱ አለም ተቀላቀሉ!!!
የመላዕክት ዝማሪ ያስማችሁ ቅድስ ገብርኤል በክንፉ ይሽሸገን የደሃውን እባ እኔ ቤት አያስፈልገንም ብለው መሬታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸው ስጥተው የተበደሉትን የተካድት እግዚአብሔር ይክፈላቸው አያይም አይፈርድም ለምትሉት ፈሪያእግዚአብሔር ይደርባችሁ እባካችሁ ።
ወይ ወንድሞቼ!!! እዛው ሆነው መጠየቅ አይችሉም እንዴ? ወይ አንድ ሁለት ሰው ወክለው መላክ ነውእንጂ ይኼ ሁሉ ሰው ግር ብሎ መምጣቱ አስፈላጊ አይመስለኝም? እንኳን ታገቱ እያልኩ አይደለም.
ግን ተገቢ ነው ወይ ለአንድ ጥያቄ መኪና ሙሉ ሰው እንኳንስ ዘንቦብሽ የተባለውን ተረት አስታወሳችሁኝ. አባት መድቡልን ለማለት እኮ ደብዳቤ ጽፈው ሁለት ሦስት ሁነኛ ሰዎችን ቢልኩ በቂ ነው
ይቅርታ በኬ መደንያለም የት ነው
ቦሌ አራብሳ
ሺ ጊዜ ብልፅግና ቤተክርስቲያንን እንድትዘርፉ ቢልካችሁ እንዃን ማድረግ ነበረባችሁ? 1:22:37
Amenn Amenn Amenn