🔴ዛሬ ጥቅምት 19♦️ብዙዎችን ያስለቀሰው ክስተት📍📍4 ኪሎ ቤተ መንግሥት አካባቢ የታየው 📍📍ልብ ይነካል | የካዛንቺስ ነዋሪዎች በግቢ ገብርኤል ሲገናኙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 118

  • @sinetibebu7544
    @sinetibebu7544 15 годин тому +5

    አሜን ይህን ቀን ያሻግራት ልመናችሁን ይስማችሁ

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 15 годин тому +27

    አሜን ናፈከኝ ያሳደከኝ ለቁም ነገር ያበቃከኝ ቅዱስ ገብርኤል ናፍቀኸኛል ለቤትክ አብቃኝ አሜን ። አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ሁሉንም ላተ ሰጥቻለሁ

    • @Fth1919
      @Fth1919 6 годин тому

      ሕጂደሃልዩ ደኒንካምብካየ ቀደምደይኑበረይፈሰስምንካየ ለይለሥላሴየተዘፈነግፍሲበዛባቸውከነበሩሰዎች

  • @EfrataLegesse-v3h
    @EfrataLegesse-v3h 14 годин тому +16

    አሜን እግዚያብሄር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቃት።

  • @fandishamoges8533
    @fandishamoges8533 15 годин тому +18

    አሜን ዬቅዱስ ገብሬል በረከቱ ሬዴት በረከቱ አይለዬን።

  • @Rakb553
    @Rakb553 14 годин тому +14

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክትን ይላክልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒😢😢😢😢

  • @etsmet2796
    @etsmet2796 12 годин тому +9

    የኔ ገብርኤል ያሳደከኝ ሁሌም ክበርልኝ አሜን ሰላምን ያብዛልን።

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 14 годин тому +9

    ለመምህራችን እዮብ ቃለ ሒይወት ያሰማልን !!! ተስፋ መንግስተ ሰማይትን ያውርስልን !!! ያገልግሎት ዘመናቸውን ያራዝምልን!!! ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባህር እየቀዱ ለውሳጣዊ የልብ ጆራችን ይደርስ ዘንድ ልክ የእጃቾን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ መጥነው እንደሚያጎርሱን ሁሉ {{ የሰውን ልጅ ሊረዱ የሚላኩ መናፍስት አይደለምን !!! }} በሚል ርዕስ ስለ ቅዱሳን መላዕክት አገልግሎት የረቀቀውን ቃለ ወንጌል አሙልተው !!! አስፍተው !!! አመስጥረው አስተምረውናል !!! እርሰወ የዘሩት ቃለ ወንጌል መልካም የልብ እርሻ አግንቶ 30 እና 60 ከዛም በላይ 100 የንስሐ ፍሬ የሚሠጥ ይሆን ዘንድ የልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!!

  • @ErmiyasMrkonin
    @ErmiyasMrkonin 13 годин тому +8

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሰ ገብረኤል አምላክ ኢትዮጵያን አስባት የሆነብንን አስብ የእስራኤል አምላክ ለእናትህ አስራት የሰጠሃት ሀገር እምየ ኢትዮጵያ ተጨንቃለች ለጆቿንም ይቅር ባይ ነህና እንደ ሃጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበን

    • @ururur6108
      @ururur6108 2 години тому

      አይዞአችሁ ወገኖቼ ተአምረኛው መለኩ ገብርኤል ዝም አይለንም ልነገ ስል ይጨልማል ይባላል በፆሎት ብቻ እንበርታ አንድ እንሁን በአንድነት እንቁም ሌላውን ለእግዚአብሔር እንተው 😢😢😢

  • @HermelaTilahun-qn6wd
    @HermelaTilahun-qn6wd 14 годин тому +7

    አሜን እኔንም ለቤትህ አብቃኝ ቅዱስ ገብርኤል በረከትህ እደርብን

  • @Bizuye-lx3uv
    @Bizuye-lx3uv 11 годин тому +6

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ለሀገሬ ሰላም እመጪልን አሁንም ኢትዪጵያ ሀያል ሀገር ነች ኢትዮጵያዊ ጵያዬዬዬዬዬዬዬ እናቴ ሀገሬ ትንሳዬሽን ያሳየንንንንንንን ❤❤❤ ጠላቶችሽ ሊጠፉ ቅርብ ጊዜ ነው የቀረው አሜን አምላክ አንተ እርዳን ❤❤❤❤

