Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትክክል ነህ ወንድሜ🙏🙏🙏
Thank you 😍🙏
እግዚአብሔር ይሥጥክ መርጥ መክር በዛለይ የሚያሥቅ በርታልን ወንድም
እናመሠግናለን ወድማችን
ሠላም ብለናል🌹🌹
አትጥፋብን
ያለፈዉ ትምህርትህን እየተከታተልኩ ነበር ጠፍተሀልኮ ሙዳይ ተባረክልኝ ብዙ ተምሬያለሁ በአንተ
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
የኛ ጀግና
በርታ ከምር በጣም ነው ትምህርትህ የሚመቸኝ አትጥፋ
👍
ሙደየ .አንተን በማወቄ ሂወቴ ተቀይሮል .ሴቶች ሰሙት ትቀየራላችው
Selam lantem
ሙዳይ ለምን ጠፋህ?
ጠፍተአል
ሰላም ሙዳይ እኔ አረብ ሀገር ነዉ ያለዉት እና የዛሬ አመት አከባቢ በዘመድ በኩል ከአንድ ልጅ ጋር ታዋዎቅን በጣም ጥሩ ነገር ነበረዉ ለእኔ በጣም እንድሚያፈቅረኝ ይነግረኝ ነበረ አሁን ግን ሁኔታዉ አላመረኝም እስክ ህርግጤኛ ልሁን ብዬ በሌላ ስልክ በእሞ ቻት ሌላ ሴት መስዬ ሳዉረዉ በደንብ አወረኝ ፍቅረኛ የለኝም ሁለ አለኝ ያለዉት እትዮጵያ ነዉ ስለዉ ላግኝሽ አለኝ በጣም ነዉ የዘንኩበት
ሰላም ለአንተ ይሁን ሙዳይየ በጣም አሪፋ ትምህርት ነው እምትሰጠነ በጣም እናመሰግናለን ሙዳይ የሁለት አመት ፍቅረኛ አለኝ እኔ ወደ ስደት ከመጣው አንድ አመት ሁኖኛል እሱ ኢ/ያ ነው ያለው እና በኢሞ እናወራ አለን በጣም ነው ምንዋደድ ሰው ይቀኑብናል እና ወደ ስደት ሳልመጣ የተለያዩ ስልኮች ይደወልልኛል ከእሱ ጋር ሁኘ አነሳው አለው የፍቅር ጥያቄ ነው እሚያቀርቡልኝ እና ፍቅረኛ እዳለኝ ስነግራቸው አይሰሙኝም በጣም ይዙቱብኝ ነበር ህይን ሁሉ ፍቅረኛየ ያውቅአል ከዚህ ከመጣው በኃላ ደግሞ የተለያዩ ስልኮች ይደወልብኛል እኔ አላነሳላችሁም በጣም እረዣዥም ቲክስቶች ይላኩልኛል እኔ ደግሞ የፍቅረኛየን ፎቶ እና ቁጥር እልክላችሁ አለው የተለከልኝን ቲክስት ወደ ፍቅረኛየ እልከው አለው የሚጽፉት ቲክስት እኔን ከፍፍ እሱን የበታች እነሱ በገንዘብም በመልክም የተሻሉ አድርገው ነው ሚፅፉት እና አሁን ደግሞ እኔን ትተው ለእሱ በጣም ይሰድቡታል አንተ አትመጥናትም ይሉናል እና ሙዳይየ እኔ በጣም ነው እምወደው በጣም የበታችነት ስሜት ሲሰማው ይሸሸናል ብየ ፈራው እኔ ቲክስቱን እምልክለት ለአወዳድር ወይም ፈላጊ እዳለኝ ለማሳየት አይደለም ግልፅ የሆንኩ መስሎኝ ነው እና ሙዳይ ከአንተ ምክር እፈልግ አለው እኔ አሁን ስደት ላይ ነኝ ከመጣው አመት ሁኖኛል እባክህን ወንድሜ በተቻለህ መጠን መልስልኝ
በፍቅራችሁ መሀል ሌላ ስው አታስገቡ የስው ወሬ አትስሙ የበታችነት እንዳይስማው አንች ኮንፊደንስ እድኖረው ማድርግ ትችያለሽ
የዛሬው ትምህርትህ ከ10 ዘጠኙ እኔ የምኖረው ነው ወንድሜ 😢😢😢😢
ሙዳያችን ዶክተራችን ሐኪማችን እዴት ነሕ እረ እየጠፋሕ ነው ሰብስክራይቡ ደሞ እስከዛሬ እሔ ብቻ ? እኔ ኮሜት ሰጥቸ አላውቅም አሑን ግን ሰብስክራይቡን ሳየው አዘንሑ በውነት ለሙዳይማ 100k ከዛ በላይ ይገበዋን ! እረ ሰብስክራይብ አድረጉለት ! እዲሕ ቆራጥ ጀግና እድንሖን ለረዳን ለሙዳይማ እሔ ያሰዋን
አመሠግንአለሆኝ ውንድሜ እኔ በሥደት ነው ምኑረው ጭቅጭቅ በእኔ ላይ እምነት ማጣቱ ግራ እየሆነብኝ ነው
ለምክርህ እናመሰግናለን በፈጣሪ ይዥህ አለሁ የጓደኛየ ፍቅረኛ ከቤተሰቦቿ ጋር እንድትርቅ ይፈልጋል ምን አስቦ ነው እንዳታልፈኚ በሀሳብ ተበሳቁላብኚ አለች ጓደኛየ🙏
ለቤተሰቦቿ ያልሆነ ወንድ ለሷም በፍጹም አይሆናትም ከቤተሰቦቿ መራቅ የለባትም ሲጀምር ለምን ከቤተሰቦቿ እንድትርቅ ፈለገ
ሙዳይ ወንድሜ በስድስት አመት በፍቅር ኑረን በአረብ ሀገር በመጨረሻ ሳናስበው እርግዝና ተፈጠር ሲፈጣር እኔን ማየት አስጠላው እኔም የራስህ ጉዳይ ብየ ተውኩት ተኳርፈናል በስደት አለም ስለሆነ እርግዝናውም ስላለ ጨንቆኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ የምወደውን ያክል ልቤ ቆርጦ ጠላሁት
ወንዶች እኮ እድህ ናቸው የኔ እናት አይዞሽ
ማሚ እዴት ለግኝ ስልክሽ አስቃምጪልኝ
Ttttkkkllle