    • @Bizuye-lx3uv
      @Bizuye-lx3uv 11 годин тому

      😢😢😢😢😢😊

    • @woinshetdebebe7910
      @woinshetdebebe7910 10 годин тому

      አሜን እሰይ እልልልልልል ደስ ስትሉ

  • @AdanuNida
    @AdanuNida 15 годин тому +8

    አሜን አሜን አሜን ለአገራችን ከልጇ ትምጣልን❤❤❤

  • @IthuPia-i5f
    @IthuPia-i5f 12 годин тому +4

    አሚን አሜን አሜን የቅዱስ ገብርኤል ርርዴኤቱ. በበረከቱ ይድረብን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @tsegatilhahun4440
    @tsegatilhahun4440 8 годин тому +1

    መምህር. ቃለ ህይወት ያስማልን ስላምን ለአለም ያስጥልን ቅዱስ ገብርኢል ይጠብቀን 😮

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 11 годин тому +3

    እሜን እሜን እንካን እደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እገራችንን

  • @selamawitfikadu1342
    @selamawitfikadu1342 6 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ኢትዮጵያን እና ልጆችህን ከሚነደው እሳት አድነን ጠብቀን።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 11 годин тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይመሰገን አንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምምህራችን😢😢😢😢😢

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Годину тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአቤሔር ይመስገን ቅድስ ገብሬኤል 😢😢😢😢ሰላምን ይላክልን❤❤❤

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 11 годин тому +2

    አሜን:እግዚአብሄር:
    እመብረሃን:
    ኢትዮጵያን:ይባርክ:የገብርኤል:ረድኤት:አይለየን::❤

  • @MesiBubu
    @MesiBubu 14 годин тому +4

    አሜንንንንን እንደኛ ሀጥያት ሣይሆን እንዳንተ ቸርነት

  • @TigistAlemayew-c4h
    @TigistAlemayew-c4h 12 годин тому +4

    የሰፈሬ የገብርኤል ልጆች በሔዳችሁበት ቅዱሰ ገብርኤል አየለያቹ

  • @DawitHmikaial
    @DawitHmikaial Годину тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማል በቤተ ክርስቲያን ላይ የመጣዉን ግፍና በደል ያረቅልን በመቅደሱ በቅድስቱ በማህሌቱ በአዉደ ምህረቱ የተዘሩትን ክፉ የልዩነት ዘር የሙስና ዘር የመለያየት ዘረ እነክርዳዱን መድሀኔአለም የጽዳል የተግባር ዘማርያኑን ካህናቱን ጳጳሳቱን ዲያቆናቱን በጸጋ ይጠብቅል ❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 15 годин тому +5

    ዝማሬመላእክትንያሰማልን❤❤❤

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 6 годин тому +1

    Amen Amen Amen

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 4 години тому +1

    አይዞአችሁ፡ወገኖቼ፡አባቶቻችን፡በምርኮ፤ በስደነው፡ይህችን፡ቅድስት፡ተዋህዶ፡ያቆዮን፡በርቱ፡የስጋው፡ቀላልነው፡በነፍስግእንዳትሰደዱ፡ፅኑ።፡ይሄቀን፡ያልፋል፡በርቱ። እግዚአብሔር፡ከናንተ፡ጋር፡ይሁን።

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 10 годин тому +3

    አሜን አጋራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን እግዜወ እግዜወ ኢትዮጵያ ታማለች የመቤታችን አስራት ሀገር አግዜወ በሉ :: ብዙ ሕዝብ እየረገፈ ነ ንፁሀን እግዜወ እግዜወ ቤተክርስትያን እየነደደች ነው

  • @asterbogalle1143
    @asterbogalle1143 10 годин тому +2

    እልልልልልልል መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemhaile-hd7he
    @alemhaile-hd7he 10 годин тому +2

    Amen. Amen. Amen 🙏 🙏 🙏
    Zemare Meleaket Yasemalen

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Годину тому

    መምህር እዬብ እማይጠገብ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤

  • @Flago-d3d
    @Flago-d3d 10 годин тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 11 годин тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @romanagga5101
    @romanagga5101 10 годин тому +2

    Amen Amen Amen Selam le Hagere Ethiopia

  • @GebreIgziabherWoldehawaryat
    @GebreIgziabherWoldehawaryat 6 годин тому +1

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ታደጋት፣ ህዝብዋንም ከዚህ ሰቆቃ አውጣው። ለቅድስት ድንግል እናትህ የገባህላትን ቃል ኪዳን ኣስብ። የቤተክርስትያን ሹመኞች በሰሩት ኃጢኣትና ግፍ ይህንን ትውልድ ኣትቅጣው ጌታ ሆይ ይቅር በለን።

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 7 годин тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለህዝባችን ፍቅርን ለአገራችን ሰላምን ይመልስልን❤❤❤❤

  • @Mulu-y4u
    @Mulu-y4u Годину тому

    አሜንንንንንንን

  • @EjigayehuGG
    @EjigayehuGG 25 хвилин тому

    አሜን አሜን አሜን አብሳራው መላክ ሰላምን አምጣልን ከፈጣሪ አማልደን ❤❤❤

  • @HirutTsigie
    @HirutTsigie 10 годин тому +2

    አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏 ❤❤❤❤❤❤አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 11 годин тому +2

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LideteGitenete
    @LideteGitenete 11 годин тому +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yedete75-ms2my
    @yedete75-ms2my 9 годин тому

    አሜን ቸሩ መደኒአለም በሰፊዉ እጂህ ሰላሙኑ ዘጊነህ በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ በትኒሊን ይቻለሀል አባት ሇይ

  • @MarwaEndale
    @MarwaEndale 10 годин тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ትግሰት-ሸ2ቸ
    @ትግሰት-ሸ2ቸ 8 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ሰላሙን ያጣልን🙏

  • @YibeltalFentie
    @YibeltalFentie 8 годин тому

    አሜን ከዚች እለት ያደረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለሀገራችን ሰላሙን ይላክልን ።

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda 15 годин тому +8

    ዝማረ መልእክት ያሰማልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ❤

  • @abu_styles
    @abu_styles 15 годин тому +3

    Amen 19 abate enkuan aderesachu

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 4 години тому

    አንደቤተ ርቱእ መምህራችን እዮብ ይመኑ ቃለህይወትን ያሠሜልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን ያደኩብሽ ውዋአ አይምሮ የምታደስብሽ የሐዋሳው ወቅዱስ ጌብርኤል ገቢ ናፍቆኛል በአከባብው ያላችሁ ቀርጻችሁ ላኩልኝ እኔ በስደት ሀገር እርቀ ነው ያለሁት

  • @NegaGebre-p7p
    @NegaGebre-p7p 9 годин тому +2

    ሀገረ ፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ፡ የድሆች ፡ ሀገር ፡ ሰላሙ ፡ ይዝላት

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 5 годин тому +1

    እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልህ ።❤❤❤

  • @GezahngAbra
    @GezahngAbra 12 годин тому +2

    Amen amen amennnnnnn

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 6 годин тому +1

    መምህር ኢዮብ ይመኑ፦ እንዲያው ስላንተ ምን ልበል... ምንስ ላውራ...
    ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ።
    አንደበትህ ሁልጊዜዜዜዜዜዜ.... እንደጣፈጠኝ...!!!
    የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል በቤቱ ያፅናህ።
    አሜን።

  • @mimishiferaw4782
    @mimishiferaw4782 5 годин тому

    አሜን አሜን የቅዱሰ ገብረኤል አምላክ ኢትዮጵያን አስባት

  • @NoraAbasi
    @NoraAbasi 13 годин тому +2

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 9 годин тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ እንደዚህ መሰብሰብ ይሁን ደስ ይላል። የኔ ጥያቄብቤተክርስቲያን የሚያገለግሉ አልተፈናቀሉም እንዴ ።የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሌ እንዳለ ቀስ ይኑር ተብሎ ተፈርዶበታል ውይስ ተኝታአል። የአዲስ አበባ ህዝብ ኩእንልፍህ ንቃ ከዚህ በላይ ስትጠፋ። ታቅዶልሃል አንድ ቀን እንደዚህ እንደተስቡስብክ እንደማያጣፍህ ምን ጋራንት አለህ። አዎ ይምናምነው አምላክ የት ሄዶ ሳይታስብ ያነሳልናል።እናምናለን።

  • @beletubogale8166
    @beletubogale8166 9 годин тому +1

    ቅደስ ገብርኤል መልአኩ እባክህን የኦርቶዶክሳውያንን እንባ አብስ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Годину тому

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 7 годин тому

    ቅድሰ ገብርኤል በረከቱ ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 12 годин тому +1

    Afer bilitttttt yargegn
    Hizbu endekefaw yastawqal ‼️‼️😭😭😭😭😭😭😭😭Be Ethiopia Yeferedebet Mekera ‼️
    Taytom tesemtom ayawqim😭😭

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 10 годин тому +2

    Amen 🙏

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 6 годин тому +1

    እልልል ክብር ምሰጋና

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 5 годин тому

    አሜን ቀለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Годину тому

    አሜን ሰላም ለገረችን ይላክልን መ🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️ዳኒአለም😢😢😢😢😢😢

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis Годину тому

    ለአናኒያ፣ ለአዛሪያ እና ለምሳኤል እንደደረስክ አቤቱ ድረስልን አተሳፍረን ፀሎታችንን ተቀብለህ ልመናችንን መልስ ስጥልን እንደ ዶሮ ጫጩት ሕዝብህ ተበታተነ አንተዉ አንድ አድርገን

  • @asnakechassefa9170
    @asnakechassefa9170 4 години тому

    Amen abate melakuye tebakiyachin hagerachinin tebklin

  • @Workeye
    @Workeye 6 годин тому

    ገብርኤል አባቴ ክበርልኝ!!!!

  • @AlemneshAmare-l4c
    @AlemneshAmare-l4c 5 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብርኤል አንተ አስበን

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 7 годин тому

    ኦርቶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኖራለችም ትኖራለች ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @solomonbelew7571
    @solomonbelew7571 Годину тому

    አቤቱ አምላካችን ይቅር በለን!!!

  • @JohnAddis-d4g
    @JohnAddis-d4g 5 годин тому

    Amen Amen Amen lehgere aregelen selamen

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 9 годин тому +1

    የሚሰማ ዦሮ ቢኖርማ ይኽ ሁሉ እውነት የሚነገረው እ 6:43 ዛው ቤተ መንግሥት በር ላይ ነው ታዲያ ምን ያደርጋል እየሰሙ ላይነቁ ተኝተዋል !!

  • @beselfeki5313
    @beselfeki5313 8 годин тому

    ቅዱሰ ገብርኤል አንተ ጠብቀን ሀገራችንን ጠብቄልን

  • @seneduhayle7730
    @seneduhayle7730 4 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Годину тому

    ቅዱስ ገብሪኤል አማለጄ ❤❤❤❤

  • @AberAber-c6e
    @AberAber-c6e Годину тому

    AmenAmene selesedeteme Enedekome seleyuwegena

  • @Wonish-t2x
    @Wonish-t2x 28 хвилин тому

    Kalehiot yasemalen melaku yebarkeh

  • @jaJa-h6v
    @jaJa-h6v 16 годин тому +2

    4 ኪሎ ልጆች ኑ በሉን

  • @danieltadesse5940
    @danieltadesse5940 5 хвилин тому

    አሜን።🎉

  • @elanitbrhane7005
    @elanitbrhane7005 2 години тому

    ፈጣሪያችን ሀገራችን ሰላም አድርግን

  • @mtsehaymrminwuyeletandarge
    @mtsehaymrminwuyeletandarge 6 годин тому

    አሜን

  • @wudneshdesta3217
    @wudneshdesta3217 5 годин тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 betam yamal Egziabher amlak selamun yamtalen ayzoachiu krestiyan tesfa aykortem hulum neger lebego new Emebete Mariyam yeastat hagruan tetebkalech yemayalf yelem hulum yalfal wgenoche

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 9 годин тому +1

    ይመጣጣጡ አስተማሪዎች ሰባካውያኑ አደ ሚመረጥ ፕሬዘዳንት ተከታዩን ይበዛል ከጥቂት ቀናቶች በግል ክሱን የሚፈልገውንም ካደረግ በሆላ ተከታዮቹን በትኖ ወደ ሚፈልገው ይሄዳል እንዲህ ብኩኖች ህዝቡ ብይን ጠባቂዎችም ብኩን ሆነን ነው እንደዚህ የበተነን።ያ ማነው ስሙ በየቀኑ እንደ ህንድ አክተር ልብሱን እየቀያየረ ጦር እያስለኮስ የነበረው መምህር ተብዬ የት ደረስ። እንደው የምጠይቀው አጥቼ ነው ።

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 9 годин тому +1

    ይህው ይሄ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያየውን እንኮን አይውቅም ።አንድ አክቲቪስት ቢሆን ስንት ላይል?????

  • @LANCHISIL
    @LANCHISIL 4 години тому

    kale hiwot yasemalen

  • @tiruchedange5084
    @tiruchedange5084 8 годин тому

    አሚን አሚን ገበርኢል እበክህ እኢትዪድዪን ጠብቀአት

  • @kidisima2615
    @kidisima2615 6 годин тому

    Amen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @TirhasTirhas-z5e
    @TirhasTirhas-z5e Годину тому

    ቅዱሰገብሬልበረከቱሬዴትበረከቱአይለዪን🎉🎉🎉

  • @OdiOdi-b9u
    @OdiOdi-b9u 6 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @masaramasara6893
    @masaramasara6893 16 годин тому +2

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @samuelbisrat6606
    @samuelbisrat6606 40 хвилин тому

    Amen ❤amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 15 годин тому +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HelenHelu-bx6ju
    @HelenHelu-bx6ju 7 годин тому

    amennnnnnnnnn amen amen 🙏❤️♥️♥️♥️❤️♥️ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 9 годин тому +1

    ይሄንን ጉበኤ የተከታተሉ አቤታቸው ገብተው የትወሰኑት ያያሉ ለምን ታዲያ ላይክ ማድረግ ምን አገታቹው። የኢትዮጵያ ህዝብ ገና አልተመለሰም ከክፋቱ።ይህንን የመሰለ ቀርፃ አቀናጅቶ ያመጣልህን ይቱብ በላይክ ብትረዳ ምን ይቀነስብሃል።

  • @atsedchala1797
    @atsedchala1797 4 години тому

    kal hiwot yasemalen memeherachen.

  • @MimiTegenu
    @MimiTegenu 6 годин тому

    Amin fetary hoye anete telmenen

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 15 годин тому +1

    እግዚአብሄርይመስገንአሜንአሜንአሜንለመምህርቃለህይወትንያሰማልን🎉🎉🎉

  • @araguaragu1859
    @araguaragu1859 3 години тому

    አልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @DevaDi-u6g
    @DevaDi-u6g 15 годин тому +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @TitiTihitna
    @TitiTihitna 5 годин тому

    ❤❤❤

  • @azebketema7493
    @azebketema7493 12 годин тому

    Eviziyabiher tsegawin yabzalih

  • @solomonamare6007
    @solomonamare6007 7 годин тому

    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን ይኸው ገና እንበዛለን

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 10 годин тому

    ከልብ እያለቀሳችሁ አብራችሁ ዘምሩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በሉ እባካችሁ

  • @SablaGareme
    @SablaGareme 13 годин тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